ፊትህ እንደ ፀሀይ | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot E.U.C | Live Worship |

  Рет қаралды 502,706

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

9 ай бұрын

ፊትህ እንደ ፀሀይ | Tamagn Muluneh Mezmur | ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Halwot Emmanuel United Church | Live Worship | #2023

Пікірлер: 271
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 4 ай бұрын
Today I gave my life to Jesus while listening to this song. I am saved, AMEN! God bless whoever is watching this video!
@chalawiseman580
@chalawiseman580 4 ай бұрын
Congratulations! I am so happy for you. Jesus saves! Enjoy Jesus and have a fellowship with the followers of Christ. I also suggest you read the bible, pray, and fellowship with the Holy Spirit daily. Wowww! So amazing!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 ай бұрын
You made good decision my dear Jesus is love , Jesus is the only way to heaven , and I encourage you to read the Bible and pray also join the nearest church to meet the baby of Christ. I’m so happy for you.
@WardehJariri
@WardehJariri 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 3 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን ከፍበል በዙፋንህ ላይ እንደዚሀ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር እነድንሰማ የረዳህን ወንድሜ ጌታ እግዚአብሄር በእጥፍ ይባርክህ ሁሌ ባንተ መዝሙር እንደተፈወስኩ ነው ጌታ እየሱስ ከፍ በል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn 8 ай бұрын
ግርማህ የደመቀ ሞገስህ ልዪ ነው እግርህ ስር ወድቂ እሰግድልሃለሁ ሚስኪን ሆንክ መተህ ሚስኪኑን ያከበርክ ድሃ ሆነክ መተህ ደሃውን ያበለጸክ በደዊ ተመተክ ህመሙን የፈወስክ ሃጥያትን ለብሰክ ሃጥያንን ያነጻህ ድል ነስተህ በሃይልክ ባለ ድል ያረከኝ አንተ አትጠገብም እየሱሰ ተመስገን
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
በእውነት የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእጥፍ ,በእጥፍ ይባርክህ ,በእጥፍ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ። መዝሙሩ እኮ በፊት ሰምተነዋል ግን በእውነተኛ መንፈስ እግዚአብሔር በመፍራትና በታላቅ ፍቅር ሲዘመር ነፍስን ይገዛል,ልብና አጥንቶች ያቀልጣል ። እኔ በበኩሌ ነፍስ አልቀረልኝም ለረጂም ግዜ በቀን በቀን ነው የምሰማው ,የማመልክበት በተረጋጋ መንፈስ በአማረ በጣፈጠ ድምፅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንድንናፍቅ, እንድ ረሐብና እንድንጣበቅ የሚያድርግ ትልቅ የአምልኮ ፀጋና መሰጠት ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ስለሆነ ክብሩንም ምሰጋው ለታላቁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጁ ለዘላለም ይሁንለት !!! ወንድሜ አንተ ግን ከእግዚአብሔር መሰዊያ በዘመንህ ሁሉ እንዲሆንልህ ተመኘሁልህ ደግሞም ተራብኩል አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ጌታ እግዚአብሔር የሚፈሩት ,የሚያከብሩት & የሚወዱትን ለዘላለም ያከብራል በብዙ , በብዙ ተባረክ 😇😇😇😇 እንወድሃለን ,እናከብርሃለን❤❤❤😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤ የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ ለልጁ ለአንተ እንዲህ ይላል !! 8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። 9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
5 በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i 3 ай бұрын
አንደበት ሁሉ ለጌታ ይዘምር አሜን
@simegneshetu4052
@simegneshetu4052 9 күн бұрын
በእውነት ይህ ባንተ ላይ ያለው መንፈስ በሌሎች ዘማሪያን ላይ እንድፈስ ፀሎቴ ነው።ጌታ አሁንም አብዝቶ መንፈሱን ያፍስስብህ ።ተባርከሀል !!!!የቀናብህ ያ ክፉ ጠላት ዲያብሎስ የወደቀ ይሁን!!በየሱስ ስም አሜን ።!!!!!!
@etalemtamrat
@etalemtamrat Ай бұрын
❤Amen❤❤❤ ❤Halelujha❤
@demereweyob9418
@demereweyob9418 8 ай бұрын
ነብሴ የተጠማችው እንደዚ አይነት ውሰጥን የሚነካ ከፈጣሪ በቀጥታ የሚያገናኝ በመንፈሰ ቅዱሰ የሚያረሰርሰ የአምልኮ መዝር ነበር የነብሴን ጥያቄ በእጥፍ ተመልሶአል በእንባ ነው የሰማውት ዘመንህ ይባረክ አንተ ዝም ብለህ ዘምር
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 8 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅ ባንተ እያለፈ የሚባርከንን ጌታ ክብር ይሁንለት ዘመንክ ይባረክ እንወድሀለን ደግሞ በዝማሬ ወንጌልንም ሰብከሀል ዋናውን
@mintesinotmisganaw8079
@mintesinotmisganaw8079 8 ай бұрын
😊
@berketafework423
@berketafework423 8 ай бұрын
​l0l00
@user-ep4bq8xg1y
@user-ep4bq8xg1y 8 ай бұрын
​@@mintesinotmisganaw807924:18
@user-ep4bq8xg1y
@user-ep4bq8xg1y 8 ай бұрын
Tebark
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 8 ай бұрын
@@user-ep4bq8xg1y አሜን
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 3 ай бұрын
እግዛብሄር መርጦሀልና ምሰጋና ለሱ ይሁን!!!
@sebeleroba7959
@sebeleroba7959 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በበለጠ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ
@Pit-rz8by
@Pit-rz8by 6 ай бұрын
ተባርከሃል በየእለቱ እኛም በጌታ መገኘት እያረሰረሰን ለመንፈሱ ክብር ይሁን የምልህ የለም በዘመናችን ያለህ በገና ደርዳሪ ይጨመርልህ ከከፍታህ አትውረድ ❤❤
@tekaligntorora4737
@tekaligntorora4737 6 ай бұрын
ደስ የሚል ድምጽ+ ግልጽ የሆነ የቃላት አጣጣል+ መንፈስን የሚያነቃቃ መዝሙር፡፡ ዘመንህ ይባረክ!
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 ай бұрын
ተባረክ❤
@amazinggrace4487
@amazinggrace4487 2 ай бұрын
God bless you my gracious brother
@genetbiru760
@genetbiru760 2 ай бұрын
Elelelelelelelel Elelelelelelelel Elelelelelelelel…: Be bless more and more 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏 AMEN 🙏
@tsegenetgetachew193
@tsegenetgetachew193 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ ❤❤
@fithunlulu
@fithunlulu 8 ай бұрын
በዘላለም ኪዳን ለዘላለም ካህን የሆነው ጌታችን እየሱስ ይባረክ
@gediongebre
@gediongebre 8 ай бұрын
አንተ ብሩክ ሰው ዘመንህ ይባረክ ዝምብለህ ዘምር በዝማሬህ ሰማያት ተከፍተው የጌታን ድምጽ መስማት ሆኖልናል።
@etagegnehubekele6512
@etagegnehubekele6512 8 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስዬ ብትወራ ብትመሰገን ብትደነቅ የማትሰለች የኔ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ❤
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 8 ай бұрын
Tbareku
@tedlayelega3658
@tedlayelega3658 9 ай бұрын
መባረክን የሚያውቅ አምላክ ይባርክህ
@mihertmarkos
@mihertmarkos 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተሜ በጣም ይመቻኛል መዝሙርህ ሁሉ ፀጋውን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙇
@nebulasfun7146
@nebulasfun7146 8 ай бұрын
በጣም የሚደንቅ አምልኮ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤
@user-ip1tr8pp8c
@user-ip1tr8pp8c 8 ай бұрын
ከአረካህ ከአስደሰተህ ምስጋናዬን ከወደድከው ጌታዬ ሆይ በየለቱ ለስምህ ክብር ይሁንለት🙏
@tigisttsegaye9560
@tigisttsegaye9560 8 ай бұрын
ሳልወድህ የወደድከኝ ሳልመርጥህ የመረጥከኝ በምህረትህ የተቀበልከኝ ምስጋና ከዚህ በላይ ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
ከተዘመረ በመንፈሰ ቅዱሰ ተነክቶ እንደዚ መዘመር እየተደነኩ ነዉ የምሰማዉ ተባረክ።
@user-ew6qp6sk6o
@user-ew6qp6sk6o 4 ай бұрын
ተስፋዬ ጋቢሶ 💜🛐💜🛐💜🛐🙏🙏🙏🙏 እምወደው ዘማሪ 💜💜💜🛐🛐
@berhanu-d3x
@berhanu-d3x 5 күн бұрын
Really a great decission in your life ,congrat,keep it up stick to Him,Jesus is OUR LORD!
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 8 ай бұрын
ማን ይባላል ይሄ ዘማሪ? ጌታ ይባርከው። በዚህም ዘመን እንዲህ ዓይነት ዘማሪ አላየሁም።
@sineworkamareshiferaw5555
@sineworkamareshiferaw5555 7 ай бұрын
His name is Tamagn Muluneh
@NigatuSasiga
@NigatuSasiga 2 ай бұрын
Tamagn mulunehi
@wubalemtasifaye3450
@wubalemtasifaye3450 8 ай бұрын
Amen tebareki geta egzabiher yebarike betam tebarekalew essay essay essay essay essay essay essay essay essay Hale and amen amen amen amen amen amen 🙏💯🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tsegayemesfin1518
@tsegayemesfin1518 Ай бұрын
Geta abzito yibarkh ,Zamanun yamiwaj mazmur nw
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 Ай бұрын
Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate beruke leberket hune dinke yemelakit zema nw ante setotachen nehe lemelemeleg 🙏 ❤
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 8 ай бұрын
Endenante ayenetu asmelaki yibzalen menfse yemeyades amlko geta yibarek tame zemenh yetebareke yihun enwodekalen ❤❤
@Jesus_is_Lord_Ever
@Jesus_is_Lord_Ever 9 ай бұрын
Praise our GOD!!! You are not only a singer you are a good preacher of the Gospel. GOD Bless you.
@user-vb6oy2me3b
@user-vb6oy2me3b 6 ай бұрын
2 weeks ያለማቋረጥ እየሰማውህ ነው 👏
@melkamucherkos1076
@melkamucherkos1076 8 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ❤
@user-wq4zs9dc1h
@user-wq4zs9dc1h 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜንተባረክ
@tube4545
@tube4545 3 ай бұрын
ምን አይነት ቅባት ነው ተባረክ
@redugela4161
@redugela4161 8 ай бұрын
Ellllll be ameko yetrabkugn negn be gata ufff kemayemchu huntahocha aletmlsu teyakahocha anten metgate temarku tegesetn eeeee🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤god is Lord ❤❤❤❤❤
@ufaysagensa2857
@ufaysagensa2857 2 ай бұрын
Praise be to the Mighty Lord Jesus Christ!
@user-gr7it8xv2g
@user-gr7it8xv2g 13 күн бұрын
Wow tsegayibzalih
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 7 ай бұрын
አቤት አቤት ጌታዬ መቼም የማያልቅብ ስለሆንክ ነፍሳችንን የሚያሳርፉ ወጣት ዘማሪያንሰጠኸን። አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግህን ሁሉ ይስጥህ ብርክርክ በልልኝ።
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
Amen amen keber legeta yun zamekek yebark🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-hx6oq2pb7b
@user-hx6oq2pb7b 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah EllllllllllllE Glory to God tebareku barukat
@ayyu1533
@ayyu1533 7 ай бұрын
Brother Tamagn , a blessing for this generation and the next generation! Keep on singing his goodness !!! Stat blessed 🙌
@therighteouslife790
@therighteouslife790 7 ай бұрын
May God blless you brother more and more ❤❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
የማይጠገብ መዝሙር ተባረክ
@sintayewbadasa7358
@sintayewbadasa7358 7 ай бұрын
....ha ha haa haa ha Ha haa ha! Duruu...ru..ruuu...ruu... Parara...raa..ra...pararaaraaa.. እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ❤❤❤
@hanahhana2519
@hanahhana2519 8 ай бұрын
ተሜ ጌታ ስለአንተ ይበራክ🙏🙏🙏
@blessing7936
@blessing7936 9 ай бұрын
Ellllellllllelllllllelllllll Tebareku !!!! Eyesus Yimetal !!!! 👏👏👏👏
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ኢየሱስዬ ተባረክልኝ❤❤❤
@woinishetbizuneh6705
@woinishetbizuneh6705 8 ай бұрын
I love this church if I live in Ethiopia this will be my church. Tebareku I love the teachings and the worship.
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 4 ай бұрын
Same here, Sis!! I actually had a chance to go there n my experience was beyond words . You literally feel the Holy Spirit working in that church. It’s my church now, I don’t miss the services on every Tue n Thur sometimes Sundays as well. I believe God himself gave me this church All I’m saying is you still can be a part of it watching the sermons n services online. God’s working in diff ways!! Stay Blessed❤️🙏🏾
@yohannesfeyissa4461
@yohannesfeyissa4461 7 ай бұрын
That is powerful worship, I can sense the sprit of the Lord! Bless you brother 🙏 We need people like you in this challenging time🙏
@wongelyoh
@wongelyoh 8 ай бұрын
I can't stop hearing this worship and worshiping together ! God Bless you brother! Its aroma like hot baked bread.
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 8 ай бұрын
ተባረክ
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
Egziabeher Abzeto Ybarkeh
@Awake.726
@Awake.726 8 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልል አሜን አሜን!!!!!!!!
@bizuneshtesefaye3345
@bizuneshtesefaye3345 7 ай бұрын
Wowwwwwww Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Hallelujah Elelellllllll Elelellllllll Elelellllllll Hallelujah kiber mesigen le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Burke Tebarekiiiii zemanik yelemalem Hulachume Tebarekuuuu Tebarekuuuu ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉❤❤❤
@grillfirehouse
@grillfirehouse 9 ай бұрын
zmaren yalasatan esu yetebareke yihun
@BetelhemMengestu-td2os
@BetelhemMengestu-td2os 8 ай бұрын
ye Tsegawu Balebet Mendes Kidus Yibarek Wendeme Antem Tsega Yibzaleh Yezemerkewu Be Antem Be Tewledum Lay Akale Yiyaz Yifetsem .Ende Ante Nektewu Yemiyasneku Yibzulilen Biruk Neh.
@girumzenebe206
@girumzenebe206 8 ай бұрын
Lben arasarskaw ww tabarek
@ayelehuka592
@ayelehuka592 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንንንን ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ፤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ ታሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፤ ጸጋውን ያብዛልህ። 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@genetbekele515
@genetbekele515 8 ай бұрын
ተባረክልን
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 8 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙌hallelujah 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 8 ай бұрын
Amen, wendeme lezelealeme tebareke
@eliashailu3512
@eliashailu3512 3 ай бұрын
God bless you br
@Alazarasmamaw
@Alazarasmamaw 9 ай бұрын
ደስ የሚል መንፈስ አለበት ❤ ተባረክ
@user-ci2gs9po1r
@user-ci2gs9po1r 7 ай бұрын
Ameen ከአረካህ ከአስደሰተህ ምስጋናዬን ከወደድከው ጌታዬ ሆይ በየለቱ ለስምህ ክብር ይሁንለት
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 2 ай бұрын
Ameen
@abayneshassefa4928
@abayneshassefa4928 6 ай бұрын
Amen and Bereket
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 8 ай бұрын
የዘላለም አምላክ ለዘላለም ይባርክህ
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 8 ай бұрын
ተባረክክክክክክክክ ወንድሜ።
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 9 ай бұрын
Eleleleleelelelelelelelele May God of Abraham bless you more than this!!!!
@asteralemayehu8094
@asteralemayehu8094 3 ай бұрын
❤Amennnnnnnnnnnn❤
@asterlebene9946
@asterlebene9946 9 ай бұрын
ellllllll AMEN AMEN ❤❤❤❤
@user-br8nt3oh1v
@user-br8nt3oh1v 4 ай бұрын
Geta tegahun yabezalk tebarek
@user-bp8ti6qj1s
@user-bp8ti6qj1s 5 ай бұрын
Uuuuu geta eyesus yebarek abezeto tsegawu yebezaleh
@abayneshassefa4928
@abayneshassefa4928 6 ай бұрын
So Cool!!!!"!!!!!💓55💓💓😢
@kibredesta7145
@kibredesta7145 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል..........
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 9 ай бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾God bless you Tamagn my brother in Christ
@mahletdaniel6700
@mahletdaniel6700 7 ай бұрын
I can’t stop listening
@genetdesta2403
@genetdesta2403 8 ай бұрын
Samiche Alitagibi yalkuti mezumr naw ba Ewnati taberku ❤❤❤❤❤❤
@fevenmebrahtu2959
@fevenmebrahtu2959 9 ай бұрын
Oh may lord bless you my bro may the sprit of God rain like thiers more blessings
@endrisseid9934
@endrisseid9934 8 ай бұрын
Yechankayen shekim getaye wesdotat
@roman9500
@roman9500 7 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Yananshe
@Yananshe 8 ай бұрын
Batme yamegerme amelko❤❤❤
@musiehabte6871
@musiehabte6871 8 ай бұрын
God bless you
@megersarobsan4777
@megersarobsan4777 8 ай бұрын
waaqayyo dabalee daddabalee barakee haa eebbisu
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AshuAshe-py5dw
@AshuAshe-py5dw 19 күн бұрын
Amen
@user-bg1bj5kt5m
@user-bg1bj5kt5m 4 ай бұрын
Amen tebarku ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob1vr3ol5c
@user-ob1vr3ol5c 5 ай бұрын
God bless you and yours every thing 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 8 ай бұрын
አምላክ ሰሙ ይባረክ❤❤❤❤ አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሰለ ታላቁ ቃልህ አመሰግናለሁ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@tsegayetolossa-ph7df
@tsegayetolossa-ph7df 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክ አሜን
@nahomalazar4932
@nahomalazar4932 8 ай бұрын
Wawww Amen amen kbri leyesus
@abayneshassefa4928
@abayneshassefa4928 6 ай бұрын
Silent Night
@tesfatsiontessema3843
@tesfatsiontessema3843 8 ай бұрын
የኣባቴ ልጅ ውድድድድድድ ነው የማረግህ በቃ ምን ልበል እውነት ይበልጥ ኣባቴን ወደድኩት ከዚህ በላይ እጠብቅሃለው ተባረህ
@dangatube2516
@dangatube2516 8 ай бұрын
Yetabarake zamari! God bless u more 😘
@user-dj9xp7td6r
@user-dj9xp7td6r 8 ай бұрын
❤❤ Tebrk
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 7 ай бұрын
ስላተ እ/ር ይመስገን 🙏🙏
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 452 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
ከቦኝ የለም ወይ | የአምልኮ መሪ አስቴር ግርማ  |   EEC Ottawa Live streaming  Service
28:15
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 135 М.
#Gospel #Singer Tamagn Muluneh #Liveworship @#JCPCHURCH
21:45
JCP CHURCH
Рет қаралды 316 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 4,8 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 108 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 8 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 607 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 348 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 948 М.