No video

ትንታጓ የፊልም ባለሙያ አይዳ አሸናፊ

  Рет қаралды 80,564

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ትንታጓ የፊልም ባለሙያ አይዳ አሸናፊ #ፋና ግለሰብ

Пікірлер: 109
@Degsewtube
@Degsewtube Жыл бұрын
ግሩም ጠንካራ ሴት ናት ኢትዮጵያዬ Ethiopiaye የሚል የዩቲዮብ አካውንት ከፍታለች ገብታችሁ ተከታተሏት👌👌
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
ይህች ድንቅ ሴት እንዴት እስከዛሬ ሳይነገርላት ይገርማል ኢትዮጵያ ስንት የተደበቁ ጀግና ልጆች አሉዋት ዋው አይድዩ በጣም ቅን ነሽ ❤ ለትውልድ ብዙ ትስሪያለሽ ብዬ አምናለሁ ተባረኪ።
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
በጣም እኔም አላውቃትም አሼ አቅርቧት ነው ያየኋት
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 Жыл бұрын
ምን አይነት ጀግና እና የደግ ጥግ ነች በማርያም❤❤
@betelihemtassew4807
@betelihemtassew4807 Жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዩጲያ የእውነት ስንት መታወቅ ያለባቸው ስንት የሰሩ ስንት ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ እያሉ በሜካፕ እና በፈረንጅ የማይረባ ባህል ወራሽ አምላኪ የሆኑ ታዋቂ ሆነው 😢 እንደዚህች ጀግና 💪✊❤ የሆነች ሴት ትህትህናዋ እራሱ ሁፍፍፍ
@user-fx8nw5xl1f
@user-fx8nw5xl1f Жыл бұрын
አይዳ ከባለሙያነቷም በላይ ሁሉን አክባሪ ልጅ ነች ይህን ስመሠክር ከልብ ነው
@bontukefele409
@bontukefele409 Жыл бұрын
በዚ ሳምንት ነው ያወካት የምትገርም የእግዚአብሔር ስጣታ ነች ነገር ግን ብዙ ሰርታለች ስትደነቅ አላየሃትም ያው ባህላችን ሰው ሲሞት ነው ተባረኪ በርቺ እንወድሻለን ❤
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 2 ай бұрын
እኔ ደሞ እሸቱ አይዳን አመሰግናታለሁ ሲል ነዉ በሸቱ ያወቅኋት እሼ ሁሌ ያመሰግናታል
@lubabakemal8221
@lubabakemal8221 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ ኑሪልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@ruthlove1462
@ruthlove1462 4 жыл бұрын
አይዳዬ ስወድሽ እኮ በግሌ አቅሻለሁ በጣም ምርጥ ሰውነሽ ከርጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
ኧረ በናታቹ እኔ አይዳን ማግኘት እፈልጋለሁ እርዱኝ
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Жыл бұрын
@@yilfashew1621 ሰላም በዚ Ethiopiaye ዩቱቭ ቻናል ታገኛታለሽ መልካም እድል🙏
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@fraatnafu7067
@fraatnafu7067 Жыл бұрын
አይዳዬ ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ የሰው ጥግ ነሽ ድምፅሽ ደግሞ በጣም መስጦኞል ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት በርቺ
@birukethiotube
@birukethiotube Жыл бұрын
ስወዳት አይዳዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ትልቅ ሰው መልካም ሰው
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
The HIGHLY PERFECTIONIST FILM PRODUCER AND DIRECTOR #AIDA #ASHENAFI Thank you for UPLIFTING Potential Professionals ✅
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ባለሙያ ነሽ❤
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
የምወደው ንጉሱኑ እንድትወጂው እጋብዝሻለሁ በርሱ ከታመነሽ ሁሉ ን መሙላት የሚችል ነጉስ ነው እርሱን ወደጂው አምሊኪው ሰላምን እረፍትን ፍቅርነ መስጠት የሚችል እርሱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እአህቴ ጤናሽን ይስጥሽ❤
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd Жыл бұрын
አይድዬ ስላንቺ እና ስለ ሶሎሜ ሀይ ስኩል ተማሪ እያለሁ ነበር የማውቀው , በሶሻል ሚዲያ ግን ዛሬ ገና አየሁሽ አንቺ ብዙ የምታካፍይው የህይወት ጉዞ አለሽ እና ሀገር ወዳድነትሽን በጣም እቀናበታለሁ; እረጅም በጤና በሰላም የተሞላ እድሜን እመኝልሻለሁ🙏🙏🙏
@meklitgetachewdagne
@meklitgetachewdagne 3 ай бұрын
የኛ ድራማን ለረጅም ጊዜ በሬዲዮ ተከታትያለሁ....ጀግና ነሽ
@tranceworld4057
@tranceworld4057 4 жыл бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ አይዳ!!
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
መሥፍኔ ነፍስህን ይማረው🙏
@meseretbedada9874
@meseretbedada9874 Жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላልል ተባረኪ🙏
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው አይዳ አሸናፊ የኔ ድቡሺቡሽ ሰው አክባርይ ትሁት በጣም ጥሩ ሰው የኛወች ዛሬ ጣራ ላይ ወጡ ደስ ይላል
@trsuyes3475
@trsuyes3475 Жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ምርጥ ሰው ነሽ እድሜ ከጤናጋር ያብዛልሽ ያገራችን ምርጥ
@gechotourgeho2149
@gechotourgeho2149 4 жыл бұрын
አይዳዬ የኛ ኩራት
@beza1994mer
@beza1994mer Жыл бұрын
አገራችን ካላት ታላላቅ ቦታዎች ባንቺ ትልቅ ሕይወት እንዴት ታሳይን ይሆን
@ninatadesse2640
@ninatadesse2640 Жыл бұрын
አይዳዬ በጣም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነሽ ጌታ ይጠብቅሽ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
I am proud of my sister , I am glad you came back I know you are going to make a big difference and I wish you more success.
@Koki1993
@Koki1993 4 жыл бұрын
Thank you so much for presenting this hardworking film maker! I applaud her and the work she is doing! Wow! Keep it up Aidaye❤️🙏🏿
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow what a wonderful person you are. Amazing. Unbelievable.
@ElsabteTesfaye-ej5tx
@ElsabteTesfaye-ej5tx 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ በጣም እወድሻለሁ
@sereketecklu1179
@sereketecklu1179 Жыл бұрын
Aida We love you and are so proud of you. Ethiopia needs many talented individuals like you. Keep up the great job sis.
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 жыл бұрын
I never new who was responsible for YEGNA production. We have a lot of talented "behind the seen" people. This lady is a very well talented person who can help a lot to the Ethiopian film industry. I wish she can help producing the great ADWA movie. Thanks Fana for bringing her out!
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
አይዳዬ የኔ እናት ደስ ስትይ በወንድማችን እሸቱ አወኩሽ ካወኩሽ በሇላ ወደድኩሽ❤❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ድምፀ እዴት ደስ ይላል ❤
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
ያላዳች አልወደደሺም ልቤ ቀጥታ ልብ የመግባት ችሎታለሺ❤
@user-gp6kw5mt9r
@user-gp6kw5mt9r 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤
@bezanigusse9592
@bezanigusse9592 Жыл бұрын
Amazing woman God bless you 🙏🏽🥰👏🏽👏🏽👏🏽
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Жыл бұрын
You are a blessing to have you in our Ethiopia ❤
@salamhaile2996
@salamhaile2996 Жыл бұрын
Baxme Ewodshalo jaginanesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretyilkal3786
@mihretyilkal3786 3 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ እንኮራብሻለን
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 Жыл бұрын
በአሸ ምክንያት ስላወኳት ደስ ብሎኛል አይዳ መልካም ሴት❤❤
@roberadessalegn1195
@roberadessalegn1195 4 жыл бұрын
Love your work ayda Specially "Guzo" Robera
@ziyadashifa9825
@ziyadashifa9825 Жыл бұрын
Betam desemetl set yewah netuhe Ethiopan betam new mewedat 😍😍😍😍😍
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 Жыл бұрын
She is amazing women .God bless .
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 Жыл бұрын
ምርጥእህት ስወድሽባካልባገኝሽደስይለኝ ነበርግን❤❤❤
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede Жыл бұрын
Esayewu berechelgne tabareki
@abeymusse6048
@abeymusse6048 Жыл бұрын
God bless you Aydaye ❤
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Helpfulstuff
@Helpfulstuff 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በዚህ ቀጥይበት
@lemlemwadimu9817
@lemlemwadimu9817 Жыл бұрын
ወይኔ እትዮ ስመጣ 30 ደቅቃ ብቻ ላግኝሽ በናትሽ የኔ እናት ስወድሽ አንችን መወቅ ፈለኩኝ በቃ ከንች ብዙ ምንማረው ነገር አለ በጣም
@Henokhenokberele-xi7gc
@Henokhenokberele-xi7gc 3 ай бұрын
go head bravo
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ! ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላስም ሊስጡሽ ይችላሉ I
@marthaabebe948
@marthaabebe948 Жыл бұрын
What a great talent she has❤️❤️
@fasikasaniy2686
@fasikasaniy2686 Жыл бұрын
You did a good job I’m proud of you you help other and inspire people
@fasikasaniy2686
@fasikasaniy2686 Жыл бұрын
@saraderba2899
@saraderba2899 Жыл бұрын
እንደሌባ ነው አንቺ ያለሽበትን ምከታተለው አይዳዬ
@aschalewdirr2710
@aschalewdirr2710 4 жыл бұрын
Wonderful Bless u
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅልን የኔ ውብ❤❤
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
እሼና ማሂ በሬዲዮ እሰማ ነበር አይ እሸቱ
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 Жыл бұрын
ኢንተርቪው ሚያረጋት ሀይስኩል መምህሬ ደስይበልህ 😮 ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አንተም አይዳ 🇪🇹ዊ ጀግና
@Nunush123
@Nunush123 Жыл бұрын
What a beautiful soul ❤
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
God bless you Idaye😍
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Жыл бұрын
አይደ ትልቅ ሰው ብረቻ
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
ፀጉርሺን ለምን ቀየርሺው የተፈጥሮው ፀጉር ይበልጣል በመልክ❤
@moniquetamratyegezu7662
@moniquetamratyegezu7662 Жыл бұрын
እውንትም ትንታግ ❤!
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@arditube5698
@arditube5698 4 ай бұрын
አይየየየየ የኔ የዋህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Жыл бұрын
Wow such a great talent it is nice to have you especially young talented kids to have a lot of experience from you for the future actor director
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
Yeager bereket nesh Idaye😍
@hirutkebede5921
@hirutkebede5921 Жыл бұрын
ምነው አይዳዬ ተመልካቹ የውስጥ ልፋቱን ብዙም አያውቀውም እንዴት ለፍተሽ ነው ያሳመርሽው ብዙ ያልተዘመረልሽ ንፁህ ጎበዝ ሴት ትወደጃለሽ እወድሻለሁ ኑሪ
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
አይዴ ልብሽ ላይ ኤትትዬጵያን ስላስከመጥሽ ነው አገርሽን ያገለገልሽው በጣም ነው የወደድኩት ስራሽን አንችንም ፍቅር የሆንሽ ሰው ነሽ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👏👏👍🇪🇹🙏
@chewata1
@chewata1 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
አንቺ ስለሰራሽው ነው እስከዛሬ የወደድነው
@user-qo7pu2qp9q
@user-qo7pu2qp9q Жыл бұрын
ነፃነትሽ ስወደው
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@TEMU720K
@TEMU720K Жыл бұрын
❤❤❤አይዳ❤❤❤
@salamsalam7055
@salamsalam7055 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤
@germaalem4213
@germaalem4213 4 жыл бұрын
Amazing woman.
