//ትንሽ እረፍት//"ይኸው መዓት እቃ ተከምሮ አንድ መጥበሻ አላለቀለክም😂😂// በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 43,845

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 104
@mulexkura4131
@mulexkura4131 9 ай бұрын
😂😂😂😂ትንሱ ልክ እንደ ማዳም ማዘዝ ይወዳል መስራት አይወድም 😂ዘወትር እንደ ማዳም ቅመም እሺ ነው ማጠብ ትችላለህ❤ ❤❤
@mulexkura4131
@mulexkura4131 9 ай бұрын
ነዘነዘው እኮ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 9 ай бұрын
ዘወትር ጎበዝ !!ትንሱ ሲያወራ ደከመው!!!
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 9 ай бұрын
ዘዉትረ ጎበዝ ነህ አስተጣጠብህ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
የመዳን ቤት እቃ ብሞክሯት ጥሩ ነበር ይች ምንድናት ትሉ ነበር 🤣🤣🤣
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 9 ай бұрын
እሥኪ እዩልን የመዳም ቅመሞችን መከራ😂😂😂😂😂😂በተለይ እረመዳን ላይ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 9 ай бұрын
በጣም ወላሂ እግር እና ወገባችን ነው የሚቀጠቀጠው😢😢😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 ай бұрын
​@@AyisheMohammed😢😢😢
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
እቃ እደማጠብ አዲካሚ ስራየለም😂😂😂እረ አርፋችሁ እጠቡ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
እቃ አጣቢ ነሽ 🤣🤣🤣አይደል
@zeritutube
@zeritutube 9 ай бұрын
@@nibrettube8913 ወይ ንብረትዬ ማርቤት የምሰራዋ ሄዳብኝ እደት መከራ እዳየሁ አጠይቂኝ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
​@@nibrettube8913የማዳም ቅመም ዋና ስራችነዉ በስራችን እኮራለን❤❤❤አሳፋሪ ሠርቆ መብላት ነዉ
@sedaahmed6797
@sedaahmed6797 9 ай бұрын
ዘወትር ጉበዝ ነህ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ዘና እኮ ነው የምታደርጉን ምርጦች ❤❤❤❤❤😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ትንሱ ምንም አይሰራም😂😂😂😂
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 9 ай бұрын
ውይይይ ተነሱ አደከመክኝ😂😂😂😂😂😂 የኛን ስራ እዮልን የማዳም ቅመሞች
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 9 ай бұрын
ትሣኤኮ አይሠራም ወዳወድህብቻ😂😂😂😂
@marthamari7459
@marthamari7459 9 ай бұрын
ውይ ተሳዬ ባዴ ምነዉ ደከምክ😅😅😅😅😅😅😂❤❤❤❤ ደሞ የዛሬዉ በጣም አዝናቶኛል
@etyopis9292
@etyopis9292 9 ай бұрын
ምግቡ ግን ከመድፋት ምን አለበት ለእኔ ብጤ ቢሰጡት😢😢
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp 9 ай бұрын
እስቲ አረብ አገር መጥታችሁ ትንሽ ረፍት በሉ በናታችሁ ከዛ እኛን ትረዱናላችሁ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 9 ай бұрын
ዘውትረ አበሳ 😂😂😂
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 9 ай бұрын
ዉይ ምንአለባት የመዳም ቅመሞችን አንድ ቀን ትንሽ እራፍት የሚሰጣን ቢኖር እናንተ የጣበችሁት እኛ ሁሌ እናጥበዋለን አረ ፍትህ ለመዳም ቅመሞች ብር እንኮዋን ባላጠየቅ ብትታባበሩን ብር ባትሉን ወደጅ ዘመድ ቤተሰብ
@user-cd2gf3vb2d
@user-cd2gf3vb2d 9 ай бұрын
ልሶታል ሰሐኑን እር እናት ሰዎች😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 9 ай бұрын
እንዴ ትንሱ ምን አስሬ አስፊቲ ማረኝ ይላል ለራሱ ምንም ሳይሰራ😂😂😂 የምር ዘውትር በጣም ገበዝ ነው
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሁለት አዝግ ስታስቀኑ😅😅😅😅😅ወይ ተንሱ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 9 ай бұрын
ዛሬስልታሳርፉሳይሆንእናተውልታርፉነውየሄዳችሁት፣ተሳይማይለግማል😂😂አንድሳታጥቡ😂3ይመጣል
@aapp8779
@aapp8779 9 ай бұрын
ዛሬ. ትንሱ. አዘጠዘጥክ. ያኛውልጅ. ጎበዝነው. ትንሱ. አስፍየን. ይጣልብክ. ያኔ. በደብ. ትሸቀላለክ. በጣም ነው. የምታምሩት. የእሁድ. ድምቀቶች. Ebs
