አትገዳደም ገራሚ አዶል ሾዉ(Atigedadem New Aydol Show) 2024

  Рет қаралды 31,163

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Ай бұрын

Пікірлер: 269
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
ታዴና እመዋ ሰየፎ ላይ ይቅርቡ የመትሉ ላይክ አድርጉ
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
❤❤
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Ай бұрын
ዝበል የሱመነገጃ ልታረጋቸው ነው
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Ай бұрын
ዝምበል የሱ መነገጃ ልታደርጋቸው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
noooo እንዳይይሄዱ
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
@@habeshaengdaw103 ለምን
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f Ай бұрын
ገረመው በሳቅ ገደለኝ ማሪያምን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bayosh7590
@bayosh7590 Ай бұрын
ወይኔ ህፃኑልጅ የሚረዳው በሙያው ያለሰው ቢኖር በጣም ጎበዝነው❤❤❤❤
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Ай бұрын
ታዴና አበጀሽ ያሉበትን ሰአትም ባይኖረኝ ሰላይ አያልፈኝም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@BiniyamTesfaw
@BiniyamTesfaw Ай бұрын
አስተያየት ዳኘዉ እሱባለው ቢጨመር በጣም ደስ ይላል
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ♥️♥️ግን አያ ጥላዬ ኃይሌ እና ብርቁ ቢቀላቀሉ እንደው ሰወዳችሁ ጨረቃም አለሜ 🙏
@Rozashife
@Rozashife Ай бұрын
ገረመው የተመታክ ገና ከመጀመሪያው በሳቅ ሆደን አሳምመከኝ እና የአበጀሽ ቁጭ ብድግ ማለት ራሱ በጣም ያስቃል ያየሽ ደሞ ዛሬ እንደት አንዳማረባት በተረፈ ዝማም ያየሽ እና ባለማሲንቆው ድምፃችሁን እስከዛሬ ለምን አልተጠቀማችሁበትም
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
ውይ ያየሽየ ዛሬ ደሞ እንዴት አምሮባታል ❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
ዛሬ በጣም አምሮባችሗል ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤
@DamatMedia2
@DamatMedia2 Ай бұрын
ገረመው ማንም ያለው ድምጽ ነው ያለው። ዝማም እና ያየሽ በጣም ያምራል። ያየሽ ዛሬ ደግሞ በተለየ ውበት ነው የመጣሽ
@yeshiyeshaw9871
@yeshiyeshaw9871 Ай бұрын
በጣም ለዛ ያላችሁ ጥሩ ቅንጅት አላችሁ ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ያየሽ የእኔ ቆንጆ ወደ ኋላ መለስሽኝ የኔ ሽቅርቅር ጥበብ አለባበስሽ ወደ እነ ብዙነሽ መለሰኝ ታምሪያለሽ ጓደኛሽም ጎበዝ ቆንጆ ነች
@nahuzeynschaa5881
@nahuzeynschaa5881 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሾው ነው የሰራችሁት እባካችሁ ይህን ሶስተኛ ውን ዳኛ ባህላችንን ሳይበርዝብን በማርያም አባሩልን
@endalechasemare1670
@endalechasemare1670 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@semira1396
@semira1396 Ай бұрын
😂😂😂😂 3ተኛውኮ እደከተማወቹ ነው
@user-cx8rc3yk8r
@user-cx8rc3yk8r Ай бұрын
"አማኔል ደንበጫ ፈረስቤት ቋሪት፤ የወንዶች መብቀያ እረዛዉ ዳሞት፤፤"😥😥😥
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Ай бұрын
እንደው ጠቅላይ ጎጀ ሳተናው ❤
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h Ай бұрын
እኔከጎጃም ልጅዘር እለውጣለሁቡቃያቸው መልካመሆኑንአውቃለሁአረንዛውጎጀእኔግንወሎነኝግንባህላቸውደስይላል
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ሰብስክራይብ እያደረግን ካሳደግናቸው ይህ ስብስብ ስራ ፍለጋ ወደ ሌላ ቦታ አይሄዱብንም ላይክም እያደረግን ስወዳችሁ
@muluayalew9280
@muluayalew9280 Ай бұрын
Tikikil ❤
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 Ай бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ፣ በእውነት ተወዳዳሪ የላችሁም ። የትወና ብቃታችሁ ታይቶ አይታወቅም ፣ ልዩ ናችሁ በርቱ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
ያየሽ ❤ ሁሉ ነገር ሲምርባት ለነገሩ ሁሉም ልዩ ናቸው
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh Ай бұрын
ታዴ ካለ ድራማዉ ያምራል ታዴ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💟💟💟💟💟💟💟💝💝💝💝💘💘💘👍👍👍👍👍👍👍
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl Ай бұрын
አያ ታዴ እና አበጀሽ ገላህ ይፍረስ እረ በሳቅ ፍርስ የተባረካችሁ እንቁዎች ።ሳቅ በጠፋበት በዚህ ጨለማ ዘመን እንድንስቅ ያደረጋችሁን ።
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
አገሬ እደኔ የናፈቀው በላይከ❤️
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ሁለቹም ተምራለቹ ያያሽዬ የኔ ኩሩ ሴት ሁለተቹም ምርጥ ናቸው በርቱ
@Mstawte
@Mstawte Ай бұрын
ኧረ ይሔ ባለመሰቆ ሆደን አባባው አገሬን አሥታወሰኝ አይስደት ❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
አያ ገርመዉ ታምሜ ታምሜ ❤❤❤😅😅😅
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት አድ አድ ቃልን አርሙ ብዙ ሰው ነው የሚያችሁ ግም ነው አይባልም በህይወት ያለ ሰው የአካቢያችሁ አባባል ቢሆንም በሌላ ቃል ተኩት ስድብ የመሳሰሉትን አታስገቡ ምክንያቱም ብዙ ህዝብ ስለሚያየው
@mezgebufentea2419
@mezgebufentea2419 Ай бұрын
በደንብ ነው የሚባለው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እንዴ ዋሹ እያልሻቸዉ ነዉ? የነሱ ግም አንች እንደምታስቢዉ ግም አይደለም😂😂😂 ግምኛ ማለት ከጠረን አይገናኝም ሁኔታን ለመግለፅ ነዉ
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
ገሬ ዛሬ ደግሞ ጫን ያለው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየገረመው በሳቅ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤አየ ክስ እና ብስ በጣምነው ፈታ የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena Ай бұрын
አረ.አያታዴ.በሣቅ.ገደለኝ.ቆርጦ.ነበር.መጣል.ይበል❤❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi Ай бұрын
፩ ነኝ ❤❤❤❤❤❤
@MuhammadMuhammad-gq4ls
@MuhammadMuhammad-gq4ls Ай бұрын
ያገር ልጅ ተሰብሰብ መተዋል እናበጀሺ አድባር እኮናቼው ❤
@Bateal427
@Bateal427 Ай бұрын
ስራችሁ ደሞ ወደ እንገታችሁ ግድም ውድድድድ❤❤❤❤❤ ያየሽ ዛሬ ደግሞ የተለየ ነው ቱቱቱቱቱቱቱቱ ብያለ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
ደያ ታዴ ዛሬ ደግሞ ጨክነህ ልትጐምደዉ😂😂😂
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
አያ ገረመዉ ❤❤❤❤
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 Ай бұрын
ድምፅ ያስተጋባል፣ ለወደፊቱ አስቡበት፣ በርቱ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
ቤቱ እቃየለውምለዛነው
@Lovetube4644
@Lovetube4644 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤️
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md Ай бұрын
ዝማም ❤ያየሽ ❤ባለ ማሲቆው❤ ልዩ ችሎታ አላቸው ❤❤❤የባለ ማሲቆው ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁላችሁም ትችላላችሁ በርቱልን❤❤❤❤❤
@user-gs1hw1zz4j
@user-gs1hw1zz4j Ай бұрын
ሴት ለሴት ባይቀባበሉ ደስ አይልም ወንድ ለሴት ሰት ለወንድ ቢሆን ደስ ይላል በተረፈ በርቱ ጎበዞች ናችሁ ግን እነ ብርቁ የት ጠፉ በጣም ደስ ትሉ ነበር
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
ያየሸና ጎደኛዋ በጣም ደሰ ይላል ድመፃቸውም ለጆሮ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያየሸ በተለይ ትለያለች።
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ዝማምዬ ያዬሽ ንጉሱ ቃል ያንሰኛል
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ታምሜ ታምሜ
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Ай бұрын
አገሬ ጎጃም ናፈቀኝ❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 25 күн бұрын
እኔም በአይን በአይኔ ሄደ ጋራው ሸንተረሩ መስኩ አፈሩ ሰውማእፍ ፍቅር ነው❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ያየሽ እና ዙማም! በተለይ የዙማም ድምፅ!! ❤
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z Ай бұрын
ጠንክሩ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ግን ቀኑን እና ወራቱን አብራችሁ ልቀቁት ይህንን አስተካክሉ
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Ай бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው።በተለይ የባህል ልብስ ለብሳችሁ ፕሮግራሙ ላይ የምትታዩ አድናቆትና ክብር ይገባችኋል። የባህል ልብስ ለብሶ መታየቱ በዛውም ባህልን ለመላው የሀገራችን ሕዝብ የማስተዋወቂያ አንዱ መንገድ ስለሆነ ሁሌም ብትለብሱ አሪፍ ይመስለኛል እንደአስተያየት።በርቱ💙❤።
@ksaksa2315
@ksaksa2315 Ай бұрын
አየታዴ ፈታነዉኮ የምታረገኚ😂😂😂😂😂
@afo5830
@afo5830 Ай бұрын
ለዛሬ አንደኛ አዝማሬውን ነው ለኔ. ዋው 😘😘😘😘👍👍👍👍
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
ሱሶቼ🥰🥰🥰🥰
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 Ай бұрын
አቦ መቻችሁ ነፍስ ነገር ናችሁ 🌹🌹🌹💙🌷🌷🌷💚🍉🍉🍉 🧡
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Ай бұрын
ዋው ያየሽ አንደኛ❤
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h Ай бұрын
ወይኔ ዝማምና ያየሽ በጣምነውእምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 Ай бұрын
ማሩች❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ውበት 😍😍😍😍😍
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Ай бұрын
Beautiful!
@AndebetGetaneh
@AndebetGetaneh Ай бұрын
ህፃኑ ልጅ ተስፋ አለው አበረታቱት
@monali2071
@monali2071 Ай бұрын
አረተው የገረመውን አድሬስ ስጡኝ እና በሱፍቅር እኔእራሴን ላጠፉነው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
እንኳን አዱኛን አላልሽ 😅😅😅😅
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h Ай бұрын
እርምነካችሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
😂😂😂😂እር የናንተስ ከፍ
@burteteferi6970
@burteteferi6970 Ай бұрын
ወይኔ ገረመው ኡፍፍፍ አሳከኝ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Ай бұрын
የስ ኖ አይዶል 😂😂😂አልተቻለም ከተሜ. ገፀሬ ❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አረ ገረመው 😂😂😂😂😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
እንዬ አልማዝ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
እኳንደና መጣች 💚💛❤💪
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l Ай бұрын
ዛሬ እሱቤ እና ሚስቱ የሉም በተረፈ ዋዉ ናቺሁ❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 Ай бұрын
እሱቤ አይታይም እንዴ😅😅😅
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 Ай бұрын
አሉ😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
የዝማም ደምፅ ግሩም ነው
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 Ай бұрын
From Uk i like it so much i love to watch Abegeshe and Tadese I love watching all of you 🙏🏽❤️
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x Ай бұрын
ተባርኩ ባህላቺንን አስተዋውቁልን
@Masara-qx9nw
@Masara-qx9nw Ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ የኔ አማራዎች❤❤❤❤
@yegnagilm2421
@yegnagilm2421 Ай бұрын
ያየሽ ❤❤
@zinashfentie1124
@zinashfentie1124 Ай бұрын
የ ታዴ ርግማን የተመቸዉ 👏👏👏
@user-cx8rc3yk8r
@user-cx8rc3yk8r Ай бұрын
አሳይ ዝለቂ ጎጃም ተሻገሪ፤ ሰዉ ወዳድነቱን ላየየ ንገሪ፤፤😥😥😥😥
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 25 күн бұрын
እፍ እውነት ነው ስፍስፍ እኮ ነው የሚሉት እንግዳ ሲቀበሉ እግር አጥበው ከአልጋ ወርደው የሚያስተኙ እኔማ ስሄድ ጭንቅ ነው የሚለኝ ብዙ ነገር ሲሆኑልኝ ዘመድ ባዳው እንዳው ፍቅር ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Ай бұрын
ገረመውክክክ
@SfFg-eu3od
@SfFg-eu3od Ай бұрын
ገረመዉምርጥተዋኝነህ😂😂😂😂
@_waifu-4548
@_waifu-4548 Ай бұрын
እሱቤኮ ምርጥ አክተር ነው😂😂😂😅😅 እመዋና ታዴ ያየሽ እሱቤ ብርቁ ፀይሟ ሴት በአንድ ላይ ከሠይፉ ይቅረቡልን
@user-hz7xm4tw3i
@user-hz7xm4tw3i Ай бұрын
❤❤❤❤
@HayyatHasha
@HayyatHasha 23 күн бұрын
ሂረ ውውውው ገረመው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Ай бұрын
ይህን እሶስተኛ ዳኛ አሶጡልን ባህላችን ሊያጠፍብን ነው ገላህ ከሶስት ይቆረጥ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Ай бұрын
ድምፅ ግን የለው ሁሉም ስራችሁ ላይ ድምጽ ይርቃል እናም የምትሰሩት ስራ በጣም አሪፍ አተማሪ ነው
@mwale8371
@mwale8371 Ай бұрын
Yayesh you looks beautiful today!❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ዘካርያሰዬ የኔ ልጅጅጅ ሀገር ሰላም ከሆነ አይሀለውውው የኔ ጌታ ጉበዝ ተማሬም ሆንሼሼሼሼ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
ወይኔ ገረመው😅😅😅ከባለፈው ውድድርህ የዛሬው 😅😅😅😅😅
@SfFg-eu3od
@SfFg-eu3od Ай бұрын
🙏🙏🙏
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ያየሸ ሰታምሪ ዋው ሁለታችሁም ቆንጆ ድምፅ
@user-mm4xu4he3y
@user-mm4xu4he3y Ай бұрын
ገላህ ይፍረስ አረ አያታዴ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Ай бұрын
ወይ አበጀሽ በሁሉም የተዋጣልሽ ነሽ በርቺ በዚህ አያያዝሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ተሰፋ አለሽ በርቺ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Ай бұрын
ስድቡን ይችልበታል ።ሁሉም ነገር ታዴ ላይ ያምራል !!! በድራማ አለም እንደ ብርቁ:ታደሰ:ያየሽና አበጀሽ አድርጎ የገዛኝ የለም።ገረመው: ሲሳይ:እሱቤ እና ያች ጠይም ከነ ብርቁ ጋር የምትሰራው ሴት በሁለተኛ ደረጃ ይጠቀሳሉ ።እነዛ ወጣት ሴቶች ደግሞ ጎበዞች ናቸው !!! ሶስተኛው ዳኛ ግን ቁመናው ጥሩ ነው።
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
እደግልኝኝኝኝ የኔኔኔ ጌታ ድምፅህ ሲያምርርር አቡይዬዬዬ
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 Ай бұрын
hulum Musica yechelalu very nice
@DamatMedia2
@DamatMedia2 Ай бұрын
ያየሽ የዛሬው እለባብሽ፣ የጸጉር ስታይልሽ እንዴት እንደሚያምር
@semira1396
@semira1396 Ай бұрын
ከወድጋ ነበር ገላዋ የሚለው የሚሄደው
@htwy52
@htwy52 Ай бұрын
እናንተ ሰዎች ሰው እንዲህ አድርጎ ይጣፍጣል፣ሁሉ የሚያምርባችሁ።ፍቅር የሆናችሁ፣ አይነጥላችሁ አይገንጥላችሁ አንድነታችሁ ይጠንክር። ያለም ወርቅ ወይት ሄደች?😊
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Ай бұрын
ያለምወርቅና ወፍራሟ ሴትዮ ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 Ай бұрын
ዙማ እና ያየሸ ማሰቄ ተጨዋቹ በእውነት በእውነት ጥበብን አለባበሰ ውብ ባሕላቸን በእናተ ነው ያየነው በርቱ በርቱ አክባሪያቸው ወንድማቸው
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
ክስ እና ብስ 😂😂😂ያይኔ አበባ እና ትጎ 😂
@azebteshome750
@azebteshome750 Ай бұрын
ወዳጆቼ:በጣም:አዝናናችሁን:እድሜ:ይስጥልን:በርቱ
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 Ай бұрын
በጣም ታዝናናላችሁ❤❤❤አይ ታዴ!!!!😂😂😂
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd Ай бұрын
እረገለመውበጣምአሳቀኝታሞዘፋን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em Ай бұрын
እመዋ. እሯሯሯሯ. 😂😂😂😂
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
ዋው ዛሬ ከተሚ ከተሚን ሸታችኋል❤❤❤
@mwale8371
@mwale8371 Ай бұрын
Abejesh. Wendata!!!!!❤
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Ай бұрын
Geremew! That is fantastic! Funny
@user-zz8ji4zc5w
@user-zz8ji4zc5w Ай бұрын
ወይ ስወዳችሁ ሁሌም በስስት ነዉ የምጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
አረ ባለማሲቆው በጣምነው የሚመቸኝ ወላሂን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Ай бұрын
ደስ ይላል❤❤❤❤
@MulukenAlemneh-cz3wk
@MulukenAlemneh-cz3wk Ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም በአሜሪካ ቡዙ ሰው ይከታተለዋል ።እንደ ህፃን ልጅ ቀልድ አታርጉት በተረፈ ሁሉም ጥሩ ነው በርቱ ።
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
የህፃን ልጅ ቀልድ ያልከዉን ተወዉና ምን ማለት ነዉ አሜሪካ ነዋሪ ብቻ ነዉ አዋቂ
@user-yq9lu4zf4g
@user-yq9lu4zf4g Ай бұрын
አሜሪካን እንደምን ነው ምታዩት ሀገር እኮነው አይ ሀበሻ 😂😂😂😂ደሞ የህፃን ጭዋታ አይመሰልም መኖሪያህ ለመናገር ከሆነ እነሱ ይበልጡሀል 😂
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
አሜሬካ ምድነው ሰው ነውኮ የተለየ ነገር አለዴ 😂😂😂😂 ለቆማጣ ምኑ ብርቁ ነው አለች አያቴ😎
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Ай бұрын
ክክክክክክ​@@user-lb6hy4qx1c
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
😂😂 ምን አይነት አስተያየት ነው?
@user-ff3yg9pw1z
@user-ff3yg9pw1z Ай бұрын
ጠንክሩ ወንድሞቸ
@hayathayat1618
@hayathayat1618 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:22
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 78 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 17 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 53 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН
#ቅን_ልቦች #እናት አዲስ ሊያዩትየሚገባ ድንቅ ቪዲዮ
37:49
ማለዳ ቲቪ ( Maleda tv )
Рет қаралды 13 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 40 М.
ምድርን ያንቀጠቀጠ የስኖ አይዶል ሾዉ ( Midrin Yanketekete Yes No Aydo Show l) 2024
1:14:35
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 51 М.
በስንቱ ልቃጠል አዲስ የገጠር ድራማ(Besintu Likatel New Ethiopian Dirama) 2024
26:36
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 74 М.
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 45 М.
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 37 МЛН