ተፈላጊዋ እናት ተገኘች!!! /ልብ የሚነካው ታሪክ ከፈረንሳይ እስከ አዲስ አበባ ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 748,272

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 495
@romysmufti3576
@romysmufti3576 2 жыл бұрын
ከጫካ አውጥቶ ፈረንሳይ ያስገባት ጌታ ከዚህ በሽታ ነፃ ያወጣል የአረብ ያከሪም ያረህማን ያረሂም አሽላት
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
አሚን
@enattiruneh464
@enattiruneh464 2 жыл бұрын
አምላክ ይማርልሽ።ለአነ ሥጋ ያብቃሽ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አሚንን
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Жыл бұрын
aminnnnnn allahoma aminnnn 💖💖💖💖
@Habeshamom3
@Habeshamom3 2 жыл бұрын
በልቧ ስንት አመት አርግዛ ሁሌ እንደባዘነች አቤት አሰብኳት ትምህርት እንኳን ሄደው ሲቆዩ ያለው ጭንቀት እግዚአብሔር ይማርልሽ ያገናኝሽ🙏🏾
@rim1446
@rim1446 2 жыл бұрын
እናት ምን ቋንቋ ይሁን ሚገልፃት እናቴ የኔን እድሜ ጨምሮ ላንቺ ይሁን እባካቹህ እናታችሁን ጎንበስ ቀና ብላቹ ታዘዙ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@emanahmed5862
@emanahmed5862 2 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ለስቱ አልቅሼ እችላለው እንባዬ ከአይኔ አለቀ የአላህ ምህርትህን እባክህ ጌታዬ እደኛ ጥፋት ሳይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ትግስት አላህ ከልጅሽ ጋር በስላም ያገናኝሽ ማንም እናት በልጆአ አታልቅስ. የቀመስው ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጣም ነው የተደሰትኩት ኢቢኤስ በእውነት ምን ልበላችሁ የማመሰግንበት ቃላቶች አጠሩኝ ለወገኖ ደራሾች እግዚአብሔር ይባርካች 🙏❤
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ፈልጋ ያመጣቻት ትግስት ቅን ሰው እናመሰግናለን ልጅቷንም አሏህ አፍያ ያርጋት ኤቤሶች ክበሩልን በርቱ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
አዛኝ እና እሩህሩህ የሆነው ጌታ ልጅሽን አፊያ ያርግልሽ አላህ በዘላም ያገናኛችሁ ያረብ 😭😭
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
የወለደ ሁሉ ይረዳሻል እናት ያለ ምክንያት ልጇን አሳልፋ አትሰጥም ለልጅሽ የተሻለ ነገር ብቻ በመመኘትሽ ብቻ ነው አይዞሽ እንኳን በህይወት ኖርሽ እሷንም እግዚአብሔር ይርዳት
@user-sf2wk9pb5r
@user-sf2wk9pb5r 2 жыл бұрын
አውነት ነው የወለደ ያውቀዋል
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 2 жыл бұрын
Dedebe ras wedade nachu
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
እረ ባክሽ አውቃ ጥላ አሁን መነፋረቅ የሠራችው ጸጽቷት ነው ።ላልወለዳት ወንድ እደት ጥላት ጠፋች ?
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
የዝችን ልጅ ጤና መጨረሻ መስማት ተመኘሁ እባካችሁ ebs ሶች በድጋሚ እንዴት እንደሆነች ፍንጭ አሰሙን እናት
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 2 жыл бұрын
እናንተ የመሣኪን እንባ አባሾች ክብር ምስጋና ከፈጣሪ በኋላ ይገባቸዋል
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 2 жыл бұрын
ይገባችኋል
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 жыл бұрын
ጃሮ ለምን አታዲግም ቢሉት ይሄን ጉዲ እየሰማሁ እንደት ልደግ አለ እዉነትነዉ አትፈረዱ ይፈረዲባችኋል
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ጌታ አዲስ ህይወት እንደሚያመጣ አምናለው የንደገና አምላክ ጥሩ ነገር ያደርጋል
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይማርሽ የኔ ቆንጆ አናትየዉም ተቸግራ ነዉ አንጂ ልጇን ትታ አትጠፋም
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 жыл бұрын
አይ አሁን የእኔ ማልቅስ ምን ይባላል 😥 ውይ ዘንድሮ ማልቀስ ብቻ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
ke Esliminash ,,,, ke Ethiopia Mirech bitibayes ??? kkk
@edlawitgulilat1871
@edlawitgulilat1871 2 жыл бұрын
O d nan
@user-hu4mi8jv3j
@user-hu4mi8jv3j 2 жыл бұрын
ወደው አይስቁ ኮሜትሽ አሣቀኝ😀
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@abebe7532 Endmamer
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
የኢትዮጵይ እናቶች እንባ መከራ መቼ ነው ማብቂያው የደም ካንሰር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድነሽ ቅሪ ይህ መቅኒ ይገኝ ይግጠም መዳን ይሁንልሽ ትዕግስቶች እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠትላችሁ ተባረኩ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! እንፀልያለን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሰታምር ደግሞ ልጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ እህታችን አይዞሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም እንደምትገናኙ ሙሉ ተሰፋ አለኝ
@yonasadane78
@yonasadane78 2 жыл бұрын
M00001
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
እናትነት ከባድ ነው :: ውይ ምን አይነት ስቃይ ነው??? ልጅን የሚያክል ነገር ተገኘ ሲባል ?? ጌታ ግን ምህረት ያድርግልሽ እንደው ከልጅሽም ጋር ያገናኝሽ እናት ሁሌም እናት ናት የወለደ አንጀትዋ አይረሳም !!!
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 жыл бұрын
ዮኒና ጸጊ የኔ ቢጤ ሆደባሻዎች ናችሁ። እኔም ቲቪ ይዘጋ እንዴ እስክባል ድረስ ነው የማለቅሰው።የኔ ባዶ ለቅሶ ነው የእናንተ ግን ውጤት ያሐው ነው ተባረኩ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
እባካቹ ውድ ኢቲዮጲያኖች የማደጎ ኤጀሲዎች ልጆች ለውጭ ዜጋ ማደጎ ሲሰጥ ስማቸውን እዳይቀይሩ ኤጀሲው ህጉን ማስቀመጥ አለበት እደዚ አይነት ችግር ለልጆችም ሆነ ለወላጆች ጠቃሚ ነው"ስማቸው እዳይቀየር""
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
The adoptive parent have the right to change the child's name if they wish, after all they are the new parent.
@ayayoutube3993
@ayayoutube3993 2 жыл бұрын
Iil
@ayayoutube3993
@ayayoutube3993 2 жыл бұрын
Lo8
@ayayoutube3993
@ayayoutube3993 2 жыл бұрын
8Iľ¡long
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ችግር ተወርቶ አያልቅም እግዚአብሔር ይርዳን ebs thank you 🙏🏽
@nasirmohamed88
@nasirmohamed88 2 жыл бұрын
E
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Woy ezaber yerdan
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@nasirmohamed88 Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@tensuhabtu4715 Endmamer
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ፈዋሽ የጌታ እጅ ጣልቃ ይግባልሽ ትንሽዋ ጌታ አየሱስ ይርዳሽ
@user-hk7mc4ec6y
@user-hk7mc4ec6y 2 жыл бұрын
የአላህ የኢትዮጵያንን እናቶች እንባ ያብስ
@hoseaangesom8949
@hoseaangesom8949 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@hannatsegaye751
@hannatsegaye751 2 жыл бұрын
ኣሜን
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅን ይፈውሳት ግን ማንም ሰው ከህግ በላይ አይደለም በአንቺ አልፈርድም ግን እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ይረዳታል እኔም ተጥዬ ነበር ግን እግዚአብሔር ያሳድጋል እግዚአብሔር ይመራል እግዚአብሔር ያሳርፋል ለልጅሽ ፈውስ ማረፍ ይሁንላት የይቅርታ ልብ ይስጣት ደግሞ ትድናለች አምናለሁ በጌታዬ የተጣለ ሰው ከንቱ መሆን አይችልም ያብባል እኔም አብብያለሁና
@noonnoonata6909
@noonnoonata6909 2 жыл бұрын
Yene Konjo
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
የናት መከራዋ ብዙ ነው አንድ መረዳት ያለብን እናት ያለ አንድ ምክንያት ልጇን አትጥልም የፈለገ ቢሆን ቀርቦ መረዳት ያስፈልጋል
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 2 жыл бұрын
ከፈረንጁዋ እንማር እርስ በ እርስ ከምንባላ ሰው እንሁን
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 жыл бұрын
Jesus the healer! Jesus makes her free!
@Sarayemariyam
@Sarayemariyam 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ያድንልሽ በጣም አዘንኩ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ሌላው ሀገር የአንድን ሰው ህይወት ለማዳን ይህን ያህል ድካም: ግን አስቡት እኛ ሀገር የሰው ህይወት ምን ያክል ርካሽ እንደሆነ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@wandutamiru3442
@wandutamiru3442 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@selamawitsolomon1918
@selamawitsolomon1918 2 жыл бұрын
Adopting Mother and the girl are beautiful, GOD BLESS YOU
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልሽ ጤናዋ ተመልሶ በሰላም ለሀገሯ በቅታ ለመገናኘት ያብቃችሁ
@yoditdemissie8528
@yoditdemissie8528 2 жыл бұрын
ውይ አንተ የዋህ ጋዜጠኛ ለስንቱ አልቅሰህ ትዘልቀዋለህ:: እግዚአብሔር ይባርክህ::
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
ስለ ዮኒ'ና ጓዴኛው: እኔም ሁሌ እንደዛነው ምለው
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
እናት ተብየዋ ግን አናደሽኛልም አሳዝነሽኛልም ብቻ እኮን ተገናኛቹ
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Lengeru be DNA margaget albachew!!
@sarawoubishet6275
@sarawoubishet6275 2 жыл бұрын
እኔም አናዳኝ ነበር የፈለገ ነገር ቢሆን ይዛት መሔድ ነበረባት እንጂ እንድትድን እንዴት ከዚህ አውሬጋር ጥላት ትሔዳለች ልጅቷን እግዚያብሔር እንኳን ማራት እንጂ የሴትየዋ አያሣምንም በቃ ጥላት ጠፍታለች ብትወስዳት ነበር ጥሩ
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
@@sarawoubishet6275 ወላሂ እኔም እንዳንቺ ነበር ያሰብኩት የመጣዉን ነገር ከልጄ ጋር እጋፈጣለዉ እንጂ እንደዚ መቻም አልጥላትም እኔ እናት ነኝ ተብየዋ የተናገረቺዉ ነገር ምንም ስሜት አልሰጠኝም ብቻ አትሙቺ ያላት ነብሴ ነና ነገር ላይ ትወድቃለች ሠላም ላገራችን
@astwin
@astwin 2 жыл бұрын
Tilat areb heda new yemihonew enji ......? Chikanewa gin weder yelewm
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ኢ ቢ ኤሰ እናመሰግናለን በርቱ ጥሩ ሰራ ነው ትዕግሥት እግዚአብሔር ይማር ልጅሽን እናትነት እኮ ከባድ ነው ግን አንድ አንድ ወንዶች ሰለ ሰው ሰሜት ምንም አይመስላቸውም የግላቸው ስሜት ብቻ መደመጥ ይወዳሉ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ፈጣሪ ስንቱን ችለሀል መድሀኒአለም ወይ ዘንድሮ
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
በጣም ለካ ይሄ ሁሉ መአት የወረደብን ከዲያቢሎስ ስላልተናነስን ነው ወይ ጉድ
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 2 жыл бұрын
እሱማ ሳስበው ቸርነቱን ይገርመኛል
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ስንት አይነት ሰው አለ ግን እግዚአብሔር ይይልህ እናትና ልጅን ለያየክ ትግስት እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ባካል ለመገናኘትም ያብቃችሁ
@tayetekola8733
@tayetekola8733 2 жыл бұрын
Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዚቺን ታሪ በማዉጣታችሁ ሁሉን አስተካክሎ እግዚአብሔር ይምራታል
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 жыл бұрын
የምትገርሚ እናት ነሽ ላልወለደ አባት እዴት ትተሽ ሄድሽ ካቺ እደውም እሱ ጥሩ ሰው ነው ቢገላት ቢደፉራት እናት እዴት ጥላ 2 አመት
@meseretgebremichael2031
@meseretgebremichael2031 2 жыл бұрын
Egziabher yalew new
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 2 жыл бұрын
አትፍረድ ምን እደተፈጠረ በትክክል አናቅም እናት ምንም ቢሆን ልጁዋን ጥላ አትሄድም እንደዛ እንድታረግ የሆነበትን ምክንያት አናቅም
@gemma9667
@gemma9667 2 жыл бұрын
I hope they met and she goes to Entoto Kidanemeret for tsebel. If people are being healed from AIDS she will also be completely healed. All the best, beautiful people.
@saraabraham9188
@saraabraham9188 2 жыл бұрын
Masha Allah Elle est these courageuse
@spiritbeing3337
@spiritbeing3337 2 жыл бұрын
Wonderful story 👌
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 жыл бұрын
God be with her!
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 2 жыл бұрын
የዛሬ ፕሮግራሙን ተከታትዬ አልጨረስኩትም የ ባለፈው ፕሮግራም ላይ ግን በጣም ከልቤ አዝኜ ነበር መቅኔ እየፈለገች መሆኑን ስሰማ ባለሁበት አገር ሆስፒታል ሄጄ ተመዝግቤ ነበር ለዚች ህፃን ባልደርስላትእንኩዋንለሌላ ለተቸገረ እደርሳለው በ ሚል ነበር የ ተመዘገብኩት አሁን የ ዳነች ትመስላለች 🤗
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት።
@TT-zb9fj
@TT-zb9fj 2 жыл бұрын
@@fitfunbybetty8210 አሜን መልካምነት ለራስ ነው ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም🤗
@drtayssirseddik
@drtayssirseddik 2 жыл бұрын
Allhi yisitshi gene melkam
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 жыл бұрын
@@TT-zb9fj ትክክል ነሽ
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 жыл бұрын
@@TT-zb9fj መልካሙን ሁሉ እመኝልshalu
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
እኔ ለመለገስ ዝግጁ ነኝ ከእርሷ መቅኔ ጋር ተመሳሳይ ከሆነ ማለቴ ነው መቅኔ ምን እንደሆነ ባላውቅም ።ሲቀጥል ማንኛውንም ቦዲ ፓርት የሚያስፈልገው ሰው ካለ እኔ በህይወት እያለሁ ብቻ ሳይሆን ብሞትም ከኔ ለሌላው ሰው ህልውና የሚያስፈልግ እስከሆነ ዶኔት ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ።እዚህም የምኖርበት አገርም ደም በመለገስ ለዩኒቨርስ ድርሻዬን እየተወጣሁ ነውና ።እግዚአብሔር በጤና ይጠብቃችሁ።
@mandefunnyvideos5912
@mandefunnyvideos5912 2 ай бұрын
መቅኒያም
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Ай бұрын
ጉድ ፈላ ምነዉ​@@mandefunnyvideos5912
@user-tb9ej3zv2m
@user-tb9ej3zv2m Ай бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ።
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
EBS እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ የሚለው ስራቹ የት ደረሰ ብላችሁ መጠየቃችሁ ያስደስተኛል
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
የማሪያም ፀበል ላኩላት ትድናለች ዶክተር ፍፅም አይደለም ።
@martatilahune1656
@martatilahune1656 2 жыл бұрын
Kaligwetin yasemalin tebeli lakulati yemarigamin
@yemichael5274
@yemichael5274 2 жыл бұрын
የአባቷን ስም የወታደሩን ለምን ሳትጠይቋት እንዳለፋችሁ አልገባኝም። በህይወትም ሊኖር ይችል ይሆናል። ባይኖርም ቤተሰብ ይኖረዋል እና።
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣረ ይመረሸ ኤ ቢኤፈ አናመሠግናለን የወግን ደራሽ
@seniyaheni8708
@seniyaheni8708 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምሮልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት አንቺ የእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@anat8977
@anat8977 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልሰው
@mekdessabsegede7223
@mekdessabsegede7223 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪከልጅሺጋያገናኚሺ
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
እንዴት ቤት ውስጥ ጥለሽ ትወጫለሽ አብረሻት ብትሞቺ ይሻል ነበር። ሆድሽ መቻሉ ወይ እናትነት እንደዚህ አይነት አንጀት ማግኘት ጉብዝና ነው ጭካኔ ነው።
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
እረ አትፍረዱ
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
አትፍረዱ
@yodittadess3041
@yodittadess3041 2 жыл бұрын
መፈረድ አደለም ጥላ መውጣትዋ አሰገርሞኛል አባት ላልሆነ አባትዋ ቢሆን እንኳን አላደርገውም
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
@@yodittadess3041 tikikil nesh eko gin …..
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
@@yodittadess3041 Lijituan alfelegechatim sijemer leza tilat yehedechiw emama tenageru, zelzala neger nat
@mesfindakita1016
@mesfindakita1016 2 жыл бұрын
አቤት አቤት ፈጣሪ ሆይ ስንት ዓይነት ጉድ አለ? ያ ሁሉ ይለፍና የልጅቷን ህይወት ፈጣሪ እንድያቀይላት እማፀናለሁ፡፡
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኞሼ ክልጅሼ እግዜያብሄር ይማርልሼ
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b 2 жыл бұрын
አቤቱ ምህረትን ላክል ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለን አቤት ምህረትን ላካን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ ለመገናኘት ያብቃቹ ኡፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና
@yaredfikadu3982
@yaredfikadu3982 2 жыл бұрын
የልጅቷን አባት ስምና ክፍሉን ከተናገረች ቢያንስ እሱ እንኳን መስዋት ቢሆን ቤተሰቡን ማወቅ ይቻላል፡፡
@user-ep6rt4xr1l
@user-ep6rt4xr1l 2 жыл бұрын
መናገር አፈልግም መሰል አባፗን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
She is hiding something about the father maybe he was married and he wasn't from the same place as her.
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 2 жыл бұрын
የእናትየው ሁኔታ ተደፍሬ ነው ሰሙንም አላቅም የምትል ትመስላለች!😕
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያገናኛቸው ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ እኔ ተሠድጄ ልኑር እንጂ ልጆቼን አልሠጥም
@user-hm8mq8mf9x
@user-hm8mq8mf9x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችው እግዚአብሔር ይማራት
@fatiaahmad4931
@fatiaahmad4931 2 жыл бұрын
በጠም ጥሩ ትምህርት የላው ዝግጅት ነው ብዙ ሰው የጠፈባትን ልገነኝ ምክኘት ሆነቹሃል ቀጥሉ
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
መዳን ይቻላል አሁን መቅኔ ከተሰጣት ይህችን የመሰለች ቆንጆ ትድናለች መጀመሪያ DNA መመርመር አለባቸው
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
ዮናስ.በጣም.እናመሰግናለን
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅቷ ደሞ ስታምር እግዚአብሔር ይማርሽ እባካችሁ ቶሎ አገናኝዋት
@medidemissie
@medidemissie 9 ай бұрын
ውይ ቲጂዬ የሰፈሬ ልጅ እንኳን አገናኘሻቸው
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ::
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Ya Allah betam yamal Allah yerdash yene mar 🙏 😢 💔💔💔💔😭😭😭😢😢🙏
@fekerwetitiw9675
@fekerwetitiw9675 2 жыл бұрын
እኔ በልጂነቴ ነበር የዉጪ ዜጋ ሊወስዱን የነበርዉ እኔና ወዲሜን አባት እናት ሰሌሌን ግን አያቴ በጪራሽ በሄደበት እያለሁ አለ ከዛ በደከመ ጉልበቱ እያርሰ እያስፈጨ አሳዲጎ አስተማርን ግን አሁን ሳያርፋ ትንሽ ለዘላለሙ አሸለበብኚ የልቤ ኑጉስ እኔ ልቤ ዉስጥ ቀበርኩህ ለዘላለም ነፈስ ይማር አባባ እሱ ባይኖር እዲሌ ማደጎ ተብሎ ዉጪ ልሄዲ ነበር እኛጋ የሄዱት እሰካሁን የሉም የት ይሆኑ ከቶ
@Lestina2024
@Lestina2024 Жыл бұрын
❤❤❤❤ ጀግና አያት በእውነትም የሚወዳችሁ ፤ ነፍሱን በገነት ከፈጣሪ ጎን ያድርግልን
@mayetube8988
@mayetube8988 2 жыл бұрын
መቅኒ ማለት በትግርኛ መቀን ይባላል ይህ ኣጥንት ስንቆረጥም በውስጡ ያለ ነጭ ነገር ነው.
@zadalbchew2231
@zadalbchew2231 2 жыл бұрын
አልገባኝም?
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@zadalbchew2231 Endmamer
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
ይቅርታ የመፍረድ መብቱ ባይኖረኝም ግን ያደረግሽው ነገር ትንሽ ይከብዳል ለራስሽ ለነፍስሽ ፈርተሽ እምሸሽውን ሰው እንዴት እጻን ትተሽለት ትሄጃለሽ?
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
Endmamer
@SaraSara-tr9co
@SaraSara-tr9co 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ
@munit9547
@munit9547 2 жыл бұрын
ስታምር አላህ እፊያ ያርጋት
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
ዬኔ እናት እግዚአብሔር ይማራት በውነት ስታምር እኮ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ🙏🙏😭ውይ ከባድ ነው የልጅ ነገር 😭😭💔💔😭💔💔
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈጣሪ አጥንትን የሚመረምር ይፈዉሳት አይዞሽ የኔ እናት እናት እናት አሎት ስሞን አሳንሰዉ እሶ ግን መሬት እና ሰማይ የምታክለዉን ሰዉ እናት ለዘላለም ትኖር የለ ሰዉ ይገናኛል እንካን እሰይ ተባረኩ ebs
@emu8244
@emu8244 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ መልካም ሰው ነው ኣለመግደሉ
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
እቴ አትዘኚ ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ያደረገው ለበጎ ነው። የመኖሯ ምስጢር ትሆኛለሽ
@user-tx4ym6yd3u
@user-tx4ym6yd3u Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዮንዬ
@selamselam805
@selamselam805 2 жыл бұрын
Ebs enamsegnalen festar fews yehunat beselam yagenagnachu
@salamasalama3658
@salamasalama3658 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 2 жыл бұрын
Egziabher lejeshen yefeweslesh
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 жыл бұрын
አላህ ያሺርሺ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Жыл бұрын
Agri tge tebarki
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
አቤት ስንት ኽፋ ሰው አለ በጌታ ጎማውን ገልጦ የኤሌትሪክ ሽቦ 😭😭😭 እርስ በርስም መፋጅት ሲያንሰን እስከዚህ ጥግ ድረስ ነው ክፋታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንኻን አገናኛቹሁ
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 2 жыл бұрын
ትዕግሥት ዴሴ ፈጣሪ ይባርክሽ
@tigistgebremariam7451
@tigistgebremariam7451 2 жыл бұрын
Wow
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳታል።
@gy8086
@gy8086 2 жыл бұрын
Neche waz aydlme syasmermeru mineme aydrgum simermer yetawekale!!
@salem4086
@salem4086 28 күн бұрын
She is beautiful girl
@omumohammed3522
@omumohammed3522 2 жыл бұрын
Allah mulu afiyawan yemlislat
@zainabyma5646
@zainabyma5646 2 жыл бұрын
የኔማሬ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
እኔም እናቴ ን አግቼ መቼ የሆን እንደ ሰው የሚሆነው 😭😭😭
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
selam selam hulachum ethio bahun sa'at chigere laye nech inam inem bagile chigere laye negn ylfele biye betesafa iyetabakugn new ina ayizewachu atichenaku dua bicha argu yagare lijoch
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 жыл бұрын
አላህ ይማርልሽ በርህመቱ ያገናኝሽ
@Setro-if5ce
@Setro-if5ce 2 жыл бұрын
አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም አይ የሰው ልጅ አይ የሰው ልጅ ሂወት
@OmuklsumTube
@OmuklsumTube 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@SofiaSofia-if1lk
@SofiaSofia-if1lk 2 жыл бұрын
S A ww
@jemilaseyd9105
@jemilaseyd9105 2 жыл бұрын
ወላሂ እረሱልን አገላለፅሽ በጣም ደስ ይላአል
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 жыл бұрын
ነቢዩ መሀመድ ሰ ዐ ወ
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 2 жыл бұрын
አላሁመሶሊም አላነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪልመሻአላህ
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 Жыл бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ነው
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈጣሪ ፈውሱን ያውርድላት !!!!!!!!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ልጀሽን እንድታድኝ እግዚአብሔር ይርዳሸ !!!
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 97 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 45 МЛН
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 209 М.
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 61 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 3,9 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,9 МЛН