ተማሪ ዳግም ለምን እራሱን አ/ጠ/ፋ? እንደዚህ ያደርጋል ብዬ አልጠበኩም! Eyoha Media | Ethiopia | online couples therapy

  Рет қаралды 339,969

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 400
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
የመምህራን ምላሽ 👉 kzfaq.info/get/bejne/grKbl5igvti5lGw.html
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ያሳዝናል ይሔ የመሰለ ልጅ ማጣት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እናት ለሟቹም ነፍሱን ይማረው 😭😭😭😭😭
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
💔😥😥😥
@sebleabel17
@sebleabel17 Жыл бұрын
ወለጅ ከተባለ ለምን አለሄድሽም በመ ምህር አትፍረጂ
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
እንዴቴ ተሠቃይተው እንዳሣደጉን እኮ ይመሥለኛል ኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ኣጋንት አለ
@alexgeorge368
@alexgeorge368 Жыл бұрын
Gat lawyer and fight this case. Teacher's life prison. School pay more the million dollars for victims family. That's law 3;35
@ledea1236
@ledea1236 Жыл бұрын
በጣም
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
እናትየውም ጥፋት አለባት መምህራን ሲቆጡት ወላጅ ሲባል መሄድ ነበረብሸ አባት እናት ከጎኑ የሌለ ልጅ ቶሎ ይቆርጣሉ ማንንም የለኝም ብሎ ሰለሚያሰብ
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Ayadris new yemibalew
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
ምናለበት አንድ ቀን ስራቀርተሽ ብትሄጅለት ይህን የመሰለ ልጅ ከምታጪ ስራው ጥንቅር ይበል ወላጆች ለልጆች ጊዜያቹን ስጡ መምህራኖችም ተማሪ ላይ እንደዚህ ጥንክር አትበሉ የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ....... መምህርቷ እኮ በተደጋጋሚ ነይ እና እናውራ ብላሽ ነበር ከልጅሽ ስራሽን አስቀድመሽ ይኸው የዘላለም ጠባሳ ያዝሽ ምነው ሁሉ ነገር ቅርት ባለብሽ ኖሮ
@kelvin1411
@kelvin1411 Жыл бұрын
መልካም ዜና መስማት ናፈቀን ወይ ዘንድሮ ሁልጊዜ ለቅሶ ሆነ እኛ ኢትዮጵያኖች😢😢😢😢😢
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
በጣም ወላሄ 🍹🍹🍹💐💐💐
@genetbelay2347
@genetbelay2347 Жыл бұрын
0000000000000000000000000000000000
@genetbelay2347
@genetbelay2347 Жыл бұрын
0P
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc Жыл бұрын
እውነት ነው ናፈቀን መልካም ነገር ነጋ ጠባ መከራ ሆነ የምንገፋው
@meliekte1
@meliekte1 Жыл бұрын
Betam
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 Жыл бұрын
ሲያሳዝን በሂወት እያሉ የናትም ያባትም ፍቅር የተነፈገው ልጅ😭 ነፍስ ይማር!
@meronworku5760
@meronworku5760 Жыл бұрын
እናትየዋ ሀላፊነትዋን በአግባቡ ባለመወጣትዋ የደረሰ ችግር መምህሯ ላይ ማላከክ ተገቢ አይደለም አንችም ከልጅሽ ይልቅ ስራሽን አስቀድመሻል። መምህርም ስራዋን ነው የሰራችው አንች ልጅሽን ችላ ያልሽውን መምህር እንዲጨነቅልሽ ትፈልጊያለሽ። ልጁ ግን አሳዘነኝ Attention ከማትሰጠው እናት ተወልዶ ህይወቱ ተቀጠፈ።
@elsashiferaw6947
@elsashiferaw6947 Жыл бұрын
Ewnet beleshal ehte betam yasaznal
@solianasolomun4314
@solianasolomun4314 Жыл бұрын
Man feraj aregachu zmta lesew tlq ngernew sle zmta chalu
@yosephabebe5576
@yosephabebe5576 Жыл бұрын
ይቅርታ እናት ተብየዋ ላይ ትዝብት አለኝ ካልሽው ተነስቼ አንደኛ በደምብ አታቂውም ሲቀጥል ስትጠሪ አትሄጅም ከዛም ሲያልፍ ጫና አለበት እደሚያሳልፍላችሁ እያወራ ነው .
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
ወላጅ አምጣ ሲባል ሰራሽን ትተሽ ብተጅለት ጥሩ ነበር ወላጅ የልጆች አላፊነት አለብን ይህ ልጅ አይዞህ ቢባል ሰሚ ቢያገኝ አይሞትም ነበር
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
መምህሯን ከመውቀስ እንደወላጅ ጠጋ ብለን የልጆቻችንን ችግር መረዳት ተገቢ ነው:: ይሄ ልጅ እድሜው: ውሎው:ጏደኞቹ ከግምት መግባት አለበት::መምህር የስንቱን ቤት ልጅ አመል ችሎ እንደሚያስተምርም መረዳት ተገቢ ይመስለኛል
@mafis9959
@mafis9959 Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683ትክክል
@mafis9959
@mafis9959 Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ አንዳንዴ አይፍረድ ነው ፀፀቱም አያስቀምጣትም ብቻ ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናቸው
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
3 ግዜ ተደወለልኝ አለች እኮ የራስዋ ቸልተኝነት መምህር ላይ ማላከክ ነው የያዘችው! ወላጅ ሳይጠራ የተማረ የለም።ማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ነው ነገሩ‼️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 እዉነት ነዉ በጣም ያሳዝናል ልጁ የቅርብ የወላጅ ትኩረት ያገኘ አይመስልም።ከወላጆቻቸው ጋር ጥሩ ትስስር ያላቸዉ ልጆች ለስነልቦና ችግር ብዙም አይጋለጡም። ልጆቻችንን በያሉበት ቸሩ መድኀንያለም ይጠብቅልን።
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረው❤❤ እናቶች ልጆች ችግር ውስጥ ሲሆኑ እና ከትምህርት ቤት ሲደወልላችው ሁሉን ጥሎ ለነሱ ቅድምያ መስጠት ይገባል። እንዲሁም ሁሌም የቀን ውሎዋቸውን መጠየቅ ይገባል።
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
በጣም ትክክል እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ እኔም በጣም ተሰምቶኛል በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ የኔ ጌታ ነፍሱን በሰላም ትረፍ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏እኮ አዉን በ ትምርት ቤት ማሳበብ😏😏ደሞ ሚገርመው እሷ ብቻ እንድትጠራ አድርጋ በ ስልክ ሊላ ስው ልላክ ትላለች 😏ልጅ እርዳታ እየጠየቀ ነበር ትምርት ቤት ብዙ ግዚ ከተደውለላት አይመቸኝም 😏😏የ ምጭረሽአም ማስጠንቀቂአ ከተባለች ልጅ ምን እየዎነብኝ ነው አይባልም 😏😏😏ድሞ ስባዩን ብዙም አላውቀውም አለ😔😔😔ች
@hamytube3728
@hamytube3728 Жыл бұрын
መምህሯ የሚገባትን ትክክል ነገር ነው ያደረገችው ይህንን ልጅ የቤተሰብ ክትትል ነው የጎደለው።መምህሯ ብትታገስ አይባልም ይህንን ብታልፍ ምናልባትም ሌላ ተማሪንም ይገል ነበር ብሎም ማሰብ ነው ነገር ግን ቤተሰብ ሁሌ ልጅን መከታተል ተገቢ ነው።ነብሱ በሰላም ትረፍ
@Risteasme
@Risteasme Жыл бұрын
Thank you
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
@@hamytube3728 ande memher aytemedesh ene leje betseguru adege mekniyat fetena amletotal yemigermesh tseguru adego sayhone memeheru cheger alebet
@tessema2
@tessema2 Жыл бұрын
ልጆች መልካም ቦታ እንዲደርሱ ወላጅ፣አስተማሪና ልጅ አብረው መስራት መልካም ነው። ነፍስ ይማር!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
የዘንድሮ ልጆች እኮ ችኩሎች ናቸዉ ያ ረቢ አላህ በራህመትህ ጠብቅልን አኢላሂ❤❤❤❤❤
@user-df2iq7mh6c
@user-df2iq7mh6c Жыл бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል😭😭😭 ነፍሱን ይማር😭😭 እናቲቱ ግን ጥፋቱ አንቺ ጋር ነው ያለው። ሁለት ጊዜ ስትጠሪ ጊዜሽን መስዕዋት አድርገሽ መሄድ ነበርብሽ። ሌሎች ወላጆች ትምህርት ይሁናችሁ😭 ፈተና ተከለከልሁ ብሎ እራሱን የሚያጠፋ አይመስለኝም። ምን አልባት ከቤት ተቆጥታችሁት ይሆናል
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 Жыл бұрын
እህቴ አሁን ተጎዳሽ ግን ሁሉም ቀርቶ ለልጅሽ ጊዜ ሰጥተሽ መሄድ ነበረብሽ ነፍሱን ይማረዉ ለሌላዉም ትምህርት ነዉ የምንኖረዉ ለነሱ ነዉ ቦታ መስጠት አለብን
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 Жыл бұрын
መቼ እዲ ከባድ ነገር ይገጥመኛል ብላ አሰበች አትፍረዱ
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
አይረስ ነው ምባለው:::
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ወላጆች ትምህርት ቤት በልጆቻችሁ ጉዳይ ሥትጠሩ የልጆቻችሁን ጉዳይ አሥቀድሙ
@user-sr4jn6ui5z
@user-sr4jn6ui5z 6 ай бұрын
አይይይይ እናት አታውቂውም ስትጠሪ መሄድ ነበረብሽ መምህር የስንት ሺህ ተማሪ አስቸጋሪ ባህሪ ይቻል አንቺ የአንድ ልጅሽን ፀባይ ለማስታረቅ ነይ ስትባዪ የቀረሽው ሆሆሆሆይ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
ያሳዝናል መምህሩም ከስተቱ ይማር ብላ ነው ይሆናል ይሄ ይሆናል ብላ እታስብም ወላጄች ቅድሚያ ለልጆች መስጠት አለባቸው ልጆች ምን ያህል እስቸጋሬ እንደሆነ የወለደ ያውቀዋል እቤት ሌላ ናቸው ውጭ ሌላ ነፍሱን ይማርልን ልቤተስብ ብርታቱን ይስጥልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ልጁን ፈጣሪ በምህረቱ ብዛት ነብሱን ይቀበላት እሱ አይሳነውምና። ግን ደሞ ወላጆች ችግር ሲኖር ቶሎ ብሎ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ ለሚፈጠረው ችግር ሌላው ላይ ማላከክ ቦታ የለውም ከፀፀት በቀር ። መመምህር ላይ ከመለጠፍ እንደ ወላጅነትሽ ስራሽን አስበልጠሽ ለልጅሽ ባለመሄድሽ እራሱን እንዲያጠፋ ያበቃሺው አንቺው እናትየው ችላ በማለቷ ሰፋ አድርጋ ብታስብ ስራዋን ትታ መሄድ ነበረባት ። አስተማሪ ደንምብ ነው ወላጅ ይጠራል ወላጅ ካልሄደ ያባርራል አዲስ ነገር አይደለም አሰራሩ። እናት ግን አንዴ ፀባዩን በደንብ አላውቀውም አንዴ ደሞ በደንብ አውቀዋለሁ የራስን ጥፋት በመምህራን ላይ መለጠፉ ሚዛናዊ ሳይሆን የራስን ጥፋት መሸፈኛ የማይገባ ንግግር ጥሩ አይደለም።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Жыл бұрын
ልጁም አደገኛ አድሜ ላየ ነው የነበርው ይቺን አድሜ ማለፍ አልቻልም ያሳዝናል
@hanadejene3667
@hanadejene3667 Жыл бұрын
ይህው አውን ቀርታ የለ ከሰራ እባካችሁ ወላጆች ልጆቹ የናንተ ናቸው በብዙ ደግፏቸው እንጂ ሀላፊነትንም በሰው አትጣሉ ባትችሉ እንኩዋን ከመምህራን ጋር በሰልክም ቢሆን ለማውራት ችግር ለመፍታት ሞክሩ ልጆቹ ችግር ቢገጥማቸው እንደዚህ ተጎጂ ናችሁ እንኩውን ለናንተ ለኛም ተቃጠልን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ይሄው ነው
@zeytunachamiso7723
@zeytunachamiso7723 Жыл бұрын
እኛም ወላጆች ትግር አለብን እኛ ስራችንን ስናሳድድ ሀሳባቸውን ሊያማክሩን ሲሉ እኛን አያገኙንም እኛ ደሞ እነሱን ስንፈልጋቸው እኛ አናገኛቸውም የናን ችግር ከቤት ሳንቀርፍ ሌላ ሰው ላይ እናላክካለን
@solianakonjo
@solianakonjo Жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ እናት የለችም አባት የለም ፍቅር አጥቶ አደገ የስብእና መዛባት ችግር አለበት ፍቅር ያጣ ልጅ ምንም ያደርጋል
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q Жыл бұрын
ኡፍ ስራው በቀረብሽ በጌታ እንዴት ያሳዝናል እባካቹ ወላጆች ችላ አትበሉ በልጆቻቹ ጉዳይ ልጆች ሁሌም ያጠፋሉ ምን አለ መምህራን ብትታገሱ ኡፍ ምን እንደምል እራሱ ግራ ገባን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
መምህር መምህር አትበሉ ስናጠፋ ወላጅ አንጣ ይባላል በተለይ የአዲስ አበባ ተማሪዎች በጣምአስቸጋሪ ናቸዉ መምህር ሲያስተምር የሚሳሳሙ የሚያፏጩ በዛ ላይ በወረቄት እየጠቀለሉ መምህር ላይ የሚወረዉሩ ናቸዉ በመምህር ከማሳሰብ ልጆቻችሁን ቀርባችሁ ፍቅር በመስጠት በተለይ ዕድሜዉ የወጣትነት ዘመን ስለሆነ የእሳትነት ዘመን ነዉ ሁሉን ልሞክር የሚባልበት እና ከትምልርት መባረርም ብዙ ስቃይ ቢደርስም ለበጎ ነዉ ብሎ ማሳደግ መልካም ነዉ
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
ትክክል ራሷም እኮ የልጇ ባህሪ ብዙ እንደማታውቀ ነው የተናገረቹ እንዴ 3 ግዜ ተደወለልኝ አለች ቸልተኛነቷ ነው ማያሳየው
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Yezendiro memihir feredebet erasuwa sititera mehed sigebat astemari lay talakikalech Egziyabher tsinatun yistat
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
ወላጅ አምጣ ስለተባለ ማን ራሱን አጠፋ ⁉️ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወላጅ እያመጣን ነው የተማርነው! ያልተቀጣ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል 3 ግዜ ተደወለልኝ አልሽ ቸልተኝነትሽ የራስሽ ችግር በመምህር ለማላከክ አትሞክሪ ወይስ ላንቺ ሲባል ህግ ሊቀየር ነው⁉️ለሞተው ነፍስ ይማር ‼️
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
ያረቢ ይህን የመሰለ ወጣት እናት ፅናቱን ይስጣቹ
@teshomedadi2949
@teshomedadi2949 Жыл бұрын
ወላጅ አምጣ እየተባለ ያውም በዚ እድሜ ላለ ልጅ ትኩረት አለመስጠት ዋጋ ያስከፍላል😭😭😭
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 Жыл бұрын
ሲጀመር ልጅን ተቸግሮም ቢሆን ከእናትና አባት ጋር ማሳደግ ነብስ ይማር
@leulwube8753
@leulwube8753 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው ወንድሜ መቼም አንረሳክም ንብስሕን በዓፀደ ገነት ያኑረው ወላጆች እባካቹ ልጆቻችሁን ተከታተሉ እና መምህራን ሁሌም ኑሩልን አሜን አሜን!!!
@bezahailu
@bezahailu Жыл бұрын
የኔ ምስኪን እናት ለኛስ ለትምህርት ሆነን ልጆች እንደ ድሮ ብዙ ነገር አይችሉም በጣም sensitive ናቸው ልናስተውላቸው ይገባል አንቺን እግዚአብሄር ይርዳሽ ያጽናናሽ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ልጅ እንዴት ቆንጆ ልጅ ነበር
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
መምህሩዋ አይደለችም ጥፋተኛ እራስሽ ነሽ ቶሎ ብትሄጂ ኖሮ እሱም እራሱን ባላጠፋ ለሙዋች ነፍስ ይማር።
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 Жыл бұрын
Astemariwa balachew nw eko erasun yatefaw endet nw metasebut enateyewa leraswa deha nat serta lejwan lemasadeg meteter enat endet beswa yeferedal
@chuchutafa3208
@chuchutafa3208 Жыл бұрын
እናትየዉ ስተት ሰርታለች በርግጥ ይሞትብኛል ብላ አታስብም መምሕሯ ደሞ ወላጆቹን ለማናገር ጥረት አድርጋለች በመሐል የኔ ጌታ ልጁ ተጎዳ ነብሱ በሰላም ትረፍ የኔ ምስኪን
@elroe4069
@elroe4069 Жыл бұрын
ስናጠፍ ወላጅ አምጣ ማለት እኮ የትም አለም የተለመደ ነው አስተማሪን መውቀስ ተገቢ አይደለም ለሞተ ነብስ ይማር
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ Жыл бұрын
Fetena indayifeten aderegechiw
@user-vl9je2nb2b
@user-vl9je2nb2b Жыл бұрын
@@_XxxcupcakexoxoX_ እናት ተብዬዋ እኮ 3 ግዜ ተደውሎላት ለምን አልቀረበችም ማለቱ አይቀልም ደሞም እኮ የልጇን ባህሪም እንደማታውቅ ነው ምታወራው‼️
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 Жыл бұрын
@@user-vl9je2nb2b yagedshew astemari nesh ende setiyo
@zerfecheru3089
@zerfecheru3089 Жыл бұрын
ልጀ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ታሳዝናለህ ነገር ግን ሲሞት ቁጭ ብሎ ከማዘን ከመሞቱ በፊት ከሥራ ለሰዓታት ጊዜ ወሰደን መነጋገር ከፈጣሪ በታች ልጁንም ከሞት መታደግ ይቻል ነበር ። እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 Жыл бұрын
አስተማሪዋ ስራዋን ነው የሰራችው የወላጅ ቸልተኝነት እንደዚ ዋጋ ያስከፍላል😢
@tejetubekele7943
@tejetubekele7943 Жыл бұрын
ማን ፈራጅ አረጋችው
@arsemasamuel788
@arsemasamuel788 Жыл бұрын
Eniko yemgermey mndnwu serawa Lejun ketemert botawu mabarer esu erasun atefa enji lilawu degmo susewust nwu yemigebawu astemary yetebalut eko endyagenazebu nwu enji ke temehert bite masewetat yelbatm
@neimanuriye1196
@neimanuriye1196 Жыл бұрын
@@arsemasamuel788 ማንኛውም ተማሪ ሲያጠፍ ወላጅ ሳያመጣ ግቢ አያስገቡም የተማርነው እንደዛ ነው ህጉ በመምህሯ መፍረድ አንችልም የወላጅ ቸልተኝነት ነው ለዚህ ያበቃዉ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
እኮ ጥፋቷ የናትየዋ ነው እሷ በመምህር ታሳብባለች
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው???
@kemf5410
@kemf5410 Жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ከ 1 ም 2ቴ ስትጠሪ ሁሉን ትተሽ ወደ መፍትሔዉ መሔድ ሲገባሽ በኣሥተማሪዋ መሳበብ ተገቢ ኣይደለም ,ሁላችን ተባረናል ተገርፈናል ወላጅም ኣምጡ ተብለናል ,,ልጁ የወላጅ ክትትል የሥፈልገዉ ነበር ደምሞ ይጣላል ፀባዩን ኣላዉቅም ኣልሽ ያሣዝናል ምስኪን😥
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
የኔንጉስ😢 የኢትዮጵያ ወላጆች ችግር አለባቹ ለልጆቻችሁ ጊዜ አትሰጡም
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
እኛም ወላጆች ለልጆቻችን ቅድሚያ መስጠት አለብን ወላጅ ሲባል ብትሄጅለት ኖሮ ነፍሱ ሊተርፍ ይችል ነበር ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን 😢😢😢
@user-zd8bk3lk6g
@user-zd8bk3lk6g Жыл бұрын
በጣም ያማል ችግሩ ሰው ላይ ከመፍረድ ይልቅ እራስን ማየት የተሻለ ነው አስተማሪዋ ምን አጠፋች ማንም ወላጅ ይቀጣል ማንም አስተማሪም እርምጃ ይወስዳል ቅጣት ወሰደች እጂ አልገደለችው ብቻ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ያማል ጽናቱን ይስጣቹ 💔😭😭😭
@honeyseid
@honeyseid Жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን አትቆጡ በነፃነት ቀስ ብላችሁ ያዙ ይሄ ልጅ ይቆጡኛል ብሎ ፈርቶ ይሆናል
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Жыл бұрын
ውይ ያሁኑ ነገር ዘመኑም ጭምር አልገባንም እንጂ ለዱላው ለቁጣውም እንደኛ የተበደለ የለም በዛላይ ያለጥፋት ያሁኑ ልጆች አላህ ይጠብቃቸ እንጂ የሆነ ሼይጣንማ ሀገር ተሰብስቧል
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@user-iy4wx3xn7h በጣም ኡፍፍፍ😭😭😭😭
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ትክክል ጥበብን ይስጠን እግዚአብሔር
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ልጅ መቆጣት እማ ግድ ነዉ ልጅ ሲቆጡት እራሱን ማጥፋት የለበትም
@zewdnesh-ph8tr
@zewdnesh-ph8tr Жыл бұрын
ትክክል
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ወላጅ ልጆቻቸው ያጠፋ አይመሥላቸውም ሥለዚህ መምህርት ስራዋን ነው የሠራችው የልጁን ነፍስ ይማር
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እኛ ቤትም ሊፈጠር ነብር እግ/ር እጁን ጣልቃ አስገባ።ታናሽ ወንድሜ ከት/ት ቤት ተባሪራለሁ በሚል እራሱን ሊያጠፋ ሲል ሰዎች ደርሰው አዳነቱ።እባካቹ ቤተሰብ ለልጆቻችን ጊዜ እንስጥ እውነተኛ ፍቅር እናሳያቸው ቤት ውስጥ ጥሩ ግኑኝነት ካላቸው የመኖር ተስፊቸው አይቋረጥም
@meskeremsirak6381
@meskeremsirak6381 Жыл бұрын
ልጆች ት/ቤት እና ቤት የሚያሳዩት ባህርይ ይለያያል መምህራን ደግሞ ከአቅም በላይ ካልሆነ ወላጅ አያስጠሩም።ብቻ ፈጣሪ ነብሱን ይመረው እግዚአብሄር ያፅናችሁ
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 Жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻቹን ተከታተሉ በደንብ ተግባብታቹ በግልፅ ለማውራት ሞክሩ ልጄ ጨዋ ነው አትበሉ ከቤት ሲወጡ ፍፁም ሌላ ባህሪ ነው ያላቸው እንዲሁም በጣም እሚያስደነግጠው በሱስ የተጠመዱ ሕፃናት መአት ናቸው እኔ ብቻ በሥራ ቦታዬ ስጣላ ነው ምውለው የስራ ቦታዬ ላይ ቁማርቤት አለ ወደ 9የሚጠጋ ጊቢው እንዳለ ቁማር ቤት ነው ማለት ይቻላል እና 1ፕላይ ስቴሽን አለ እዛ ለመግባት ሰበብ ያደርጉና ግን እሚገኙት ቁማርቤት በር ላይ ነው ሄጄ ምን ትሰራለህ እዚህ ስላቸው ፕላይ ስቴሽን ነኝ ይላሉ ታድያ እኔም ዝም አልልም እዚህ መቆምም ሆነ ቁማር መቁረጥ አይቻልም እያልኩ አባርራለሁ በጣም ልጆች ናቸው ወንድሜ ቢሆንስ? ምን ይሰማኛል 😔እዛጋ አይቶ ማለፍ አልችልም ብሩስ ከየት ነው ሚመጣው የነገስ ዕጣ ፈንታቸው ምንድነው? ልምድ ሲቀርኮ ብር ሲታጣ መዝረፍ ወንጀል መስራት ሰውን መጉዳት አይቀርም እና ወላጆች ልጆቻቹን አጥብቃቹ ተከታተሉ 🙏ወላጅ ስትጠሩ ብቻ አይደለም ልጄ ምን ተማርክ ብላቹ ደብተር ፈትሹ የወላጅ ፍቅር እና ትኩረት ማጣት ህይወቱን አሳጥቶታል ነብሱን ይማረው ሌሎቻቹ ከዚህ ተማሩ 🙏🙏🙏
@user-qz1wp7ib6i
@user-qz1wp7ib6i Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለወለጋ ህዝብ😭😭😭###
@funnyfootballes6461
@funnyfootballes6461 Жыл бұрын
Denez neh enda ezi sew mktual eyetebale feteh mnamn telaleh
@ahdnxbdvsvsh2915
@ahdnxbdvsvsh2915 Жыл бұрын
😭😭😭💔
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
የማንም ነፍስ አይጥፋ ግን ሌላ ሰው አዘን ላይ እየገባቹ ለምን እንደምትጽፊ አይገባኝም። ነፍስ ይማር ቤተሰብን እግዚአብሔር ያጽና በምን እና ግዛቸው በዚህ ከባድ ጌዜ ለምን አናልፍም ወገን።
@tyoygg3314
@tyoygg3314 Жыл бұрын
ወሬ
@aliblood6425
@aliblood6425 Жыл бұрын
anta Dadab mnsha Naw Mtlaw sela Dagi Enje sela Lala Saw Alawranm
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናተን ይስጥሽ እህቴ ወልዶ ለፍቶ አሳድጎ መና መቅረት ፀፀቱ የእግር እሳት ነው ይህን የመሰለ ልጅ በአጭሩ ተቀጠፈ በጣም ያሳዝናል
@hanaethiopiawi7938
@hanaethiopiawi7938 Жыл бұрын
በጣም ልብ የሚሰወር ሀዘን ነው እግ/ር ያፅናችሁ 😭 .. የልጆች ወላጅ ቴክኖሎጂ ተብሎ የሚሰጣቸው ኮምፒውተርና ስልክ ነው "ልጅህን በምትገኝበት መንገድ ምራው ይላል የእግዚአብሄር ቃል እና አደራ ከስልክ ይልቅ መፅሐፍ ቅዱስ እንስጣቸው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
የኔ እናት ምን አይነት የተረገመች ቀን ናት ለሱ? ደግሞም ከናቱና ካባቱ ስላላደገ ይከፋዋል ቶሎ፣ ምንም ቢመችም ከናትና ካባት ጋር ማደግ አቴንሽን ያገኛል. ነብስህን ይማረው ወንድሜ ያቺ የተረገመች ቀቂቃ ቀደመችህ
@bettyethiopia3428
@bettyethiopia3428 Жыл бұрын
ወላጆች ቅድሚያ ለልጆቻቸው ነዉ መስጠት ያለባቸው በመምህር ማሳበብ የለብሽም ስትጠሪ መሄድ ነበረብሽ ይሄ የወላጅ ችግር ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል😭😭😭😭 የሱ መጥፊያ ይሄው ሁኖ ነው የኔ አባት ነፍስህን በገነት ያኑረው😢😢😢 ወላጆችየ ለልቻችሁ ተገቢውን ክትትል አድርጉላችው ለሌሎች ወላጆች ትምህርት ይሁን ኡፍፍፍሰ ከባድ ነው
@hosaena9128
@hosaena9128 Жыл бұрын
ምህሯን ከመወንጀልሽ በፊት አንቺ እራስሽ ለልጅሽ ቅርብ ነበርሽ ቅርብ ብትሆኚ ስትጠሪ ከስራሽ ለአንድ ሰዐት አስፈቅደሽ ትሔጂ ነበር
@michaelalem3845
@michaelalem3845 Жыл бұрын
አስተማሪዋ እኮ አላጠፋችም ነኝ ብላሻለች ለምን አትሄጅለትም ነበር እሷም ስራዋነው አንቺም ስራዬ አልተመቼኝም እንደምትይው ማለት ነው አሁን አስተማሪዋን ወንጀለኛ ለማድረግ አትሞክሪ ነፍስ ይማር
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አቤቱ ነብሱን በገነት አኑራት የኔ ጌታ ይሄንን የመሰለ አበባ በአጭሩ ቀረ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢💔💔💔💔💔
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Жыл бұрын
ለልጆቻችን ጊዜ አለመስጠት ይሄ ነው አስተማሪ ወላጅን ሲጠራ ካልሄድኩ ይኸውኮ ቀሩ ከስራ ለሀዘን ለመከራ ብቻ ያሣዝናል ሌሎቻችን ብንማርበት
@hundumakumera8839
@hundumakumera8839 Жыл бұрын
በትክክል ። ያኔ ጥቂት ሰዓት መስዋዕት ብታደርግና ት/ቤት ሄዳ መምራንን አግኝታ ልጇን ብትመክር ይህ ሁሉ ባልደረሰ ነበር።😭😭😭😭
@elias0829
@elias0829 Жыл бұрын
ዉይይይይ ሲያሳዝን ጨዋ እንደሆነ ፊቱ ያስታዉቃል😭💔የኔ ልጅ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት የእድሜ ልክ ሃዘን ክፉ ነብሰ በላ መንፈስ እግዚአብሔር ከትውልዱ ላይ ይገልብጠው እግዚአብሔር ያፅናናሽ ሌላ ምን ይባላል
@classical702
@classical702 Жыл бұрын
ይሄ የእናትየው ድክመት ነው አስተማሪዋ ነፍሱን ነጠቀችው ብዬ አላስብም እንደ እናትዬው አነጋገር ከምንም በፊት ልጅ ይቀድማል በምንም መመዘኛ ወላጅ ሲባል ሄዳለት ቢሆን ይህ ባልተፈጠረ,እግዚአብሄር ነፍሱን ይማረው በልጅነቱ ተቀጠፈ የኔ ጌታ😢
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ግማሹ እራሱን ያጠፋል ግማሹ ሠወች ያጠፏቸዋል አየ ይች አለም😭 አየ የእናት መከራ መፅናናትን ይስጣችሁ😭
@nxndjhdhdh4342
@nxndjhdhdh4342 Жыл бұрын
ነፍሥህን ይማረው ወንድሜ ያሣዝናል ይሄን የመሠለ ልጅ ባጭሩ ያሥቀራችሁ እግዚአብሔር የሥራችሁን ይሥጣችሁ
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሐዘን ከባድ ነው
@mafigidey6085
@mafigidey6085 Жыл бұрын
እንደእናት ያልሆንሽለት ፍቅር የነፈግሽው አንቺ ነሽ መምህርዋ ግዴታዋ ተዋጥታለች ለማነኛውም ፅናቱን ይስጥሽ
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Жыл бұрын
እዚህ ጋ ደግሞ ሌላ ጉድ ኧረ ሞት የማንሰማበት ናፈቀን 😭😭😭😭 ሕልሙን አጨለሙበት😭😭😭
@bekleyeshi9139
@bekleyeshi9139 Жыл бұрын
ወደፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ ያለዉ የጌታችን የመዳኒታችን የእየሡሥ ክርሥቶሥ ቃል ያሥፈልገ አሑን ነዉ ልጁን ቡዳ ነዉ የበላዉ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Жыл бұрын
tekekel
@gudayefeleke7365
@gudayefeleke7365 Жыл бұрын
መምህራን ተማሪዎችን ወላጅ አምጡ የሚሉት ከብዙ ምክር እና ግሰፃ በኋላ ነው።(ካለኝ ልምድ በመነሳት)። ይሄ ልጅ በራሱ ላይ እንደዚህ አይነት እርምጃ እንደሚወስድ ቀድማ ብታውቅ ኖሮ የሆነው ሁሉ ባልሆነ ነበር። ቤተሰቦቹም እንደዚሁ ልጁ እራሱን ያጠፋል ብለው ቢጠረጥሩ ኖሮ በተፈለጉ ጊዜ ገና በአንድ የስልክ ጥሪ በት/ቤቱ በተገኙ ነበር። ነበር ነበር ነበር…………………… የሆነው ሁሉ የሆነው ቀደም ብሎ መሆን የነበረበት ስላልሆነ ነው። ይሄ በሰውኛ ነው። በሌላ በኩል ደሞ ፈጣሪ አይሳሳትም ይቺ ቀን በምድር ላይ የመጨረሻህ ናት ተብሎ ተፅፎለታል። በዚህ ልጅ የህይወት ዘመን በዙሪያው ለነበራቹ ቤተሰቦቹ፣ጒደኞቹ፣ የት/ቤቱ ማህበረሰብ እንዲሁም በተለያየ አጋጣሚ ለምታውቁት በሙሉ መፅናናቱን ተመኘው። ሁል ጊዜም ከዘላለም ፀፀት የምንድንበትን መንገድ እንድናይ ፈጣሪ ይርዳን። ነብስህ በሰላም ትረፍ ልጄ።
@amenpipi2013
@amenpipi2013 Жыл бұрын
እባካቹ ወላጆች ልጆቻችን ጎርምሰዋል ብላቹ ችላ አትበሏቸው ክትትል አድርጉባቸው 2000 ዓ.ም ልጆች በጣም ፈጣኖች ናቸው ሕይወቱንም ላጣው ወጣት ነፍሱ በሰላም ትረፍ በጣም ያሳዝናል
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ያሳዝናል በእውነት ይህ ትምህርት ምክንያት ሆነ እንጂ ልጁን የቀጠፋው ክፉ ጠላት ነው ጸልዩ ለልጆቻችሁ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ወይ መቃጠል እግዚአብሔር ያጽናችሁ ሌላ ምንም አልልም እግዚአብሔር መልካም ነገር የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን🥺🥺🥺
@HaniTube2
@HaniTube2 Жыл бұрын
የቤተሰብ እንክብካቤ ያስፈልግዋል ነበር አኮ 😭😭እናትም አይይይይ አንቺም ጥፋተኛ ነሽ አኮ ምን አለበት አንዴ ሄድሺለት ምክንያቱን ብታቂለት ያረብ😭😭 አስተማሪ ደሞ የስቱን ልጆች አምል ቺሎ ነው የምስተምሩት
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 Жыл бұрын
ልጆች ቤት ውስጥና ት/ቤት ባህሪያቸው አንድ አደለም።እባካችሁ ወላጆች ቅድሚያ ለልጆቻችሁ ቅድሚያ ስጡ።ልጁ ውስጡ ስነልቦናው የተጎዳበት የሆነ ነገር አለ እንጂ በዚህ ብቻ እንዲህ ይሆናል ብሎ ማሰብ ከባድ ነው።ነፍሱን ይማረው!!!
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አበባ ምን አስመለከተህ አቤት ፀፀት ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናቱን ያድልልን ልብ ይሰብራል
@samimahder8033
@samimahder8033 Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝን ነፋሱን ይማር እግዛቤር ይይላችሁ ለዚ ያደረሣችሁት
@habtamuengidawu3083
@habtamuengidawu3083 Жыл бұрын
ወላጆች የራሳችሁን ክፍተት በመምህራን ማላከክ አስፈላጊ አይደለም ። የልጁን ነብስ ይማርልን: እናትዬው ሙሉ ሐላፊነት ትወስጃለሽ ‼
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ኡኡፍፍፍፍ መኖር የሚያንገሸግሽበት ዘመን አሁንማ ሰው ሞተ ስባል ታመውና አርጅተው ሲሞቱ ተመስገን የምለው የታደለ ነው አርጅቶና ታሞ የሚሞት በዚ ጊዜ እኔም ሰፈር የ14አመት ልጅ እናቱ ስለተቆጣችው እራሱን አጠፋ እዬ የሰው ነፍስ በአደጋ የሚጨርሰው ሰይጣን ነው 😭💔ፈጣሪ እዝባችንን ከአደጋ ይታደግልን ታመናል😭
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እኔ ዜናውን መስማት አልችልም እውነት ሁሌም ሀዘን መስማት ያማል 😢😢😢😢
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ መጽናናቱን ይስጥ ያሁን ዘመንልጆች በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንደ ድሮ ልጅ አይደሉም ድሮ ወላጅ አምጡ ሲሉን ከመንገድ ላይ ወይንም የጎረቤት ሰው ለምነ ን ይዘን እንሄድ ነበር ቤተሰብ እንዳይመታን
@meyaye
@meyaye Жыл бұрын
እናትየው ከንግግሯ ልጁ አስቸጋሪ ባህሪ እንደነበረው ያስታውቃል "ምን ሆነ ስላቸው ያው የዳግምን ነገር ታውቂው የለ ከሰው ጋር ተጣልቶ" አሉኝ አለች ያ ማለት ልጁ በባህሪው አስቸጋሪ ነበር የወላጅ ክትትል ያስፈልገው ነበር መምህርቷ ምን ታርግ ስራዋን ነው የሰራችው ደጋግማ ስደውል እናት ስራ በልጦባት ቀረች
@tejetubekele7943
@tejetubekele7943 Жыл бұрын
አትፍረጂ ከወለድችው ታይዋለሽ እጅ አትጠቁሙ
@selametegegne9465
@selametegegne9465 Жыл бұрын
ወልደሽ አግኝው።
@udayuday4858
@udayuday4858 Жыл бұрын
አንችም እኮ ወላጅ ስትጠሪ የቀረው ይቅር እንጅ ብትሄጅለት ኖሮ ከፈተናም አይከለከልም ነበር በመምህራም አይፈረድም ሁለቴ ደውላለች በጣም ያሳዝናል ልጁ ይቆጡኛል ብሎ ተጨንቆ ነው የኔ ማር
@m.g5367
@m.g5367 Жыл бұрын
Tekekel sera botam mfked albet welaj wede tmhrtebet lemhed
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እደው እባካችሁ ወጣቶች ቢያንስ እናቶቻችሁን አስቡ ረጋ በሉ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
አይይይይ መቃጠል ፅናቱን ይስጣችሁ ቤተሰቦቹ መቃጠል ነው መገን ወላድ፣😭😭😭😭😭
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
ኡፍ ይሄን የመሰለ ህጳንበሞት ማጣት ያማል የኢትዪጲያ አሰተማሪዎች በብዛት የወረዱ ናቸው ልጅ ሆኞ መጥፎ አሰተማሪ ወላጅ ካላመጣሸ ብላ ከክፍል አባራኛለች final ፈተና እንዳልፈተን አድርጋኝ ክፍል ሀላፊ ሰለነበረች አሰደግማኛለች ከሰዎ በሆላ ት/ቤት ቀይሬ ትምህርት ብጨርሰም አሰተማሪዎች ያሰጠሉኛል ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@tizazuashagrie6326
@tizazuashagrie6326 Жыл бұрын
የልጁ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ያፅናችሁ መምህራን እዚጋ ብዙ ሀላፊነት አለባችሁ ይህን ስል ግን ወላጆችም ልጆቻችሁ ትምህርት ቤት ቆይተው ሲመጡ ያለውን ነገር ልትከታተሉ ይገባል
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube Жыл бұрын
*መምህር ማለት ለሚያስተምረው ተማሪ ወላጅ ነው እንደ ወላጅም እንደ መምህርም መክሮ ተቆጥቶ ስርዓት ሲያስተምር ነው ያየነው ጥፋት እያጠፋን ነው የተማርነው ነገር ግን መምህሮቻችን እንደ ወላጅ ተቆጥተው እራሳቸው ቀጥቅጠው ድስፒሊን አስይዘውን ነው ስንማር የነበረው የአድስ አበባ መምህር ምን አይነት ናቸው በፈጣሪ እንደትስ ወላጅ ካላመጣህ ተብሎ ፈተና አትፈተንም ይባላል ገና ልጅ ነው መምህሯ ቁጭ አድርጋ ብትመክረው ከጥፋቱ ይመለስ ነበር ሌሎቻችሁ መምህሮች ከዚህ ተማሩ*
@berutawitmarkos7950
@berutawitmarkos7950 Жыл бұрын
Lek beleshal ehenen nw melew
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ወይ ልጄን የኔ ቆንጆ፣ አፍሮ ይቆጡኛል ብሎ እኮ ነው አይይ😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው ቤተሰቡንም ፅናት ይስጣችሁ🙏
@Risteasme
@Risteasme Жыл бұрын
አንቺ ደሞ በደንብ አድምጪ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@Risteasme ማድመጥስ አድምጬ ነበር፣ እንደገባኝ ልጁ ትንሽ የጓደኛ ፀብ እንደነበረበትና በትምህርቱም ምክንያት ወላጅ አምጣ መባሉን ነው። ግን ቤተሰቡ በመልካምነቱ ስለሚያውቀው ያኛውን side ከሰሙ አሳዝናቸዋለሁ በማለት የመሳቀቅ ነገር ያለበት ስለመሰለኝ ነው። እርስዎ የተረዱትን ፈቃድዎ ከሆነ ቢያስረዱኝ?
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 እኔም ያችን ሀሳብ እረዳሻለው ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው ከባድ ነው
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h Жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 wow sensereat des setey beallah
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@user-ij8dl7kf9h አመሰግናለሁ🙏❤
@Feker9227
@Feker9227 Жыл бұрын
ለሞተሁ ነበሰ ይማር ያሳዝናል ወጣት ተሰፋ ሲቆርጡ ማየት ያማል ነገር ግን የአሰተማሪዋ ደግሞ የራሳን አላፊነት ነዉ የተወጣችሁ ሰበብ ይሁን እንጂ ልጁ ሰዉ ያሰፈልገሁ ነበር ትሪት የሚፈልግበት አጋጣ ነበር ወላጆች የልጆችን አብዝቶ ዝም ማለት ከፀባይ ጋር ዝምተኛ ወይም ቸርች ሰለኤዱ ጨዋነታቸሁ ብቻ አይተን አለመጠየቅ አይቻልም ተከታተሉ ልጆቻቹሁን አታንሱ አይናቹሁን
@raheltsegaye9934
@raheltsegaye9934 Жыл бұрын
በመምህርዎ መፍረድ አይቻልም ብዙ ጥረት አድርጋለች ጥፋተኛዋ እናትየው ነች እኔ ተማሪ እያለው ፈተና ካለመፈተን ጀምሮ እስከ መባረር የደረሱ ልጆች አውቃለው
@user-zw2xy6uk5n
@user-zw2xy6uk5n Жыл бұрын
ልጁን ነብሱን ይማር ግን አስተማሪዋ ላይ ባታላኪኪ ጥሩ ነው እስከ አንድ አመት ሚባረሩ ተማሪ አሉ አስተማሪዋ ነይ ስትልሽ ለምን አለሄድሽም እውነት ያንቺ ችላ ማለት ነው ልጁ ሂወቱ ያሳጣው ማንም ተማሪ ሲያጠፋ ይቀጣል ግን ወላጅ አምጡ ሲባሉ ቤተሰው ግዴታው ነው የመሄድ
@Wyeyt
@Wyeyt Жыл бұрын
እናቶችእዬ እባካቹ ከልጆቻቹ የሚበልጥ ነገር የለም ትምህርት ቤት ስትጠሩ ሁሉን ነገር ትታቹ ሂዱና ችግሩን እወቁ ለልጆቻቹ ድረሱ። እኔ የአስተማሪዋ ችግር አይታየኝም ምክንያቱም ደጋግማ ደዉላለች ብላችሁኋል።
@btrueeth
@btrueeth Жыл бұрын
ልጅን ማጣት በጣም ያሳዝናል። አያድርስ ነው። አያድርስ ነው።አያድርስ ነው!! ወላጆች እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ከባድ ነው።
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
Tikekel
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ መልካም ዘና አስማን ወንድማችን ነፍስ ይማር ለበተስቦች በሙሉ ጽናቱን ይስጣችው 😭😭
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Жыл бұрын
እንደው እግዚኣብሄር ያጽናሽ የኔ ጌታ ለሚያልፍ ነገር ሰይጣን አፈር ይብላ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ ሲያጠፋ ወለጅም ተጠርቶ ካሌዱ ድሮስ ላይባረር ነው የመጨረሻ ማስጠንቂያ ተሰቶት በዳሪተሮ መሳበብ አይከብድም ትምህርትቤቱ የራሱን ሀላፊነት ተወቶል ሀላፊነቱን የልተወጣው ቤተሰብ ነው በጩቤ ተወግቶ ወይም ተፈንክቶ ነው የመሰለኝ ካለች እናት የዚን ያህል አሰቸጋሪ ነበር ማለት ነው ወቺም ትምህርት ቤቶ ሰው እስኪገል መጠበቅ የለበት። ሁለት መሞቱ ግን ያሳዝናል
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ልዑል በጣም በቀላል ነገር ማጣት ያማል የሚፈልገው በአግባቡ ስለማይሳካለት በተማሪዋችም ሞራሉ ይነካ ይሆናል ወይኔ ልጄ ምንያክል ተከፍቶክ ይህን ወሰንክ
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 Жыл бұрын
ልጃችሁን በሞት ማጣት በጣም ከባድ እና አሳዛኝ ነው። ነፍስ ይማር። ነገር ግን ትምህርት ቤቱ ላይ ማላከክ ምን የሚሉት ነው። እናትየው እንደነገረችን ከሆነ ብዙ ይጣላ ነበር። የናት ያባት በቅርብ አለመኖሩ እና በአይት እጅ ብቻ ማደጉ ይማጣው አሳዛኝ ሀዘን ነው።
@aklilferda4853
@aklilferda4853 Жыл бұрын
እንደመፍረድ ቀላል ነገር የለም አይደል የችግሩ መነሻ ት/ቤቱ መስሎኝ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል ማለት ይሄ ነዉ ።
@neimanuriye1196
@neimanuriye1196 Жыл бұрын
@@aklilferda4853 ወላጆች ሲደወልላቸው ሄደው ችግሩን ለምን አልተነጋገሩም በት/ት ቤቱ መፍረድ አይቻልም
@mitu8128
@mitu8128 Жыл бұрын
yeante lij bihon yihen tilaleh edimew goremisa new besu edime lijoch yitalalu ena memiker new enji kefetena endet tabarerewalech
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
@@neimanuriye1196 ዳይሬክተሩዋ ሂድና ራስህን አጥፋ ብላው ነው የክፍል ጒደኞቹ የተናገሩት
@abebamersha4606
@abebamersha4606 Жыл бұрын
ምናልባትም የዳሪክቱሯ ቤተስብ ሀሳብ ነው እሷ ከተጠያቂነት አታመልጥም በምድርም በስማይም እናም ልጆችም አሏት እና ልጅን ማጣት ህመሙ አይጠፍትም መቼም
@user-et3dn6yt9d
@user-et3dn6yt9d Жыл бұрын
ችላ ማለት ዋጋ ያስከፍላል በጣም ያሳዝናል
@xtremesoft357
@xtremesoft357 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ልጆች የቤት እና የትምህርት ቤት ባህሪያቸው አንድ አይደለም
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እውነት ልብ ይሰብራል ይህን የመሰለ ወርቅ ልጅ ይህ እርኩስ መንፈስ ገብቷል ኢትዮጵያ ውስጥ
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ በጣም ያሳዝናል😥😥😥😥😥
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
እንደው በፈጠራችሁ ደህና ዜና አስሙን እረ አቤቱ ማረን አምላኬ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Жыл бұрын
የኔጌታ ምናለ ያቺ ቀን ብታሳልፋት ኖሮ አይ ፈጣሪ ነብሰህን በአጰደ ገነት ያሳርፋት ኦፍፍፍፍ እናትነት ይከብዳል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እማዬ የወላጅም ግዴታ ነው ትልቅዋ ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ!!! አስተማሪዋ ለፍርድ መቅረብ አለባት ስለአስተማሪነት ሞያያ መመር
@martateshome1398
@martateshome1398 Жыл бұрын
ስህተቱ የቤተሰብ ነው ጊዜ ሰቶ ማዳመጥ ነበረበት ነብሱን ይማር
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
መምርህራ እውነት አሰብበት ይህ የመሰለ ልጅ ታጣ እና የራሳቹን ልጅ በምክር ሰታሰተምሩ የደሀው ልጅ እዲህ ይሆናል እኔ ፈጣሪ በነፈሰ አትርፎኝል ተመሠገን ግን የኔንም ልጅ እዲህ ፈተና ሲደርሰ አባረውት ለዚህ ጦርነት እዲገባው አረገውብኛል አሰተማሪዎች
@willrise3744
@willrise3744 Жыл бұрын
የልጅህ ሃላፊነት መውሰድ ያለብህ ኣንተ እራስህ ነህ ።ሰውስት ግዜ ስትጠራ ኣልሄደችም ።ግን ልጁ እናቱን ኣባቱን ስለ ሚናፍቅ የብቸንነት ተሰምቶት ነው ።
@rabiamkubi
@rabiamkubi Жыл бұрын
ፋትሕ ምንም ለማያቀዉ ለዛ ለገበሬ ሚስኪን ሕዝብ በወለጋ ለሚታረደዉ እረፋትሕ በሉ ለሕሊናችሑ ስትሉ 😥
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
ጎደሬ ነው ያማራው ጠላት ላአብይ እያሽቃበጠ
@rabiamkubi
@rabiamkubi Жыл бұрын
@@selamsamueltube5490 የቀጣሕዉን ምታ ቢሉት ወደ ሚሥቱ ሮጠ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
​@@selamsamueltube5490 ያለችው ፍትህ ነው ጎደሬ ኦሮሞ ብሎ ነገር የለም እኛ የምናቀው መገደላቸውን ነው
@sarabook2434
@sarabook2434 Жыл бұрын
ወለጋነው.እንዴ.የሞተው
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያሳርፍልን መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭
@haymanotzewede2528
@haymanotzewede2528 Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጣችሁ አስተማሪዎች ምነካቸዉ
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН