No video

📌አትክልቶችን ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ ለማስቀመጥ ❗️Ethiopian food❗️ keep vegetables fresh for long time

  Рет қаралды 22,073

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #keepvegetablelongtime #habeshafood #ebs

Пікірлер: 92
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ተከታታዮቼ ጠቃሚ የሆነ ቪዲዮ ተጋበዙልኝ ስትጠቀልሉ ጋዜጣ ቢሆን የበለጠ ይመረጣል አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ደግፉኝ ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hirutabebe156
@hirutabebe156 Жыл бұрын
ከፍሪጅ ዎጭ መቀመጥ ይችላል ፍሪጅ ከሌለን ቤትዬ?
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የቤቶዬ በጣም ጠቃሚ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለን ላይክ ሼር🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሉላይዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
ቤቷዬ ቆንጆ በጣም ምርጥ ዘዴ ነው እውነት ነው አትክልቶችን አጥበን እና ከትፈን በረዶ ቤት ለረጅም ግዜ ይቀመጥልናል ለብዙ ግዜ ይንገለገልበታለን አንቺ ደሞ ያሳየሽን መንገድ በጣም ምርጥ ዘዴ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@emukal
@emukal 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለዚህ ቤት እህት በጣም አሪፍ መላ ነው ትክክል ነሽ ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሹ ማቆዬት ይቻላል ኑሮ በዘዴ ይባሌለ ጎበዝ ጀግና ነሽ ቀጥይበት እህት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሙዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hanagirma-iw8mh
@hanagirma-iw8mh Жыл бұрын
እህት እናመሰግናለን ። ለኑሮ ጠቃሚ የሆነ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽኖ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሀንዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 жыл бұрын
የቤቷዬ የሰላም ላቺ ይሁን ዉዴ ዋዉ በጣም ምርጥ ዘዴ ነዉ ሳይበላሹ ፍረሽ ሆነዉ ይቆይያሉ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽንል 😍👍👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የመንዝዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@misletibebu872
@misletibebu872 7 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ምስለዬ አሜን አብሮ ይባርከን🙏🥰❤
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን 😍🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የሀገሬ ጀግና ጎበዝ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መውደድዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ወዴ ነወ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@lorensomehari655
@lorensomehari655 Жыл бұрын
Thank you sister God bless you and your loved family. I learn lot from you.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሎሬንሶ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@hosyhaile8348
@hosyhaile8348 Жыл бұрын
Idem❤️😁❤️
@hermelatadesse452
@hermelatadesse452 2 жыл бұрын
Betam Gobez!🤩
@etalemtamrat
@etalemtamrat Жыл бұрын
Nice Tip Thank You Very Much
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፂዮንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@selina12166tesfaye
@selina12166tesfaye 2 жыл бұрын
Betty betam gobez berchi
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Impressive, thank you for sharing 🙏🏻
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ናዝሬትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺልን እናታችን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@lenaseenatamaryamnatfather1993
@lenaseenatamaryamnatfather1993 2 жыл бұрын
ቤቲየ በርች ጥሩ ዘዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Ethioenate
@Ethioenate 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቲሻ በርቺሊን🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቤትዬዬ እነመሰገናል የኔ በለሙያ ላይክ ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኑርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ameleworkazeze4040
@ameleworkazeze4040 2 жыл бұрын
Ziplock endewich ezi aygegnm Hager west balew betmekri turu new tebareki
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አመለወርቅዬ አሜን በጣም አመሰግናለሁ እሺ 🙏😍❤️
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እስኪ ፍራፍሬዎችንም አሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤️
@mimiasfaw6724
@mimiasfaw6724 11 ай бұрын
ተባረኪ ቤቶዬ 🙏🙏👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ሚሚዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🙏🙏🙏❤🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@yodit422
@yodit422 Жыл бұрын
Betam betam wdddddd new madergsh
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዮዲትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ወድሻለሁ ብርታቶቼ ናችሁ🙏😍❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Betye konjo neger new yasayeshen enamesegenalen 🙏👌👍💗
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ የእኔ ውድ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@user-oj2tm7pm1s
@user-oj2tm7pm1s Жыл бұрын
ሰላም አህታች አደንቅሻለሁ በርችልኝ ግን አንድ መረጃ ግን እንድትሰጭኝ ነበረ ዚፕ ሊክ ያልሸው ላሰቲክ ሀገር ቤት የት እንደገዛሸው በትጠቁሚኝ እባክሸ አመሰግናለሁ በርችልኝ።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የአብስራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚፕ ሎክ እኔ ሰው ነው የሰጠኝ እስቲ ሸዋ ኦልማርት ካለ ተመልከቺ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
Thank you so much.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@samuelsahlu
@samuelsahlu 6 ай бұрын
ድንችስ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ሳሙኤል ሰላምህ ይብዛልኝ ድንች እኛ ክፍት ማጥለያ ፕላስቲክ ላይ አርገን ካስቀመጥነው ከሀያ እስከ ወር ምንም ሳይሆን ይቀመጣል ደረቅ ላስቲክ ፌስታል ላይም ይቀመጣል እንዲሁም ተልጦ በምትፈልገው ሳይዝ ቆራርጠህ በፍሪጅ ሰሀኖች አርገህ ውሀ ጨምረህ አንድ አስርቀን ይቀመጣል🙏🥰❤
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
የቤቷ ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ ቲማቲም ፍሪጅ ውስጥ በፍጹም አይቀመጡም።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ተቋምዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ቲማቲም ፍሪጅ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ይቀመጣል በተግባርም አሁንም አስቀምጠናል ሞክረሽ ማየት ነው ተጠቃሚ ነው የምትሆኚው ሙዝ ነው ፍሪጅ ውስጥ የማይቀመጠው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
እህቴ ቤተልሄም ውጭ ሀገር (. ነጭ ሽንኩርት ! ቀይ ሽንኩርት ! ዝንጅብል ! ድንች ! ስኳር ድንች ! ሳይላጡ )! ቲማቲም በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ አይገቡም። ሳትልጭ እንዳለ ንፋስ ያለበት ቦታ በወንፊት ነገር ማስቀመጥ ነው። ❤😂
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ቲማቲምስ እንዴት ነው መቀመጥ ያለበት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ራሔልዬ በጣም አመሰግናለሁ አሳይቻለሁ በዕቃ ያለውን እዬው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ፒኑን ላኪልኝ አጣሁት
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
@@rahelabebe7026 kzfaq.info/get/bejne/pbmFicposreneWw.html በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰
@SelamSelam-de8xm
@SelamSelam-de8xm 4 ай бұрын
ሚቀመጠው ፍሪጅ ውስጥ ነው ወይንስ ውጭ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሰላምዬ አዎ ፍሪጅ ነው ውጪማ ከሆነ ይበላሻል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 2 жыл бұрын
ወደድኩሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋንቱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@fikrtdechasa4584
@fikrtdechasa4584 2 жыл бұрын
Ziplocker yet new ymishtew betye
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ዚፐሎክ ድንገት ኦልማርት ወይም ሸዋ ከተገኘ ካልተገኘም በኖርማል ላስቲክ ማሸጊያ የሚሆነው በሱም መጠቀም ይቻላል🙏😍❤
@wngwa1080
@wngwa1080 Жыл бұрын
ስትናገሪ ሊሰማነኝ ያልቻለው በረዶ ቤት ነዉ ያልሽዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው በረዶ ቤት አይደለም ኖርማል ማቀዝቀዣው ውስጥ 🙏😍❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእህታችንእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆአዘገጃጀትነውሽርያደርግሽንእናመስግናለንክልብ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከድጃዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 4 ай бұрын
ሰላም እህት የፐሰትሽም አመት ቢሆነውም ዛሬ ማየቴ ነው እኔ የምጠይቅሽ ምንም አይሆንም ፊሪጅ ሳይገባ ሙቃት አካባቢ ላለ ሰው ለምሳሌ ናዝሬት ሞቃታማ ስፍራ ነው ስራሽ ደስ ስላለኝ ሰብስክራይብ ወዲያው አድርጌሻለው🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቶሎ ስላልመለስኩ ይቅርታ ፍሪጅ ቢቀመጥ ቸመራጭ ነው ውጪ ካደረግሽው ያው ቶሎ ይበላሻል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@aseworku4650
@aseworku4650 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንመሰግናለን ሁሉንም በረዶቤት ነውየምናሰቀምጠው?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አሴ እኔም ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ በረዶ ቤት ሳይሆን እታች ከበረዶ ቤት ውጪ 🙏🥰❤
@yodittilahun5529
@yodittilahun5529 2 жыл бұрын
ዚፕ ሎክ የት እናገኛለን
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮዲትዬ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ማንኛውም ፕላስቲክ ይሆናል የማሸጊያውም መሆን ይችላል 🙏🥰❤
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ ከሆንሽ ሸዋ ወይም quens ሱፐር ማርኬት በርግጠኝነት ታገኛለሽ
@yeneneshbekele8239
@yeneneshbekele8239 2 жыл бұрын
Barche batambatam konjo now!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የኔነሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@romansurafel6014
@romansurafel6014 Жыл бұрын
ቤቲዋማሽጌያውየትየገኛል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሮማንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እዚህ ያለበትን አላወቅኩም እኔ ሰው ነው ያመጣልኝ ከሰማሁ ነግርሻለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@misrakbeyene9993
@misrakbeyene9993 2 жыл бұрын
How about people who doesn't have a fridge? To cover all 👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ምስራቅዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@tsegafikre7449
@tsegafikre7449 2 жыл бұрын
Where can we find Zip lock?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፀጋዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ማንኛውም የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠቀም ትችያለሽ🙏🥰❤
@amybefikadu5734
@amybefikadu5734 2 жыл бұрын
BERDO BET NAW YEMENASIKIMETWU
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኤሚዬ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በረዶ ቤት አይደለም ከታች ያለው ውስጥ ነው የምናስቀምጠው🙏😍❤️
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 8 М.
Keep Vegetables Fresh for a Long Time | Produce Storage Tips
16:46
Daisy Creek Farms with Jag Singh
Рет қаралды 151 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 65 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
Ethiopian food-kosta የቆስጣ አጠባበስ(አሰራር)
10:50
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН