"ትዳራችን ይተፋናል___" የማይለወጠው ለዋጭ .....በፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 13,015

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

2 ай бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 36
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናክን ይስጥ በሁላችንም ቤት ውስጥ ያለው ህመም ስለምታክምልን
@Yon251
@Yon251 2 ай бұрын
አቦ አሁንም እ/ር ጸጋውን ያብዛለህ! የሚሰማህ ሁሉ ብዙ እንደሚያተርፍ ጥርጥር የለውም፡፡ (4 ነጥብ)፡፡
@user-lx8pm1ci5p
@user-lx8pm1ci5p Ай бұрын
ተባረክ
@elsatesfahun3420
@elsatesfahun3420 2 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚያብሔር ይባርክህ። ጌታ በጥበብ ይሙላህ።
@AmareMengesha-ko9ix
@AmareMengesha-ko9ix Ай бұрын
ምን አለበት ሁሉም ሰው ብሰማው ብዬ ተመኘው ☺ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን የዛሪው ልዩ ነው👍 በተለይ ሆዴ ውስጥ ምንም የለም ለሚሉት የጥይትን ገዳይነትና የቀልሁን ባዶነት ጥሩ ምሳሌ ነው የአገልግሎት ዝመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
@hanahana4519
@hanahana4519 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አመሻችሁ ቅዱሳን እንኳን በስላም መጣ ቸሬ
@user-wz2rq5ws4d
@user-wz2rq5ws4d Ай бұрын
chera geta tanehene ysete bekelu lebane marekewe leresa kale gabewe taberekelegheneneuerelegne
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Ай бұрын
Asegerami temeheret thank you pastor cheri 🎉🎉🎉🎉❤❤
@MahiletAragaw
@MahiletAragaw Ай бұрын
Thanks pastor
@user-tp2sy4my6q
@user-tp2sy4my6q 2 ай бұрын
ፖስተርዬ የምንወድህ ልክልካችን የምትነግረን ተባረክ እናመሰግናለን *ጭብጫቦው ግን ይቅር* የፖርላማው ይበቃናል 😴 በማክበር 👏
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 2 ай бұрын
ትክክል
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 2 ай бұрын
ግን ቸሬ በጌታ አምኖ ያልዳነን አህዛብ በትዳር መጣመር እጅግ የነብስ መስዋእትነት ይጠይቃል ትክክልም አይሆንም ግን በጌታ አምኖ የዳነ ትክክለኛ ከግዚያዊ ስሜት የፀዳ የትዳር አጋር የሆነ ሰው እንዴት ይገኛል ? እርካሹ የመንደር ዳር የጎዳና መፋቂያ የለሊት ውፍ የሆነ ወንድ በሽ ነው እረክሷል ትክክለኛ ሰው ግን የለም ልዩነቱም አይታይም !!
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 2 ай бұрын
በጌታ ስም እጅግ ከባድ ነው ትዳር ያለ ጥበብ ፍቅር ❤ እግዚአብሔር በማስተዋል ይርዳን
@AmareMengesha-ko9ix
@AmareMengesha-ko9ix Ай бұрын
ብቻለኝ አለም ላይ ያ
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ
@Yejesuslij
@Yejesuslij 2 ай бұрын
Pray for me please …
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 ай бұрын
Pastor Chere👍, God blessed you and your family.🙏We need all God wisdom to live quality of life and become mindfulness what we're doing in marriage, but so many household doesn't seek knowledge or God's wisdom that's the core problem today's marriage. Mastewalun Yesten!!!🙏
@lidialidia441
@lidialidia441 2 ай бұрын
ተባረኩ ❤🙏
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-wz2rq5ws4d
@user-wz2rq5ws4d Ай бұрын
Weye egezyebere mene ayenete setota newe tehegawene yebezele
@tru3424
@tru3424 2 ай бұрын
❤❤❤ Thanks! Man of God!
@atinafolchadhaiyasuskoo5459
@atinafolchadhaiyasuskoo5459 2 ай бұрын
❤❤❤ good postar chare thank nurelen i Love you 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wz2rq5ws4d
@user-wz2rq5ws4d Ай бұрын
ይኤንንስብከትሁሉሰው
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 2 ай бұрын
breke belelje 🙏🏾❤️😇
@theo4460
@theo4460 2 ай бұрын
Blessed !!!!
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 ай бұрын
U are so blessed ❤
@zaincell6175
@zaincell6175 2 ай бұрын
Ebbiifamii abbaakoo
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen pastor.
@hanahana4519
@hanahana4519 2 ай бұрын
ኤፌሳን 4:29 (ቁላስያስ )4:6)
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 2 ай бұрын
Pastor.. God bless you and your family ❤
@mekdesmengesha8497
@mekdesmengesha8497 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@demissietigist
@demissietigist 2 ай бұрын
🙏
@user-wz2rq5ws4d
@user-wz2rq5ws4d Ай бұрын
ሕን
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 ай бұрын
♥️‼️🤷
@WoinshetTaddese
@WoinshetTaddese 2 ай бұрын
Chara,today am fun by your speaking,any way thanks.😅
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
አሸናፊ ሒይወትን መለማመድ • Pastor Eyasu Tesfaye
51:03
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 3,3 М.
"መተያያ ጊዜ" ___በፓ/ር ቸሬ
38:07
Epaphras Christ church
Рет қаралды 27 М.
ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere
51:46
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН