ትንሽ እምነት ይኑረን

  Рет қаралды 8,283

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

Have a little faith #JeginawTegu

Пікірлер: 71
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 2 жыл бұрын
"ወንድም ተገኝ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ" ከምታስተምራቸው "ትምህርቶችም" ብዙ አትርፊአለሁ በሚገርምህ አስተምሮትህ በራሱ ስነ- ስርዓትን የተከተለም ስለሆነም ከልብ አመሰግናለሁ ማንበብ ማወቅ "ስብዕና"ን ሲገራ ሁሉ ያምራል ባንተ ህይወት ያየሁት "ማንበብ" የተሻለ ማንነት እንደሚፈጥር ነው ደግሞም ጥሎብኝ እኔም ማንበብ እወዳለሁ ተጌ በርታ ቻው !!!
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 4 ай бұрын
AmenEgnam Enamesegenalen Wedemachin Liyuu temeheret New Tebarekilign
@mhiretwoldemariam4708
@mhiretwoldemariam4708 3 жыл бұрын
ተገኝ ወንድማችን እንደምን ቆየህ, አንተ ፈጣሪ ፀጋውን ያበዛልህ ታላቅ ሰው ነህ, ንጉሱ እድሜህ, ጤናህን እንዲሰጥህ የዘውትር ፀሎቴ ነው እንዲሁም በየሳምንቱ የምታካፍለን የአእምሮ ምግብ ለብዙሀኑ እንዲዳረስ የዘወትር ምኜት ነው ደግሞም ትልቅ እምነት እለኝ ይህ እንደሚሆን, ተባረክ"እውቀት ታላቋን ስለምታከብር" እኔም ላንተ ታላቅ ክብር አለኝ
@alminamengistu2820
@alminamengistu2820 2 жыл бұрын
ትለያለህ ወንድሜ እኔን በትክክል ረድተኸኛል አመሰግናለሁ ተባረክ
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ምክሮችህ እየሰሩ ነው እንደዚህ አይነት feeling ተሰምቶኝ አያውቅም ልቤ ውስጥ ነው ለካ ሁሉም መልስ ያለው thank u
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁህ እስከዛሬ ባለማየቴ ተቆጨሁ በጣም ወድጀዋለሁ ታድለህ የማንበብ ፍቅርስላለህ ተባረክ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጣም!!!! የሰናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነት ቢኖርህ ይህን ተራራ ከዚህ ተነቅለህ ወደ ዚያ ፈቅ በል ብትሉት ይልላችኳል ይላል ታላቁ መፅሀፍ እንዴት ማመን እንዳለብን ደግሞ አሁን ከዚህ መፅሀፍ እንድንገነዘብ ስላደረግከን እናመሠግናለን !!
@mekonnenasrat5601
@mekonnenasrat5601 2 жыл бұрын
የእወነት መልካምና ደግ አሳቢ ሰው ነክ በርታ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለው
@gedfewayalew2208
@gedfewayalew2208 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጤና እና ብርታቱን ይስጥልን።
@danielhagos5513
@danielhagos5513 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ግሩም አቀራረብ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
@kokobdream8768
@kokobdream8768 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🥰 ሰላም ፍቅር ጤና ላንተ 🙏🥰
@mekdesfanta2230
@mekdesfanta2230 2 жыл бұрын
👌 👌 👌 👌 👌 faith
@ginilemma4053
@ginilemma4053 Жыл бұрын
ውድ፡ወንድሜ፡እግዚሐብሄር፡አብዝቶ፡ይባርክክ
@dawudmuhdin1088
@dawudmuhdin1088 3 жыл бұрын
Yene jegena memher !!
@maranatamedia8641
@maranatamedia8641 2 жыл бұрын
Teguye ewunet tilk inspiration settehgnal betam new yemketatelh more than year almost....I dawnloded every spech of you....i have a good lesson i need to say continue please
@Dagnachewshitaw2
@Dagnachewshitaw2 Жыл бұрын
Many Thanks!! Tegegne. Long live!!
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@jxhzjzh7902
@jxhzjzh7902 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ
@blenayele8922
@blenayele8922 3 жыл бұрын
Betame teru hasabe nw wedime berta
@user-fw9ef4ll9y
@user-fw9ef4ll9y 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ እምነት ይጨምራልን
@eliastadesse4145
@eliastadesse4145 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ ያቆይህ
@emutamiru2471
@emutamiru2471 3 жыл бұрын
የምወድህ እንኳን በሠላም መጣህ 53 በዃላ እንዳታቆም
@theking-rj2dj
@theking-rj2dj 2 жыл бұрын
batem dasilal enamsaginalen
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Selameh bezet yebel
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ
@yareddubale7412
@yareddubale7412 3 жыл бұрын
,አመሠግናለሀ !
@leethiopian136
@leethiopian136 3 жыл бұрын
Wow wow I’m so happy and emotional when I watch this video about her faith, I just watched a preach about her three times yesterday and today too, I just said wow. Thanks jegnaye 🙏
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ጀግናዬ የምወድህ ወንድሜ ለእኛ እሚያበረታንን ኃይል የሚሰጠንን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ለአንተም መልካሙን ሁሉ ይስጥልን !
@sevenseven2711
@sevenseven2711 3 жыл бұрын
I starting many thing after Ur video's
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 2 жыл бұрын
bichegna sew neh, Tiru sera new le temariwoch
@yareddubale7970
@yareddubale7970 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ
@thoodythoody4692
@thoodythoody4692 3 жыл бұрын
ኦ! በጣም አሰደናቂ መልጽክት ነዉ መዝሙረኛዉን የጠቃቀስካቸዉን ሰዎች የባረከ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታ ወንድማችን በብዙ አትርፈናል !
@user-bq9ie4fs2c
@user-bq9ie4fs2c 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን መካሪ ሰው ይበርክት
@solomeaddisu4886
@solomeaddisu4886 3 жыл бұрын
Thank you !!! Kelib
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 жыл бұрын
ካወኩህ አጭር ጊዜ ቢሆንም ግን እጅግ የበዛ ነገርን ተምሬያለሁና በብዙ ተባረክ በርታ ።
@user-zo8yc7hv1d
@user-zo8yc7hv1d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተጉ። በወሳኝ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ መጽሕፍትን መምረጥህ ደግሞ በጣም ነው የሚያስደስተው። የመጽሐፍቶቹን ይዘት ወይም content አንድ ባንድ ቢያንስ ርዕሳቸውን ብትነግረን መጽሐፉን ያነበብነው ያህል እንዲሰማን እና ሀሳቡንም በደንብ እንድነረዳ ይረዳናል ብዬ አስባለሁ። እጅግ በጣም የምወዳቸው የማይዳሰሱ ነገሮች በተለያየ ቪድዮዎች ተነስተዋል። ለአብነት፡ ምስጋና፣ተስፋ፣ፍቅር፣ድብቁ አዕምሮ፣ ዕምነት ...ወዘተ። እና ቀጥልበት ከልብ አመሰግ ናለሁ።
@alemayehugirum1180
@alemayehugirum1180 2 жыл бұрын
It's good
@hanaethiotube5312
@hanaethiotube5312 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን አምላኬ እምነትን ለሁላችንም ይስጠን ።
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 3 жыл бұрын
👍
@semirhamza4154
@semirhamza4154 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@derejetolcha9610
@derejetolcha9610 2 жыл бұрын
Bexam sibeza gobezna twelden eyansk nw fetari yerdak
@babelohelu707
@babelohelu707 3 жыл бұрын
አቤት በጠዋት ደስየሚል ትምርት ተባረክ
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@AHADU2000
@AHADU2000 2 жыл бұрын
ቅድመዝግጅትክ ደስይላል ፣አነጋገርህ ለዛ አለው የአቀራረብህ ቅደም ተከተልህ እና የንግግርህ ፍሰት ልዩ ነው!! የተፈጥሮ ችሎታ እና የልምምድ የዳበረ የንግግር ችሎታ ይታየኛል። እንዴት ይሆን ማስተር እንዳደረክ ልትነግረን ትችላለህ አስቀድሜ አመሰግናለው🙏🏾
@biruhtesfa8407
@biruhtesfa8407 3 жыл бұрын
aderahin enine endateteragn k 2 gize belay yalayhut video yelagnm edmie l tegegn nega ena le youtube thankyou bothe
@tarikkefale1766
@tarikkefale1766 3 жыл бұрын
WelCome Jegnaw The Brave Man & Good Heart
@fifiamne1022
@fifiamne1022 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Tebarek wendme sewoch bzu yaterfalu bante 💪
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለበጎነትህ በርታ
@yalewethiopia8160
@yalewethiopia8160 3 жыл бұрын
Amen
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም ያገር ልጅ
@hannaalemayehu9959
@hannaalemayehu9959 3 жыл бұрын
Thanks for sharing
@biniyamsolomon1490
@biniyamsolomon1490 3 жыл бұрын
BRo like you mann
@user-qc8qj3zu9f
@user-qc8qj3zu9f 2 жыл бұрын
God bless you dear it's good to know people like you exist anyway thanks
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 3 жыл бұрын
thanks for your helpful massage ☺️ always you choose very well books 📚 you give us a chance to win 🏆 in a Life may Allah increase your good deed Ameen
@kelemeworkfeleke5751
@kelemeworkfeleke5751 Жыл бұрын
ውንድሜ እጥር ምጥን ያልች ወይንም ያልተንዛዛ እውቀትን ስለምትጨምርልኝና መፀሐፎቹንም እንዳነብ ስለምትገፋፋኝ በውነት አከብርሃለሁ በርታ::
@Danpvlog
@Danpvlog 3 жыл бұрын
It’s nice as usual. I have stories about relation of faith and action ( I found my be loved wife in this way and one day I might give my testimony )
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
It was amazing thank you so much.
@user-jf2ii2cc7d
@user-jf2ii2cc7d 3 жыл бұрын
Thank you so much!!!
@samuelafework1841
@samuelafework1841 2 жыл бұрын
Can you read and review the power of your subconscious mind (written by Joseph Murphy ) please
@mekdestadesse7964
@mekdestadesse7964 3 жыл бұрын
Thank you for being an inspiration ..I have a favor to ask you ..can you please leave the link for soft copy of the books if you can?
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@kibromt-gebriel1631
@kibromt-gebriel1631 3 жыл бұрын
ተገኝዬ እንዴት ነህ እንካን በሰላም እጣህ ሁሉንም ቪዶዋችህን አይቼዋለው ከቻልክ በሳምንት ሁለት ግዜ ብታቀርብ ጥሩ ነበር ሁለተኛው ደሞ አጭርና አዝናኝ አነቃቂ ቢሆን ወይም ደሞ ታዋቂ ሰዋች እንደ ደርዘን ዋሽንግተንአደ አፕል መስራች ሌላ ሰዋች መድረክ ላይ የተናገሩት ስለ ሂወታቸው አስተማሪ የሆነ ነገር ዋይም Tedx ሚቀርቡ ሰዋች ተሩግመህ ከቻልክ ብታቀርብ ደስ ይለኝ ነበር አመሰግናለው መልስህን እጠቃለው?
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
በጥቂት ሳምንታት መጻፎቼን ስጨርስ ለማካክተት ሞክራለሁ። በትክክል ጥሩ ሃሳብ ነው። ተቀብያለሁ ጌታው።
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
አረ ይሄ ልጅ የት ገባ በጣም አሣሠበኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ተመሥገን ፈጣሪ በጣም አሥቤ ነበር አለ
@user-nz8st1lz5j
@user-nz8st1lz5j 3 жыл бұрын
ስልክ ቀይሬ ጠፍተክብኝ ነበር
@abenzerabebe4118
@abenzerabebe4118 3 жыл бұрын
yanten videowoch endayalkubgn eyekotebku new mayew
@hillewunaethiopia7880
@hillewunaethiopia7880 3 жыл бұрын
እምወድቅ ከሆነ እምነቴ ላይ እንጂ.. ግሩም ነው..ከልቤ እየሰማውህ ነው ወንድሜ!!!
@redeatmengistu1426
@redeatmengistu1426 3 жыл бұрын
የክርስትና ስምህ ማነው
ሀብታም አባት  ደሃ አባት
26:12
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 11 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Jul 22/2024 ኣብ ኒስ ዘሎ ጽንብላት  ጽምብል ኣስመራ bbc ድሕሪ ዓወት
28:36
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
የሚማርክ ህግ  ወይም  የስበት ህግ
34:04
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 41 М.
I Parking My Car 😂 #shorts #funny #viral
0:11
Funny Club TV
Рет қаралды 4,6 МЛН
И пусть весь мир подождёт 💞 «Постучись в мою дверь в Москве»
0:37
чёт жутковато стало☠️
0:20
𝓢𝓾𝓰𝓪𝓻ℂ𝔸𝕏𝔸ℙ𝕆𝕂_Sasha
Рет қаралды 2,4 МЛН
حليت المشكلة بينهم😂😂#shorts
0:14
عائلة ليانا وداد
Рет қаралды 9 МЛН
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42