//ትንሽ እረፍት// "ማንሸራተት እና ማንፀባረቅ ሂሳብ ውስጥ አለ እንዴ?.. በእኛ ጊዜ ሂሳብ አይንሸራተትም"🤣🤣//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 53,357

ebstv worldwide

ebstv worldwide

19 күн бұрын

ዘወትር እና ጃፒ በማስጠናት ሙያ ላይ የተሰማራወን አስጠኚ ጌታቸውን በትንሽ እርፍት በተሰኘው ፕሮግራማችን አሳርፈዋል፡፡
In today's "Take a Break" segment, Zewetr and Japi gave a break to Teacher Getachew from his teaching duties.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 114
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 17 күн бұрын
ጃፒየ ስወድህ አንተ ያለህበትን ፕሮግራም ፈልጌ ነው የምከታተለው በርታልን
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 17 күн бұрын
እኔስ ቢትይ
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 15 күн бұрын
እኔም
@sauditaif7667
@sauditaif7667 12 күн бұрын
እኔም
@qonjet
@qonjet 15 күн бұрын
ዘወትር ግን ብዙ ጊዜ አየዋለሁ በጣም ስርአት ያለው ልጅ ነው +ጃፒ 😊
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 17 күн бұрын
የ እዉነት የወለደ አይሞትም ሚባለዉ ለካ፠እዉነት ነዉ ጃፒዬ አቀማመጡ ሁለ ነገሩ አስፊ ነዉኮ የኔ አባት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sitrazee13
@sitrazee13 17 күн бұрын
ጎበዝ ልጆች ጃፒን አደራ ከእናንተ መስራቱን ይቀጥል
@medei127
@medei127 17 күн бұрын
ጃፒየ የኔወድም ፈጣሪ ያበርታህ❤❤❤😂😂
@switzerland7463
@switzerland7463 16 күн бұрын
ጃፒዬ ሁኔታው ሁሉ አስፊቲን ደስ ሲል የኔ ገራገር ያደራ ልጃችን እኮ ነህ ❤❤❤❤
@ElsaAbil
@ElsaAbil 17 күн бұрын
ጃፒዬ ጨዋታህ ደስ ሲል ወይ ጉድ በርታልኝ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 17 күн бұрын
ጃፒ ድምቀት ይኔ ጌታ ኑርልን❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 17 күн бұрын
ምኑ ነው ድምቀት ? ምን ኳልቲ አየሽበት ? ሱፐር ማሽቃበጥ።
@addisw1713
@addisw1713 16 күн бұрын
​@Fort😅😅😅😅yfourMertule-iv4gu
@Maryam-mm7mf
@Maryam-mm7mf 16 күн бұрын
​@@FortyfourMertule-iv4guእንኳን
@saradezi8588
@saradezi8588 16 күн бұрын
@@FortyfourMertule-iv4gu የኔ እናት ጥሮ አስተያየት መፃፍ ለሁሉም አመሌ ነው ጥሎብኝ ምን ላርግ ብለሽ ነው:: ( ኳሊቲ )ማለት ግን አልገባኝም ምን ማለት ነው?????? አማርኛ ነው?????? እባክሽን አብራሪልኝ🙏🏽
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 16 күн бұрын
@@saradezi8588 የተለየ ችሎታ ።
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 17 күн бұрын
ኧረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ጃፒና ዘወትር ትለያላችሁ❤❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 17 күн бұрын
ጃፒየ በርታ የኔ ጨዋ❤
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@saradezi8588
@saradezi8588 17 күн бұрын
ልጆቹ ደስ ሲሉ ስነስርአታቸው❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 17 күн бұрын
ዘወትርን ሰወደው ጃፓ ጎበዝ❤
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 17 күн бұрын
ጀፒ ሱበሀነለ ድምፁ ልክ እደ አበቱ🎉🎉🎉🎉
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 15 күн бұрын
ጃፒዬ የአባቱ ልጅ የኔ ውድ እረጂም እድሜ ይስጥህ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 17 күн бұрын
ወይኔ ዘወትረ😂😂😂😂ነቃ በል አላለውም 😂😂😂ጃፒየ😂❤❤❤❤❤
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 16 күн бұрын
ልጆቹ ጎበዞች ናቸው በእውነት አስተማሪው ጀግና ነው💪💪💪💪💪
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 17 күн бұрын
ልጆቹግን እስማርት ናቸው።ማሻአላህ
@hay5360
@hay5360 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ የእኛ ግዜ 😂😂😂😂እኔ ስማር ደብተሬን አዝዬ እሄዳለሁ አዝዬ እመለሳለሁኝ
@nas7117
@nas7117 17 күн бұрын
Me too😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 17 күн бұрын
😁😁😁😁😁😂ወየው ሆደ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 17 күн бұрын
ወላሂ እኔም 😂😂😂
@Samera-zl2ju
@Samera-zl2ju 17 күн бұрын
አረእኔምአለዉ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 16 күн бұрын
😂😂😂 እደኔ
@user-ki9yo4of2n
@user-ki9yo4of2n 17 күн бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ያረብ አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@bayosh7590
@bayosh7590 17 күн бұрын
አሜን
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 17 күн бұрын
አሚንን ስብስክራይብ እርጌኝ እህቴዎ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 17 күн бұрын
@@bayosh7590 ስብስክራይብ እርጌኝ እህቴዎ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 17 күн бұрын
@@bayosh7590 አንችም ከፈልግሽ አርግሻለሁ
@zuzu4528
@zuzu4528 17 күн бұрын
አሜን
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 17 күн бұрын
በኛ ግዜ አይሸራተትም ነበር አላለም ጃፒዬ😂😂😂😂😂
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 17 күн бұрын
እኔስ ክክክክክ
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u 16 күн бұрын
ጃፒ ይቺን ፀጉርህን መላ በላት you are Tv host right now
@telilatelila4375
@telilatelila4375 17 күн бұрын
ጃፒዬ አገርጥቶህ ነበረ በቃ ስወድህ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 17 күн бұрын
ልጆቹ ማሻአላህ❤😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 17 күн бұрын
ጃፒዬ የኔ ትሁት እስቲ የመዳምን ሽንት ቤት በማጽዳት እኔንም አንድ ቀን አሳርፈኝ የአደራ ልጄ?
@Abawtes
@Abawtes 17 күн бұрын
wow Ferensay Sefera.... I used to teach students when I was in High school and university.
@user-eh5wp9qe8v
@user-eh5wp9qe8v 17 күн бұрын
ጨዋታችሁ ደስስስ ሲል ብርቅየ እሰሳ ዘወትር😂😂😂😂 እረ ተው ጃፒ
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 17 күн бұрын
በኛ ጊዜ አይሸራተትም ነበር😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 17 күн бұрын
Japiye baret yaa asefaye mitek❤❤❤❤❤
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 17 күн бұрын
Wowowo very very nice continue good job ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 17 күн бұрын
Wowowo jappiyee continue good job ❤❤❤❤❤joter❤❤❤ continue ❤️❤️❤️❤️
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 17 күн бұрын
ባርችዬ ስወደው ዘወትር❤❤❤❤❤
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 9 күн бұрын
ወለሂ ጀፒእንደኔ አጀቱን ሚበለው❤❤❤❤
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 17 күн бұрын
ሀሪፍ ነዉ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 13 күн бұрын
ዋው ጃፕየ በርታ ❤❤❤
@YenwaYna
@YenwaYna 17 күн бұрын
Wow very nice
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v 17 күн бұрын
ጃፒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaaAaa-rx9dq
@AaaAaa-rx9dq 16 күн бұрын
ወይኔ ሁሴን የኔ ውድ ልጅ እድግ በልልኝ❤❤❤
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 15 күн бұрын
ጃፒዬ እንዉዳሀለን❤❤❤❤❤
@Prp-he3b
@Prp-he3b 16 күн бұрын
ጃፒዬ ጎበዝ በርታ
@user-lw6oq4wp3b
@user-lw6oq4wp3b 16 күн бұрын
Japiye konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Pnice-fh7gg
@Pnice-fh7gg 17 күн бұрын
ጃፒዬ በርታልን
@bute5158
@bute5158 17 күн бұрын
አስተማሩልህ አስጠኚዎችን
@AaaAaa-rx9dq
@AaaAaa-rx9dq 16 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@seidamohammed
@seidamohammed 16 күн бұрын
Japiye ❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 16 күн бұрын
ጃፒዬ የኔቀጫጫ ይበርዳል ይላልእና አጥንትብቻ ነህእኮ የኔውድ 🥰 🥰🥰🥰🥰 የኔ ምትኩ😢
@sauditaif7667
@sauditaif7667 12 күн бұрын
❤❤❤አስፉው መሸሻ አልሞተም አለ
@busyline1119
@busyline1119 17 күн бұрын
የዛሬውይለያል. የዳኒጩህት
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 17 күн бұрын
❤❤
@biqiltugadisa6998
@biqiltugadisa6998 17 күн бұрын
Jappy❤
@fatiiyaamohammed8189
@fatiiyaamohammed8189 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MesiGalaso
@MesiGalaso 17 күн бұрын
Wawo lijoch betam gobez nachu❤❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 17 күн бұрын
መፀሀፎለይ የለደሁ እጅ😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 15 күн бұрын
❤❤❤
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 17 күн бұрын
Jappy❤🎉cewa
@AlmazDereje-uy1uk
@AlmazDereje-uy1uk 16 күн бұрын
Japeya yene wendem yasifete mteke asfiten btame new ymwene life in American ymlew sesera btame ayew nbiere ahuenm anten selseten egzabhere ymsgen
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h 17 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@meyimunahesen
@meyimunahesen 16 күн бұрын
ጃፒየ❤❤❤
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 15 күн бұрын
ጃፒዬ ❤❤
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@kirubelprogamer
@kirubelprogamer 17 күн бұрын
Ayzoh japi 😂😂
@Plk765-pu5sy
@Plk765-pu5sy 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@Natnal964
@Natnal964 17 күн бұрын
😂😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 16 күн бұрын
ልጆች ናቸው አስጠኝ ወይስ ጃፒና ዘወትር ናቸው ጃፒ ጨነቀው ሞቀው 😅😅😅😅😅😆
@kelemuawubale3248
@kelemuawubale3248 17 күн бұрын
Enmelew ltastenw newo ltaten
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 16 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-go6wq8ed4s
@user-go6wq8ed4s 17 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@saliya3249
@saliya3249 17 күн бұрын
በል እና ምስት አትጨቀጨቁብና😂😂😂 ትወነቹን እዚ ለይም ጀመረቹት እንዴ
@ytg882
@ytg882 15 күн бұрын
እኔራሱ ማትስ እወዳለሁ ግን ወፍ የለም አገባኝም
@Hayate-yq3jx
@Hayate-yq3jx 16 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@mohemednasser192
@mohemednasser192 17 күн бұрын
አይ ጃፒ ልታስጠና ሕደህ አተ ጠያቂ ሆንክ እኮ 😄😄😄
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 17 күн бұрын
ጃፒየጎበዝእነዘወትርጃቢየንተንከባከቡትየአስፊቲየአባታችንንልጅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ux9zk4mc3b
@user-ux9zk4mc3b 16 күн бұрын
በኛ ጊዜ ሒሳብ አይንሸራተትም አላለም
@alal8630
@alal8630 17 күн бұрын
ጥቁር እንበሳ ኢትዮጽያ ውስጥ ብቻ ነው ያለው አላለም ክክክክ
@aliksa9045
@aliksa9045 16 күн бұрын
አግብተህ አተም ውለድ ሞት አያማክርም
@coconutt2565
@coconutt2565 17 күн бұрын
I am first comnt
@SmilingCardGame-tp6wz
@SmilingCardGame-tp6wz 16 күн бұрын
እንዴ ዘወትርማ የላሊበላ ሠው ነው መሠል ጡንጅት አላለም 😅
@aann339
@aann339 15 күн бұрын
ትንሽ ረፍት አረብ ሀግር አችመጡም
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 12 күн бұрын
ሊያስጠኑ ሄደው የተጠኑ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 16 күн бұрын
❤❤
@busyline1119
@busyline1119 17 күн бұрын
😂😂😂
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 17 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 92 МЛН
Normal vs Smokers !! 😱😱😱
00:12
Tibo InShape
Рет қаралды 115 МЛН
Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
0:19
Nandito Creative
Рет қаралды 23 МЛН
Teddy Bear CAPSULES? 😱🧸
0:32
LosWagners ENG
Рет қаралды 8 МЛН
26 мая 2024 г.
0:18
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Дайте газа! 😈 #shorts
0:27
Julia Fun
Рет қаралды 1 МЛН
Зу-зу Кульпәш.Нагашы (11 бөлім)
43:59
ASTANATV Movie
Рет қаралды 489 М.