ተለቀቀ!ከዝነኞች ጀርባ!አነጋጋሪው ፕሮግራም ሊጀመር ነው!

  Рет қаралды 92,348

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝነኞች አኗኗር ከብዙዎች በጥቂቱ በቅርብ ቀን በማራኪ ወግ ብቻ!

Пікірлер: 100
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
በእርግጠኝነት አትርፋችሁ የምትዝናኑበት በዓይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም! ሼር እናድርገው ሁላችንም!!!
@reemkecho8422
@reemkecho8422 Жыл бұрын
በርታ እስቲ እናያቸዋለን ግን እከ ሚሉትን ብሽቅ ግን ቀድመክ እንዳታሳየን 😏😏
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Nice show 👌 good job my brother 👏 🙏🙏🙏💚💛❤👍💖
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ እጅግ ግሩም አቀራረብ ነው እጥር ምጥን ያለ ለማለት ያሳሳል አይጠገብም ቀጥሉበት።🙏🙏🙏💐
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ Жыл бұрын
እውነትም ለየት ያለ ነው በአገራችን የመጀመሪያው ነው አንዴ ከጀመርክ በዋላ እንዳታቋርጠው ብዙ ቻሌንጅ አለው መዘጋጀት ቻሌንጁን በርትተክ ማለፍ አለብክ።
@ebbaftube
@ebbaftube Жыл бұрын
ጊዚሽ በሁለቱም ሁሉን አሟልቻለሁ። ታዋቂዎቹንም ለማየት በጉጉት እየጠበቅን ነው። አንተም ቢያንስ አንዱን ሰብ አድርግ። ኤባፍ የአምስት ዓመት ልጅ ስትሆን መቀመጥ፣ መቆም፣ መራመድ፣ መናገር የማትችል የአንተንና የሌሎች ደጋግ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን እንዲሁም የመላውን መልካም ሰዎች እርዳታ የሚትፈልግ ልጅ ነች። በሰብ፣ በላይክ እና በሼር በመደገፍም መርዳት ይቻላል።
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Eshi wendme
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የዘኸው የመጣኸው እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን እኛም ብዙ እንማርበታለን የሃገራችን ታላላቅ ሰዎችና ስራዎቻቼውን እንዲሁም አኖኖራቼውን እናያለን እናመሰግናለን ግዛቼው ❤🙏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you! Share
@yesitsme8948
@yesitsme8948 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሾው ነው👏 አይዞአችሁ በርቱ👐🙏
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Жыл бұрын
Can't wait really Amazing 👏
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ወድማችን 👏👏👏
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Жыл бұрын
ግዝሽ በጉጉት እንጠብቅሃለን ስወድህ። ሼር እያደረግን እንጠብቀው ወዳጆች።
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
@ ግዝሺ ምርጥ ነወ አዲስ ጅማሬ 👌 ያልተደጋገመ በረታ ጥሩ ውጤት እንደሚሆን አገምታለሁ መልካም ስራ 👍🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሰራዊት ❤❤💝💝
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
ብዙ እንማርለን ብየ አስባለሁ
@hiwotadonye9322
@hiwotadonye9322 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣ 🙏🙏🙏
@yemarlij5848
@yemarlij5848 Жыл бұрын
We are waiting
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Жыл бұрын
እንጠብቃለን ግዝሽ መልካም እድል
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው💚💛❤💕🌺🙏
@merafe_skyslasher6709
@merafe_skyslasher6709 Жыл бұрын
Welcome back 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@abatofficial
@abatofficial Жыл бұрын
ግዞ ማራኪ በርታልን🥰🥰🥰🥰💪
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
ልቀቅልን ቶሎ ቶሎ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ግዞ ማራኪዬ በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ❤❤❤❤👏👏👏👏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you,!! ለሌሎች ሼር እናድርገው!
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s Жыл бұрын
ይሂ ጋዜጠኛ አለዴ በእውነት ስላየሁት ድስ ብሎኛል❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሰርሽ 💝ምርጥዬው አንደኛው 💝ዉበት እስካሁን ፐ ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ጊዜ የሰይፉን ውሎም አሳየን እከየ ስወድሕ ያሣለፈውን በኩራት የሚናገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። የፓስተር ዳዊት በጉጉት እየጠበቅን ነው ፈጠን አርገው
@user-if8vx3xw3s
@user-if8vx3xw3s Жыл бұрын
💚
@tube1904
@tube1904 Жыл бұрын
ይችን ኮሜንት ያነበባችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
Very interesting ❤💃💃
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
እረ ቱለ ልቀቅልን
@fandccell1717
@fandccell1717 Жыл бұрын
Wawwwwww
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
በርታልን❤🙏
@dhodha7432
@dhodha7432 Жыл бұрын
can't wait really
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Coming tuesday
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰👍👍👍👍በእዉነት ኢትዬጵዮነት ኩራትነው ሠላሟንይመልስልን
@yoye
@yoye Жыл бұрын
😍😍😍
@raheldemisse2130
@raheldemisse2130 Жыл бұрын
ደስ ሲል ብጉጉተ ነው dstv ላይ ብቻ lel nber
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
አሁን በቅርቡ በዚሁ ዩቲዩብ!ሰብስክራይብና ሼር!
@radetworku592
@radetworku592 Жыл бұрын
wow Nice
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ግዞ ዌል ወንድሜ በጣም በጉጉት እያጠበኩ ነው
@sadanuru7191
@sadanuru7191 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው ይለቀቅ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you,!! ለሌሎች ሼር እናድርገው!
@terrywako5647
@terrywako5647 Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል አምላኪ ለሀገሪ አርቲስቱች እንዲ ያማር እና የተዋበ ኑሮ ይስጣቸው የስራዊት አድናቂ ነኝ ከነ መላው ቤተስብህ ምችት ስልት ይበልህ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ምርጥፕሮግራምነው💚💚💚😘😘🙏
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን አሪፍ ስራ ነው
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
ዋናው መውደቅህ አደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው !ማጎንበስ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው!ማዘንህ አደለም እንደገና መሳቅህ ነው!ቀን ሲያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ!ለጊዜው እንጅ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው።
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you so much
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
አቦ ይመችህ
@amansew
@amansew Жыл бұрын
i can't wait gize👍👍👍
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you broye!!! Share Share
@amansew
@amansew Жыл бұрын
Don't worry bro even i shared ur last time video i did it also now i stand with you👍👍👍👍
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
@@amansew i know bro,share also for friends bro
@2010bolte
@2010bolte Жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ በጣም ያስጠላኛል። እንዲሁ ሳይሆን በምክንያት። ባንድ ወቅት ቀነኒሳን አብሬው ፎቶ ለመነሳት አስፈቅጄው አብረን ፎቶ ተነሳን፤ በዚያን ሰኃት አራዊት ፍቅሬ እንዴት እንደገላመጠኝ! ንቀቱ... አይጣል ነበር። ያኔ፣ በወያኔ ጊዜ። አስመሳይ።
@tena9047
@tena9047 Жыл бұрын
ያበደ ኤዲቲንግ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
መቼ ነዉ ይለቀቅ 🌹🌹🌹
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ስወዳቹህ💞💞💞
@fetenanet3632
@fetenanet3632 Жыл бұрын
በህይወቴ ለብዙ ነገር አልጓጓም ....አሁን ግን አልቻልኩም
@atlas4738
@atlas4738 Жыл бұрын
Eski enyachewo👌
@zizuseid
@zizuseid Ай бұрын
ወንድም ግዛቸው እንደት ነህ በፈጣሪህ ስም ልለምንሀ አንዲት የ17 አመት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ልጅ ኢዘድነ ካሚልን አፍቅራ ትምህርት መማር አቅቷታል በጣመ ደክማለች እባክህን ልጂቷ በሀይማኖቷ ያከተመች አህለቋ ያማረ ምንም የማታውቅ ቆንጆ ወሎየ ናት ለኢዘዲንንገረው እና የሚለውን እንስማ በአላህ
@emailteeg539
@emailteeg539 Жыл бұрын
Woo ww entebikalen
@hawasiraj8248
@hawasiraj8248 Жыл бұрын
Wow entebikalen
@merafe_skyslasher6709
@merafe_skyslasher6709 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 Жыл бұрын
Berta
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
በጉጉት ልንሞት ነው እኮ
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
እንጠብቃለን በጉጉት
@hablen
@hablen Жыл бұрын
betam yamiral
@abdilazizkadir1645
@abdilazizkadir1645 Жыл бұрын
ኮሜድየን እሸቱ ሞገስ መች ነው የምትሄደው እንጣብቀለን
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
መጀመሪያ የሚሊዮን ብርሀኔ አርገው ግዝሽ
@sadiyaksa8279
@sadiyaksa8279 Жыл бұрын
ere mech new yemjemrew yaguagual
@Kiyavlog33
@Kiyavlog33 Жыл бұрын
Arife show nw bro berta
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you,!! ለሌሎች ሼር እናድርገው!
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
የትነይት😍😍😍
@edneasafat3201
@edneasafat3201 Жыл бұрын
አፍጥነው ብሮ
@jspbeautyandfashion
@jspbeautyandfashion Жыл бұрын
Yihenema metebeke alechelem gizoye afetenew bro
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Eshi bro
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራምማ በቃ ሰቀለ
@natnaelbedada5860
@natnaelbedada5860 Жыл бұрын
jegna neh ewnet
@aradareatss384
@aradareatss384 Жыл бұрын
Jegena tedd afro bet hidelen
@asdasdf2050
@asdasdf2050 Жыл бұрын
Wayen sewadat uuuuu uuuuu
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z Жыл бұрын
በጉጉት
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
ኧረ አፍጥነው ሸገር info ላይ 10ቀን ስትል ነበር ራቀብኝ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you,!! ለሌሎች ሼር እናድርገው!
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Жыл бұрын
አረ መች ነዉ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
በጣም በቅርቡ
@digistyisty8435
@digistyisty8435 Жыл бұрын
Are machenewa......?
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 9 ай бұрын
Zenegnchu enemanschew
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 Жыл бұрын
መሰሉ ፈንታው ሰወዳት
@suleymanabdelaali6003
@suleymanabdelaali6003 Жыл бұрын
የሙስሊሞች ቤት ገባ በል በዙ ታዋቂ አሉ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ግዝሽ መቸ ነው ግን
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Жыл бұрын
Ye serawit mesete Botox new fetewa new???
@tinamedia1719
@tinamedia1719 Жыл бұрын
እከ ስታስጠላ ብታይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጉረኛ
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
በሳቅ ጦሽ ያደረገኝ የሙያ አጋሮቼ የመስቀል ዕለት ጨዋታዎች!
21:46