ትንሿ እንግዳዘር ይሉኛል! ከደሴ ጭሳጭስ ቆሎ እና ጦስኝ ይዛ የመጣችውን ወጣት ህይወት !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 82,411

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 359
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ይችን ጋዜጠኛ የምትወዱ ፍቅራቹህን አስኪ በlike አሳዩኝ👍👍👍
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
We Love you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
you are welcome you're right here
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Жыл бұрын
መሲ ፍቅር እኮ ነሽ
@liaberhane9973
@liaberhane9973 Жыл бұрын
እቺ ጋዜጠኛ ጸጉርዋን መሰራት አለባት 🙏
@mayet3254
@mayet3254 Жыл бұрын
አይ ወሎየ መሆን እኮ የሆነ ስሜት አለው መሲየ ሰው ለበስ የሆነች ወሎየ ስላቀርብሽልን እናመሰግናለን ክብር ለሰው ልጂ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
ከደጋጎች ከየዋሆች ከተጫዋቾች ከቆንጆዎች መንደር
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
ይህች ልጅ ኮፒ አክስቴን 😍
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነዉ በጣም ወደነዋል የወሎ ዋን ቆንጆ የወደፉት ኮመድያን ትሆናለች የወሎ ሰዉ ፉቅር ነዉ ያዉም የደሴ ሰዉ ❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
የኔቆጆ ያገሬልጅ ስታምር መሲየ የዛሬው ይለያል ደግማ ትቅርብልን የምትሉ የወሎልጆች ላይክ ግጩኘ👍👍👍👍👍👍👍👍 ❣️❣️❣️❣️
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
መገን ቤተ አማራ ወሎ💚💛♥🕌💞💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
የወሎዋ ቆንጆ ደስ ስትል ❤ ወሎ ገብሱ የእናቴ ሀገር ነው መስዬ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ድለምትጋብዝዥልን እናምሰግናለን 🙏🏽
@akelemekonen8198
@akelemekonen8198 Жыл бұрын
ከፍቶኝ ነበር ፈታ አረገችኝ መሲ ኑሪልን ህይወትየ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@adgddfdsaa4479
@adgddfdsaa4479 Жыл бұрын
ወሎየዋ ንግግሯ እንኳን ወዝ አለው ኑሩልን የኔ ሚስኪኖች የኖሮ ድል ለወሎዬዎች
@user-on2im5do6w
@user-on2im5do6w Жыл бұрын
ወለዬወች በIike ገባገባ በሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
በጣም ድስ የምትል ነች ጨዋታ አዋቂ ለዛ ያላት ምርጥ
@salinassar3766
@salinassar3766 Жыл бұрын
የህን ዝግጅት በጣም ነው የምወደው አቅራቢዋ በጣም ጨዋ ትሁት አነጋገረ መልካም ከዚህ ዝግጅት ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ለምሳሌ ከዛሬው ዝግጅት ደስታ ለሰው ልጅ ትልቅ ምግብ እንደሆነ ተረድቻለሁ ባለን ነገር ስንደሰት ነገሮች ቀላልና ምቹ ይሆናሉ ስለዚህ ባለን እየተደሰትን ሁላችንም ፈጣራችንን እናመስግን!!!
@azedbrhenu4129
@azedbrhenu4129 Жыл бұрын
መሲ በጣም አሪፈ ልጅ ናት ሂይውት ሰይደ ውይም ሐያት ትባላለች እንኳን ለዝህ ያበቃሸ ደሴ ሰላሴ በር ነው ቤቷ እኔ ከቤረት ነው የላኩልሸ እኔ ጋር የመጄመሪያ ልጃን አርግዛ በጣም እንተዋውቃለን እንኳን ለዚህ አበቃሸ ጌታ ከአች ጋር ይሁን
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
ዋውውውው መሲዬ እንደዚህ አይነት እህቶቻችንን አቅሪቢልን ።አዎ ወሎየ የዋህ ገራገር ስለሆነ ነው የመጣው ሁሉ የሚጫወትብን።
@zainabsamil1676
@zainabsamil1676 Жыл бұрын
መስዬ አንዳንዴ እንደዚ ፈገግ የሚያደርጉን ሰዎች ብታመጭልን ደስ ይለናል
@hayatseid2002
@hayatseid2002 Жыл бұрын
ወሎ ስቶን እኮ ስሟን አይተክ ምን ያክል ፍቅር እና መቻቻል እንዳለ ያሳያል ።አላህየ ህዝባችንን ሰላም ያርግልን 🤲❤❤❤❤💚💛❤🇪🇹🙏 enamesegnalen mesiyachin
@menberemuhye1153
@menberemuhye1153 Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጂ ቀጥይበት
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 Жыл бұрын
መሲ የዛሬው ኘሮግራምሽ ለየት ያለ ነው ግን የሚወደድ ነው አንቺም ዘና የምትይበት እኛም የምንስቅበት ስለሆነ በጣም ደስ ይላል፡፡
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ሀገሬ የወሎ አማራ ሸግየ የአነጋገር ዘይቤ ለዛ ክክክክ አጃይብ ነው የሀገሬ ልጅ ወለየዋ ትችያለሽ በርቺ ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 Жыл бұрын
Wub konjo my amara💚💛❤🙏🥰🐆🐅🐆🐅
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
አለም ስትሰለጥን እደወሎ ትሆናለች ወሎ ከቤተ አማራ ያባሰሎ ሸጋነኝ ላይ ክ በሉኝ🇪🇹
@user-kj6fz7zg4y
@user-kj6fz7zg4y Жыл бұрын
ፍቅር ከወሎ ልጂ 😘😘😘😘
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Жыл бұрын
መገን ወሎ ፍቅር ብቻ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ነን❤
@robidemissie3642
@robidemissie3642 Жыл бұрын
መሢዬ የኔ መልካም ዛሬ ደግም በሳቅ ነው የመጣሽው እናመሠግናለን! ደስ እምትልና የእውነትም ደስታንና ሳቅን የምትሰጥ ልጅ ነች በውነት እናመሠግናለን!
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
ከምር ደስ የምትል እስቂኝ ኮሜዲ ናት እናመሰግናለን መሲዬ
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Жыл бұрын
አንዱም ተመሬት ጠብ አይል የምትለው ሁሉ ግልፀ ግልፀልፀ ያለ የኔ ውብ የምታምር ፍልቅልቅ ወሎዬ
@ayok4563
@ayok4563 Жыл бұрын
በጣም ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነች እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥሽ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
መሲዬ ስለአንቺ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ዘመንሽ ይባረክ
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Жыл бұрын
ድንቅ የእንግዳወርቅ ምትክ፣የወሎዬዋ ቆንጆ !!! አይዞሽ በርቺ፣በዚህ በክፉ ወቅት ሳቅ ፈጠርሺልን!!
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
😄😄 ሳልጠግባት አለቀ ❤ 2ኛ ትምጣልን !
@user-wz5mi8qy3d
@user-wz5mi8qy3d Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 Жыл бұрын
በጣም ወደናታል በራስ መተማመኗን ወድጀዋለሁ ሁሌም ትምጣ። 🙏🏽🥰
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
እናመስግናለን መሲ መልካምነት ለራስ ነው እንዲህ በመልካም መጫወትም ደስ ይላል ይበል ብለናል
@user-vl1ih5qb9c
@user-vl1ih5qb9c Жыл бұрын
በጣም
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 Жыл бұрын
መሲ አንች በጣም ድንቅ ሴት ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እንግዳዋንም እናመሰግናለን ቀጥይበት
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Жыл бұрын
ወሎ ገራገርዋ የሙሀባው አገር❤ መሲ ስወድሽ🙏🙏🙏❤
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Жыл бұрын
አረ ወሎየወች የት ናችሁ፣ አቦ ይመችሽ መሲየ ስወድሽ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
መጣንልሽ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አለን ደምሪኝ ውደ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ዋው የደሴዋ ቆንጆ ጥሩ ትምህረትነወ የሰጠንን ብናውቅ የጎደለውየለም መሲየ እነመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር።
@nahom9971
@nahom9971 Жыл бұрын
ከቁንጀና በላይ ጨዋታዋ መሲዬ ቡዙ ኮሜንት አለፀፈም ይችህ አህታችን ግን በጣም ይገባታል አረጀም አድሜ
@hakimseid1271
@hakimseid1271 Жыл бұрын
ሒዊዬ በርቺልን ከዚህ በላይ አቅምሽን አውጥተሽ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ ማየት ነው ምኞቴ......ዲናሬ ነኝ ከሰፈረ ቲክቶክ!!!
@asmakuw2734
@asmakuw2734 Жыл бұрын
ያገሬ ልጅ በርቺ የኔ ቅመም መሲ መልካም ሴት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
እወነት ነው አምላክ ሳያዘጋጅልሽ አይወስድም ክብር ይግባውና
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 Жыл бұрын
መሲዬ በጣም የምትወደድ ቀሺት ልጂ ናት ደጋግመሺ አቅርቢልን!
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
ማሬዋ ፈታ ነው ያረግሽን ወሎ መጀን ድጋሚ መምጣት አለብሽ 😁🥰🥰🥰🥰🥰
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ዋዉ ስነ ስራአት ትላለህ ይህ ነዉ የኔ ቆንጆ ስታምር❤❤❤
@manuel2445
@manuel2445 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ታዝናኝነች 💚💛❤💚💛❤👌🙏🙏
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
መገን ወሎ የውበት መፍለቂያ🥰🥰🥰
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
በውነት ነገሮችን ስትናገር በጣም ይገርመኛል ብዙነገር ተማርሁ አብዝቶ እማ እኔ አምላኬን ማማርረው ምንምሳላጣ ይቅርበለኝ በርችልን እህታችን መስየም በርች
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ከመልክ መልክ ከንግግር መልካምነት Typical ወሎዬ So beautiful Keep it up my sis come back again
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላለች ቀልድ ለዛ ሲኖረው ደስ ይላል እረ ደጋግመሽ ጋብዥልን መሲዋ የወሎሰው ገር ነው ምረቃቱ መሬት ጠብ አይል ሲመርቅ ከአደታቸው ነው ወሎ መጀን አቦ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 Жыл бұрын
ወሎዬነት ልዩ ነው ካነጋገር ዘይቤያችን ቀጥሎ እንግዳ አክባሪ አርሂቡ ባይነታችን ጭምር🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hs2lw5sp3u
@user-hs2lw5sp3u Жыл бұрын
መሲዬ በጣም እናመሰግናለን የምታቀሪቢያቸዉ. ሁሉም. በጣም. ጥሩ መልካም የህይወት ቸሞክሮ ም አስተማሪም ናቸዉ.
@kome4254
@kome4254 Жыл бұрын
"በፊት የተማሩ ሰዎች ናቸው እየሰሩ ያሉት።"
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ስታምር አስተዋይ ናት ቆንጂትየ።
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እህቴ ሂዊ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እና ለዚህ በቃሽ ! መሲዬ አንቺ የእኔ መልካም ብዙዎችን ስለንትረጂም ስለምትጂያቸውም ተባረኪ ። እንዲህ አንዳንዴ ፈታ ማለት ግድ ነው ። ይቀጥል ይበል ያስብላል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
እንደው ስታምር የሸገር ኢንፎ አባል ትሁን በጣም ነው የወደድናት
@haimesalon-1994
@haimesalon-1994 Жыл бұрын
ወሎዬ መሆን እኮ መታደል ነው❤❤❤የፍቅር አገር ወሎ በርችልን እህታችን 🎉❤❤
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
በጣም ወሎ የሁሉም ነገር መገኛ ናት ደምሪኝ ውደ
@haimesalon-1994
@haimesalon-1994 Жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
መታደል ብቻ
@haimesalon-1994
@haimesalon-1994 Жыл бұрын
@@Anyhairr በውነት እንደ ወሎ ሰው የዋህ እና ቅን ህዝብ የለም ::I love my wolo 💕
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
@@haimesalon-1994 እውነት ነው ሀይሚዬ እጄ አዘዘኝ እና ወደቤትሽ ገባ ብያለው ስራሽን እግዚአብሔር ይባርክ በርቺ እህታለም
@mesy6975
@mesy6975 Жыл бұрын
ደግመሽ ነይ የኔ ቆጆ🥰🥰💚💛❤️
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 Жыл бұрын
very funny and wise lady. Also, gives credit for those who came before her. Yes, we want to see her again
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Жыл бұрын
በጣም ልክነሽ ጀባ እያሉ ነው ዛሬ እየተረሸን ያለው
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ቅልብጭ ያለች ወርቅ ናት ጨዋታም አዋቂ ድጋሚ ትምጣልን ❤
@muludegene6121
@muludegene6121 Жыл бұрын
ዋውውውው መሲ አረ እንዴት ደስ የምትል እንግዳ ነው ያመጣሽልን ስትመች።
@wagey6343
@wagey6343 Жыл бұрын
መሲ.እድሜና,ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Жыл бұрын
መሲ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ያቀረብሽልን እናመሰግናለን፡፡
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የወሎን ቆጆ ስላቀረብሽልን
@user-ue2oe7yj9b
@user-ue2oe7yj9b Жыл бұрын
ውነት ህይወት ናት አነጋገሯ በጣም ያስደስታል ኮሜድያን ብትሆን ሰወችን ማስደሰት የምትችል ናት ጥሩ የሆነ ድምፅ አላት
@fkrtech
@fkrtech Жыл бұрын
አማራኮ የወርቅ ፍልቃቂ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@user-mk3sy8mo1p
@user-mk3sy8mo1p Жыл бұрын
የኔ ውድ ትችያለሽ ስልሽ ጥበብ ጠርታሻለች😂😂😂😂
@happydego8453
@happydego8453 Жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጨዋታስ እዴት ይጣፍጣል ❤❤❤
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 Жыл бұрын
መሲዬ የማከብርሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
የኔ መሲዬ የኔ በጣም የምወደሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r Жыл бұрын
አለም ሲሰለጥን ወሎየን ይመስላል አለ ሀቅ ነው የኔቆንጆ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
ስታምሩ
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
ወይይይ ደስ ሰትል የደሴ ልጅ ሀገሬ ውድድድድ
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 Жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስ የምትል ልጅ ነች🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰
@manidegu2590
@manidegu2590 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትለው እናመሰግናለን
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Жыл бұрын
She is amazing 👏 keep going
@wollodessie4839
@wollodessie4839 Жыл бұрын
መሲዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 Жыл бұрын
OMG OMG OMG, she is an extremely professional and an outstanding miraculous " depression " therapist. Thank you so so so so much for sharing your an amazing channel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ተስጦ ነው ያላት እንዳታመልጣችሁ ተጠንቀቁ መሲየ
@amilahiwi
@amilahiwi Жыл бұрын
ላይክ ያንሰዋል 1 million LIKE LIKE LIKE LIKE 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ቆንጆ ቆይታ ነው።
@user-pr4ez4pk9k
@user-pr4ez4pk9k Жыл бұрын
ወሎ ሀገሬ የደጋጎች ሀገር
@addisabba4693
@addisabba4693 Жыл бұрын
መስዬ ጌታ ይባርክሽ❤
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 Жыл бұрын
Mesiye tebareki endet des yemitil lij nat. Betam newu yewededikuat. She is a free woman.
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
መሲ ግን ገብቶሻል?እንደገና ካልሰማሁት እየገባኝ አይደለም
@kidistlove8053
@kidistlove8053 Жыл бұрын
ቆንጅየ በርች የኔ ወሎ ገራገሩ ውይ እጣኑ
@elizabethyirdaw5414
@elizabethyirdaw5414 Жыл бұрын
መሲ በጣም ተመችታኛለች ❤❤❤
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሂውት ተባረኪ
@user-bs5hm6oj7m
@user-bs5hm6oj7m Жыл бұрын
መሲ አንቺ እኮ ትለያለሽ ሰው አትመርጭ ብቻ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከስደት መልስ የህይወት ታርኬን አጋራሻለው እግዚአብሔር ካለ
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
ደስ የምትል ነች መሲ ስራሽን ይባርክልሽ
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
ቅመም የሆነች ሴት ደስ ስትል በርች እንወድሻለን
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
Betam des yemtiy liji❤ selam wide ethio eri🇪🇹🇪🇷
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
ውይ ደስ ስትል የኔቆንጆ እንደዚህ አይነት ሰዎዐችንያብዛልን መሲየ አንችንም ያኑርልን ሁሌም ትቅረብ
@anooshyamino6612
@anooshyamino6612 Жыл бұрын
Egizihabiher yimesgen lji belijnet mibalew ewineti newi Tebareku ♥️♥️♥️♥️
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 Жыл бұрын
Thanks so much 🙏 Mesiye
@tekedutekedu5361
@tekedutekedu5361 Жыл бұрын
መስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምወድሽ የማከብርሽ
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 Жыл бұрын
Wowowo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍🙏masi siwadshi❤️❤️😍🙏
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጅ ትልቅ ቦታ ድረሽ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ!!!
@soso-ji9np
@soso-ji9np Жыл бұрын
አቤት ስታምሪ ወሎዬዋ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እህቴ
@ethioeritrea3901
@ethioeritrea3901 Жыл бұрын
እባክሽን ሁልግዜ አቅርቢያት መሰዬ በጣም ድብርት ላይ ነበርኩኝ ቀኔን አሳመረችልኝ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🌹
@sofeyahassenyesuf5168
@sofeyahassenyesuf5168 Жыл бұрын
❤❤❤❤ቲኪው መስየ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ጉበዝ በርቺ 👍👍👍👍
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ደስ ትላለች መሲዬ
@adayee17
@adayee17 Жыл бұрын
መገን ወሎ...♥️♥️
@samsung5111
@samsung5111 Жыл бұрын
መሲዬ ስወድሽ እናመስግናለን ስላቅረብሽልን 🥰
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 12 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 13 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 18 - 18 ክፋል
31:48
Jul 3/2024 ኣዲስ ቓውቓው ፍሉይ ፍጻሜታት ከየምልጠኩም
15:30
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 3,5 М.
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 4,2 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 1,6 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 100 МЛН
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,6 МЛН