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 ай бұрын
የዛሬወቹስ ምስጋና ቢስ ናቸው እንደት ነው እሚኮሳተሩት እኔ እሚገላመጥ ሰው አልወድም
@emuhuzeyfaYoutub270
@emuhuzeyfaYoutub270 9 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ተአመት አመት ይሄነው ስራችን ይሄው 6አመት ሆነኝ አሣብሽ ተሣክቶ ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ የመዳም ቅመሞች እንደኔ አገሩ ሰላም ሆኖለት የሚመኝ ላይክ አርጉ
@HayatHayat-li5xz
@HayatHayat-li5xz 9 ай бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 9 ай бұрын
አንች 6 አመት እኔ 10 አመት ሞላኝ
@simeranred3153
@simeranred3153 9 ай бұрын
ተሱ መዳምን የመሰል ነካ ነካ ለካሜረ ወሬ በቻ እንደመዳም
@user-cc1fd5ko2c
@user-cc1fd5ko2c 9 ай бұрын
ዘወትርየ ስወድህ❤
@albloushi6189
@albloushi6189 9 ай бұрын
ዘወትር ጎበዝ ነው ትንሱ በወሬ ብቻ ነው የደከምከው
@jerusalemgetachew7794
@jerusalemgetachew7794 9 ай бұрын
አረ እቃውን እጠቡላቸው ምንም አልሰራችሁም ዛሬ😂😂😂
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 9 ай бұрын
Ayi situ😂😂😂😂😂
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 9 ай бұрын
ወገኖቼ ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል አሁን በአለም ላይ እየተከሰተ ያለው ነገር በሙሉ የፍፃሜው ምልክት ነው ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል በተለያዩ ቦታዎች የጦርነት ወሬ ትሰማላቹህ የተፈጥሮ አደጋዎች በብዛት ይከሰታሉ ረሀብ ችግር ይበዛል ። ጆሮ ያለው ይስማ መጨረሻው ደርሷል ።
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 9 ай бұрын
ትክክል አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢😢
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 9 ай бұрын
አይትሱእሰውቤትአልበላምብሎነውጂአላለም😂😂😂
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 9 ай бұрын
ስንት መገድ ላይ የወደቀ አለ በሪሀብ የሚሰቃይ አለ ምን አለ ቢሰጡት😢😢😢
@amanuelmuluneh
@amanuelmuluneh 9 ай бұрын
Wey tensu and eka beserat satateb aleke asfaw benor tesera nebera ay tensu😂😂😂
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 6 ай бұрын
ውይ ተንሱ 😂😂ዘወትርጎበዝ ነው
@user-nv5jh3uy1q
@user-nv5jh3uy1q 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@evacell1380
@evacell1380 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-zh5gi4fj8d
@user-zh5gi4fj8d 9 ай бұрын
ወይ አስፊቴ
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 9 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 9 ай бұрын
አስፊቲስ ዘወትር ጎበዝ ነው ትንሱን ማዳሜን ይላክል 😂😂😂😂
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 9 ай бұрын
Wow good thanks blessed ❤️❤️🩷🩷
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 9 ай бұрын
tansaye manim alseram 😂😂
@zakozako1865
@zakozako1865 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 9 ай бұрын
Yedesit fekefake minamin tebelale a alalem😂😂😂
@Nebiha574
@Nebiha574 9 ай бұрын
ልሶታል አላለም 😂
@ጊዜ_ለ
@ጊዜ_ለ 9 ай бұрын
እነ ትንሱ ዛሬ አጥፍታችኋል ፡፡
@mrsadi3119
@mrsadi3119 9 ай бұрын
ምን አጠፉ
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 9 ай бұрын
ምን አጠፉ
@naneamen4825
@naneamen4825 9 ай бұрын
ትንሳኤ ክክክክክክክ /!
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 9 ай бұрын
Lahulum Ba Ethiopia Lemigenyu Restorantoch Ibakachu Befexarisim Lileminachu Migibina Qoshasha Maxeraqemiya Leyebicha Argu Miskinocha Laqmaw Yibelutal Lebicha Karegachu Nitsu Yihonal Ibakachu??
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 9 ай бұрын
Tinsu Gin Tinish Series Bithon Arifnaw Qeld Atabza Beterefa Yihen Sira Silemitseru Thank You❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 9 ай бұрын
What series? Let him to be how he is. It is enough life is series !!!!! Hey Tinsu stay how you are. life is hard 🎉🎉🎉
@emamiyo
@emamiyo 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saadafaruq3732
@saadafaruq3732 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😊
@selmejons5098
@selmejons5098 9 ай бұрын
እናንተ መች አያችውት እቃ ማጠብ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እሰኪ ላንድ ሳምንት ኑ የማዳም ቅመሞችንም አሳርፉን አሰፊቲ ከሌለ አያምርም
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 9 ай бұрын
😂😂😂
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 9 ай бұрын
😮🥰👍🙈🙈🥰🥰😊💪
@amanuelmuluneh
@amanuelmuluneh 9 ай бұрын
Ere tensu sehane😂😂😂 ere motku wuuuuuuuuu😅😅😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 ай бұрын
አስፊቲ እን ተሱ. ቀጣዪ. ከቡቴን አየር አብራሪ ዋና አብራሪ አስፍቲ ምክትል አብራሪ. ተሱ ትንሽ እረፍት
@fhfty9680
@fhfty9680 9 ай бұрын
ክክክ
@sadajamal2620
@sadajamal2620 9 ай бұрын
እኛ ያመዳም ቅመሞች አላሃ ያግዛን እኛ ቃንም መታም እንድናን እዩ
@user-by3lo1zl3q
@user-by3lo1zl3q 9 ай бұрын
ተሳየ አይሰራም እደመዳም ማጨብጨብ ብቻ😎ዘወትር😮
@almazabdo1106
@almazabdo1106 9 ай бұрын
ትንሱ እቃዎችን በማያት ቢቻ ዳካማው ኡፉ ኡፉ አልክ😅😅😅😅
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 9 ай бұрын
የመዳምቅመሞችስራነውወይስጫወታ😂😂😂😂
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 9 ай бұрын
Yehen yemyakel bet dish washer endet yelem yegermal
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 9 ай бұрын
🤺🤺👌🏼😂😂😂😂
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp 9 ай бұрын
ወላሂ እግሬ እስኪያብጥ በደየቀኑ ድግስ ወገቤ ከጥቅም ውጭ ሆንኩኝ
@beuwnethaile7957
@beuwnethaile7957 9 ай бұрын
Cleaning Gloves Protect Your Hands The point of wearing gloves for washing dishes or cleaning, of course, is to protect your hands, and they actually do a great job of this on many levels. For starters, dishwashing gloves can offer a certain amount of protection from sharp objects you might be washing. If you have a cut, blister or burn, gloves can keep already sensitive skin from getting more irritated. And if you have a cleaning job that involves harsh chemicals or skin irritants, dishwashing gloves can help limit your hands’ exposure.
@user-hr1ro5mp4h
@user-hr1ro5mp4h 9 ай бұрын
አጣቢ ስንት ነው እምከፍሉት ማወቅ እፈልጋለሁ
@madiiendele1261
@madiiendele1261 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@simeranred3153
@simeranred3153 9 ай бұрын
ምን አላት
@rufu3986
@rufu3986 9 ай бұрын
😅
@Samdus
@Samdus 9 ай бұрын
ትንሳዔ ምነው ቺኳ ላይ ፈዘዝክ ማውራት ሁሉ ተሳነክ እኮ እንደዛ እንዳለፈለፍክ 😂😂😂
@sisaybekele9069
@sisaybekele9069 9 ай бұрын
እስቲ ለሚዲያውም ሆነ ለተመልካቹ የሚመጥን ብሮግራም ስሩ። በተለይ ትንሳኤ የሚያደርግው ምቾት የሚሰጥ አልመሰለኝም ፤በጣም የወረደ ይመስለኛል።
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 9 ай бұрын
😁😁😁😁😁😹😹😹😹😹😹
@helentube4131
@helentube4131 9 ай бұрын
አባይን ያላዬ ምንጭ ያመሰግናል አለ ኑእስኪ ዱባይ የመዳሜን ኪችን ላሳያቹ 😢😢😢😢
@asteralemo5384
@asteralemo5384 9 ай бұрын
ግን ለማሳርፋ ሳይሆን ስራ ጨመርክባቸው እር እጠቡ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@ghghh3547
@ghghh3547 9 ай бұрын
እረ ትሱ ተጨወትክበት ምንም አልሰራህም አስፌን እደማናቀዉ አደረከዉ እኮ ከከከከከከ
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 9 ай бұрын
የኛን የማዳም ቤት ልፋት ግን ማን ይማክር እና እኛን ይረዳናል ማን ያሳርፈናል 😏😂😂😂
@selmejons5098
@selmejons5098 9 ай бұрын
አላያችው እኛ የማዳም ቅመሞች ለረመዳን የምናጥበውን እቃ
@SaraMohamed-kl5nl
@SaraMohamed-kl5nl 9 ай бұрын
ትንሱ ሰናፍ ነው አይሰራም እንዴ 🤣🤣
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h 9 ай бұрын
ሚገቡ😢በቆሽሽወስጠነወየሚጨማረዉ🥺
@seadaali7253
@seadaali7253 9 ай бұрын
እኔ እቃአጥቤአላውቅም ምግብሰራለሁ አንድት ኡጋዳአለች አጣቢ እሱአናት ገልግላኛለች መዱካ ስራከፍላ
@sadaahmed8197
@sadaahmed8197 9 ай бұрын
አይ የናተ ነገር በወሬ ሰአቱ አለቀ ፈገግ እያል ነው የልጅ ነገር ቶሎ ቶሎ ስሩ እንጅ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 9 ай бұрын
ተሱ አልሰራህም ዘወትር ነዉ የሰራዉ ዝም ብሎ አስፍቲ ማረኚ ክክክ
@user-fu7zr2dq3v
@user-fu7zr2dq3v 9 ай бұрын
ምንም አላሳረፋችሁ ዛሬ እቃ አጠባ እኮ ከባድ ስራ ነው
@user-hr1ro5mp4h
@user-hr1ro5mp4h 9 ай бұрын
እኔ እምሰራው ሳኢዲ 50አምሳሺ ነው እምሰራው
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u 9 ай бұрын
ወይኔ እህል ቆሻሻ ማጠራቀሜያ ሲገባ😢
@martamekonen7455
@martamekonen7455 9 ай бұрын
ትንሱ ምነው ቀዘንክ 😊ማዳም ቤት አብርከኝ እምትሰራ ብትሆን አልቆልህ ነበር በስራ ላይ ወሬና ልምጥና በጣም እጠላለሁ ልጁ እየሰራ አንተ ትቀልዳለህ የወሬ ቋት
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 9 ай бұрын
ይሄንኛው፣ልጅ፣አጥቦል፣ትንሱ፣አላጠብክም፣ተቀጣ😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
እደ ይሄኑስ እነሡ አደሉ ያገዛችሁ ምን ይሉኝታ ሲስ ነህ 😏😏😏አይይ የኛ ሠዉ ቢዝሉት እራሡ ለምን እግሬ ተጠለጠለ ነዉ የሚለዉ
@girlpowerpath
@girlpowerpath 9 ай бұрын
Tinsae gn lezeweter yaleh niket yasetalal 🤮
@kibensh919
@kibensh919 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 9 ай бұрын
😮🥰👍🙈🙈🥰🥰😊💪
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 109 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 211 М.
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
GiBi 94
Рет қаралды 3,8 М.
СРОЧНО ДОМОЙ! Эта НЕ КОНФЕТА!
0:21
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 2,2 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,9 МЛН