No video

/ትንሽ ዕረፍት/ ሪከርዱን ሰባበሩት! አስፋዉ እና ትንሳኤ በወሊሶ ሳሙና ፋብሪካ ትንሽ እረፍት ሰጥተዋል //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 74,008

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 71
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ወድማማቶች በርቱ ፖለቲከኞች ስት ገዘብ እያወጣቹ ሀገር ከምታፈርሱ ምናለ ወጣቱ የስራ እድል ብትፈጥሩ
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 2 жыл бұрын
ትንሱ ዛሬ በማሽን ላይ ያሳየኸው ተግባር ከሴፍቲ እንፃር በጣም ህገወጥ ስለሆነ ይህድርጊት ከጥፉት ባሻገ ትምህርት ሰጭ ባለመሆኑ መታርም አለበት ስታሳይ አንድን ተግባር ጥንቃቄን ማስተምር እንጅ አግባያልሆነ ድርጊት ለአደጋ ሰራተኞችን ስለሚጋብዝ ትንሱ እዲህ አይነት ተግባራትን እድታርም የግል አስተያየቴን ለመስጠትተገድጃለሁ
@dhjfifjjrjju1165
@dhjfifjjrjju1165 2 жыл бұрын
እረ የወገን ያለህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻቺን
@user-tu9li4no9s
@user-tu9li4no9s 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው የሰራተኞች ደሞዝም በቂ መሆን አለበት ሀገር የምትለማው የምታድገው ሁሉም ሰርቶ በቂ ደሞዝ ሲኖራቸው ነው ሁሉም ድርጅት እየከፈተ ለህብረተሰቡ የስራ እድል መፍጠር በጣም አስፈላጊ ነው
@hananhussen7961
@hananhussen7961 2 жыл бұрын
Betame tense new
@hekeruhekeru615
@hekeruhekeru615 2 жыл бұрын
ወሊሶ ምርጥ ሀገር ነው ብዙ ወጣቶች ተምረው ስራ አጥ ናቸው ብዙ መሰራት አለበት
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
በጦርነት በዘር በሀይማኖት ከምትባሉ ስራ ፈጥራችሁ ምናለ ብሰራ
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
ዋውውው ነው ደስይላል ፍትህ ለስደተኞች ፍትህህህ ለአማራ ደም በቃቃቄ
@j7corr152
@j7corr152 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጋሻው የነ ዳኒ የአጎት ልጅ ነው ሁሉም መልካም ሰዎች ናቸው ለስራተኛ የሚመቹ ግን ስራው ለተሽካሚ እጅግ በጣም ከባድ ነው ይላሉ እዛ የሚስሩት
@HassetViews
@HassetViews 2 жыл бұрын
Yegulbet serategna hule yegodal bedenb likefelachew yegebal !!
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሩሲያ Vs አሜሪካ: 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትሰለፍ??? kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 2 жыл бұрын
ሀገሬን ስለአስተዋወቃቹ እወዳችሆለው
@user-zv5kz2cl2e
@user-zv5kz2cl2e 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚኖሩ እስረኞች ያጀመአ ያረቢ እዘንልን ወንድሞቻችንን አለቁብን
@temayob906
@temayob906 2 жыл бұрын
ጥሩ የማስታወቂያ ስራ ነው 👍👍👍
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 жыл бұрын
አሲፊቲ ትንሱ የኢቤአስ ድምቀቶች 😍
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ሀብታሞች እደዚህ ፋብራካ እየከፈታችሁ ምናለ እደነዚህ ስራ ብፈጥሩልን
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሩሲያ Vs አሜሪካ: 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትሰለፍ??? kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@mikumiku8967
@mikumiku8967 2 жыл бұрын
ቢሮ ውስጥ ካሜራ ደቅናቹ እንዴት ነው ሰርፕራይዝ ነው የምትሉን ? ድሮኑዋን ልከናት ነው እንዳትሉኝ።
@ethiojima
@ethiojima 2 жыл бұрын
Enem eko esu newu gra yegebagn
@najmia1934
@najmia1934 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ወሊሶ ሀገሬ ሠላምሽ ብዝት ይበል አሥፋው ትንሴ ሥለምታረጉት ሥራሁቹ አላህ ይሥጣቹ እንወዳቹሀለን በርቱ🇪🇹🙏
@fano3343
@fano3343 Жыл бұрын
Dani,good to see you after long time.
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 жыл бұрын
my waliso miss u more hagere
@j7corr152
@j7corr152 2 жыл бұрын
ወሊሶዬ ናፍቀሽኛል ሃገሬ ጋሹዬ አቦ ምችት ይበልህ መልካም ሰው ጋሹ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ❤👍💪🙏
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደማመር በቅንነት
@cristianoronaldoreaction794
@cristianoronaldoreaction794 2 жыл бұрын
Tnsaye and asfew meshesha like
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ከተማዬ ወሊሶዬ♥️
@tube8869
@tube8869 2 жыл бұрын
ወሊሶዬ ሀገሬ ስወድሽ እኮ
@meeraalketbi9366
@meeraalketbi9366 2 жыл бұрын
Wow 😲
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@calatuuoromiyaacmab
@calatuuoromiyaacmab 2 жыл бұрын
Wwwwww walisoo Koo 💗💗💗💗👈
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 жыл бұрын
ዳሞዝ ስንትነው እኔም ቅጠሩኝ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 жыл бұрын
asfaw ena abush zena tadergunalchu
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ጥበቃው የላላ ነው።በተለይ በአሁኑ ጊዜ።
@hekeruhekeru615
@hekeruhekeru615 2 жыл бұрын
በግረ መገዳቹ መኮረኒ ፋብሪካም አሳዩን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
የመኮረኒ አፍቃሪ ነሽ መሰል 😁🥰
@hekeruhekeru615
@hekeruhekeru615 2 жыл бұрын
@@betelhemgirma9736 ክክክ እዛ ሰፈር ዘመድ ስላለኝ ነው
@natural4615
@natural4615 2 жыл бұрын
ትንሳዬ ማናጀር ቢሆን ያዋጣዋል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
አስፊቲ 🥰👍ትንሱ 🥰👍👌👌👌👌👌👌
@4tgmk967
@4tgmk967 2 жыл бұрын
hulem tafach nachu
@bortokan5530
@bortokan5530 2 жыл бұрын
Walisoo biyya hoojin achii naa gafadha mitii
@zaharatube6352
@zaharatube6352 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህህህህህበሳዑድእስረቤትለሚሰቃዩለሚሟቱት
@nasiratamam9739
@nasiratamam9739 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DIY-br8ry
@DIY-br8ry 2 жыл бұрын
ምንድነው የዚህ ፕሮግራም አላማ ?
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 2 жыл бұрын
Tinesh erefer
@DIY-br8ry
@DIY-br8ry 2 жыл бұрын
@@belaykdubai2660 ለምንድነው የማፍረው?
@najmia1934
@najmia1934 2 жыл бұрын
@@DIY-br8ry ትንሽ እረፍት
@enaya0481
@enaya0481 10 ай бұрын
ወሊሶ ❤❤❤❤
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጅ ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@selemawitkflay4219
@selemawitkflay4219 2 жыл бұрын
Val Olmen
@jo4801
@jo4801 2 жыл бұрын
🤣🤣 very intersting show
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሩሲያ Vs አሜሪካ: 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትሰለፍ??? kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@keneniyoutube
@keneniyoutube 2 жыл бұрын
Hojjii achii naf gafadhaa biyyaa arbatii galun barbadaa
@hiwath6725
@hiwath6725 2 жыл бұрын
Hhhhh
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 жыл бұрын
hayyee
@banjibanji425
@banjibanji425 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️😂😂😂😂😂
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
YEWELISO SAMUNA FABRIKA NEBRO SAMUNA YESNTUN WEND ALEQM YEMIL YEQOSHESHE LBS YEMIYASLEQEQ SAMUNA BEYA AGERACHN ENDEMTASERACHUT < WEDE WECHIM EXPORT BTADERGU YETESHALE NEBER>!!!!
@abelrover183
@abelrover183 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZfaq: kzfaq.info/love/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
@seada5882
@seada5882 2 жыл бұрын
ለሽ ብለዋልሳ ክክክክክ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
ሩሲያ Vs አሜሪካ: 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ትሰለፍ??? kzfaq.info/get/bejne/rJZ4la5m18y9fXk.html
@jewharchanie4211
@jewharchanie4211 2 жыл бұрын
asfaw eyegemetew new mesel afu nech hono ayewalew yalat neger besak....🤣🤣🤣🤣🤣
@gersutadros5960
@gersutadros5960 2 жыл бұрын
Tensay yemetblu segta neger nek abo ateften erga bel beftera
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
ትንሳኤ አትቅበጥ if something happens think your family don't be a child I like you but you have to be careful
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
Leave him alone . He is living his life not ur life 👍
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
አሪፍ አሪፍ ስራዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ አድርጉ እኔም መልሼ ሰብስክራብ አደርጋችዋለው ። የሚስማማ Replay ላይ ሊንኩን ያስቀምጥልኝ 👍👍
@abelrover183
@abelrover183 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZfaq: kzfaq.info/love/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
@abelrover183
@abelrover183 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZfaq: kzfaq.info/love/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
@abelrover183
@abelrover183 2 жыл бұрын
የሣምንቱ አስቂኝ አዝናኝ እና የተለያዩ አስተማሪ ኘሮግራሞች በ አቤል እና ሀምዛ ይቀርባል Subscribe❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ KZfaq: kzfaq.info/love/9JRVmbA6idzaXSkS9gJVMA
GIANT umbrella by Tsuriki Show
00:15
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 6 МЛН