ትልቁን ሃሳቤን ስሙኝማ !

  Рет қаралды 43,802

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}

27 күн бұрын

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 189
@nati_abraham
@nati_abraham 26 күн бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 26 күн бұрын
ok
@samymulu7110
@samymulu7110 26 күн бұрын
Natiye, living your life openly and honestly takes a lot of courage and character but it’s the most rewarding lifestyle. I admire you for that.
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 26 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
@adey1782
@adey1782 26 күн бұрын
God has given you unique gifts. May you continue to use your gifts to be salt and light for your generation 🙏🏽
@GirumErmias2024
@GirumErmias2024 25 күн бұрын
🎉ሰላም ወንድማችን በእውነቱ በጣም የሚያዝናና እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው የቀረበልን ከልብ እናመሰግናለን🙏 🔥ከዚህም በላይ ብዙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን! 🌟ዋናው ለሰው ልጅ ሰላም ነውና በተለይ በዚህ ሰዓት ፈጣሪ ለሃገራችን ፍፁም ሰላምን ለመላው ህዝቦቿም አንድነት እና ፍቅርን ለሃይማኖቶቻችን ፅናትን እና መስፋፋትን ለማህበራችንም መጠንከርን ያድልልን🙏አሜን❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 26 күн бұрын
መልካም ንግግር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!
@kaleabzewdie7005
@kaleabzewdie7005 25 күн бұрын
My brother sorry about everything you're going through and the difficulties you are experiencing throughout the relationship you had❤ I've seen your first video on how she traveled for her studies then the unexpected sudden news that came with it not long afterwards. Didn't get to watch this video but thought I say something first. As a brotherly advice bro why just let go and move on otherwise you might get stuck like I did once in this kinda similar situation and you don't have to say or explain your personal feelings or relationship status Tk anyone or answer their question or you will end up with ongoing depression. You are a well organised and mature man I. Sure you can have any beautiful woman you might seek but just cast all this things to the Father of all Love Jesus Christ only he knows what's good and right for you my brother. Don't be like me I'm still suffering by taking medication and other things you can't imagine, yet I'm thankful for what I go through and even though it seems hard he is always protecting us! "CAST ALL YOUR ANXIETY ON HIM BECAUSE HE CARES" Peter 5:7 God bless you abundantly my brother
@samueldriba8731
@samueldriba8731 25 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ የግል ህይወትህን በግልህ ብትይዘው ይሻላል ሚዲያ ላይ የወጣ ነገር ከባድ ነው
@biniyambini8854
@biniyambini8854 25 күн бұрын
try to understand
@samueldriba8731
@samueldriba8731 24 күн бұрын
@@biniyambini8854 what is the benfite of my understanding doing for him????
@user-mg6cn3df5r
@user-mg6cn3df5r 26 күн бұрын
ጌታ ይርዳክ መልካም ሀሳብ ነው
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 26 күн бұрын
ናቲሻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ
@adey1782
@adey1782 26 күн бұрын
Gobez 👏🏽 👏🏽 👏🏽 Berta! 🙏🏽
@drthomasshimelis
@drthomasshimelis 24 күн бұрын
Excited for your film. We need more films like this, to help Ethiopian community, can learn from your experience.
@befkaduyilma5687
@befkaduyilma5687 25 күн бұрын
Tebarek Nati!
@mahitk6473
@mahitk6473 20 күн бұрын
May God bless you and be with you Nati. This another way of spreading the good news which is the gospel.
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 25 күн бұрын
Natiye, you did, right job! God bless you
@kusokom
@kusokom 25 күн бұрын
Gobez Natisha👏🏽
@sara.tmariam1527
@sara.tmariam1527 26 күн бұрын
Natiya Yana wede
@meskizewde9878
@meskizewde9878 26 күн бұрын
Be Ena gemt 109% Tekatele neh ❤❤
@lilibini4870
@lilibini4870 25 күн бұрын
🥰🥰🥰 i prey for it . more blessing
@user-iu2jk8gd2o
@user-iu2jk8gd2o 25 күн бұрын
God bless you my brother. everything happens for a resion trust God . Good luck ! we love you🙏
@betelehemhaile6481
@betelehemhaile6481 21 күн бұрын
Egzyabher yirdah 😊😊😊
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 26 күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን
@WubalemTakiso
@WubalemTakiso 26 күн бұрын
Nati 😍😍bereta
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 21 күн бұрын
እግዛአብሔር ይርዳህ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samuelreshed591
@samuelreshed591 26 күн бұрын
በርታ እንዳትረታ 🎉Growing up
@yibeltaltesfaye9294
@yibeltaltesfaye9294 25 күн бұрын
ናቲ መስራትህ ልክ ነው ለኛ ያለህን ክብር ያሳያል እናመሰግናለን ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 26 күн бұрын
በርታ ናቱ🎉
@accass3430
@accass3430 26 күн бұрын
ያፍቅር ውዳጅ አኒደቅን ዪከዳል የሚይክድ የአስራየል አሚላክ ቢቻአ ነው
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 25 күн бұрын
Well explained Gobez!!
@dinananisho111
@dinananisho111 25 күн бұрын
wow natiyee GO head i expect more....................
@senusenu5876
@senusenu5876 25 күн бұрын
Gobez berta bruk neh❤❤❤
@fmln6953
@fmln6953 26 күн бұрын
Good luck brother ❤
@zm645
@zm645 23 күн бұрын
may God bless u
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 26 күн бұрын
ብሩክ ነህ ናትዬ❤❤❤
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ!
@SelamBerhanu-xc5oo
@SelamBerhanu-xc5oo 26 күн бұрын
መልካም ነገር ነው ያሰብከው በርታ
@user-iq1zo5xj5l
@user-iq1zo5xj5l 26 күн бұрын
Bereta❤❤
@kristinawalde9653
@kristinawalde9653 26 күн бұрын
በርታ 👏❤❤
@yaredayele9458
@yaredayele9458 26 күн бұрын
❤ matured
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 26 күн бұрын
ከጎንህ ነን በርታ❤❤❤❤
@serkadisabebegetachew5402
@serkadisabebegetachew5402 19 күн бұрын
Oh no you right, absolutely right you telling the truth, no worries
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 26 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@awotaraya6590
@awotaraya6590 25 күн бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የፌልሙ ጉዳይ እርግጠኛ ነኝ ብዙዋች ከጉንህ ይቆማሉ በርታ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 26 күн бұрын
ሰማንማ
@aminajamal4096
@aminajamal4096 26 күн бұрын
❤❤❤🎉
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 26 күн бұрын
@user-xm4ex8gj4c
@user-xm4ex8gj4c 25 күн бұрын
እኔ ግን ናቲዬ ከሚስቱጋር አልተለያየም ምናልባት ልትመጣ ብላ ፕራንክ ሊያደርገን ነው እንጅ እኔ በፍፁም አላምንም ሲሸኛትኮ እንዴት እዳሳዘነችኝ በጣም ትወደዋለች ቆንጆየ ናት ረጋ ያለች ናት አበረው ነው መሆን ያለባቸው 🥰🥰🥰
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 25 күн бұрын
Le view new eko yemichawotubin.
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 26 күн бұрын
❤❤
@user-lw1pd1zl4d
@user-lw1pd1zl4d 26 күн бұрын
diramawun tewkewende
@meeenegn3361
@meeenegn3361 22 күн бұрын
መልካም ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳክ❤ ናቲ በርታ ህይወት ይቀጥላል........ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 26 күн бұрын
💯 %Lek ne
@kelemyos7843
@kelemyos7843 25 күн бұрын
በርታ ናቲሻ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 26 күн бұрын
👏👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 24 күн бұрын
💯💯💯💯
@AzebGebremichael-sg9nu
@AzebGebremichael-sg9nu 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ይረዳሃል
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 25 күн бұрын
Nate❤❤
@amenamen1102
@amenamen1102 24 күн бұрын
በርታ ናትዬ እንወድሃለን!!!!
@user-uz9hz6bd2t
@user-uz9hz6bd2t 25 күн бұрын
ተበርክ ናትይ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️
@gebreshumuye5241
@gebreshumuye5241 25 күн бұрын
I respect you nati . Take it easy bro it is simple. Don't complain with this bc is not your fault . Your brother from somewhere in asia.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 25 күн бұрын
ናቲዬ 💝ተረድቼካለው 🙏ሁሉም ለበጎ ነው አሁንም አምላክ ይጠብቅህ
@Itsme-xm3yb
@Itsme-xm3yb 25 күн бұрын
አታስብ እግዚአብሔር ያለዉ ነው የሚሆነው እኛ ተረድተንካል። ወደፊት መልካም ይግጠምክ ወንድሜ
@adydemissie-no7th
@adydemissie-no7th 22 күн бұрын
Am sorry nati.. Good thing is your faith will get you through this dificult time .❤
@desta9900
@desta9900 25 күн бұрын
❤❤❤
@FoltynFamliy950
@FoltynFamliy950 24 күн бұрын
በርታ ከጎንህ ነን::
@davidtume
@davidtume 24 күн бұрын
ዋው ናቲሻ ዘመንህ ይባረክ እንዴት ድንቅ ሀሳብ ነው Please በርታ ❤❤❤
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 26 күн бұрын
ባለፈው ለናቲ ትዳር ሰላም ተመይኝቼ የሰደበኝ ልጅ የት ነህ? አሁን ሰላም ላንቴ ህይወት ፈጣር ካንተ ይሁን ♥️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uw2kv5fl3l
@user-uw2kv5fl3l 25 күн бұрын
🙏🏽👍❤😘
@Jkjejwiiw-ib6er
@Jkjejwiiw-ib6er 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 25 күн бұрын
ናቲያችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥህ
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewantube3568
@hewantube3568 25 күн бұрын
ልክ ነህ ናቲ አንተ!!
@user-gh1jg8zi6h
@user-gh1jg8zi6h 25 күн бұрын
Gen natiye yewenet new gen ante eko keledeh yemereh yehu aleyhutem
@Miriamkk
@Miriamkk 26 күн бұрын
Bro the word of God changes people not a movie 😜
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 24 күн бұрын
እንኳን ለቀቅ
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 25 күн бұрын
selam endet neh wagne
@user-iu6vz3iy1g
@user-iu6vz3iy1g 22 күн бұрын
ኮሜንቶቹን ሳይልህ ነበር ናቲሹ ሰዉ በዚሂኛው አይዞህ እያለክ አደለም 😕 ለማንኛውም በርታ
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 24 күн бұрын
Please give some part to Tade Rehoboth
@mihrete-abpetros954
@mihrete-abpetros954 25 күн бұрын
እንሰራዋለን😊
@Miriamkk
@Miriamkk 26 күн бұрын
He made it public so he can get another diaspora g noir 😜😜😜😜😂😂😂😂😂😂
@tizitamekonnen145
@tizitamekonnen145 25 күн бұрын
I appreciate you , and I suggest to keep your Personal life history for yourself
@fikirefikade346
@fikirefikade346 25 күн бұрын
Pastor
@tekaligntasew
@tekaligntasew 25 күн бұрын
ምናለ አገልጋዮቻችን አንዳተ ቅን እና ምክንያታዊ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ::🫶❤️
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 25 күн бұрын
Tikikle neh
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 26 күн бұрын
አሪፋ ሀሳብነው ናቲሻ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ🙏🙏🙏
@Ethionelove.
@Ethionelove. 24 күн бұрын
Absolutely you did right thing otherwise as you said if you start another relationship they will judge you or see you like cheater but don’t bring your partner on social media next time trust me habasha eyes can dry ocean 😅 keep it private#sisterly advice
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 25 күн бұрын
መንፈሳዊ እና አለማዊ ነገሮች ተምታቱብን እኮ!
@eyobalemu4202
@eyobalemu4202 22 күн бұрын
ኦኦኦያያያያ አለ መሰለ መንግስቱ 5years from now you will be proud of this past 2 videos cause time do change yawll might get back together or for a more you will fing a more green grass to watter so bro life is good anyways
@jerrymk1641
@jerrymk1641 25 күн бұрын
Natiya don't worry u gonna get antherone😊 women? WE ARE DANJERSE 😂
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 25 күн бұрын
ይች ጠጋ ጠጋ
@godfather9377
@godfather9377 25 күн бұрын
እየሱስ ያድናል የእየሱስ ተከታይ ሁን ኦርቶዶክ ባህል አያድንም
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 25 күн бұрын
@@godfather9377 fesa
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 25 күн бұрын
@@godfather9377 ያልበላህን አከክ
@Black-lioness
@Black-lioness 8 күн бұрын
@@godfather9377who are to say Orthodox is tradition please dig deeper it is filled with Christs spirit ..
@ahaduwendu6150
@ahaduwendu6150 26 күн бұрын
ናቲየ እውነቱን ለምን አትናገርም እናት አላጠፋህም አይደል እስከ ትዳሩን የፈታ የልጆች አባት ካንተ ያልተሻለ አግብታ የወለደች መሆኑን ታውቃለህ አይደል ስለዚህ እውነትን በአደባባይ አውጣው
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 25 күн бұрын
እረ? አግብታ ወልዳለች? እኔ ባለፈው ኮሜንት ላይ ገምቼው ነበረ እውነት ነው ማለት ነወ?
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 25 күн бұрын
ለትምርት ሄዳ ቀረች አይነፋም ትዳር ትታ አታረገውም ለእኔ ታሪኩ ግልፅ አልነበረም
@tigist9810
@tigist9810 25 күн бұрын
@@ashenafieshete4440መች ተጋቡ
@tigist9810
@tigist9810 25 күн бұрын
@@ashenafieshete4440ለትምህርት ስትሄድ እስፓንሰሪ ማን ነበር ?
@user-tu8lz2vl1y
@user-tu8lz2vl1y 5 күн бұрын
ስለሶ አታዉራ እርሳት እሶ አለሞን እየቀጨች ነዉ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 26 күн бұрын
ትእግስት ግን አደንቃለሁ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 26 күн бұрын
Nati ene betam new makebrh mwedh but if you are Protestant I swear a God you have to go later paganism that’s why think locally act Globally!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 8 күн бұрын
That is not good to say respect his religious beliefs.
@weyzendero
@weyzendero 26 күн бұрын
negreh neber ,tiz kaleh le shegnetuwa beserahew video lay coment seticheh neber, yalkuhem ..set ena demet🐈 aned nachew beyeh neber. american kehedech buhala endemetkedah negreh neber. set tikem new yemitfelgew ,yeteshale tikem kagegnech le fiker bota aynoratim. ayeh lemden neber yakafelkuh. anyway mekamuwan set fetary yestih. amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amytk6095
@amytk6095 26 күн бұрын
አንተ አይዞህ እሱ ግን ከዳችኝ አላለም 😅😅😅
@holly53
@holly53 25 күн бұрын
Pls work on the relationship. Do not break up.
@FraolFRA-cz4fe
@FraolFRA-cz4fe 24 күн бұрын
Let me expose something... Guys its prank. Or documentary or social experiment.. But what i know for sure is they Never breakup
@coolnassa1420
@coolnassa1420 25 күн бұрын
አረ ናታ ሰበካና ጅንጀና አያምርብህም ደግሞ በእስታይል መጣሽብን...I’m very sorry አዘንኩኝ
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 26 күн бұрын
ሀይማኖታችሁ አንድ ነበር???
@HK-MD
@HK-MD 26 күн бұрын
ጀበና
@emannabil9076
@emannabil9076 26 күн бұрын
😅
@emannabil9076
@emannabil9076 26 күн бұрын
😅
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 26 күн бұрын
😂😂
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 25 күн бұрын
አደራ መጨረሻ ላይ ፓስተር እገሌ ነኝ ብለህ እንዳትመጣ ፡፡ እኛ የሰለቸን የሚሰብከትን የማይኖሩ አባቶች ናቸው ፡፡ ይንተን ቪድዮ የማየው ለመዝናናት ፡ለመሳቅ ነበር አሁን አንተም ምክር አበዛህ ፤
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 147 М.
ሴት አጋቾቹ !
8:15
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 36 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
ያልታሰበው Date ከማሂ ጋር
30:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 93 М.
ፋሲካን አብሮኝ ብዙ ካሳለፈው ወንድሜ ጋር !
25:17
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 69 М.
ባሎች በገና ! (ባል 1 እና 2) - አስቂኝ ቪዲዮ
13:16
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 108 М.
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 20 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,7 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,8 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 30 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 30 МЛН