ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት // የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር

  Рет қаралды 29,220

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

28 күн бұрын

ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት //
የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር #ethiobeteseb

Пікірлер: 218
@TigistGuta-ve3uo
@TigistGuta-ve3uo 25 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰው አላት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ ሰው አየሁ እግዚአብሔር ይባርክዎት
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 25 күн бұрын
እግዚአብሄር ብርታቱ ይስጣችሁ ከሰው ምንም አትጠብቁ መልካም መስራት ለራስ ነው በርቱ ጠንክሩ እግዝያብሄር ብርታቱና ፅናቱን ይስጣችሁ
@AW-go3su
@AW-go3su 25 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለማያ መሰግን ነው እንጅ ብዙ ደክማችዃ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን
@getachewargaw409
@getachewargaw409 26 күн бұрын
በነገራችን ላይ ገንዘብ ሰብስበን እጃችን ላይ አለ የሚል እስከዛሬ አልሰማሁም። ገንዘባችሁን ተረከቡ ማለታቸው የሚደነቅ ነው። በጣም ሊመሠገኑ ሲገባ እንዴት ለምን አላጠፋችሁም ማለት ምን ማለት ነው? በጣም ግልጽና ጥሩ መልስ ሰጥተዋል። እንጀነዚህ አይነት ታማኝ ሰዎች እግር እስኪቀጥን ቢኬድ አይገኝም።
@ethioacat4641
@ethioacat4641 26 күн бұрын
መሀይም
@nigistberayne8114
@nigistberayne8114 25 күн бұрын
እግዝያንሄር ይስጣችሁ አይዟችሁ እኳን ሰራችሁ ለህሌናችሁ የኛ ሰው ብዙ ይላል ::
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 26 күн бұрын
ይሄ ኢንተርቪው የደከማችሁትን ድካም እንድናውቅ አድርጎናል። ለደከማችሁት ድካም እግዚአብሐር ድስጣቹ።
@rozetesemma287
@rozetesemma287 26 күн бұрын
I had big respect for Yilma Hailu due to his heart touching spiritual songs but seeing him talking and knowing his personality a little , he isn’t exactly what I thought he is!!! Such a big disappointment seeing the interview but I appreciate how transparent and clear Ato Tefera was. Memiher Samuel did great as usual. Thank you very much for your work Memihr, big respect and much appreciation to you and the other respected man Ato Tefera except Ato Yilma Hailu!!! Nothing stays in the shadows, sooner or later, everything comes to the light!!!!
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 26 күн бұрын
ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን ይሰጣቸው ::
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 26 күн бұрын
እግዜብሄር ይባርካችሁ ጊዜቸው ጉልበታቸው ውስደውይህንን ያህል ለሰሩት ስራ እነዚህ ድንቅ ሰዎች ናቸው ምንም ያህል ገንዘብ ቢጠፋ የሰሩት ስራ ቀላል አይደለም ሊመሰገኑ ይገባል እግዜሀብሄር ዕድሜ ጤና እመኝላቸሆለሁ እንደዚህ በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ወገኖቻቻን ሁሉ አመሰግናለሁ ::
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 26 күн бұрын
በብዙ ሕዝብ በይፋ የተዋጣን ገንዘብ በሚስጥር መያዝና በሚስጥር መስራት ነው የሚገባው የሚባል ነገር የለም። የተዋጣው ገንዘብ ለተዋጣለት ምክንያት በሚስጥር ሳይሆን በግልጽ እየተነገረ ሥራ ላይ መዋል አለበት።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 26 күн бұрын
አሁን ምን መጨቃጨቅ ያስፈልጋል በሚቀጥለው ቀጠሮ ተወስዶ በማስረጃ ስንት ገንዘብ እንዳለ account ውስጥ በደንብ መናገር ነው defencive ለምን ይኮናል? ገንዘቡ የት ነው ስንት ያህል ገንዘብ ነው ያለው ነው የተጠየቃችሁት በትክክል መልስ መስጠት ነው እንጅ መቆጣት አያስፈልግም።
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 26 күн бұрын
ግሩም : አሰተማሪ ዝግጅት ። እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። ትልቅና ድንቅ ስራ ሰርታችሀኧል ። እናንተ ለአገርና ለሕዝብ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 26 күн бұрын
አሜን ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@amelakuagebremariam4384
@amelakuagebremariam4384 24 күн бұрын
They responded clearly and faithfully…… ምንም የተምታታ ነገር የለም
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 25 күн бұрын
ምርጥ ምርጥ ሰላዮች ላይ ያነበብኩት ፤ አንድ ድርጅትን ለማፍረስ ብር ተበላ ብሎ ፖሮፓጋንዳ መንዛት የታወቀ ነው። አሜሪካ ውስጥ የአንድ ሰው ደሞዝ ይሄን ያክል አያነጋግርም።
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 26 күн бұрын
አቶ ተፈራዕድሜ ጤና እመኝለሁ ድንቅኢትዬጵያዊ !
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 25 күн бұрын
መምህር እባካችሁ ይብቃን ያንድ መስመር የሆናችሁ በሚዲያ መነቋቆር ደሰ አይልም ሊቀ መዘምራን ምን ለማለት እደሆነ ለመረዳት ቀላልነው
@user-ch4zy5wx5q
@user-ch4zy5wx5q 26 күн бұрын
I didn’t get email and why does Yelma refuse to disclose the amount of money in the bank . Shame
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 26 күн бұрын
የህዝብ ገንዘብ ለህዝብ ይስጥ ስንት ስው በርሀብእየሞተ ለምን ገንዘቡ ይቀመጣል ቶሎ ብላችሁ መፍትሄ ስጡ ሁሉንም ያደረገ እግዚአብሔር ነው ምንም ከኛ የሆነ የለም አይኖርም ግልፅነት መልካም ነው ከቻላችሁ አንድ ቦታ ተስብሳባችሁ ተውያዬአለዚያ የጀመራችሁትን ጨርሱት ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነው ከሚሞተውና ከረሀብተኛው የኛ ክብር አይብለጥብን
@LoverofStMarry
@LoverofStMarry 26 күн бұрын
ከገንዘብና ከቁስ ይልቅ ምናለበት የውይይቱ #Detail የተሰራው ስራና የተገኘው ውጤት ላይ ቢያተኩርና ወደፊት እንዴት ማስቀጠልና ማሳደግ እንደሚቻል In detail ብታወሩ... ይሄ ለሕዝብ መርዶ ለጠላት የምስራች መናገር ነው የሚመስለው...
@helengirma3534
@helengirma3534 25 күн бұрын
በትክክል
@gashawsibhat3447
@gashawsibhat3447 26 күн бұрын
ምንድነዉ መ.ምህር ዛሬ አጠያየቁን አንዛዛኸዉ ሻለቃን ማንም ይጥራቸዉ ማንም ተጠርተዉ ስራ ተጀምሯል አሁን ምንተሰራ ገዘቡስ ሌላሌላ ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ ማንሳት ይቻላል ወደገደለዉ ሞህር
@ethioacat4641
@ethioacat4641 26 күн бұрын
አሁንም ክሱ እንዴት ይቀጥልና ገንዘቡ ስራ ላይ ይዋል??
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 26 күн бұрын
ለምንድነው ሚስጥር የሚሆነው? ለህዝብ የሚሰራው ስራ ለህዝብ ጠቀሜታነት እስካለው ድረስ ህዝቡን ከሞት ከስደት መታደግ ምን ያስፈራል በተለይ ቤተክርስቲያኖ ከማን ጎን ነው መቆም ያለበት ከተበዳይ ጎንበግልጽና በአደባባይ መሆኑ ምን ያስነውራል ?እባካችሁ በትክክል ለህዝብ እረኛ መሆን ያለባቸው አባቶች ከተለኮአቸው እየራቁ መንጋቸውን መጠበቅ እንዳልቻሉ በአደባባይ እየታየ በስውር የሚባል ነገር ለእኔ አይገባኝም ምርጭው መሆን ያለበ እንዴት መቼ በምን ሁኔታ የዚህን ህዝብ መከራ ምስወገድ ላይ ትኩረት ብናደርግና ጠንክረው በአንድነት ብንታገል ይገባል ::
@EtsegenetAyele-zp9sx
@EtsegenetAyele-zp9sx 25 күн бұрын
Why didn't the Orthodox chruch leaders ( the one in US) did not present their case to international chruch council? I respect those two gentlemen for their hard work.they tried their best.
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 25 күн бұрын
አግዚአብሔር ዬ አትዮጵያ አምላክ ብድራቺሁን ይክፈላቺሁ በርቱ
@tigistmelesse706
@tigistmelesse706 25 күн бұрын
Good conversation thank you
@KGhaile
@KGhaile 26 күн бұрын
አቶ ተፈራ በጣም ቀና ሰው ይመስላሉ
@sadorberi1532
@sadorberi1532 26 күн бұрын
ይህን ጥያቄ የሜያነሠት የገዳዩች ወገን ናቸው አቶ ተፈራ በቀረው ገንዘብ የሕግ ባለሙዎች ዳር ያድሩሱት ብለዋልና ቀጣይ ስራዎች ላይ መበርታት ነው እንጁ እነዚህ በስተርጅና ለወገኖቻቸው የሚገላቱትን እንደሌባ ማፋጠጥየመምህር ሣሙኤል አጠ ያየቅ አልተመቸኝም ስን ት ሌባ ባለበት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተበላሽቷል ገንዘብ አይደለም የሰውሥጋ የሚበላና በሰዉደም የሚነግድ በዛበት ማለት ነው የጄኖሣይዲ ቀጥሏል እንጂ አበቃም ሥራ በ ውን ማንቀሣቀስ ተገቢ ነው እላለሁ
@samuelliben1564
@samuelliben1564 25 күн бұрын
Today Mehmir Samuel asks grt question and challenge his guests, in my view Zemari Yelima looks offended about the question and Ato Tefera seems he knows wt he is talking about. All in all Transparency is a challenge to our culture
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 22 күн бұрын
የተሙዋላ ውይይት ለማድርገግ አባታችንም ሻለቃንም ፣ሌሎችም ካሉ ብታሳትፉ ጥሩ ነበር። ለቀሩት እድል እንደምትሰጡ አምናለሁ።
@josephparazza9417
@josephparazza9417 26 күн бұрын
ትክክል ነው
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 24 күн бұрын
በጣም ይገርማል የተሰበሰበው ወገን ለመርዳት አይደል ለምን ገንዘቡ ተቀማጭ ማድረግ ተፈለገ
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 24 күн бұрын
የ ህዝብ ጉዳይ ብለው እስከገቡ ድረስ ጥያቄ በተነሳበት ጉዳይ ሁሉ መልስ ሊሰጡ ይገባል ባይ ነኝ አለበለዚያ ምኑን ለህዝብ ቆሙ ሊቀ መዘምራን ይልማ እሳቸውን መከላከልም አይጠበቅብህም እንደሚመስለኝ አቡነ ቴዎፍሎስ ባለቀ ሰዓት ከመንግስት ጋር ያጣላኛል ብለው ያመኑበት ይመስለኛል ።
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 25 күн бұрын
እኔ ይልማን የማከብረው ሰው ነው ግን ስለገንዘቡ ሲያወራ ውስብስብ አረገው በዚ ወቶ በዚ ገብቶ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 25 күн бұрын
እውነት በጦርነቱ እናት አባቶቻቼውን አሳዳጊ ላጡ ህፃናት ይሰጣቼው ቀሲስ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንግዶች እንኳን ደና መጣቹሁ
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 26 күн бұрын
አባቶች ስማቸው ሚዲያ ላይ እንዳይነሳ አባቶችን ማማከር ታጠቅ ዝመት ሲሉ ከርመው ማጠፊያው ሲያጥራቸው አይተናል
@ethioacat4641
@ethioacat4641 26 күн бұрын
ይሄ ሌባ አዝማሪ እሱ ዘፈኑን ይሽጥ እንደፀጂ ስለሚሞተው ሰው ምን ቸገረው? እኔ አገልግሎቴ በቂ ነው ይሄ እኮ ለከርስቶስ ውለታ ልሰራለት ነው የምሰራው ነው ያለው። ጉድ እኮ ነው የምንሰማው
@aya8710
@aya8710 26 күн бұрын
የኢኦተቤክ አባቶችማ የገንዘብ ሆዳቸው ይሙሉ ስለ ሰው የመናገር አዕምሮ ተዳፍኗል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅዳ ለምመናኑ የሚቆረቆር ጳጳሳት ያስነሳል።
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 26 күн бұрын
ብሩ ይቀመጥ ስራው እንዲቀጥል ማድረግ ይቻላል፤ በተለይ የመረጃ የማሰባሰብ ስራ ቀጠል አለበት።
@Beza27Tube
@Beza27Tube 25 күн бұрын
እስከ መቸ ?
@user-hh4ii2bh3u
@user-hh4ii2bh3u 25 күн бұрын
ምን ማለት ነው ወኪል አስቀምጦ የለሁበትም ማለት ???
@Kebede_aynalem
@Kebede_aynalem 24 күн бұрын
I think they both did great job we should appreciate them Zemede need to stoped what ever he saying it’s not helping for the people who’s hearting in back home it’s only help Abiy please stop it this guys try at least and did amazing job.
@konjitasfaw7582
@konjitasfaw7582 19 күн бұрын
በቂ መልስ ሰጥተዋ ተዋቸው ኮዲት አድርገው የቀረዉን ገንዘብ ያሳዉቃሉ። That is good live them Alone.
@esad-Canada
@esad-Canada 26 күн бұрын
Midre papas hula biheru lay tewetfo new leka yalew. Achberbari hula
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቄስስ ይፍቱኝ 👏👏👏 ድል ለአሳረኛው ፋኖ🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 25 күн бұрын
ውድቀት በየፈርጁ የመሠሪነትና የተንኮል ሥራ ውጤት ነውና አትገረሙ ። ውሸቶችና ክፋቶቾ ያብቁ !
@EshetuChabo
@EshetuChabo 26 күн бұрын
ቤተክርሥትናዋ ከበቂ በላይ ችግር እያለባት ራሡዋ ተጠቂ ኾናበምትገኝበት ቀዉጢ ወቅት የግዙፍ ፓለቲከኛ ለአሜሪካ መንግሥት ቅርበት ያላቸዉ ከአድዋ ጀምሮየተዋቀረዉንና እሣቸዉም የሠለጡንበትን ሠሪዊት የተማረኩ ወታደሮች አደራጅተዉ የ"ጢቂት" ጀነራሎች ሕልፈተ ሕይወት ቀጥታ ግንኙነት ያላቸዉ ለበተክርሥትያኗ አሥታራቂነት ሚናዋን የሚያመነምን ይኾናል እኔ የብርብር ማርያም የአባ ባሕረይ ደብር ሠዉ ነኜ ፓለቲከኛች ክርሥቶሥንለምድራዊ መንግሥት መሠላል መወጣጫ ማድረጉ ኢክርሥቲያናዊ መኾኑየማይታየዉ ዕቡይ ነዉ አኔ አድነነ ከመኣቱ ሠዉዉረነ በምሕረቱ በንተማርያም ወላዲቱ ከማለት ሌላ አልልም አላልኩምም አለ ካላችሑም አላልኩም እላለኹ አቶ እሸቱ ጫቦ የኢትዮጵያ መንግሥት የቀድሞ የሕግ አማካሪ በሣይንሥና ቴክኖሎጂ
@user-tt3fv9xd3l
@user-tt3fv9xd3l 25 күн бұрын
በነገራችን ላይ ጄኔቫ የሄዱት ለሽርሽር ነው የሚሉት ይሄ ክስ እንዳይቀጥል የሚፈልጉ ናቸው ይህንን እንዴት መገንዘብ ያቅታል ለምንስ ጥያቄ ሆኖ ይቀርባል?
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 25 күн бұрын
ምነው ሊቀ መዘምራን ሆዳቸውን ባር ባር አለው አይጠየቁም አትጠይቆቸው መማአልና መገዘት የጭንቀት ምልክት ነው እውነተኛ ሰው በድፍረት ይናገራል ለምን ማንም ቢሆን ለህዝብበሰራው መጠየቅ አለበት ሁለቱ ሰዎች ናቸው ተጠያቂዎች የገንዘቡን መጠን መናገር ማሳወቅ ምን አስፈራቸው ጉድና ጅረት ከወደሆላነው ለተጠየቁት ጥያቄ ገንዘቡን በተመለከተ ሽፍንፍን አድርገዋል ኢትዮጵያውያኖች አልታደልንም በዚህ ክፍ ዘመን ለወገኖቻችን በእውነት ካልቆምን እፍርት ነው:: ቀሲስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጨዋነት በተሞላበት የህዝብን ጥያቄ ወደመድረክ ስላመጣህልን:: ያሳዝናል በጣም...
@Beza27Tube
@Beza27Tube 25 күн бұрын
😢😢😢😢
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 26 күн бұрын
ሀምሌ አቦ በዘልማድ ይባላል በዓሉ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውልስ ሁለቱ ሐዋርያ ት ስማዕትነትን የተቀበሉበት የመታሰቢያ በዓላቸው ነው የጻድቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የሚዘከሩት ጥቅምት አምስትና መጋቢት አምስት ነው ሀምሌ አምስት ወራዊ የጻድቁ መታሰቢያ እንጂ አመታዊ ዝክር አይደለም ልምድ ሃይማኖታዊ ስርአት ሊሆን አይችልም ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተክርስትያን ያስቀምጠችውን ስርአት መከተል የግድ ይላል
@Beza27Tube
@Beza27Tube 25 күн бұрын
ትክክል
@addisin80s
@addisin80s 20 күн бұрын
Remaining!
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 24 күн бұрын
እቶ ትፍራ ጥንካራ ኢትዮጵያዊ ኦቶዶክሳዊ እንድሆኑ ምስክር ነኝ ።ሊቅ ምዝምራንም ይልማም እንዲሁ የኛ ሰው ትግባር ላይ እይግኝም ስም ለማጥፋት ግን 1ቁጥ ር ነው ።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 26 күн бұрын
ገንዘብ በይፋ በፍቃደኝነት የተዋጣበት ጊዜ ቢኖር የሶስቱ ሰወች ምስክርነት በቂ ነው
@user-hh4ii2bh3u
@user-hh4ii2bh3u 25 күн бұрын
ቆይ ሲጀመር አቡነ ቴዎፍሎስ ይህ ጉዳ ካላሳሰባቸው እና ካልተከታተሉትም ምን ነበር ሥራችው?
@abealemu3354
@abealemu3354 8 күн бұрын
የባንክ ስቴትመንቱ እኮ አሁን ያለውን ገንዘብ ይናገራል:: ብዙ ማደናገር አለበት:: በሕግ መጠ የቅ ያለባቸው ይመስለኛል::
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 24 күн бұрын
ድል ለሀገር ጠባቂው ፍኖኖኖኖ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 25 күн бұрын
ግን በስም ግልፅ የሆነ እውነታ ብታደርጉት ዘመዴ የደከመበትን ይፋዊይ ያስፈልጋል እረፍት ከፖለቲካ ነፃ ያስፈልጋል
@Beza27Tube
@Beza27Tube 25 күн бұрын
ትክክል
@weysewweysew964
@weysewweysew964 25 күн бұрын
Lemindnew zerezerun yematenagerut
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 26 күн бұрын
ዘማሪን መጠየቅ ዘማሪውን ማዋረድ ነው? ሕግ ሀገር ተቀምጦ "እመኑት" ብሎ ነገር አለ? ሀገሩ በህግ እንጂ በመተማመን የሚሰራበት አይደለም
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 26 күн бұрын
ለምን ፀጥ ረጭ አሉ እሰካሁን አትዮጵያ ክረምት እሰከበጋ ደም እየዘነበ ብልጣብልጦች ሰተት ብለው ይገቡና የሽን ገንዘብ ማነም ይዘርፈዋል የሽን ወንድም ማን ይነካዋል ስንቶቹ ናቸው ያለምንም ወኔ እውቀትና እምነት የጀግኖችን መስዋትነት የጎተቱት
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 26 күн бұрын
ቀሲሰ ሳሙአኤል አጠያየቅህ ሰህት ነዉ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 26 күн бұрын
እዚህ የመጣችሁት ብዙ ነገሮች ሰለተዋጣው ገንዘብ ለማስረዳት ስለሆነ ለምን ሪፖርት ስለተዋጣው ገንዘብ ለመስጠት ተዘጋጅታችሁ አልመጣችሁም?
@user-Loyalists
@user-Loyalists 26 күн бұрын
የዘማሪ ይልማ አስተያየት ግልጸኝነት ይጎለዋል የዝማሬ አገልግሎቱ ላይ ቢያተኩር ጥሩ ነዉ
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 26 күн бұрын
የተጠየቀን መመለስ ዋጋ አለው We are fed up of demagogy
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 26 күн бұрын
ይልማ የምትሉት ምንድነው ትእቢት ትእቢት የሚለው?
@KGhaile
@KGhaile 26 күн бұрын
በቂ መልስ አልሰጡም
@akhyoutube5428
@akhyoutube5428 20 күн бұрын
tikkkil kine tibeb tikkil new yalawatam lihon yichilal eko endih yemiyachuachuhew
@workmam6933
@workmam6933 26 күн бұрын
❤❤
@lamesginkassa8353
@lamesginkassa8353 26 күн бұрын
ገንዘቡ የት ኤደ እያለ ስማቸውን ሲያጠፋ የከረመው ዘመድኩን የሚባል ለምኖ አዳሪ ሁሉም ሰው እንደሱ ስለሚመስለው ሰው እንዲወዛገብ ያደረገው እሱ ነው የስራውን ይስጠው
@Beza27Tube
@Beza27Tube 25 күн бұрын
ግልፅ እንጅ የገንዘብ ሱሰኛ አይደለም ዘመድኩን
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 26 күн бұрын
❤❤❤
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 25 күн бұрын
ስልገንዘቡ መናገር አስፈላጊ አይደለም በሚድያ :: ያዋጡት ሰዎች በግል መጠ የቅ ይቺላሉ
@addisin80s
@addisin80s 20 күн бұрын
Whst is the remaining?
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 26 күн бұрын
በጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ፕሮግራም ቢቀርቡስ ገንዘብ በመሀላ ኦዲት አይደረግም
@teddy6507
@teddy6507 25 күн бұрын
ይልማ ያለአቅሙ ነው ያስገቡት
@addisin80s
@addisin80s 20 күн бұрын
Remaining?
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 25 күн бұрын
Ante wusha aleqalaqi afhin zige. Yegallla mengist telalaki nehi ::
@kimiestifo1491
@kimiestifo1491 25 күн бұрын
ባማራሰሞ የተበላዉን መልሱ
@user-jm1lu5jz3n
@user-jm1lu5jz3n 26 күн бұрын
Ye zendero abatoche yemote yemute kalewe gare enkexelalene new. Yenantene lefate egzehabehare yekuxerelachehu
@akhyoutube5428
@akhyoutube5428 20 күн бұрын
eski libina yistachew yefera yimeles yibal yele
@girmaabdi182
@girmaabdi182 26 күн бұрын
መሀላውን ትተህ ምልክቱን እይ ይባላል ። ይልማ የሚባለው. ሰው. ደረቅ ነው ። ይህን ዕድል. አበበ በለው ወይ መሳይ. ቢያገኘው ኖሮ ። ወይ ነዶ!
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 26 күн бұрын
የሰራችሁት ትልቅ ስራ ነው።
@addisin80s
@addisin80s 20 күн бұрын
Just the remaining amount only?
@messelegebremichael8774
@messelegebremichael8774 26 күн бұрын
Account managed by one person, no control mechanism.
@muzikamengiste1283
@muzikamengiste1283 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ዘማሪ ይልማ ቀሲስ ሳሙኤል እና ዘመድኩን ሰው ማዋረድ ፀጋ መስሏቸው መሰዳደብን እንደ ወግ ይዘውታል አንተ ባትገኝ ጥሩ ነበር
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 24 күн бұрын
ሻልቃ ይሚባሉት ሰው በሚዲያ ልቅው ክሚያውዛግቡት ሕዝቡን ሲጅምሩ እድትምካክሩት እሁንም ለምን ትምካክረው እላያሳውቁም ??? ጳጵሱም ቢሆኑ ልስባዊነት ክመስራት በላይ ምን እል በዚህ ምድር ላይ ለሃይማኖት እባት ብቃ ሁሉ ምርቃት እና ድእግስ ላይ ብቻ ነው ምግኝት የሚፈልጉት ???
@deginetgebremichael7227
@deginetgebremichael7227 26 күн бұрын
ይልማ እውነት መናገር የማይፈልገው ችግር ስላለበት ነው ገንዘቡን በልቷል እንዴ ?
@helengirma3534
@helengirma3534 25 күн бұрын
ግልፅ ነው አየተናገረያለው
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 24 күн бұрын
አምታታው በከተማ ለደንቆሮ አዋጭው በጀሮው ንገረው ለካ በሻሻው ሰርጎ ገብቷል በሰለጠነው ዓለም ሚኒሻወች
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 26 күн бұрын
ቀሲስ ግን ትልቅ መነጽር ከፊትህ ጋር አይስማማም ቀይረው ፤ ወንድማዊ ምክሬ ነው
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 26 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ዳቆኑ ለምን ለመደባስ ሞከሩ ጳጳሳቱ እንደሆን ጥቅመኞች ናቸው ለእግዚአብሔር የካዱ ናቸው😮
@ethioacat4641
@ethioacat4641 26 күн бұрын
የጥቅሙ ተካፋይ ስለሆነ እሱም እድንዳይጠቃ ብሎ ነው አዝማሪው
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 26 күн бұрын
ዘመድኩን የሚባል ሰዉ አባቶችን መዘለፍ ሰራዉ ነዉ
@deginetgebremichael7227
@deginetgebremichael7227 26 күн бұрын
ይልማ ?????
@user-tq3io2mm8v
@user-tq3io2mm8v 26 күн бұрын
Yedkamachihun Fetari Yikfelachehu!! Most negative comments come from odd personality.
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 25 күн бұрын
ምነዉ መምህር ስራዉ ከቆመበት እንዲቀጥል ሌሎች አዲስ ጉልበት በማሰባሰብ በሃገራችን የንፁሐን ወገኖቻችን ነፍስ ያጠፋ ተጠያቂ ወንጀለኞችን (አውሮፓ ኤስያ አሜሪካ ወዘተ...)ለሥራም ሆነ በተለያዩ ገዳዬች ሲዘዋወሩ ባለዉ የዓለም ዉስጥ ደንብና ሥርዓት መሠረት በየመግቢያዉ እየተያዙ በቁጥጥር ሥር መዋል እንደሚቻል አቶ ተፈራ በሰጡት ማብራሪያ የተገለፀ ስለሆነ ይህንኑ ማጠናከሪያ የሚሆን ሃሳብ ላይ መወያየት ሲገባ በገንዘቡ መኖር ያለመኖር ላይ ብቻ ማተኮሩ አግባብ ያለዉ ሂደት አይደለም። ስለ ገንዘቡ መኖር በተደጋጋሚ በሁለቱም አባላት የተገለፀ ነዉ።
@weysewweysew964
@weysewweysew964 25 күн бұрын
Wey zendro
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 26 күн бұрын
ሻለቃ ለምን ይሆን አንዱን ሳይጨብጥ ያዙኝ ልቀቁኝ የገባው ? በተለይ ገንዘብን በተመለከተ!
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 25 күн бұрын
Any availble fund which was meant to run a certain NON-PROFITABLE ORGANIZATIONshould be donated to another existing Non Profitable Organization. The 3000 fund raisers are not supposed to interfer. The Bylaws should have taken care of such issue in the event of liquidation. In fact, such thing is a prerequisite to obtain licence. Even if the Bylaws didn't address it, it goes without saying that the remaining fund has to be donated to a similar active Non-Profit Organization. Full stop. መቼስ አላወቅንም ማለት አታውቁምና አትጃጃሁ !
@addisin80s
@addisin80s 20 күн бұрын
Not Clear
@bx5831
@bx5831 26 күн бұрын
ኧረ ሰላም ብለናል
@genetaredo7255
@genetaredo7255 26 күн бұрын
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ የእናንተን ልፋት ቆጥሮ እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፍረድ
@weysewweysew964
@weysewweysew964 25 күн бұрын
Beru tebeltowal
@Yifameskot1
@Yifameskot1 25 күн бұрын
ከተባለው አራት መቶ አምስት ሺ ዶላር ውስጥ ፋኖ ድርሻ አለው? ሻልቃ ዳዊት በሕዝባዊ ግንባሩ በኩል ለፋኖ ተብሎ ስለተሰበሰበው ገንዘብ አልነበረም እንዴ ያወያየን?
@esad-Canada
@esad-Canada 26 күн бұрын
Beka Ager malet "Amara" bicha new lenezih maferiyawoch. Yamara politica hodam yebezabet new. Hulem mekefel, maganen. Wey gize
@desalegnlakew8339
@desalegnlakew8339 25 күн бұрын
በእውነቱ ይልማ ግልጽነት ችግር አይቸበታለሁ ደግሞ የሚሰጣቸው አስተያየቶች እና መልሶች የተምታቱና የሚጋጩ ናቸው። ለምሣሌ አቡነ ቴዎፍሎስን ከዚህ ውስጥ ባናስገባቸው ካለ በኋላ እንደገና መጥቶ ጳጳሳት ቢገቡ ይላል ንቀትም አይቸበታለሁ በጣም የሚያሳዝን ነው። እንደገና ደግሞ ስለ አማራ እና ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ማንም መስማት አይፈልጉም ይልና በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ሰዎች አፋልጉን የሚል ሀሳብ ያቀርባሉ ይገርማል ይህን ያህል መከራ ሕዝባችን በችግር በረሃብ አለንጋ እየተጠበሰ የውጭ ሀገር ባንክ መነገጃ መሆኑ ያሳዝናል ተስፋ የሚቆርጥ ሰው መጀመሪያውንም መጀመር የለበትም። የአቶ ተፈራን ጥረት ግን አለማድነቅ አይቻልም። 😂😂😂
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ተወሰነ ። // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
2:18:57
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 79 М.
Что делать если закрыли на балконе
0:31
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51