“የኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ሴቶች ለአዲስ አመት አረገዙ”ወለላ አሰፋ //የሻይ ሰዓት/ /በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 104,788

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 133
@familypromotion9552
@familypromotion9552 11 ай бұрын
ሁለቱን ፍቅርተ እና ወልዬን አንድ ላይ ብታቀርቧቸው ድምቅ ይል ነበር የእውነቱ አንጋፋዎችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 11 ай бұрын
Yes please! Next Huletum yekrebu
@saronsaron69
@saronsaron69 11 ай бұрын
የጥበብ ንግስት እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲እንዴት እንደምወድሽ አንጋፋዋ የጥበብ ሰው❤❤
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 11 ай бұрын
ወላላዬ እናቴ በጣም ነው የሚወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ወላላን ከመውደዴ የተነሰ ኢትዮጵያ ስመጣ ብገነኝ ደስታዬን አልችልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 11 ай бұрын
የኔ ዉድ እናት እንዴት እንደምወዲት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሽ አመት ኑሪ የኔ ሙሉ ሴት ❤❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 11 ай бұрын
በወለላዬ እድሜ ያሉት አርትስቶች ውበታቸው ግን አይገርምም እንዴት እንደሚያምሩ ደግሞ ለዛቸው ጌታ ጤና ብቻ ይስጣች ኑርልኝ 💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ውበት ሲለካ በእናቶች አለባበስ ነው ለካ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ማሚዬ❤❤❤🎉🎉🎉 በጣም ነው የምወድሽ
@hiwotlalego7726
@hiwotlalego7726 11 ай бұрын
ዉብ ደርባቢት ቁጥብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እርጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ❤❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 11 ай бұрын
ነፍ አመት ኑሪልን የሁላችን እናት እዉነትም ወለላ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 11 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዊት እናት አሁንም ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ወላዬ 💕💕💕💕💕
@mes3777
@mes3777 11 ай бұрын
ዋው በጣም የማደንቃት እና የምወዳት አርቲስት:: ታሪካዊውን ጣይቱ ትያትርን ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በድንቅ ብቃት ስትጫወት ስላየሁዋት በጣም እድለኛ ነኝ:: ረጅም እድሜ እና ጤና ይሁንልሽ::
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
ድፍረት፡ አይሁንብኝና፤ ወለላዬ፡ አገራችንን፡ ትወክልኛለች። ሁላችን፡ የምንመኛት፡ እናት!
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 11 ай бұрын
ወ/ሮ ወለላ በጣም ደስ ከሚሉኝ አርቲስቶች አንዱ ናትደ
@tsion3656
@tsion3656 11 ай бұрын
ከነወዟ የምታምር ደርባባ የአገሬ ሴት ወይዘሮ ተባረኪ
@kalkali
@kalkali 11 ай бұрын
ወለላዬ እንዴት እንዴ ምወድሽ የምር ደግሞ የማያረጅ ውበት ነው ያለሽ እኮ አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ያድልሽ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 11 ай бұрын
የምወድሽ ወለላዬ እርጎዬ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ይጠብቃችሁ🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@genialiyou4387
@genialiyou4387 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ወለላ ከመልኳ ጀምሮ ቁርጥ እናቴን ነው ምትመስለኝ ❤❤❤
@user-mm4ng1cj3g
@user-mm4ng1cj3g 11 ай бұрын
ወለላዬ ሁሌ በስራዎቿ በጣም ነው የምወዳት:: ደሞ ለየት የሚያደርገው የኔን መልኳ እናቴን ትመስላለች:: ውድድ ነው የማረጋት:: እድሜውን ከጤናው ያድልሽ ❤
@lilaarega9774
@lilaarega9774 11 ай бұрын
በጣም የምወዳት እመቤት ወይዘሮ ወለላ እግዚአብሔር እረጅምን እድሜ ያጥግብሽ ድርብብ ያልሽ እውነተኛ እናት ብሩክ ነሽ በጣም በጣም እወድሻለሁ ክፉ አያግኝሽ ዘርሽ ይባረክ።በብዙ ተባረኪ።
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 11 ай бұрын
እንኳን ድስስስስ አላችሁ ማማየ ለቁም ነገር ያብቃሽ ሀገርሽን ወገንሽን እምጠቅሚ ያድርግሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤
@birahnukebede6788
@birahnukebede6788 11 ай бұрын
ከፍቅርተ ቀጥሎ እንደምትቀርብ ባለ ሙሉ ተስፋ ነበርኩ ❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 ай бұрын
እናታችን ወለላየ የምወድሽ የኔ ቁጥብ እግዚአብሔር ኤረጅም እድሜና ጤና ይጨምርሽ ከባድ ነው አይሮኘላን መቃጠል ጀምራ በሰላም መውጣት ተአምር ነው ማርያም አስመረይቲ በሰላም አወጣቻቹሁ ተመስገን ።
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ወለላዬ እንወድሻለን ከፍቅርተ ቀጥሎ ስላቀረባችሁልን Ebs እናመሰግናለን ቲያትሩን የ እውነት የምትተውኝ ጀግና ነሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
@getachewwuletaw9682
@getachewwuletaw9682 11 ай бұрын
ወለላዬ የኔ ቆንጆ እናት (ንግስት ጣይቱ) < እውነትም ሙሉ ሴት ዕድሜሽን ያርዝምል አቦ!!
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ወለላዬ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ እናት መቼም አልጠግብሺም❤❤❤️❤️❤️❤️
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 11 ай бұрын
ወለላየ የኔናት አችንሳይ እናቴንነው የምታስታውሽኝ እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉቤተሰብሽ አብዝቶ ይስጥሽ❤❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 11 ай бұрын
እሰይ ቤተሰቦችሽን ባለቤትሽን ልጆችሽን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልሽ ደስ እምትይ ነሽ እወድሻለሁኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezebeze2553
@bezebeze2553 11 ай бұрын
ምርጥ እናት እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዮኒ ጸጊ እናንተንም ለምታደርጎት መልካም ስራ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈላችሁ መሉ ኢቢሲ ሰራተኆች ሁሉ ተባረኩ
@tube6676
@tube6676 11 ай бұрын
የማያረጅ ውበት ድንቅ ትወና😍😍 የምወድሽ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥልን እናታችን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 11 ай бұрын
ወላሂ ደስ ትለኛለች እትየ ወለላ ደስ ብሎኛል ስለቀረበች
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 11 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ እነት እነቴን ነው የምትመስላኝ ከና ከላሯ ራጅም እድሜ ላንቲም ላናቴም አብዝቼ ተማኛው ❤❤❤❤
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 11 ай бұрын
እኔ ስወዳት ይችን እናት ግን ድራማ ምናምን አላይም ሹክልበላችሁ እሚል በፍት ነበር ጅመርያረኩት እረጂም እድሜ ይስጥሽ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 11 ай бұрын
ማሚዬ እኖድሻለን ኑሪልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰
@merondebas6368
@merondebas6368 11 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤ Legendary actress ወለላዮ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 11 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ቆንጅዬ እናት
@user-yf9fp5kk2o
@user-yf9fp5kk2o 11 ай бұрын
ምናለ ዮኒዬ ከፍቅርተ ጋር ብታቀርቧቸው ሁለቱኮ የተለዩ ውበት ያላቸው ደምቅ ያሉ ሙሉ ሴቶች ከብቃት ጋር ከስርአት ጋር እንደእድሜአቸው የሚሆኑ እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 11 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚሉኝ አርቲስት ናቸው
@bekibelay4906
@bekibelay4906 11 ай бұрын
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይባላል እውነት ነው ። ወለላዬ ❤
@bayabeh7224
@bayabeh7224 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥሽ እናታችን ❤❤❤❤❤
@mezgebuzemede6283
@mezgebuzemede6283 11 ай бұрын
ወለላዬ ብለሽ ስለጠራሻት እኔ በአንቺ አጠራር ደስ አለኝ። የኔ የቅርብ በጣም የቅርብ ቤተሰቤ ትመስለኛለች። እሷን ባየሁ ቁጥር ነባሩ ኢትዮጽያዊነት ወለል ብሎ ይታየኛል።
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 11 ай бұрын
የወኒን የሚወድ ሁሉን እማየ ሲል ሙስሊሙንም ክሪስቲያኑንም ደስ ሲል
@0marahamed383
@0marahamed383 11 ай бұрын
ምርጥእናት የኢትዮጵያን ባሄልና ወጉን ጠብቃየያ ዘች እናት
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 11 ай бұрын
በጣም የእናትነት ፍቅር አሐሽኮ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u 11 ай бұрын
እረጂም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤️
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 11 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
@tabormartha5788
@tabormartha5788 11 ай бұрын
ዛሬ የሰው ልክ አቀረባችሁ። ተባረኩ
@beitdese8659
@beitdese8659 11 ай бұрын
ወለላየ ጥሩ ሰዉ ነሺ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሺ መልካም እናት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 11 ай бұрын
ዩንየ፣ከፍቅርተ ጋር አብራችሁ ብትጋብዙአቸው እንዴት እንደሚያምር ነበር ሁለቱም ልዩ ናቸው
@yodittibebe5436
@yodittibebe5436 11 ай бұрын
የምታምር! እድሜና ጤና ይስጥልን።
@enush7338
@enush7338 11 ай бұрын
እውነትም ወለላ❤ ስታምሪ እኮ❤
@esfesf9708
@esfesf9708 11 ай бұрын
በጣም እንቁ ሴት ክብር አለኝ ለወለላ
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 11 ай бұрын
ወ/ሮ ወለላ ረጅም እድሜ ጤና እመኝልሻለሁ ህዝብ አክብሮሽ መቆየትሽ እድለኛ ነሽ።
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
ቁጂናወት እዳለ ነው መሽአላህ
@Helen-ff3yi
@Helen-ff3yi 11 ай бұрын
Welela , you are such a sweet heart. I love your work.
@emusenafe627
@emusenafe627 11 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚ
@bisrat1269
@bisrat1269 11 ай бұрын
Wolelaye you are so beautiful and Graceful
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 11 ай бұрын
የእኔ እንቁ እናት ስውድሺ እድሜ ጤና ይስጥሺ
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 11 ай бұрын
አክባሪሽ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@FirehiwotWorku-jf2bo
@FirehiwotWorku-jf2bo 11 ай бұрын
Wow I love you my beautiful my mom also your amazing strong always I praying health and longer age.
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 11 ай бұрын
ስወዳት ❤❤❤
@beba5182
@beba5182 11 ай бұрын
አግዚአብሔር አደም ጠንካራ እናቴ ነሺ በረቻ
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 11 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን ማሚ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ❤❤❤
@habshalove7381
@habshalove7381 11 ай бұрын
ስወዳት መልኳ እናቴን ነው የምትመስለኝ ከነ ቁመትዋ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 11 ай бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@user-ye8mz1vw4x
@user-ye8mz1vw4x 11 ай бұрын
ስወድሽ ወለላይ እረጅም እድሜ
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 11 ай бұрын
እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@almazsime4584
@almazsime4584 11 ай бұрын
ስታሚሪ! እድሜ ይስጥሽ!
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 11 ай бұрын
Emayiye endet amrobishal sitamri. Sirawochishin betam wedachewalehu. Nurilin.❤❤❤
@user-dw9be6dn2p
@user-dw9be6dn2p 11 ай бұрын
Mame. Sawdhesh yen mar. Mulu. Betassb. yenrush❤ 🇪🇷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ me. Ertera. I love you too Amhara ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👍👌
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 11 ай бұрын
በጣም እወድሻላሁ
@znteznte965
@znteznte965 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤የምወዳት የማደንቃት ❤❤❤❤
@hanaayele3288
@hanaayele3288 11 ай бұрын
ፀጊ አንዳንዴ በሀሳብ እቤቷ ደርሳ ትመለሳለች😂😂
@artificial29
@artificial29 11 ай бұрын
😅
@user-rc7fd1cb3n
@user-rc7fd1cb3n 11 ай бұрын
ስወዳት እድመና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 11 ай бұрын
ምወዳት አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥሽ ማሚ
@taricakne1
@taricakne1 11 ай бұрын
ወለላዬ😍😍😍
@theluckyfamily7369
@theluckyfamily7369 11 ай бұрын
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 11 ай бұрын
Ya Allah
@RRuth8852
@RRuth8852 11 ай бұрын
❤❤❤
@eritrealove7981
@eritrealove7981 11 ай бұрын
ደርባባ እናት ውድድድድ❤
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 11 ай бұрын
ፀጉራቸዉ መጥቷልሄዶ ነበር ማለት ምን ማለት ነዉ አልገባኘም
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 11 ай бұрын
Wowo
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 11 ай бұрын
እረጅም እደሜይስጣቸወ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 11 ай бұрын
U look outstanding
@FatumaAsfawuBeyene
@FatumaAsfawuBeyene 11 ай бұрын
WelalayeeEndetIndemewedatQalYelenyim
@aminajamal4096
@aminajamal4096 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@elishotube8151
@elishotube8151 11 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንግድነት የመጣው ሰው ሀሳቡን ተናግሮ ሳይጨርስ ወይም መጠየቅ ያለበትን እና ህዝቡ ሰለ እንግዳው ማወቅ ያለበትን ሰዓቱን ተጠቅመው ሳጠይቁ እንደው በረባው እና ባረባው የውሸት እየገለፈጣችሁ የፕሮግራሙን ሰዓት ታባክናላችሁ:: በተለይ ፅጌ የውሸት ሳቅ ወይም የግድ መሳቅ አለብሽ የተባልሽ ይመስል ለትንሽ ለትልቁም ሲያስነጥሱ ሁሉ መሳቅ ቲቪ ላይም ሬዴዎም ላይ መገልፈጥ በጣም ያስጠላል ሲበዛ::
@belayneshali4617
@belayneshali4617 11 ай бұрын
You are wright Yoni it should be called Princess Tayetu...
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 11 ай бұрын
ወለላዬ 😘😘😘
@selam484
@selam484 11 ай бұрын
Kongo ye Kongo ke derbabenete gare sewedeshe tebareki nuriligne
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 11 ай бұрын
❤❤💋
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 11 ай бұрын
አሁንም ቆንጆ ነች።
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 11 ай бұрын
welelaye beyesamintu etebikshalhu sewedesh edmeshin yarzimilign enate
@akiberhe2555
@akiberhe2555 11 ай бұрын
She is beautiful really ❤
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
😅ዮኒ ቆዳላ አላለም የት አወከው እኔ የገጠረ ልጂ ነኝ ግን አተ አቀህው ነው ግን ይመችህ
@emann7734
@emann7734 11 ай бұрын
የቆየ ቲያትር ስታስታውሱ ከስሉ ቀንጨብ አድርጋችሁ ብታሳዩን
@tktk2709
@tktk2709 11 ай бұрын
Mulalem temetalen
@meronfikadou472
@meronfikadou472 11 ай бұрын
Des. Setil. Betam. Nw. Mewedat. Ewnet. Rjim. Edima. Ketenah. Gar. Egeziyabhar. Yadelish
@user-sw7fd4zj1l
@user-sw7fd4zj1l 11 ай бұрын
❤😂😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j 11 ай бұрын
ebs is my best tv channal long live for all sataff espp.yoni you are the best man really
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 11 ай бұрын
ሄለን በድሉን ፈልጋችሁ አምጥሉን የወኒ የኔ መልካም ሰው
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,6 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН