ተገዶ መደፈር በትዳር ውስጥም አለ!!

  Рет қаралды 19,393

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Пікірлер: 93
@LukeGeta
@LukeGeta Ай бұрын
ዶክተር ስዩም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፣ ከእውነት ጋር መቆምህ እጅግ በጣም ደስ አሰኝቶኛል። ከ1997 እስከ 2004 ድረስ የግል ዶክተሬ ሆነህ እነዚያ በክርስቶስ ደም የታጠቡ እጆችህ ሲነካኩኝ፣ ከበሽታዬ ወዲያውኑ ስፈወስና ጤና ስሰማኝ በህይወቴ አይችያለሁ። አሁን ደግሞ የመንፈስ በሽታን በግልጽ ወጥተህ ኢያከምክ ስለሆነ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክህ። እንዳልከው ይህንን እርኩሰት የሚበቅል የእግዚአብሔርን ቁጣ የሚያስቆም ትውልድ ይመጣል ልክ “የካህኑ የአሮን ልጅ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ በቅንዓቴ በመካከላቸው ቀንቶአልና ቍጣዬን ከእስራኤል ልጆች መለሰ፤ እኔም የእስራኤልን ልጆች በቅንዓቴ አላጠፋሁም።” ዘኍልቁ 25፥11
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
እራሳችንን እንድንፈትሽ ትዉልዱም ምን አይነት ግዜ ዉስጥ እንዳለን የሚያሳይ ቃለ ምልልስ ነዉ። ጌታ ሆይ በየቀኑ በህይወቴ ላይ አንተን እየፈራሁ በቅድስና እንድኖር እርዳኝ።
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
አሜን! ጌታ ሆይ እኔንና ቤቴን እንዲሁም በስምህ የተጠራ ህዝብህን በቅድስና አንተን በመፍራትም እንድንኖር በተሰጠን ዘመን በትክክል ኅላፊነታችንን መወጣት እንድንችል ጸጋን አብዛልን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሜበታለሁ!
@rahelasfaw1966
@rahelasfaw1966 Ай бұрын
ዶክተር ጌታ ይብርክህ ለትውልድ አጅግ በጣም ለምታደግ በቃልም በሳይንሱም ካንተ በላይ የሚጠቅም ስው ስለሌለ ይህን ሸክም ከቤተሰብ አስከ ቤተክርስቲያንህ ጋር ሸክምህን ቀሊል የሚያደርገው ጌታ ካንተ ጋር ነው አግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ ብድራትን የሚከፈለው ጌታ ይክፈልህ
@tedi3544
@tedi3544 Ай бұрын
ወንድማችን ስዩም እግዚአብሔር ለትውልዱ ባላደራ አድርጎ ስላስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ ። ዛሬ አሮጌው ሰው በእርኩስ አጋንንት መንፈስ ትምህርት በተደራጀ መልኩ የእግዚአብሔርን ሥርዐት በመለወጥ አለማቀፍ ጥፋትን በራሱና በቤተሰቦቹ እንዲሁም በቤተክርስቲያን ላይ እየሰባ ነው። ቤተክርስቲያን ከሞቅታ ከጫጫታ ፕሮግራሞች ወጥታ በሐዋርያት ትምህርት ላይና እግዚአብሔር ለመምሰል የሚጠጋ ትምህርት ላይ ትኩረት አድርጋ ብታስተምር መድሃኒት ነው።
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ይህንን ድፍረት የሰጣችሁ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ በየቤቱ ብዙ የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ እግዚአብሄር ይድረስላቸዉ።
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 28 күн бұрын
በዚህ ቃል ምልልስ በጣም ተፀናንቻለው ጌታ ይባርካችሁ 😢😢😢😢😢
@user-wd4sb6co6r
@user-wd4sb6co6r Ай бұрын
የጌታ ስላምና ፀጋ ይብዛልሽ ፖስተር ቲጂዬ እግዚአብሔር በረከት አድርጎሻል ትውልድሽ ይባረክ ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ትውልድህ ይለምልም ትልቅ ትምህርት ነው
@marticool8700
@marticool8700 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር መቼም ፅናትህና ትጋትህ እጅግ ያስደምማል፤ይብዛልህ እጅግ እናመሰግናለን።
@user-jz5ko5kt8y
@user-jz5ko5kt8y Ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ❤ በሚገባን ነው ያስረዳኸን ቲጂ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤❤
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 29 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ዶክተር ልጅ እድገት መሰረቱ አንደኛ ቤተሰብ ነው ቀጣይ ቤተ እምነት እና ትምህርት ቤት ነው ለልጆች የተመጣጠነ ምግብ እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል መታነፅ አልባቸው በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው
@davedula7
@davedula7 Ай бұрын
ተባረኩ ቲጂዬ በጣም ወሳኝ ርዕር ነው ለርዕሱም የሚመጥን ሰው ነው የጋበዝሽው ድጋሚ ብትሰሪበት ተጠቃሚው ብዙ ነው በዚ ጉዳይ ዝምታው ስለሚያስደነግጥ 🙏🙏🙏
@frehiwotagonafer1581
@frehiwotagonafer1581 Ай бұрын
ጌታ ዶክተርን ይባርክ፣ አንችንም ይባርክሽ። እጅግ ጠቃሚ ጉዳይ ነው።
@tigistihaile9318
@tigistihaile9318 Ай бұрын
ትዳር ሲፈርስ - ቤተሰብ ሲጉሳቆል - ቤተክርስቲያን ቅድስና ፣ ቅንነት ሲጉደል - ሀገር (ህዝብ) መረን ሲወጣ - መንግስት ከአምላኹ ሲርቅ እዚህ ደረስን። ገና ያልሰማነው አጸያፊ ለመናገር የሚቀፍ ነገር በኢትዮጵያ እየሆነ ነገር አለ። እንደ አማኝ መቼ ነው ራስ ተኮ ከመሆን የምንወጣው? ቤተክርስትያን ትባረካለህ ይበዛልሀል ግን ስትቀደስ ፤ ክፉን ስታርቅ ነው ብላ የምታስተምረው መቼ ነው?
@filatebekele5160
@filatebekele5160 27 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ፣እናንተ የትውልድ በረከትና የቤተክርስቲያን አዕማድ ናችሁና ስለ እናንተም እግዚአብሔር ይመስገን
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 Ай бұрын
Hi የሚ ገርመኝ ይሄ ሰው ብቻ ነ ው ለዚህ ሰው ብቻ ነው የትውልዱ ጉዳይ ያስጨነቀው :: ሌሎቹ የት አሉ: አሉበት ወይም ፈሪ አስመሳይ አገልጋይ ተብዪ ናቸው ጌታም ይጠይቃቸዋል
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 23 күн бұрын
ወንድማችን ደ/ር ስዩም ይህንን አገልግሎት ስትጀምር የነበረው የችግሩ መጠን አሁን ላይ በብዙ እጥፍ ጨምሯል። ብዙ ጊዜ በምታደርገው interview ስለግብረሰዶማዊነትና ችግሮች በመናገር ሰፊውን ጊዜ ከመውሰድ ስለመፍትሄው ሰፊ ጊዜ ቢወሰድ መልካም ነበረ።
@tsige6078
@tsige6078 28 күн бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እንደዚህ አይነት ግልፅነት ይብዛልን ። ለብዙዎቻችን ፈውስ እግዚአብሔር ያዘጋጀው ጊዜ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም!!! “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” - 2ኛ ዮሐንስ 1:9 ይህ የእግዚአብሔር ቃል እራሳችንን የሚያሳይ ነው የት ጋር ነው ያለነው? በእውነት በክርስቶስ ትምህርት እየኖርን ነው? እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
ዘርዎት ይባረክ ዶ/ር እኔ ለቤቴ ባል , ፓስተር ነኝ ያሉት ነገር ሁሉም ሊያደምጡት የተገባ ንጹህ ትምህርት ትልቅ ቁምነገር 2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፥9 ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። እንጂ ቸርች የተመላለሰ አጋንንት ያስወጣ አማኝ አይባልም!! በጣም በጣም በጣም ትክክለኛ አባባል ነው የዚህ ዘመን ተግዳሮት ቸርች የሚሄዱ ግን ያልዳኑ ሰዎች እራሳቸውን *አማኝ *እያሉን ነው ለትውልድ ያትርፈና !!! ምን እንላለን ?? 🙏🙏🙏🙏
@adefriswolde3484
@adefriswolde3484 27 күн бұрын
ዶክተር አንተ ለትውልድ የተሰጠህ ነህ ። እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ።
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
ቅድስና ለእግዚአብሔር
@user-ks5pl7db9u
@user-ks5pl7db9u Ай бұрын
ዶርክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርታልን በጌታ በኢየሱስ ፀጋና ኃይል።
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 26 күн бұрын
ያለ ፍላጎት ወሲብ ማድረግ ከመደፈርም በላይ ነዉ በተለይ ለሴት::ብዙ ባለ ትዳር ሴቶች ተገደው እየተደፈሩ ነዉ የሚኖሩት::ካገቡ ወሲብ ግዴታ ስለሆነ::እንደዚ አይነቱ የወረደ አመለካከት መቀየር አለበት::በትዳር ውስጥ ወሲብ ቢኖርም እንደ ግዴታ ተቆጥሮ ያለፍላጎት ወሲብ ማደርግ ግን ወንጀል ነዉ::ነገር ግን እንደ ደህና ነገር እየተቆጠረ ትዳርን ወደ አዳር ቀይሮታል::ብዙ ጊዜ የወንድ ፍላጎት ነዉ ጎልቶ የሚታየው::ስለሆነም መስተካከል አለበት::ስጋችን የፈለገውን ሁሉ ከሰጠነው ምኑን መንፈሳዊ ሆንን!? እራስን መግዛት መለማመድ አለብን::
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc Ай бұрын
ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርኽ
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 28 күн бұрын
ትክክል ነው የተነገረ ሁሉ አደገኛ አደገኛ ነገር ነው። ግለ ውስቤ አደገኛ ነው ጌታ ብቻ ትውልዱን ይፈውስ
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 28 күн бұрын
ኒቆዲሞስ ሾው፤ እህታችን ትዕግሥትና ውድ ወንድማችን ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ጌታ አብዝቶ! አብዝቶ! ይባርካችሁ ጌታ ይህንን በእናንተ ትውልድን፤ ትዳርን! ወገንን የቤተክርስቲያንን ሰማያዊ አቋም ለመጠበቅና ለማዳን እጅግ የሚጠቅም ውይይት ስላሰማችሁን ጌታ ስሙ ይባረክ!!! እባካችሁ የተቸገሩ ሰዎች ጥያቄዎቻቸውን ለማቅረብ በሚዲያው ሁሉ በሚያዩት ፊት ሳይሆን በግላቸው በቀላሉ ለመጠየቅ የማይቸገሩበትና የሚችሉበትን ስልክ ቁጥር ብትከፍቱ ፤ ወይም የአገልጋዩ ስልክ ቁጥር ዘወትር ከቃለ መጠይቆች በኋላ ብታስቀምጡልን በግል ያንን አገልጋይ ማነጋገር. እንዲችሉ ይረዳልና ይህንን ብታደርጉ ደግሞ የኒቆዲሞስም ሾው ስልክ ቁጥር ዘወትር ስክሪን ላይ ቢቀመጥ በግል በቀጥታ ለመጠየቅ ይረዳል እላለሁ ተባረኩ!!!
@lilugidami9657
@lilugidami9657 Ай бұрын
I am happy to hear you dr. I agree with the point you made, which is to fight the dark we the Christines have to live right at home and church. God bless you all.
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc Ай бұрын
ተባረክ የእግዚሀብሔር ሰው
@lideyatibebuasmare7183
@lideyatibebuasmare7183 Ай бұрын
ጌታ ይባርኩዎት ዶክተር ስዩም
@Sina_1-q6j
@Sina_1-q6j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት Dr.Siyum
@Mamite926
@Mamite926 Ай бұрын
Thanks for time. It’s eye opening. God bless you both.
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 Ай бұрын
TG, Doctor, geta abzto yebarkachu yewektun angebgabi guday selanesachu. Tsega na bereket kenante gar yehun. Geta Eyesus yerdan!
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ አስቸጋሪ ርእስ ላይ ጥሩ ማብራርያ ትምህርት ስጪ የሆነ መግለጫ ስለ ስጣችሁን። ትዕግስት ዘመንሽ ይባርክ ሁሌም ለህብረተስቡ የሚጠቅም እንግዳ ስለ ምታቀርቢልን ❤ ‭ሆሴዕ 4:6 NASV‬ [6] ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል። “ዕውቀትን ስለ ናቃችሁ፣ እኔም ካህናት እንዳትሆኑ ናቅኋችሁ፤ የአምላካችሁን ሕግ ስለ ረሳችሁ፣ እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ።
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ቃል ኃይል አለው።
@lemlemmetaferia93
@lemlemmetaferia93 23 күн бұрын
I learned a lot, God bless you both! Keep up fighting, Dr. we stand with you by prayer and with everything we can.
@MikiasChe-se9fr
@MikiasChe-se9fr Ай бұрын
የዛሬው ቃለመጠይቅ ይለያል። ደጋግሜ ነው ያየሁት.... ተባረኩ።
@nigatujore9839
@nigatujore9839 21 күн бұрын
God bless you! Dr. for telling the truth boldly in love. This is the time for the church to shine the light for the dark world.
@hewanjenks1239
@hewanjenks1239 27 күн бұрын
What a genius man may god bless you .. your amazing words can save a lot of people 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kusokom
@kusokom Ай бұрын
Be blessed with you families Dr Seyoum🙏🏽 Tigi you are more than relevant in this age and in the world we are in👏🏽
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Ай бұрын
ትግስትዬ . . . በጣም ጥሩ ቃለ መጠይቅ::
@meshaayano4859
@meshaayano4859 Ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ቲጂዬ ተባረኪ❤❤❤❤
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s Ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@user-es2yb4mw1o
@user-es2yb4mw1o Ай бұрын
Thank you Dr God bless you
@helenbrhane-kn6ry
@helenbrhane-kn6ry Ай бұрын
Selam nenante thank you so much betam telek temeheret new teyake alen kesente edemi bohala lejochachinen enasetemere I am from Canada saykedemun kufochun lemekdem
@sarareiter9942
@sarareiter9942 Ай бұрын
Amen Amen God Bless You More and More
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw 25 күн бұрын
Dr geta zemenihen yibarke tigiye Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselmelesse3839
@aselmelesse3839 12 күн бұрын
May God Bless You Both
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 29 күн бұрын
God bless you both!
@godislove5557
@godislove5557 27 күн бұрын
ተባረክ
@AntenehTilahun-jh5bs
@AntenehTilahun-jh5bs 26 күн бұрын
Betam calm yehonsh tikikilegna bota lay yalesh sew nesh TG’ye God bless you
@abesenya4618
@abesenya4618 29 күн бұрын
God bless you DR .
@gadisahayilu5689
@gadisahayilu5689 Ай бұрын
wow!! welcome back!
@aderamillo4576
@aderamillo4576 28 күн бұрын
EXCELLENT DILOGUE.
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 29 күн бұрын
Tebareku both of you 😊
@yodothegreat3127
@yodothegreat3127 Ай бұрын
Tebarek doctor ❤️🙏
@HirutTegegn
@HirutTegegn 21 күн бұрын
ዶክተር ለሰው እንዲገባ አርገህ ሰለፆታ ግነኙነት ቅድመ ዝግጅት የሚያሰፈለገው ነገር መሆኑን አና በትዳር ውሰጥ መደፈር አለ ያልከው ሀሳብ እኛ ሴቶች በብዙ ሀላፊነት ለተጫነበን ወንዶቸ [ባሎች]ቅድመዝገጅት እንድናደርግ ቢረዱን ሰሜታችንን ቢጠብቁ የጋራ ,ይሆናል እግዛብሄር ይባርክህ የብዙዎችን ትዳር ይፈውሳል ብዬ አሰባለሁ::ባጠቃላይ ኢንተርቪው ፈውሰ ነው ብዙጉዳዮችን ያሰሳል ቲጂ,ዘመንሽይባረክ
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 28 күн бұрын
ዶክተር እና እህት ትግስት እግዚአብሔር አብዞቶ ይባርካችሁ❤🙏
@AB-fm8hj
@AB-fm8hj 23 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ይእሮስን አይነት ያብዛልን
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 29 күн бұрын
ዶክተር ጌታ ይባረክ❤
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse Ай бұрын
amen egzihabiher bekalu yakimen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@kifledamite4577
@kifledamite4577 Ай бұрын
አንድ የእግዚአብሔር ሰው ስለ ግብረ-ሰዶም ምን ትላለህ ተብሎ በጋዜጠኛ ሲጠየቅ እንዲህ ብሎ መለሰ ይባላል"ለመኪናዬ ነዳጅ ስሞላ በጭስ መውጫው አላስገባም" ስለዚህ የጭስ መውጫን ለነዳጅ መጠቀም ወንድማችን እንዳለው ውንብድና ነው:: እርኩሰት ነው :: ኃጢአት ነው:: እነርሱ ነውር የሆነውን ድርጊታቸውን በአደባባይ ክብራችን ነው ብለው: መብት ካደረጉት : የእኛን ( የእግዚአብሔርን ) እውነት በአደባባይ የማንናገርበት ምንም ምክንያት የለም:: ይን ዝግጅት ያቀረቡ እህትና ወንድም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Ай бұрын
ዶ/ር እየተዋጋህ ስላለው ገድል ጌታ ይባርክህ ሆኖም በሀገራችን ሽርሙጥና አንደኛው ባህላችን ነዉ እንዲሁም የወንድ ሀገር ነውና በብዙ ከተሞች ሴሰኝነት( ሽርሙጥና) በአሥራዎቹ የሚጀመርበት ሀገር መሆኑን መርሣት የለብንም እንዲሁም በገጠሩም ጭምር ሴቶችን መድፈር የተለመደና መብት እንጂ በጥፋትነቱ የሚረዳው እጅግ ጥቂት ነዉ ። ስለዚህ በተለይ ወጣት ወንዶች ሴት ልጅ ማን ናት ? ምን ልዩነት አለን? እንዴት ልጠነቀቅላት ይገባል ብሎ ስሜቷን በመረዳት በተቀደስና በእግዚአብሔር ፍቅር ሊንከባከባት ይገባል እንዲሁም ሴቷ ወንድን እንደ ቃሉ ልታውቀው ይገባል እላለሁ ። በተጨማሪ ግብረስዶሞች ኃጢአት ብቻ ሣይሆን (creation disorder) ተፈጥሮን የተቃረነ ችግር ሲሆን በዚህ ችግር የተጠቁ ስዎች ወደ ማህበረስብ ለመቀላቀል ትልቁ ችግር የእኛ ማህበረስብ እጅግ ከባድ ነው ይህም ይመስለኛል ከገቡበት ችግር መውጫው ከባድ ስለሆነ የራሳቸው ህብረት በመመሥረት ችግሩ ሊያድግ ችሏል ሆኖም በጌታ ሁሉ ይቻላል ወንጌል የማይገዛው የለምና የጌታ ስም ብሩክ ይሁን።
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 Ай бұрын
My God bless you more both of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
አሜን
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Ай бұрын
GBU more and more
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g Ай бұрын
indet desyemilnow..tsega.yibzalih.doctor❤❤❤❤
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g Ай бұрын
Yidegamiln.betam.desyilal❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 29 күн бұрын
Abetu adnenen abetu tadgenen geta hoy telo na😢😢😢😢 Dr tebarek tebarek yhenen yesemachu hulu tenesu wede geta enchuh😢😢😢
@muludeboch13
@muludeboch13 29 күн бұрын
Ththat is why most of the woman they have cancer successful marriage can protect from cancer that means in the holy way living for their marriage according to the word of God those Who keep their bed in holy way I have a book which I wrote successful marriage can protect from cancer thank you so much for your discussion and very important for the future Generation really we appreciate Dr. God bless you and TG you are the woman of God using youTo be bright for next generation God bless you R❤❤❤ richly
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን በመፍራት እንድንኖር እርዳን።
@user-jx2io9dd8t
@user-jx2io9dd8t 14 күн бұрын
ተባርክ እንድንነቃ አድርገከናል ❤
@senaitajema3531
@senaitajema3531 Ай бұрын
ማቴዎስ 24:13--15 በዚያን ጌዜም መጨረሻው ይመጣል እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩስት በተቀደስችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባብው ያስተውል ዳንኤል 12: 8---13 ብዙዎች ምስቶታቸውን ይፊታሉ ስላም የላቸውም ያብዳሉ grace የላቸውም እንደ ስደሞች ። በሽተኛዎች ናቸው USA ውስጥ ሆስብታሉን የያዙ ጌታ እየሱስ ይድረስላቸው ኤፍታ ይበላቸዉ የአጋንንት ሥራ ነው ፀሎት ያስፊልጋቸዋል Dr & Tige God bless U , Jesus saves, I belong to Jesus!!!!!!!!!!!!!
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 27 күн бұрын
ሰላም!!ይኸ ዓይነቱ ግራ ዘመም፣ሰይጣናዊ፣የ6 6 6 የሰይጣን መንገደኞች፣ተከታዮች ከተለያዩ አምልኮዎች ጋር በተያያዘ መልኩ እየተስፋፋ ስለሚገኝ በተለያዩ መንገዶች(በበራሪ ጽሑፎች፣በየአብያተ ክርስቲያናቱ፣በመስጊዶች___)ቢተላለፍ መልካም ይሆናል እላለሁ።
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 Ай бұрын
Geta yasiben , yanikan hulachin kidusanin
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
ያለፍላጎት የሚደረግ ሴክስ ሁሉ የሚያስገድዱ ሁሉ ወንበዴዎች ናቸው ደፋሪዎች !!! ባልም ቢሆን አይችልም መድፈር !!!!!!!!!1😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutterefe6281
@hirutterefe6281 26 күн бұрын
Geta Eyesus be demu yshefinh berta
@BirtukanMuse
@BirtukanMuse Ай бұрын
doctor egzihabiher kante gar new berta
@jaalodaa8998
@jaalodaa8998 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ የሚሰጣቸው ትምህርቶች ምንም አይመቹኝም በጣም የረብሻለ ባይሆን መፍትሄውን ብቻ መናገር
@lovemesi435
@lovemesi435 Ай бұрын
??? What do you mean?
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Ай бұрын
ገብቶሻል
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Ай бұрын
@@lovemesi435 የማያቁትን እያሳወቀ ነው እንደውም መፍትሄ ሳይሆን
@BrehaneMazere
@BrehaneMazere Ай бұрын
elbetelgirma 7612 hager lemadan new dr Seyume Yemilfaw leyesemula mist agbeto geberesedom yehone amagne yehone sew enedal taweqiyalesh selezih temeheretu yemechesh ayerebeshesh
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Ай бұрын
@@BrehaneMazere አንተ ከተመቸ ይመቸን እኔ አልተመቸኝም ማለት መብቴ መሰለኝ
@user-wk2fe3zp1d
@user-wk2fe3zp1d Ай бұрын
አሜን
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН