No video

እውነት መንገድ ህይወትና እኛ Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 2,581

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Ай бұрын

Пікірлер: 70
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ ይሄን እዉነት ህይወት ወደ እረፍት መግቢያዬ መንገድ አብጠርጥረህ ለልቤ የገለጥክልኝ ያስረዳኸኝ ያስተማርከኝ ሆይ ተመስገን አቤቱ ደግሞ ልቀበልህ አብሬህ ልኖር ፈቃዴ ነዉ ክርስቶስን መስሎ መኖርን ሳልብኝ አሰለምደኝ ይሄን ማድረግ ያላንተ እርዳታ አይሆንልኝምና ህልዉናዬ የመኖሬ ሚስጢር የዘለአለም ቤቴ ሃሳቤምፍቅሬም ክርስቶስ ይሁንልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ፀሎቷ በረከቷ አማላጅነቷ ከሁላችን ይሁን 💓 የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🤲❤💓💓
@webet2273
@webet2273 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h Ай бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@kokifikadu
@kokifikadu Ай бұрын
አሜን አሜን ሁላችንንም መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ❤❤❤
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya Ай бұрын
Amen
@meazatefera2426
@meazatefera2426 Ай бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ልናዉቀዉ የሚገባን ግን የማናስተዉለዉን ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን የክርስትና መሠረት የሆነ እዉቀት እንዲኖረን የሚየግዘን ነዉ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 መንገድና ሕይወት እውነትም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው❤🙏 "መንገድና ሕይወት እኔ ነኝ" ብሎናል እኛም በእምነት የምናመልከው አምላካችን መሆኑን አምነን በእምነት ተቀብለን ከሱ ሌላ አምላክ እንደሌለን ሕይወታችንም እሱ መሆኑን ማመን አለብን። የመንፈስ ቅዱስን ኃይል ብርሃን እንደ ሐዋርያቶቹ ይሰጠን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@user-dj8sn1hb2u
@user-dj8sn1hb2u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ መንፈስቅዱስ ላክልን እርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታነን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 Ай бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ ያብራልን🙏❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤️
@user-io8dy9mt9p
@user-io8dy9mt9p Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-lm6dc2ot4i
@user-lm6dc2ot4i Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tube5986
@tube5986 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤
@fasikamamo344
@fasikamamo344 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 Ай бұрын
❤❤❤ቀሲሲየ እንካን አደረሰን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ እውነት ነህ ሕይወት ነህ መንገድ ነህ አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ሕይወቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ውዱ መምህራችን በእውነት እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ትምርርቱን አሰማለው ግን ልፅፍ ስለመይመቸኝ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k 20 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን❤❤❤❤
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 Ай бұрын
ቀሲስ እንኳን አደረሳቹ
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 25 күн бұрын
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@freweinigebremedhn6160
@freweinigebremedhn6160 28 күн бұрын
Amen Amen Amen
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@Aragsh
@Aragsh Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@lidiyat
@lidiyat Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Ай бұрын
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤
@FikadeMewled
@FikadeMewled Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@user-xk5uq3su4n
@user-xk5uq3su4n 26 күн бұрын
ቀሲስ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-fy8vg4ib3c
@user-fy8vg4ib3c Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር 🙏❤
@fah5400
@fah5400 Ай бұрын
ቃል ህይዎእት ያሰማልን ማምራቺን
@mkebede4545
@mkebede4545 19 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@smret5569
@smret5569 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@salamtata3005
@salamtata3005 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@user-ey8el2qw3l
@user-ey8el2qw3l Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-su6ft3mh2f
@user-su6ft3mh2f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Ай бұрын
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@90God86
@90God86 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@Saba-7
@Saba-7 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Ай бұрын
ለዚትምርት እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም አስፈላጊ ትምህርት
@yetnayetgizaw360
@yetnayetgizaw360 26 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@sisadis-hb6fe
@sisadis-hb6fe Ай бұрын
ameen ameenameen
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Ай бұрын
Amen amen amen Egezabher yemesgen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤❤
@akberethaile9072
@akberethaile9072 Ай бұрын
Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
@user-xz2fh1gk8y
@user-xz2fh1gk8y 29 күн бұрын
Amen!!!
@user-ci2yp4jh9u
@user-ci2yp4jh9u Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!
@habtamuassefa-wk1dv
@habtamuassefa-wk1dv Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u Ай бұрын
amen ❤❤❤
@tsigeyirgaw2604
@tsigeyirgaw2604 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን ❤
@zinuteklu5429
@zinuteklu5429 Ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@KidistKidist-bg1zo
@KidistKidist-bg1zo Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin 🙏 ❤️
@AAa-zc9rc
@AAa-zc9rc Ай бұрын
Amane Amane Amane !
@Geni2105
@Geni2105 28 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln
@hamermersha6295
@hamermersha6295 22 күн бұрын
Kale hiwet yasmalen
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 29 күн бұрын
Amen kale hiwote yasemalen❤
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm Ай бұрын
❤❤❤
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abrhamBrhane-i5t
@abrhamBrhane-i5t Ай бұрын
ሰላም ቀሲስ እንደምን ነውት ስልካችሁ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆኑ
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰሜልን❤❤❤ በጸጋ በጤና በእድሜ ያቆይልን❤❤❤
@zufanlake632
@zufanlake632 29 күн бұрын
Amen
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 Ай бұрын
Amen
@meserettesfaye5625
@meserettesfaye5625 Ай бұрын
Amen
በሄዳችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ ይህን አድርጉ Kesis Ashenafi #habesh #duet #sebket,orthkdox,tewahdo.
17:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,3 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስትገቡ ያወጣችኃል።Kesis ashenaf #
15:53
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
እግዚአብሔር ወደ ተሻለ መንገድ ሲመራን የምናያቸው ምልክቶች። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:15
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 10 М.
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
እግዚአብሔርና እናንተ መሃል ብስጭት ሲገባ Kesis Ashenafi #duet #ethiopian #amharic #sebket #orthodox
19:48
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,7 М.
በህይወት ምድረበዳ ውስጥ ስታልፉ ተሰፋ አትቁረጡ። Kesis Ashenafi #habesh #duet #lovesongs #music
16:39
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2 М.
ልባችሁን በእግዚአብሔር አበርቱ Kesis Ashenafi G.mariam. #explore #habesha #ethiopian #duet
20:02
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 4,6 М.
በፈተና ውስጥ ጌታ የሚናገረን ነገር Kesis Ashenafi G.mariam.
16:22
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 3,5 М.