ግጥም የልጅ ስራ ነው :- ረድኤት ተረፈ ወጋየኹ_ክፍል አንድ

  Рет қаралды 12,990

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

6 ай бұрын

ይህ ዝግጅት 4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ቅዳሜ ከ 4:00 እስከ 6:30 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
@comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‎@bbcamharic

Пікірлер: 27
@rasmullerr3772
@rasmullerr3772 5 ай бұрын
አወያዩ እኮ ሙሉ መድረኩን ያዘ......ብቻ ስሜት አልሰጠኝም አወያዩ
@tigistbarsawe6826
@tigistbarsawe6826 5 ай бұрын
ረዱ የኔ ኮከብ እንዴት እንደምወድሽ. ግጥምን የወደድኩት ባንቺ ነው
@user-cq9fi2nn7e
@user-cq9fi2nn7e 6 ай бұрын
እንደው እኔ ገጣሚ አይደለሁም ግን እንደው ተማሪ እያለሁ 12 ክፍል ላይ ሰለ ስነ ግጥም ስንማር መምህራችን ግጥም እንድንፅፍ የቤት ስራ ሰጠን እና በጣም ስንጨናነቅ ቢያስተዉል ምን አለን “ቤት መታ ቤት ደፋ ብላቹ አትጨነቁ ልክ ግጥሙ ሲያልቅ እና ስሜቱ ሲገባን በራሱ ይመታልም ይደፋልም!” ያለን ታወሰኝ እና እረዱዪ እሱን አስታወሰኝ እና እኔ ሁሌ ስሜቱን ከማግኘት አልፌ ከተደበቁ ስሜቶቼ ያገናኘኛል በነገራችን ላይ ድንቅ ሰው ነክ ዛሬ ነው ያወኩህ ጥያቄዎች እና አስተያየቶችክም ፈር የያዙ ገንቢ ናቸው ።
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 6 ай бұрын
ብቃቱ ገርሞኛል፡ ደረቅ አለ ፡ በጣም ቴክኒካል ሆነ ፡ እና አልተገናኙም።
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg 6 ай бұрын
በጣም ነው የሚወዳት ረዴትን 🙏🙏🙏😘
@rahelsielu9675
@rahelsielu9675 4 ай бұрын
The guy arguments are so ridiculous… reduye keep shining ❤
@R.A52
@R.A52 6 ай бұрын
ረዱ በጣም ነው እምወድሽ❤❤ እዚህ ፕሮግራም ላይ ከዶክተር እንዳለ ጋር ባይሽ የበለጠ አሪፍ ይሆናል ብዬ አሰብኩ
@DjTD3841
@DjTD3841 6 ай бұрын
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 3 ай бұрын
ከነበረው ለየት ያለ አቀራረብ ነው። እስቲ እንልመደው።
@afimelekite2427
@afimelekite2427 4 ай бұрын
አወያዩ ግን ዶክተር እንዳለ ቢሆን አሪፍ ነበር ግን ረዱ በጣም ነው የምወድሽ
@etaferahuasfaw9843
@etaferahuasfaw9843 6 ай бұрын
abet wubetsh yene konjo endet endemiwedish
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@zolamanrediet9953
@zolamanrediet9953 6 ай бұрын
አወየዩ ደስ አይልም! ረዱ ግን 😘
@eshetud210
@eshetud210 6 ай бұрын
እራሱን የሆነ አይመስለኝም 🤔ለማካበድ ይሞክራል 🫣
@Marta78341
@Marta78341 6 ай бұрын
ረዱ❤
@ethiopian6259
@ethiopian6259 6 ай бұрын
ከኖረ ነገር ጋር የከረመ አዲስ ነገር መቀበል ይከብደዋል። ወንድሜ ሰዉ ነዉ የቀረጸዉ …. ሰዉ ነዉ የሚፈጥረዉ። አዲስ መንገድ ነዉ ቀጥይ….
@zintonkbur
@zintonkbur 6 ай бұрын
አንደኛዋ❤
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 5 ай бұрын
Yetgtatemu Kokobochi
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Happy-qx5vi
@Happy-qx5vi 6 ай бұрын
ግጥም መፃፍ አንድ ነገር ነው በየግጥሙ ላይ የተለያየ አፃፃፍ ማስፈር ደግሞ ጥበብ ይመስለኛል። የምግባር ግጥም የምግባር የረዱ ደግሞ የረዱ ሁለቱም ምርጥ እና ድንቅ መሆን ይችላሉ!
@getachewnigatu7273
@getachewnigatu7273 6 ай бұрын
የምወድሽ የማደንቅሽ ሴት ነሸ
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 3 ай бұрын
የራስሽ አካሄድ ነው። የግድ ሁሉም አንድ አይነት መሆን አለበት? ሀሳቡ ተያያዠ ይሁን እነጂ።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 5 ай бұрын
ሠለም፡ መፀሓፍ፡ለማሣታም፡ሒደቱ፡ምንድን፡ነው?
@ramos73
@ramos73 6 ай бұрын
Endale geta yet hedo new 😢beka nbc eny malet new waliya books kere
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@user-cj6zr2fy2o
@user-cj6zr2fy2o 6 ай бұрын
sewyew mn eyhone new
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
ጉራማይሌ፥ "ቀልድ እውነትን ያለዝባል"
21:31
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 4,3 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,2 МЛН
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,3 МЛН