@AsAs-uk5fp
@AsAs-uk5fp Жыл бұрын
❤❤❤
@tatutade2512
@tatutade2512 Жыл бұрын
ስወዳት!
@ekiramamenu4835
@ekiramamenu4835 Жыл бұрын
❤❤
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
Wow wow wow she’s really amazing. Where did she come from? How how how I haven’t seen her before?
@legesseworku1822
@legesseworku1822 4 жыл бұрын
Wow! Ayeda, Thank you so much for showing us YOUR wonderful talent in this very interesting show. How can I reach YOU to talk to you about my talents and interest. Please let me know, Thank you
@lidlid3598
@lidlid3598 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው
@emou1805
@emou1805 Жыл бұрын
Wow betam new mewdshe
@user-vi9ns1op8k
@user-vi9ns1op8k 4 ай бұрын
baxam gobaze set neshe
@merondebele4217
@merondebele4217 Жыл бұрын
Respect😊
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 Жыл бұрын
@meryalemayehu2733
@meryalemayehu2733 Жыл бұрын
Ayedaye mert yearada leji eko nesh
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Жыл бұрын
*God bless you
@weynisweet
@weynisweet Жыл бұрын
Aydan yawekuwat beEshetu new endansuwa ayinet jegna sew slaweku destegna negn
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Жыл бұрын
Why we didn’t now any thing about you before!!!!! Wawww you are amazing and 🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉we love you our heroes. I am very emotional today.great job God please you!!
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
Ayda Ye' meshalekia ledge ....yene sefer...i wonder how and why Teddy Afro and Aster Awake kind of artists not hire you for their musical video production ..they wasting their talent if not working with you!
@MetasebiyaNegussu
@MetasebiyaNegussu Жыл бұрын
ኣንድ ቀን ባገኝሽ
@kwkw3600
@kwkw3600 2 ай бұрын
ክክክክክ
@hirutgmartinsson9728
@hirutgmartinsson9728 Жыл бұрын
Wey gud, egna ager endezih yalu sewochin mayet endet des yilal
@eliudasfaw564
@eliudasfaw564 Жыл бұрын
Wend new set?
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
እንዴት ግልፅ ሰው ናት
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 Жыл бұрын
❤❤❤ Aida is the best
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 Жыл бұрын
አይዳ ቦሌም ኖረሽ ነበር?🤔ማቅሽ መሰለኝ
@davodavo1654
@davodavo1654 Жыл бұрын
ዘባራቂ ወረኛ መጀመሪያ ቪዲዮ ሰርተህ ከመልቀቅህ በፊት የ ebs ፕሮግራሙን በደንብ ተመልከተው። ሲዘሉ የለጠፍከው ቪዲዮ አንተ እንዳልከው ሳይሆን እናት እና ልጅ ሳይሆኑ ወንድም እና አህት ናቸው ። ምን አይነት የማትረባ ተልካሻ ሰው ነህ። የውሸት ፕሮግራም መስራት ከጀመርክ ቆይተሃል አሌ ዩቲዩብ እና አሴር አንድ ሴት አፈቀሩ ብለህ ይዘህው ከመጣህው ፕሮግራም ጀምሮ ማንነትህን በቀላሉ እንድናየው አድርገህናል።
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
ሳሰስተሀል ቦታ
@tube9748
@tube9748 4 ай бұрын
Wow keminim belay derejawn yetebeke mehonu liyu yadergewal Subscribe bemadreg enagzat wegen
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 3 ай бұрын
አይዳዬ ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽ መሣይሽን ይውለዱ
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 67 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
ጎረቤት  ሳይሰማ  ሰርፕራይዝ  አደረኳቸው!
16:33
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 81 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН