No video

ትልቁን በትንሽ (እውነተኛ ትንቢት እውነተኛ ነብይ)

  Рет қаралды 41,884

Yilma Hailu

Yilma Hailu

5 жыл бұрын

ልክ በዛሬው ቀን ። ሕዻር መርቆርዮስ 1984 ዓም በደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ብጹ አቡነ ሰላማ የባሌ አገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የተናገሩት ትንቢታዊ ቃል ። ሊቀመዘምራን ይልማ ኃይሉ በግጥም እንዳሰፈረው እና እንዳነበበው። ይህ ነው ትንቢት የእውነት ቃል ። ነብያትም እነዚህ ናቸው። በረከታቸው ይደርብን።

Пікірлер: 35
@rohaseyoum9953
@rohaseyoum9953 3 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ እባክህ ይቅር በለን። ስለ ህፃናቱ ስለ አረጋውያን ስትል የምህረት እጅህን ላክልን።
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
አይናችን ሊቀ መዘምራን ይልማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ክፉ አይንካብን አሜን 🙏
@marukebede4433
@marukebede4433 4 жыл бұрын
አባ ሰላማ በእውነት ጻድቅ አባት ነበሩ። ትልቅ አባት ነው ያጣነው!
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 5 жыл бұрын
አይይይ መጨረሻችን ምን ይሆን አምላካችን ሆይ 😢😢እመቤቴ ወላዲት አምላክ ወዴት አለሽ በቃልኪዳሽ አስቢን
@user-cj3vn2nk9x
@user-cj3vn2nk9x 5 жыл бұрын
እግዚኦ ኢታርእየነ ሙስናሃ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር አምላካችን ለበዙብን ጎልያድ ታናሹን ብላቴና ዳዊትን ይላክልን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዘማሪ ይልማ ሀይሉ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiweten yasemalen 🙏
@melkambeyene7452
@melkambeyene7452 5 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ማህርነ ቃል ሂውት ያስማልነ አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-hb7nb
@SalamSalam-hb7nb 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይልምዬ ቃለሂወትን ያሰማል እድሜህን ያርዝመው
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
@maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህዎትን ያሰማልን
@embteembte1275
@embteembte1275 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ለዘማሪው ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰላሙን አውርድልን እኛንም በእምነታችን እንድንፀና ፍቃድህ ይሁን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
666አውሬ፡ኢሐዲግከምድረገልፅያጥፍልን፡ቃለሕይወትያሰማልንወንድማችን፡ሊቀመዘምራንይልማሐይሉ፡
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
ከተነገረብን ቆይቷል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ማረን ይቅርም በለን ይኸን ቀን አሳልፍልን ስለ ቅዱሳን አባቶች ብለህ ያሳዝናል
@alkhormobi9485
@alkhormobi9485 5 жыл бұрын
እግዝአብሔርን ፡እነመሥግን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
አይ ዘንድሮ ምን ይሻላል አቤቱ ማረን ሀጥያቴ በዝቾ ነዉ መቼም በኔ ዘመን መልካም ነገር ምሰማዉም ማየዉን
@asterkassaye6692
@asterkassaye6692 5 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen!!! Egizeyabhiwr Le ageratchen selam yamitalen.
@user-uk6wr3bt1k
@user-uk6wr3bt1k 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 3 жыл бұрын
Ewenet lasetewal yech ye 5 dekika vidio bezu yasetemeral bech masetewalun yadelen, abatachen zemari yilema kalhiwot yasemalen!
@user-gl5zh2qp5j
@user-gl5zh2qp5j 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@gedaliah2959
@gedaliah2959 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@burteg7434
@burteg7434 4 жыл бұрын
እግዝኦ
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 5 күн бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን።
@hanatadesse1297
@hanatadesse1297 5 жыл бұрын
kalehiweten yasemalen dess yemil getem new
@mogesb1
@mogesb1 5 жыл бұрын
Kale Hiywet Yasemalen
@marukidu384
@marukidu384 5 жыл бұрын
Zihonochu dergoch Nibitwam weyane Gundanochum ene abiy Nachew .
@user-rk6zv3zj1l
@user-rk6zv3zj1l 5 жыл бұрын
Amenamen
@mikimolat7801
@mikimolat7801 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h 5 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላካችን ይቅሬ ይበለን
@teguistalamayo265
@teguistalamayo265 5 жыл бұрын
@@user-lx1iz8by1h amen amen kalwoti ysmaln
@mgz3869
@mgz3869 5 жыл бұрын
ልመናህን ቀጥል በየሰፈሩ እየተዘዋወረክ መቼም አንድ ቦታ ተቀምጣችሁ መስራት አትቸሉምና
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 3 жыл бұрын
አይናችን ሊቀ መዘምራን ይልማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ክፉ አይንካብን አሜን 🙏
@Awlogson
@Awlogson 5 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ማህርነ ቃል ሂውት ያስማልነ አሜን አሜን አሜን
@hanatadesse1297
@hanatadesse1297 5 жыл бұрын
kalehiweten yasemalen dess yemil getem new
Fukare Eyesus - ፍካሬ ኢየሱስ
34:37
masresham
Рет қаралды 606 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
የማለዳ ጸሎት
17:38
Yilma Hailu
Рет қаралды 515
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 523 М.
የማለዳ ጸሎት
17:28
Yilma Hailu
Рет қаралды 482
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН