በገዛ አልጋዬ ላይ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት! ስንቱን ያቀድኩለት ፍቅር በልጅ ብቻ ቀረ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 101,175

Eyoha Media

Eyoha Media

6 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 391
@bait1035
@bait1035 6 ай бұрын
5ቀን ቀረኝ ሀገሬ ልገባ የመዳም ቅመሞች በፀሎት በዱአ አስቡኝ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 6 ай бұрын
Selam gebe
@fafi5397
@fafi5397 6 ай бұрын
ሲያቀብጠኝ ገብቼ ስራ ማጣት ድብርት ሊደፋኝ ነው ስላም ነይልን 🎉
@dnv6347
@dnv6347 6 ай бұрын
ታድለሽ😢በሰላም ግቢ
@bait1035
@bait1035 6 ай бұрын
@@dnv6347 አሜንን
@bait1035
@bait1035 6 ай бұрын
@@fafi5397 እኔ እመለሳለው ለወር ፍቃድ ነው
@gigiriri4865
@gigiriri4865 6 ай бұрын
ጌታ ይችላል ያመንሹ ጌታ ልጂሽን ህያው አረገልሽ ለሎችም እምነት ይሆንላቸዋል ተባረኪ:: እንደሰው አይደለም ጌታችን ሀለሉያ :: ጠያቂው በጣም gentle and brilliant man I hope many people learn from him
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰሙ የተባረከ ይሁን የማይጎዳው የማይጥለው እሱ አንድአምላክ ነውበርቺ እህቴ ወሰን ሰገድ መልካም ገና ዘበንህ ሁሉ ይባረክ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️💚💛❤️💚💛❤️
@genetsifeta1619
@genetsifeta1619 6 ай бұрын
አቤት የጋዜጠኛው የጆሮ ፅናት
@nebt9215
@nebt9215 6 ай бұрын
ሊገሉት ነው ዘንድሮ
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 6 ай бұрын
ጌታን ማግኘትሽ በጣም ይደንቃል::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassawbeshaw9852
@kassawbeshaw9852 6 ай бұрын
ገፍተው ገፍተው እግዜብሄር እጅ ላይ ጣሉኝ! እድለኛ ነሽ።
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 6 ай бұрын
"ታድለሽ የ17ዓመት ልጅ አለሽ በቃ እንደውም ልጅሽን ሸሽገሽ አሳድጊ ምክንያቱም አባቱም ባህሪው ካልተሻሻለ ለልጅሽ ጥሩ አይደለም ከዚህ በኋላ ልጅሽ ወጣት ነው ይበልጥ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ለልጅሽ መስመር መያዝ ይበልጥ አሁን ተጠንቀቂ ከነልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@jemo5716
@jemo5716 6 ай бұрын
የዮሤፍ ታሪክ አሥታወሽኝ ገፍተዉ ገፍተዉ የግብፅ ጠቅላይ ሚኒሥተር ሖነ so you are so blessed 🙏🙏🙏
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ትግስት ታሪክሽን ስላካፈልሽን ፧ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ የካሳ ይሁንልሽ ፧
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 6 ай бұрын
ዋው በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩብሽ ጎበዝ ጨዋ ነሽ ይቅርታን መጠየቅ እና ማድረግ ትልቅነትን ይጠይቃል በርቺ መገፋት ጥሩ ነው አስተዋይ ነሽ እናት እና ልጅ ልጅሽን በፍቅር በሞገስ በጥበብ ያስድጉልሽ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅሽ::
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 6 ай бұрын
አለምዬ ተባረክ አላህ ከዚህ የበለጠ እንጀራ የረስጥህ አሜነ በል የኔ ልጅ❤
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Tzazu-pg4tm
@Tzazu-pg4tm 6 ай бұрын
በህይወት መኖሮሽ ጥሩ አይዞሽ መገፍት ጥሩ ነው ወተትም ተገፈቶ ነው ከውሰጡ ቅቤ የሚወጣው ጠንካራ ሴት❤❤❤
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 6 ай бұрын
ጀግና ነሽ። እርጋታሽ ደግሟ ደስ ሲል። ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 6 ай бұрын
ቀላል ያማል ያልደረሰበት አያቀውም ህመሙ እኔም እህቴ ናት ብሎኛል
@hirutabay7408
@hirutabay7408 6 ай бұрын
አሌክስ አንተ በሚገርም ትህግስት የምታደምጥ ጌታ እየሡስ ያስብህ ዘመንህ ያማረ ይሁን መጨረሻክ ጌታ ይክበርብህ።
@salamtigi4597
@salamtigi4597 6 ай бұрын
አሌክስ በጣም መልካም ሰው ነህ ። ትትናህ እረጋታህ አዳማጭነትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ ❤❤❤❤
@zulfana1457
@zulfana1457 6 ай бұрын
አሰተማሪ፣ ታሪክ፣ ነዉ፣ እንካን፣ ወደ፣ ፈጣሪሸ፣ ተጠጋሸ። አሰተዋዩ፣ ሴት፣ እግዚአብሔር፣ ዩባርክሸ።
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 ай бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሴት ሂሳብ ስትከፍል ዝም የሚል ከሆነ የመጀመሪያ red flag ነው 🚶‍♀️
@godislove8937
@godislove8937 6 ай бұрын
አብዛኛው ወንድ ጥቅመኛ አጭበርባሪ ነው⛔️
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 6 ай бұрын
አትሣሣት{ቺ} የሴቱ አይበዛም​@@godislove8937
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 6 ай бұрын
​@@godislove8937ጥቅመኛ በመሆን እና በማጭበርበር ሴቶች ይብሳሉ።
@nonenone3420
@nonenone3420 6 ай бұрын
My stupid X scammer he used to say he forgot his wallet every time when we’re gone out and he always makes me to drive my car 🚘 because he don’t want to spend anything while he’s with me I’m from Addis Abeba Merkato he thinks I didn’t know his game basically he was charging me for sex and I found out from my hidden camera 🎥 he was taking Viagra 💊
@user-po1uu1ix6l
@user-po1uu1ix6l 6 ай бұрын
Ewent new
@mekdes5120
@mekdes5120 6 ай бұрын
This is indeed an inspiring interview. The lady is an amaz8ng story teller and the journalist did a great job as he always does.
@user-wc1ev7vk5i
@user-wc1ev7vk5i 6 ай бұрын
Best program respect our sister please this lady she deserve good life..God bless our habesha sister and habesha mothers.heebsha women they are our hero with out them we are zero we are nothing
@birhanjembere5758
@birhanjembere5758 6 ай бұрын
አሌክስ የማከብርህ ሰው ነህ ወንድማችን ተባረ እህታችን እስማርት የሆንሽ እቁ ሴት ብየሻለሁ
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 5 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ ጌታ እየሱስ የማይጥል እርሱ ብቻ ነው። እንኳን ጌታን አገኛሽ። በርቺ ❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
የዛሬዋ ባለታሪክ ኦርደሩን የያዘ አይመስለኝም በተረፈ የለፋሽለትን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጋዜጠኛ አለምሰገድ ላንተ ሁሌም አድናቆቴ ከፍ ያለ ነዉ ❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
የዛሬው ታሪክ እውነት ነው ውስብስብ ነው አሱ እራሱ እቅልፉ መጣ ምድነው ከዚህ የምንማረው ይኸ ታሪክ የሁላችን ታሪክ ነው አልገባኝም
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 6 ай бұрын
በዛ ላይ በ17 አመቴ ወለድኩ አለች እሰዉ ቤት ተቀጠረች አሰላ ሄደች ናዝሪት ቡና ቤት ኖረች ከዛ አረብ አገር ከዛ ፈረንጅ ጋር ተቀጠረች በርቸዘር ሱቅ ነበራት ይሄ ሁሉ ተንሸ ዘብረቅ ያለ ነዉ ሰኞ ተወለድኩ ማክሰኞ አደኩ ነዉ ታሪኩ
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅 weynie besak motku​@@woinshetchanyalaw3085
@hamrawit5257
@hamrawit5257 6 ай бұрын
አዎ እድሜ ለመቀሸብ ፈልጋ ነው ሲጀመር አረብ ሀገር ስሄድ 15 አመቴ ነበር አለች ከዛ ደግሞ ቆይታ የመጣችው አለ እዛ እንደገና እዚ ከፈረንጁ ጋ ሰራሁ አለች ቀጥላ ደግሞ በ17 አመቴ ወለድኩ ትላለች😂😂😂​@@woinshetchanyalaw3085
@user-yp4cv5cq3v
@user-yp4cv5cq3v 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ❤
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 6 ай бұрын
ጠንካራ ሴት
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 6 ай бұрын
ቃል አጣዉልሽ ጀግና እህት ነሽ ትልቅ ነገር እጠብቃለዉ ካንቺ ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የመጨረሻ ዘመን ንስሃ ግቡ ተመለሱ የእናቶች እንባ አለባችሁ ማስተዋላችሁን ይመልስላችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ እባካችሁ ዳዊት ይቅርታ ጠይቃቸው ይቅር እንድትባል በፈጠረህ ጋዜጠኛው ዘርህ ይባረክ
@yd2597
@yd2597 6 ай бұрын
አለም ሰገድ! ምን አይነት ችሎታ እንዳለህ እጅግ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዚአብሔር ይህን አመልህን አይለውጥብህ። ሰላሙን ያብዛልህ።
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 6 ай бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 ай бұрын
የረዳሽ ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ
@BeziBe
@BeziBe 6 ай бұрын
ይገርማል እያንዳዱ ሰው የሚያልፍበት መንገድ ። በስንት ነገር ውስጥ አለፍሽ እህቴ በጣም የገረመኝ ነገር ግን አረብ ሃገር ሄደሽ ያልበላሽውን የአክስትሽን እዳ መክፈልሽ ነው ጠፍተሽም አለመውጣትሽ እግዚአብሔር ብዙ ትግስት ሰጠሽ ጎበዝ ሴት ነሽ
@solomebihon2218
@solomebihon2218 2 ай бұрын
I loved her she's so so so so sweet God bless her and her child
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 6 ай бұрын
This message is a gift 🎁 for all my beautiful 😍 sisters who live all overseas thank you both ❤️❤️
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 6 ай бұрын
ማርቆስ 8:36 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ቲጂዬ ከሁሉ የበለጠውን አግተሻል በአደባባይ ያከበርሽው አምላክ አክብሮሻል ተባረኪልኝ
@newuser4534
@newuser4534 6 ай бұрын
ዋው በጣም ይገርማል አይ ቤተስብ ሲኖር ነው የሚወድን እእእ
@comeplaywithgelila7763
@comeplaywithgelila7763 6 ай бұрын
እህቴ ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል ግን እድሜሽ እና ታሪኩ አልተቀሪረበም
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 6 ай бұрын
😅I KNOW
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 ай бұрын
በኢትዮ አቆጣጠር 1995 የ15 አመት ልጅ ነበረች 😂አስበሽ ድረሽ እድሜዋን
@hayumamu1725
@hayumamu1725 6 ай бұрын
ወይ እድሌ ሰው ግን ከድሜ ምን አገባው​@@user-un2ju5lm3l
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 6 ай бұрын
Algebagim erguz yeneberkut 17 amete new aleche keza Areb hager meche heda meta new🤔
@hamrawit5257
@hamrawit5257 6 ай бұрын
​@@user-un2ju5lm3lእሺ ስለዚህ በ17 አመቴ ወለድኩ ካለች ልጇ አሁን 16 ሳይሆን 19 አመቱ ነው ማለት ነው?😂😂 እድሜዋን ምን አስደበቃት የኖረችበትን?
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 6 ай бұрын
Geta. Zemenshn. Ybark. Begeta. Slehosh. Betam. Des blognal. Bebzu. Tebareki❤
@yznameritu
@yznameritu 6 ай бұрын
አለምየ ፅናቱን ይስጥህ ግልፅ ያልሆነች ሴትዮ የተረዳሁትነገር ቢኖር አያቷጋር አድጋለች በህፃነነቷ ተደፈረች እዚህላይ በጣም ታሳዝናለች ግን ከዛዉጭ ያለዉ ህይወቷ ምንም ሊገባኝ አልቻለም
@Yemaryam599
@Yemaryam599 6 ай бұрын
አረ እኔም ዝብርቅርቅ ብሎብኛል
@momo9071
@momo9071 6 ай бұрын
በጣም ግልጽ ነው
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 6 ай бұрын
እኔም ነኝ ምክናየቱም ልጅ ከመውለዷ በፊት ብዙ ታሪክ ተናገረች በ12/13 አመቷ ተደፈረች ከዛ ቤተሰብ ወሰዳት ከዛ እናቷን ፈለገች ከዛም ያልሆነ ሱስ ውስጥ ለብዙ ጊዜ ነበረች ከዛ አረብ ሀገር ሄደች ከሁለት አመት ቡሀላ ተመለሰች ከዛም ዝዋይ አድስ አበባ ደሴ ከዛም እደገና ስራጀመረች ከዛ ሁሉ ወጀብ ቡሀላ አፈቀረች ልጅ ተረገዘ ግን 17 አመቷ ነው ብዙ የተምታታ ነገር አለው አንዱን ሳትጨርስ ሌላ ትቀጥላለች
@fayofayfayo963
@fayofayfayo963 2 ай бұрын
Bedenb adamtu gilts new
@abebaalemu6685
@abebaalemu6685 6 ай бұрын
You are lucky you connected to God
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 6 ай бұрын
ቲጂ.ጀግናነሽ.ጎበዝ. እየሳቅሽ. ተሪክሽን.አወጋሽን.ሹክረን❤❤❤❤
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 6 ай бұрын
Mashalla Mashalla ❤
@mulworkhogas8768
@mulworkhogas8768 6 ай бұрын
Be strong you 🙏 not alwwn there is many people growing with out parents
@user-qi4wg1wg4c
@user-qi4wg1wg4c 6 ай бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 6 ай бұрын
አሌክሶ ሰውን እምታዳምጠው ነገር እግዚያብሄር ያክብርክ አንችም እግዚያብሄር ያበርታሽ
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 6 ай бұрын
አንደኛ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 6 ай бұрын
😢Masha.allah.allah.basalme.yasegabashe
@BettyAklilou
@BettyAklilou 6 ай бұрын
እኳን ጌታ ርዳች እሱ አይጥልም
@salamtigi4597
@salamtigi4597 6 ай бұрын
ጤና ይስጥህ ውድ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 6 ай бұрын
So interesting
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 6 ай бұрын
አሌክሶ ባለ ታሪክ ጠፍ ማለት ነዉ በእኛም በአንተም ጊዜ የምትቀልደዉ እረ ተዉ ምን እንማርበት ? እንግሊዘኛዋን እንዳትለኝ
@addygirma4346
@addygirma4346 6 ай бұрын
😅😅😅
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 6 ай бұрын
ሆ ምን ይፈጠር እረ እጥፍ ይድረስብሽ አቦ
@kalikdan2240
@kalikdan2240 6 ай бұрын
ድንቅ ሴት🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Gene-kg1or
@Gene-kg1or 6 ай бұрын
የተዘበራረቀ ታሪክ ቅደም ተከተል የለውም
@MahletAatakelti-fy7re
@MahletAatakelti-fy7re 6 ай бұрын
Yalteneka bzu yaweral kommntateroch, ene betam yastemaregn tijiye tebareki
@FafiMohammdOmer
@FafiMohammdOmer 6 ай бұрын
እደው ጋዜጠኛው ፅናቱ ግሩምነው ዝብርቅርቅ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 ай бұрын
ልክ ግን አንድን ሳትይዝ አንድን
@SEP2922
@SEP2922 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@hyatt127
@hyatt127 6 ай бұрын
አለምየ ኑርልን በድስታ ዝብርቅርቅ ያለነዉ😢
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 6 ай бұрын
Her story has good ending! Accepting Jesus has in to her life is what saved her!
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 5 ай бұрын
Amen
@BettyBerry453
@BettyBerry453 6 ай бұрын
Tigiye melkam set nesh teru leb yalsh nesh Tebareke!!
@romangina5121
@romangina5121 5 ай бұрын
እግዛቤር ይለውጣልልልል ትግሰትሸ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 6 ай бұрын
Welcome Back
@fahadhanan8631
@fahadhanan8631 6 ай бұрын
እኔብቻነኝ ያልገባኝ ታሪኩ የተዘባረቀ ይመስላል
@yznameritu
@yznameritu 6 ай бұрын
የዛሬዋ ደግሜ. ግራገብቷት ግራ እምታጋባን ጋዜጠኛዉ አሳዘነኝ😢
@momo9071
@momo9071 6 ай бұрын
በጣም ግልጽ ነው
@momo9071
@momo9071 6 ай бұрын
እስከመጨረሻው ተከታተሉት
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
​@@yznameritu😂😂😂😂😂
@user-tc8hr3lu3j
@user-tc8hr3lu3j 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህአላኒእመቲልኢስላም
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 6 ай бұрын
እዚህ ሚዲያ ላይ ከቀረቡ ሰዎች ዘባራቂዋ ልበልሽ
@banchayhukonjo2589
@banchayhukonjo2589 6 ай бұрын
Wow betiam strong leje nashi
@mahderehailu8317
@mahderehailu8317 6 ай бұрын
GEGINA ENAT NESHI EGIZIABIHER ANICHINIM LIGISHINIM BESELAM YASEBACHIHUBET YADIRISACHU ❤❤❤❤
@hikmathikmat7514
@hikmathikmat7514 6 ай бұрын
❤❤Jegena Sete Neshe
@user-wi3ob1is8p
@user-wi3ob1is8p 6 ай бұрын
ትጅዬ ስላዩሽ ደስ ብሎኛል 😊
@meremanasir4147
@meremanasir4147 6 ай бұрын
አሰግድ እኔምንም ሊገባኝ አልቻለም ምታወራዉ ወሬ ምን ያስተምራል
@hiwidz6877
@hiwidz6877 6 ай бұрын
Me/2😂😂😂
@user-cp3yy4zn2p
@user-cp3yy4zn2p 6 ай бұрын
እኔም😂
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 ай бұрын
እኔም አልገባኝም
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 ай бұрын
አማርኛ አትችሉም እንዴ🤔
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 6 ай бұрын
የመንደር ወሬ ሆነባቹህ
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 6 ай бұрын
Always best program today is she make it makes sense I don’t know what she’s saying
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 6 ай бұрын
ክፍል አንድን እይው
@betelmesfin1888
@betelmesfin1888 6 ай бұрын
I saw already it is boring
@rozakebede2610
@rozakebede2610 6 ай бұрын
Betam jegna set nesh berche ❤
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
ምንም ኣልገባኝም የዛሬዉ ታሪክ😮😮😮😮ለመረዳት ሞከርኩኝ በጭራሽ🙋🙋
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 6 ай бұрын
😂enem
@lillyy4193
@lillyy4193 6 ай бұрын
አለምይ የምርጥ ስው አንደኝ እስማርት ጭዋ አስተዋይ እንተን እናአስፍው መሻሻ የኢትዮጵያ ንብረት ናችሁ ጭዋ እውዳችዋለሕሁ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 ай бұрын
ምንድነው?
@user-rn2ll2fq2p
@user-rn2ll2fq2p 6 ай бұрын
Alkesya. iLaveu. ❤❤❤❤❤
@saraaliey6867
@saraaliey6867 6 ай бұрын
የተጨበጠ ነገር የለውም ሀሳቧን በደንብ አልገለፀችም
@titiyababe9490
@titiyababe9490 6 ай бұрын
I think so....❤
@Mimimazi
@Mimimazi 6 ай бұрын
አይ ወንዶች ግን ለምን???
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 6 ай бұрын
ደሰ ትላለች
@maki5100
@maki5100 6 ай бұрын
Alemeseged ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 ай бұрын
ይህ ሁሉ ሲሆን ገና 18 አልሆነሽም !;🤔ግን መጀመሪያ አለማድረግ ነው ትክክሉ ከተደረገ በሁአላ ልጅን መግደል መፍትሄ አይደለም.። እንዴው ብክንክን እያልሽ ነው የኖርሽ ።ለልጅሽ ጥሩ እናት መሆን አለብሽ ልጆች ብዙ ጊዜ የወላጅ ስቃይ ለእነሱም ይተርፋል። አልጨረስኩም ገና .... አለምሰገድ ✅👏👍
@saranahom-or6jc
@saranahom-or6jc 6 ай бұрын
😅😅😅
@user-ut2tl5wb9w
@user-ut2tl5wb9w 6 ай бұрын
my heroo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@biqiltuambo783
@biqiltuambo783 6 ай бұрын
Korme muca kenya ❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 ай бұрын
Good jop ❤❤❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 6 ай бұрын
አሌክሶ እናታን ካላገኘች እንደዚህ የሚመሳሰል ታሪክ እምንፈልጋት እህት አለችን እናታችን ከነገረችን አኳያ ስለተመሳሰለ ነው
@chaltutemesgen2030
@chaltutemesgen2030 6 ай бұрын
betam yemtdenek set nat ahunm egiabher amlak yelijshnm yanchnm fitsame yasamrlachu berch tenkry beterefe tsely
@user-dp4vx1cm4d
@user-dp4vx1cm4d 5 ай бұрын
"ጦጣን ቢወረውሯት በክምር ላይ ጣሏት" የሚሉት ተራት አንቺ ላይ ተሠርቷል የኔ እህት/የኔ ልጅ (በጌታ እህቴ ነሽ በእድሜ የልጆቼ እኩያ ነሽ) ደረጀ ነጋሣ እባላለሁ
@Mekd87
@Mekd87 2 ай бұрын
😂😂😂
@happlyever1
@happlyever1 14 күн бұрын
Yene jegna, Gobez wede....eggezer yechelal siteyei ementesh aslkesegn..lamene yederegeletal...ahun wendimim, lejem abatim Alesha. Gin adera....wendoch belesh yetekesachewen wendoch aynet lejesh endayhon bedenb sele set lij makeberen eyastemarsh asadegi
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 6 ай бұрын
የነፅየን ዲኤን መቸ ነው የሚቀርበው??
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 6 ай бұрын
ባልየው ክፍላገር ለስራ ሄጃለሁ ብሏል አለ እኮ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 ай бұрын
አህለን እዮሃ ሚዲያ
@fetahmede991
@fetahmede991 6 ай бұрын
Tarikshe biyasazenme edemeshen gen debekeshal betenshu aser amet really ketarikshe gare tegachetobeshale
@user-py3sq3kj8x
@user-py3sq3kj8x 6 ай бұрын
Betam GObez set nesh BErchi
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 6 ай бұрын
Batame tekele tareke nawu yaleshe astamre endakalale setaworewu
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 6 ай бұрын
Yene konjo
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 6 ай бұрын
Ehte tenkra sate neshe bezu negr astmrei new ftrei yebrkshe
@mebabahran6206
@mebabahran6206 6 ай бұрын
Ename fes beloghe naw❤ yayehut alex
@user-co7dy8uu5w
@user-co7dy8uu5w 6 ай бұрын
Alemyeeee berta
@anbutaadamu9761
@anbutaadamu9761 6 ай бұрын
Amhene slame drese
@Sendku
@Sendku 6 ай бұрын
Alex please respect your fans what your fans learning her story please please respect your fans
@mignoteabebe6528
@mignoteabebe6528 6 ай бұрын
Eshi alexooo
@menaabayneh9458
@menaabayneh9458 6 ай бұрын
What is the point
@Aaaa-od2rq
@Aaaa-od2rq 2 ай бұрын
ነገሩ ዝብርቅርቅ ድብልቅልቅ ያለ ነው ብዙም ግልፅ አልሆነልኚም ከመጀመርያ ጀምሮ አዳመጥኩት
@frdosi2312
@frdosi2312 6 ай бұрын
❤❤❤
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 99 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 13 МЛН
Alemneh Wasse - የተስፋ መሲህ | Obama Story By Alemneh Wasse
30:32