ትዳር እና አማቾች .....ሄለን ሾው / HELEN SHOW_SEASON 21_EP7

  Рет қаралды 56,838

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ሄለን ሾው / HELEN SHOW_SEASON 21_EP7_Marriage_Dealing with in-laws
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ

Пікірлер: 54
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ባሏ ሲያከብራት ካዩ ቤተሰቦቹ እሱን ማስቀየም ስለማይፈልጉ ያከብሯታል ጥላቻቸው በውስጥ ታዋቂነት እንዳለ ሆኖ
@tigist9810
@tigist9810 2 жыл бұрын
Exactly
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሄለንዬ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን እናቶች ብቻ አይደሉም ስለ አባቶቻቸው የሚያወሩት በማውራት አላምንምግን ትዳር ላይ እናትና አባት ብቻ አይደሉም እህቶች በጣም ብዙ አሉ ወንድሞቻቸውን በውሽት ከትዳራቸው የሚበትኖቸው ብዙ የተለያየ ችግሮች አሉ
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ specially ኢትዮጵያ ትዳር የሚፈርሰው በባል እናት እና እህት ነው
@mamem3436
@mamem3436 2 жыл бұрын
በትክክል
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
እኔ ከማውቃቸው ፕሮግራሞች ያንችን የሚያክል የለም ።ስወድሽ ቆንጅናን መገለጫ ነሽ ውስጥሽ ውጭሽ ሲያምር ።ተባረኪ
@sada7016
@sada7016 2 жыл бұрын
Endy betam
@johnappostel8433
@johnappostel8433 2 жыл бұрын
ሄለንዬ በጣም አከብርሻለሁ የምታቀሪቢያቸውን ፕሮግራሞች አስተማሪ ናቸው
@johnappostel8433
@johnappostel8433 2 жыл бұрын
የአሣብ ልዩነትን በመነጋገር ይፈታል ቺት ሲያደርጉስ ወይም ለብዙ አመት የሆነ ነገር ሲደብቁ እና መጨረሻ ስትሠሙ በምን መንገድ ነው የምትፈቱት እንዴት ነው ከዛ በኋላ መተማመን ይኖራል
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 жыл бұрын
ቺት ካለማ መፋታት ብቻ ነው።
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
I'm watching this for the 2nd time .. love it ...I'm planning to share it with my hubby tomorrow..!
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 жыл бұрын
አቢ ሁረይራ (ረ.ዐ.) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉ- "ሃይማኖት /እስልምና/ በርግጥ ገር ነው። አንድም ሰው ሃይማኖትን (በራሱ) ላይ አያጠብቅም የተሸነፈ ቢሆን እንጂ። በትክክል ሥሩ፣ (ባትችሉ) ወደ ትክክል የሚጠጋ ነገር ሥሩ፣ ተበሰሩ (ብስራት አለላችሁ)። በጠዋትም በማታም፣ ከሌሊት መጨረሻም በተወሰኑ (ዒባዳዎችና መልካም ሥራዎች) ታገዙ።" (ቡኻሪ እንደዘገቡት)። ኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ የሶሀባች ታሪክ እንማማር ፍትህ በሀገራቸው ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን😭 ሰሚ ያጣ ጩሀት😭😭
@dere7406
@dere7406 2 жыл бұрын
If there is a family division, do not invite anybody home, period.
@amytk6095
@amytk6095 2 жыл бұрын
በትክክል!!!!
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ዶክተር ጸደይ አበራ ምን ያህል የሚጠቅም ነገር እንደሰጠሽኝ ቃል የለኝም የሚያኖር እግዚአብሔር ያኑርሽ።
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
ሄለን በጣም አውድሻለሁ በብዙ ተባረኪ 🙏🙏❤
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 жыл бұрын
Helen as always Thank you for your informative programs. How about a program for those of us who have never been married or borne bachelors.
@dere7406
@dere7406 2 жыл бұрын
Fight fair is nothing but make your point on the issue fairly without siding!!!
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እኔ እንበሳ ብየሻለሁ!! ሂለንየ
@asterdemisew1363
@asterdemisew1363 2 жыл бұрын
I always love your show. Keep up the good job !
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 2 жыл бұрын
Congratulations for you guys and Heluya I will selebrearate 20 years on June 1st I am so excited and similar for your gust . Congratulations 🎉🍾
@henoktesfaye9123
@henoktesfaye9123 2 жыл бұрын
Thank you Helen.
@jesusislord5358
@jesusislord5358 2 жыл бұрын
You are Amazing
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 2 жыл бұрын
Good job 👏 👍 👌
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ሄለን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ሁላችንንም ያማከለ ጥያቄ ነው የጠየቅሽልን ኢትዮጵያዊም አደለሽ ችግሮቻችንን በደንብ አዉቀሻል ወንድሜ ኤፍሬም ጽዮን በግል አውቃቸዋለሁ አመሰግናለሁ ስለአማቾች የተነሳው ሁሉም ቤት ያለ ጥያቄ ነው በተለይ ፊት ለፊት በቅንነት የራስን ቤተሰብ መመለስ ያለመቻል የትዳር አጋርን በደንብ ይጎዳል።
@hayimanotworku8640
@hayimanotworku8640 2 жыл бұрын
Best lesson
@love-rw1bj
@love-rw1bj 2 жыл бұрын
Hieluye andengaye
@sanadubai2365
@sanadubai2365 11 ай бұрын
Tebeku kirwi zemenachiw yilemlim❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🫐🫐🫐🫐🫐💕💕💕💕💕
@helina5011
@helina5011 2 жыл бұрын
It is the best show I love it but I want one thing on your show .but what about credo I am in inconvenience
@ayamohammed6138
@ayamohammed6138 2 жыл бұрын
😘❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
አይ ሄሉ ታስቂምኛለሽ ..ውድድ ነው ማረግሽ
@tensaegeleta160
@tensaegeleta160 10 ай бұрын
❤❤❤ GBU
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@saratesfazgi1712
@saratesfazgi1712 2 жыл бұрын
❤🙏💯👍
@comceil5762
@comceil5762 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@jerrymeles9321
@jerrymeles9321 2 жыл бұрын
👍👍👍🙏
@wt974
@wt974 2 жыл бұрын
በራሱ የማይተማመን ሰው የራሱን ተፈጥሮ አይወድም።ከዚህሜ አንዱ ዊግ ማድረግ ነው
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
ሰውን የሚነቅፉ እነርሱ እነማን ናቸው?
@wt974
@wt974 2 жыл бұрын
@@merafkebede7673 በራሳቸው የሚተማመኑ፤ በተፈጥሮአቸው የሚኮሩ፤ዊግ የማያደርጉ፣ ኢንፊሪየሪቲ የሌለባቸው !
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 2 жыл бұрын
ሰው (ሴት) ዊግ የምታደርገው በውሸት ለማጌጥ ብቻ አይደለም በተለያየ በሽታና የሆርሞን ችግር ፀጉር ሊረግፍና ሊመለጥ ስለሚችልም ነው መቸም እኛ ባላወቅነው ነገር ሁሉ እንደ ፈለግንው ለመናገር እግዚአብሔርን እንፈራ ለሰው አናዝን ሁሉን ነገር እኛ እንዳሰብነው ብቻ ይመስለናል ከመናገራችንና ከመጻፋችን በፊት ነገሮችን ስፋ አድርገን በብዙ አቅጣጫ ማየትን እንማር ::
@wt974
@wt974 2 жыл бұрын
@@tsigieasrat8025 በዚያ ችግር የለም ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል ሆኖም በፊልምና የተለያዪ የቲቪ ሾው የምናያቸው የዚያ ተጠቂ ሆነው ነውን? አይመስለኝም።ውበት ፎርሙላ የለውም፤ሁሉም በተፈጥሮ ውብ ነው እራሱ ከተቀበለውና በራሱ ከተማመነሆኖም ይገባኛል በሃገራችን ልጆች ኮምፕሌክሲቲ እንዱያዳብሩ ያለው የስድብ አይነት፣ ቡርሽ እራስ፤ ሻንቅላ፤ድፍጥጥ.....የመሳሰሉት ለዚያ እንደሚያጋልጥ ሆኖም ዊግ ባታደርጉ አበሻ ትሆናላችሁ ብታደርጉም ፈረንጅ አትሆኑም
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 жыл бұрын
@@tsigieasrat8025 አመሰግንሻለሁ!!
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
24:44
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 1,4 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН