"ትዳር አልሰራ ካለ ፣"ይፍረሳ!" የምል አይደለሁም" ሊዲያ ተስፋዬ (ወደ ኃላ)ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 4,294

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 10
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 2 жыл бұрын
By the way I'm diaspora and a lot of friends follow from outside and its beautiful.
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
በእውነት እግዛብሄር ይባርካችሁ ! ይሄ ለሀገር በጣም የሚጠቅም ትውልድ የሚቀይርና ለሀገር እድገት ትልቅ መሠረት ይሆናል
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
This is such an inspiring and entertaining program. Sadly there are only less than 2500 viewers six days after it was aired.
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m 2 жыл бұрын
ምትገርም ሴት👍👍👍👍
@ermiasgizachew3976
@ermiasgizachew3976 2 жыл бұрын
ሊዲያ እንዴት ነሽ?? በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ በሥራሽ የቀረብሽበት እና የምትሰጪያቸውን አስተያየትም የበሰሉ መሆናቸውን ስሰማ ደስ ብሎኛል።
@-sematube8347
@-sematube8347 Жыл бұрын
ዝባዝንኬ ርዓይ ከሚባል ህልም የተንሳ ትዳርን የሚያክል መዐከል ይፍረስ ብሎ አፍን ሞልቶ መናገር ያሳፍራል። እውነታው ይኸ ነው የተባለው ስህተት ነው። አብዛኛው እናቶች ትዳራቸውን ቁጥር አንድ አድርገው የህይወት ግባቸውን አሳክተዋል። ከእናዳቻይንቱ ጥቂት አመፀኞች በስተቀር።
@menengebremichael2720
@menengebremichael2720 Жыл бұрын
Yezih bet yedimts chigir me he new yemiqerefew????
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 2 жыл бұрын
ዶ/ር እዳለ ጌታ ሊድያን ይህን ጥያቄ ብትጠይቅልኝ እፈልጋለሁ የምትወዳትን ሴት የፈለገችውን እድትሆን እድል መስጠት ወንዱን ውሳኔ መወሰን የማይችል ደካማ ሰው አድርጎ አያስቆጥረውም ወይ ፍቕረኛውን ጎበዝ ሆኖ ነገር ግን እራስዋን እንድትሆን እድል ስለሰጣት ጥላው ሄዳለች። ያንቺ እይታ በመረዳት አልፍዋት የሄዳትን ሰው እንደ ድክመት ቆጥራ መሄዱ ተገቢ ነው ወይ? ሀሳብሽን መስማት እፈልጋለሁ።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 жыл бұрын
ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል የተባለችበት ምክንያት እኮ ሔዋን በምትወልድበት ጊዜ በብዙ ጭንቅ ስለሚሆን ያንን የደረሰባትን በወለድ ምክንያት ያገኛትን ጭንቅ ድጋሚ የምታይበት ምንም ምክንያት አይኖራትም ነበር ።አምላክ ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል ብሎ ባይመርቃት ኖሮ አብሮነታቸው በዚያው ይቆም ነበር እናቶች በምጣቸው ሰአት ባሎቻቸውን ደግመው ማየት እንደማይሹ ምስክሮች ናቸው
ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? ድራሲ እሱባለው አበራ ንጉሴ ክፍል 2
57:19
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 1,8 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ
1:07:39
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 13 М.
ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት
34:52
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 30 М.
ግርባብ መጽሐፍ ምርቃት ፍቃዱ አየልኝ ዋልያ መጻሕፍት's Live broadcast
2:06:16
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 11 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 4,4 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 20 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,8 МЛН