//ትንሽ እረፍት// እነ አስፋው ይሄን እንቁላልና ድንች እንደጉድ ቸበቸቡት /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 92,155

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 210
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 6 ай бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ተመልሼ ስራህን እያየሁ 😭😭😭😭
@SamrawitBelay-dq1hv
@SamrawitBelay-dq1hv 6 ай бұрын
እኔም 😢😢😢😢
@msarthatewu3844
@msarthatewu3844 6 ай бұрын
amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
እኔም😭😭😭
@zenatathuobia9661
@zenatathuobia9661 6 ай бұрын
እኔም ኡፍፍፍ😭😭😭
@waskan7162
@waskan7162 6 ай бұрын
አኔም😢😢😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 6 ай бұрын
ሲያርፍ ናፈቀን ያለ ጊዜ ምንም ያልመሠለን 💔😭
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
😢😢
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 5 ай бұрын
😢😢😭😭😭💔💔
@ormooapss442
@ormooapss442 6 ай бұрын
አስፊቲ የእኛ መልካም ሁሌም በልባችን ነህ አባታችን 😭😭😭 ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርው ፀሎታችን ነው የመልካም ሰው ስራ በመቃብር በላይ ነው ስም አይቀበርም 😢😢😢
@kibuushawga9489
@kibuushawga9489 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይችአለም ለመልካሞች አትሆንም ነብስህ በሰላም ትረፍ አስፊዬ
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
አስፋሁን ግን የሚጠላ አለ ወርቅ ሰው እኮ ነው የእኔ የዋ ሰወደክ❤❤❤❤❤❤
@hawawalo662
@hawawalo662 6 ай бұрын
እደኔ ማመን ያቃተው ማነው ውውውውይ አሥፍየ
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 ай бұрын
አባቴ አንተን ለማየት አመታት ያስቆጠረውን ቪዲዮ እያየሁ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት ፈጣሪ ፅናቱን ስጠን 😭😭😭😭😭😭
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
አሚንን😢😢😢
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 6 ай бұрын
አሥፍየ ነፍሥህን በአፀደ ገነት አይይህ ሞት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እሑድንበE B S ትንሳኤ ፡አስፋው በጣም ደስትላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ድሀን ታግዛላችሁ
@RetaKut-nm1ud
@RetaKut-nm1ud 6 ай бұрын
ዊ አሥፊዬ በጣም አዝኛለው ግን ከሞት የሚቀር የለም እንግዲ መልካም እረፍት ይሁንልህ ገነት ግባልን መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@emanemohamad6837
@emanemohamad6837 6 ай бұрын
አይ አዱኒያ😢😢😢😢 ጋሽ አስፉዉ ፈጣሪ ነብስህን ይማራት😭😭😭😭
@selam6991
@selam6991 6 ай бұрын
አንተ ደግ ሰው አስፊቲ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ተንሱ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
@shagahailu2781
@shagahailu2781 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበሬከቹ ስወደቹ😂😂 አስፍት ኤረጅም ኢድሜ ይሥጥህ አቦቴ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 6 ай бұрын
አሰፍቲ እግዚአብሔር ነፍሰ በአፀደ ገነት ይኑረው
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
እንግዲህ እንደዚህ አይነት እህት እናት ጭራሽ ልጅ ይዛ የምትሰራ ወገን በዚህ በብርድ በዚህ ሁኔታ እዛ አስፈሪ ቦታ እየሰሩ ስንት ስራ በጥንቃቄ የሚሰሩት እኛ ግን ያለንበት ቦታ የምንሰራው ዘግናኝ ነገር ይገርመኛል
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 6 ай бұрын
መልካም ስራ ከመቃብር በላይነው ነብስህን ይማረው😢😢😢😢😢
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
አስፊቲ እና ትንሱ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤ ።
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 6 ай бұрын
ልጁ ነው ግን ትንሺ😢???
@nigistabate6553
@nigistabate6553 6 ай бұрын
ማን ያቅ ነበር ከ 7 ወር በኋላ እንደሚሞት የኔ የዋህ አስፍዬ
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol 6 ай бұрын
አስፍዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሌላ ምን ይባላል ለልጅህም መፅናናቱን ያድለው
@user-zr3hv8es6s
@user-zr3hv8es6s 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢አስፉቲ 😭😭💔💔💔የኔ አባት ነብስህ በገነት ያኑረው
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ወርዳችሁ ስለስራችሁ ebs እናመስግናለን በርቱ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
አሁን ይሄ ምኑ ይጠላል ሰውኮ ተበላሽቷል
@melatberhe3468
@melatberhe3468 Жыл бұрын
አስፍሽ you are so good person really I appreciate you and Good bless you God give you long year and we love you ❤
@edgrff7506
@edgrff7506 6 ай бұрын
የኔ አባት ነፍስህ በቅድሳን ያንርህ የኔ መልካም 😭😭😭😭😭
@sarajamale5932
@sarajamale5932 6 ай бұрын
Asefit macham arasakim nabeseki selam terafi
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 6 ай бұрын
ውይ አስፍዬ አባቴ ሞት ክፍው ነጠቀን ውስጤ ቅጥል አለ ንድድ አለ አቤት
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
ሁላችንም ወደዛው ነን ያረብ መጨረሻችንን ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አድረግልን ያረብ
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 6 ай бұрын
የኔ አባት የኔ መልካም 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን💚💛❤
@fjf7535
@fjf7535 6 ай бұрын
ትንሳኤ ፅናቱን ይስጥህ አየየየየ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Love it 😍 Tensiu and Asefaw too dynamic duo’s very entertaining 😂😂😂
@tizitazeberga4090
@tizitazeberga4090 6 ай бұрын
በህይወት ያለ ይመስለኛ ሳየው የኔ አባት ነብስህ ይማር
@emanmohammed6085
@emanmohammed6085 5 ай бұрын
😢😢😢
@MoussaFarah-py5bc
@MoussaFarah-py5bc 6 ай бұрын
አሥፈየ የሁሉ አባት የሁሉ ወንደም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 6 ай бұрын
😢😢😢 ጌታ ሆይ አተ ልክ ነክ😢😢😢🙌🙌
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 ай бұрын
ደግ ሰው አይቆይም 😢አስፊቲ ከደጋጎች ጎን ያኑርክ 😭💔💔
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
አስፍሽ ጌታ ይባርክህ
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Denbegnochu des silu wow Asfish tinsu bravo❤❤❤
@EteneshSolomon-bl4vw
@EteneshSolomon-bl4vw 6 ай бұрын
ነፍስክ በሰላም ትረፈ አስፊዬ እንወደከለንንንን❤❤❤❤
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አስፈው የኔ ምስኪን ምን ልጋብዝሽ
@user-iq5fz8ky7d
@user-iq5fz8ky7d Жыл бұрын
ደስትላላችህ
@user-cy6td2vn6u
@user-cy6td2vn6u 6 ай бұрын
የልጅ ፍቅርውይይይ ሲወድ የኔአባት😢😢😢
@saragezahegn1523
@saragezahegn1523 6 ай бұрын
አስፍዬ የኔ አባት 😭😭😭😭😭ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 6 ай бұрын
ሞት ክፉ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አስፊቲ ላትመለስ ተሰናበትካት ይህቺን ከንቱ ዓለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
😢😢
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 6 ай бұрын
ለሰው አዛኝ አሰፍቲ❤❤😢😢
@user-pn6mh4sf3x
@user-pn6mh4sf3x 6 ай бұрын
አይ አስፊየ መልካም ሰው 😭😭😭
@ayinalemashu7051
@ayinalemashu7051 6 ай бұрын
እውነት ልጅና አባት
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 6 ай бұрын
ድሮም መልካም ሰው አይበረክትም 😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር አስፊቲ ሁሌም እንወድሀለን 😢😢
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Wow gobezoch gn endatakesruwachew enji and birr waga alew enesuga
@user-ue1ut4vb1b
@user-ue1ut4vb1b 5 ай бұрын
አስቲ ነፍስህን ይማራል 😭😭😭😭😭😭 ነፍሰባ ጸደገነት ትቀመጠ 😭
@RahmaAhmed-em2yo
@RahmaAhmed-em2yo 6 ай бұрын
አይ ዱንያ
@user-kj6dr2xq4c
@user-kj6dr2xq4c 6 ай бұрын
እየተመለሥኩ የማይህ ነገርስ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Adis miraf lay bikerbu yemitilu👍👍
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 5 ай бұрын
አስፉቲ የኔ አባት ነብስህ በገነት ያኑረዉ 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
GEBEZWEHE😍✌️
@user-so4tr9dx5g
@user-so4tr9dx5g 6 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 አስፍዬ ነብስ ይማር🙏🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@foziya3337
@foziya3337 6 ай бұрын
አስፊቲ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ አንተ መልካም ስው 😢😢😢😢
@user-jp4ny1rq5n
@user-jp4ny1rq5n 6 ай бұрын
አይ አስፊቲ መልካም ሰው ሞትህን ላለማመን የድሮ የሰራህቸውን በማየት መፅናናት
@user-hf9we5ri2v
@user-hf9we5ri2v 6 ай бұрын
አይሞትምንይደረጋለማንምአይቀርምለሞላቤተሰቦቹለስራባልደረቦቹእድሁምካሁንበፊትበቀልዱበሳቅጨዋታውስትዝናኑየነራችሁአሁንደሞበመሞቱሀዘንውስጥላላችሁበሙሉመፅናናትንይስጣቹሁእማይቀርሰውቀረምንይገረጋልእስፋውጥሩየሚለውቃልብቻአይገልፀውምነበርከልቤአዝኛለሁግንምንምማለትአይቻልም
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
😢
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@maishamack5574
@maishamack5574 Жыл бұрын
Anta tensu l love
@madinataju7355
@madinataju7355 6 ай бұрын
Asft yene abat 😢😢😢😢lubbuu kee haa maaru😢😢😢❤
@nigistabate6553
@nigistabate6553 6 ай бұрын
አስፍዬ ምነዉ ሆስፒታል ብቴድ ኖሮ የኔ ጌታ 😢ምነዉ ቼክ ብትደረግ ኖሮ አይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Metu1996
@Metu1996 6 ай бұрын
አስፊዬ ብትናፊቀኝ የድሮ ስራዋችን እያየው ነው ያለያለ ይመስለኛል
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 6 ай бұрын
እኔም😭😭😭😭😭
@user-pe5sx6zu4y
@user-pe5sx6zu4y 6 ай бұрын
Waqayo nabsee kesan mirga qulqullota haa dhabu asifiti abbaa koo 😢😢😢😢😢😢😢😢
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Ere tewu asefaw ena tenesahe yekenu alebeka beluchehu mata jemerachehu hahaha Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
@user-ci4fc3bf8t
@user-ci4fc3bf8t Жыл бұрын
Asefyie mert sew fetari esemina Trina yesetschehu
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
አስፍዬ አባቴ የአንተ አዘን ከውስጤ አልወጣ አለኝ😢😢😢😢😢
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 6 ай бұрын
Yalnt ibes yastatat
@munasusu9105
@munasusu9105 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ andenynochii
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 6 ай бұрын
😭😭😭😭uuuuufffff yenee abeet 😭😭😭😭
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 6 ай бұрын
Asfitiye Nebseh selam terf😢😢😢
@almazkebede7609
@almazkebede7609 4 ай бұрын
ማሪያም አስፍዬ ናፈቀኝ
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 6 ай бұрын
እኔ ግን ወላሂ አጀቴ እርር አለ ባስፍየ ሞት
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
😢😢 አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ
@user-ln5wm5iu9h
@user-ln5wm5iu9h 5 ай бұрын
ሚስኪን እስኪ ብቅ በል ከጃኪስ አንተ አሳዘንከኝ😢😢😢 መሸሻ ይሙት ሲል እፍፍፍፍ
@sunnight6406
@sunnight6406 Жыл бұрын
ሀይ እስፊቲ❤😂😂😂😂😂😂ከነልጫጩ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 6 ай бұрын
አስፊቲ የኔ አባት😢😢😢😢
@user-ph3pl5lm9x
@user-ph3pl5lm9x 5 ай бұрын
asfiye
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li Жыл бұрын
አይአስፊቲና ትሱ እማገቡበት የለ በናተ ነው እሚምረው 😂😂😂
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 6 ай бұрын
ትንሱ አላህ ሰብር ይስጥህ ከሁሉም ያተ ይብሳል ብዙ አብራቹ አሳልፍችሆል ትንሽ እረፍት የማይረሳ ግዜ
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹ በዚህ ሰአት ወጥቶ እራሱ ስራን ሳትንቁ በማክበር በማገዛቹ እናመሰግናለን
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@massighalia544
@massighalia544 6 ай бұрын
😢😢😢😢አስፍት ነብስ ይማር
@burtukanasefa6069
@burtukanasefa6069 6 ай бұрын
uuff 😢😢😢Nabseyen Yemar Asfeti Mnm Yebalal
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 6 ай бұрын
😢
@user-ro5kh6ik4t
@user-ro5kh6ik4t 6 ай бұрын
Asifete nefisikn yimarew yene degi yehulu abati tinsu fetare tsinatun yistik endet endemitiresaw alawikim
@user-zy2sk1xr4t
@user-zy2sk1xr4t 5 ай бұрын
Ayyiii 😭😭😭🥹
@user-sy3cc1ze2t
@user-sy3cc1ze2t 5 ай бұрын
አየአስፉቲ አሁን አተእኩልሞትይሞታልአተመልካም ሁሉን እዳመሉአስፊቲ
@user-mm1wk1il9s
@user-mm1wk1il9s 6 ай бұрын
😭😭😭❤️❤️
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ነብስህይማርአስፍየ
@samsung-jq3gs
@samsung-jq3gs 6 ай бұрын
Mentbealesh😢😢😢😢😢😢 asfy😢😢😢😢
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
Gloves betetkmu arif nber 🧤🧤🧤
@user-cl4tb1gx2o
@user-cl4tb1gx2o 6 ай бұрын
እይሞትነፍስህንበደጋጎች።ጎንያኑርህ😢😢😢😢
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
❤❤ትንሱ እና አስፍቲ ስወደችሁ
@marianameri8322
@marianameri8322 5 ай бұрын
አይይይይይ አስፊቲቲቲቲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@HamedaUmuzakir
@HamedaUmuzakir 6 ай бұрын
😢😢😢
@salesale9870
@salesale9870 5 ай бұрын
😭😭አሥፍየ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢 የኔ አባት ምነው ምት ባልኖራ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 6 ай бұрын
አይ ነፍሥ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ወዬው
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
😂😂😂😂አፉን የሚከፍተው ልጅ ሀኪም ቤት ሁዶ የሚመረመር መስሎት ነው
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 56 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Betoch |“እሽኩርምሚት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425
24:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 367 М.
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 21 М.
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 2,6 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 23 МЛН