"ትናንት ላይ የሚያተኩር ሰው የጨው አምድ ነው የሚሆነው... ዛሬ ነው የእኛ" //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 56,803

ebstv worldwide

ebstv worldwide

24 күн бұрын

መቅደስ በቡና ሰአት ከመጋቢ እና ደራሲ ሜርሲ ጋር ስለ ጨዋታ ቀያሪ ሰዎች ምንነት ፤ተግባር እና ውጤታቸው ላይ ተወያይተዋል
Mekdi discussed the nature of game changers, their actions and results with pastor and author Mercy over coffee time
የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
"Coffee Time: Educating and Empowering Influencers" is an event where impactful individuals from various sectors come together to share their experiences and knowledge, fostering positivity and education within the community.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 200
@aschalewbirhanu5673
@aschalewbirhanu5673 23 күн бұрын
ዋው !! እንደ ወንዝ የሚፈስ ከልብ ውስጥ የሚፈልቅ ድንቅ ሀሳቦች ሰማሁ ። “ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል።” - ምሳሌ 20፥5
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 23 күн бұрын
ጠያቂዋ ምርጥ ጋዜጠኛ ተጠያቂዋው ምርጥ መላሽ ስለሆኑ ትልቅ ትምህርት ተምረናል ተባረኩ ❤️❤️
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 23 күн бұрын
የኔ ውብ ቆንጆ ጥበበኛ ሴት አቤት እግርሽ ስር ቁጭ ብሎ የጥበብ ቃል የሆነውን ቅዱሱን የእግዚያብሄር ቃል መማር ምነኛ መታደል መሰለሽ መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እህት መልካም ደቀመዝሙር መልካም አገልጋይ ለመሆን በጌታ ፊት የምንተጋ የንጉስ ሴት ልጆች ነን❤❤
@rediyisa3979
@rediyisa3979 23 күн бұрын
❤❤❤ አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። -ምሳሌ 31:26
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 23 күн бұрын
ድንቅ ብስለትና ለዛ ያለው ጭውውት በጣም ደስ የሚል ድንቅ የአእምሮ ብሰለትና ጥበብ የታደልሸ ጠንካራ ሴት ነሺ ዘመንሸ ይባረክ። እግዚአብሔርን መፍራትና ማክበር ትልቅ ሕይወት ነው ❤❤❤❤
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 21 күн бұрын
yes, ፍርሀት ወጥመድ ነው::
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 22 күн бұрын
“የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።” - ቆላስይስ 2፥3 ፓስተር ሜርሲ የክርስቶስ ጥበብ በውስጥሽ ያለ ሴት ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ!!!
@user-xc5mr4gl1s
@user-xc5mr4gl1s 22 күн бұрын
በጣም የተወደደች ሴት ናት ዘመንሽ ይባረክ ሜርስዬ
@rahelsolomon4990
@rahelsolomon4990 19 күн бұрын
“የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል፥ አንደበቱም ፍርድን ይናገራል።” - መዝሙር 37፥30 Pastor Mercey you are a blessing for the kingdom of God
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 23 күн бұрын
ሜርስዬ ስወድሽ ሁልጊዜ ብሰማሽ አልጠግብሽም ❤ ብዙ ምክርሽ ነፃነትሽ ደስ ይላል። እራስሽን የሆንሽ ውብ ሴት ነሽ። ለምልሚልኝ እህቴ
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 22 күн бұрын
የኢቢስ የቴሌዥን ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ፓስተር ሜርሲ ብሩክ ነሽ🙏♥️
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 22 күн бұрын
ሕይወት በወሬ አይደለም የምንኖረው ኑሮ ነው ሰው ላይ የሚጋባው፡፡ በጣም ልቤን የነካው ነግግር ነው፡፡ ሌላውን ለማኖር እኛ ቀድመን እንኑር ፡፡ ለቀሪው ዘመኔ የምሆነኝን ጥበብ አገኘሁ ፡፡ ሜርስዬ ብሆን ብዬ የምመኘውን አይነት ሰው ነሽ ፡፡ እግዚአብሔር ከባረከሽ በላይ ይባርክሽ፡፡
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 22 күн бұрын
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት የክርስቶስ አምባሳደር pastor merci
@biniyamdagne2629
@biniyamdagne2629 23 күн бұрын
Deep revelation,Thank you Mercy for bringing this out and telling the truth.God bless you and your family. Ethiopia is a blessed country and belongs to Jesus.Our country is protected.
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 22 күн бұрын
ለኔ ምሳሌ ፡31ነሽ፡ ባንቺ አገልግሎት : በጣም፡ የተጠቀምኩ : ሴት ነኝ፡ ጌታ ዘመን ሽን፡ ይባርክ ።
@hannacheru7774
@hannacheru7774 22 күн бұрын
My favourite woman and role model. ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@EskedarSisay-zk2pq
@EskedarSisay-zk2pq 22 күн бұрын
የተወደድሽ ፓስተር ሜርሲ በረከታችን ነሽ እንወድሻለን ❤❤❤
@mercyglory9268
@mercyglory9268 10 күн бұрын
I’m so grateful for having you a sister in Christ!! Wise woman
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 22 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲ በዘመናችን እግዚአብሔር ተጽእኖ እንዲኖራቸው ከረዳቸው ሴቶች ቀዳሚዋ❤❤🙏🙏እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ❤እንደገና ብዙ ተጽዕኖ እንዲኖርሽ እኛም እንድንባረክ እንድንደነቅ እመኛለሁ እወድሻለሁ ❤❤
@zoehailu2914
@zoehailu2914 20 күн бұрын
Pastor ድንቅ ሴት ❤ የእውነት ተወዳጅ ሴት ነሽ።ብዙ በህይወቴ ውስጥ ተፅእኖ ፈጣሪ ታላቅ የእግዚአብሔር ስጦታ እህታችን ነሽ ።አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።
@woinewoine5413
@woinewoine5413 22 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲ የምንወዳት የምናከብራት አስተማሪ ነች የተባረከች ድንቅ ሴት ጠንካራ ያደርጋል ምክሯ በ0 ለመነሳት ምክንያት ትሆናለች ከእግዚአብሔር ጋር ተባረኪ ❤️👏 መቅድዬ ተባረኪ
@AnnoyedDahliaFlower-ev7ip
@AnnoyedDahliaFlower-ev7ip 4 күн бұрын
ሜርሲዬ ፀጋ ይብዛልሽ በጣም የምወድሽ ድንቅ ሴት ነሽ🥰🙏
@tsegahewa547
@tsegahewa547 22 күн бұрын
boldness is currency !!👍
@user-nl9wq1tx7t
@user-nl9wq1tx7t 22 күн бұрын
ሜርሲዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@yemisrachassefa2584
@yemisrachassefa2584 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ድንቅ የ እግዚአብሔር ሴት ነሽ ይሄው ጨዋታው ተቀየረ ይህን የሚሰማ ሁሉ መለወጡ ማስተዋሉ ግድ ነው ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️በጣም እወድሻለሁ ፓስተር መርሲ ♥️❤️💞🙏
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 22 күн бұрын
Thank you EBS ❤ ልብ ያለው ልብ ይበል!
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 23 күн бұрын
በጣም ብትሰማ የማትጠገብ ጠንካራ ሴት
@tihitenawondimu8330
@tihitenawondimu8330 23 күн бұрын
ሜርሲዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ለብዙ ሴቷች ምሳሌ ነሽ
@mekonnentadesse3779
@mekonnentadesse3779 22 күн бұрын
ፓስተርዬ ከጌታ እግር ስር መሆን ቃሉን መሞላት ይሄው እንዳንቺ ጥበበኛ ❤ሞገሳም ያደርጋል
@lulittsigie1785
@lulittsigie1785 23 күн бұрын
I'm always inspired by this yebuna seat show, especially Mekdis's beautiful questions ♥️
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 23 күн бұрын
ሜርሲዮ በጣም ነው ምወዳት ሳያት በጣም ነው ደስ ያለኚ በአገልግሎቶ ተባርኪያለሁ
@Scholarship-Motivation
@Scholarship-Motivation 22 күн бұрын
Mercy is a role model. Thanks, Medki for having such a great person.
@romangebru5846
@romangebru5846 22 күн бұрын
ሜርሲ:መሥፍን: ተባሪኪ:...❤
@user-oc5xr9el5y
@user-oc5xr9el5y 23 күн бұрын
ወደሀላ የሚስብ የጨዉ አምድ ሆኖ ነዉ እሚቀረዉ ወደፉትም አስቀድሞ የሚስብ በተስፉ ነዉ እሚኖረዉ ጥሩ አባባል ነዉ ዛሬናት የኛ ቀን ተባረኪልን ጥሩ ትምህርት አንድ ግዜ አንድ ወንድም ሲስተም ሚስቴ ስለኔ ትናገር እኔም ስለሚስቴ ልናገር የሚል ባባሎን በጣም ነዉ የምወደዉ ዛሬ ይህን እንደገና ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ተባረኪልን በብዙዉ ❤❤
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 22 күн бұрын
Pastor Mercy , God bless you more !!! I praise the Lord for your wisdom and strength . You are a blessing for the Church. Thank you EBS for inviting such wonderful people.
@user-hb7jv3dr1d
@user-hb7jv3dr1d 22 күн бұрын
የስብከት ያሕል መንፈሴን ሰብስቤ አደመጥኩሽ በቃ ቃለ ሂይወት ያሰማልን ድንቅ ት/ት ነው እባክሽ አጫጭር ምክሮችን በዩቱብ ብትለቂልን ካንቺ ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን፡፡
@YeMeklitLeza
@YeMeklitLeza 22 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲዬ ብሩክ ነሽ እንደተናገርሽው በምታገኚው በር ሁሉ የምትናገሪውን የማታጪ ሙሉ ሞገሳም ነሽ ነሽ ኢቢኤስዎች እንደዚህ አይነት ቁምነገር ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@etalmekebede382
@etalmekebede382 22 күн бұрын
ሜርሲዬ የምወድሽ ኑሪልኝ የፀጋው ባለቤት ይባረክ እወድሻለሁ
@meazagetachew486
@meazagetachew486 6 күн бұрын
Geta yebarkish. Interviwer thank you for invited her. More peple invite like her. Biblical teaching for Ethiopia is good for this time. God has called Ethiopia
@selamawitberhanebokrezion8523
@selamawitberhanebokrezion8523 22 күн бұрын
Pastor Mercy you are Amezing & blessed ❤❤❤
@Yeweyneshet-mn8og
@Yeweyneshet-mn8og 23 күн бұрын
ፓስተሬ ተባረኪልኝ በጌታ የጀገንሽ ድንቅ ሴት ነሽ በአንቺ ብዙ ተምሬለሁ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድሆን ጌታን በጣም እንድወደው ይበልጥ ሴትነቴን እንድቀበለው ማገልገል እንደምችል በውስጤ ያስቀመጠውን ፀጋ መግለጥ ማውጣት እንደምችል ኃያል ሴት እንደሆንኩኝ በአንቺ ውስጥ ትልቁን ጌታ አሳይተሽኛል በመንፈስ ጀግነሽ አጀግነሽኛል ውስጤን እንዴት እንዳጠነከርሽኝ እንዳንቺ ማገልገል ባልችል እንኳን ፍግ መስጠት ለሌሎች መፀለይ እንደምችል ገብቶኛል የእኔ ማር ተባረኪልኝ ኑሪልኝ ዘመን ሁሉ የክብር ይሁን ኃያል ሴት ነሽ ፓስተሬ ስለሆንሽም እኔ እድለኛ ነኝ በጣም በጣም እወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@tigistdemessie3030
@tigistdemessie3030 22 күн бұрын
Pastor u are blessed
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 22 күн бұрын
Pastor Mercy, God bless you more!!! I praise the Lord for your wisdom and strength. You are a blessing for the Church. Thank you EBS for inviting such wonderful people.❤
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 22 күн бұрын
ሜርሲዬ እጅግ በጣም ድንቅ ቆይታ ማስተዋል እና ጥበብ ከንግግሮችሽ አግኝቻለው ተባረኪልኝ።
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 22 күн бұрын
God bless you more and more paster Mercy ❤❤❤🙏🙏🙏
@theyearofempowerment3206
@theyearofempowerment3206 22 күн бұрын
Pastoreye Anchi real Game changer nesh❤️Yeteweld enat nesh
@danielnegash5306
@danielnegash5306 21 күн бұрын
❤መጋቢ ሜርሲ በጣም ነዉ የምወድሸ ❤ አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ ።❤❤❤❤
@titiyishak8795
@titiyishak8795 22 күн бұрын
You are a Game changer Pastor Mercy I love you so much ❤❤❤
@lilyacolom5039
@lilyacolom5039 22 күн бұрын
My role model pastor ❤❤❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 23 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ጥሩ ምክር ነው😍😍❤❤🙏🙏
@fasikafetene5360
@fasikafetene5360 21 күн бұрын
We love you so much pastor mercy ❤❤❤
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 22 күн бұрын
ድንቅ ውይይት!! ሜርሲዬ እንወድሻለን!!
@elltagrmay6301
@elltagrmay6301 22 күн бұрын
Our blessing pastor mercy ❤❤❤❤
@betelgebremariam3158
@betelgebremariam3158 22 күн бұрын
❤❤❤ Pastor Mercy bebzu tebarek tibebegna wube yetebarekeshe ba lemoges zemenshe hulu yibarek ❤❤❤❤
@HavenYosef
@HavenYosef 10 күн бұрын
Thankyou pastor mercy
@Dagisaved
@Dagisaved 3 күн бұрын
Pastor Mercy !! Wedelaye aybarkm gn geta enadachi ayenet mist yesten lagelgayoche hulu , pastor brhan endet endetarke bedembe akalwe 🙏
@kidubab
@kidubab 23 күн бұрын
Paster mercy መልካም ጊዜ ነበር ተምሬብሻለሁ ተባረኪ
@LovedbyJesus1900
@LovedbyJesus1900 22 күн бұрын
amazing life prinsiple ,you are blssed pastor Mercy.
@Deborah-Sisay.
@Deborah-Sisay. 16 күн бұрын
Wow 🤩 እግዚአብሔር ይባርክሽ pastorye 😇❤️
@AbeAbate-wr4ey
@AbeAbate-wr4ey 23 күн бұрын
የተባረክሽ ድንቅ ሴት ተባረኪ ❤❤❤
@SimretTaye-kt1ic
@SimretTaye-kt1ic 22 күн бұрын
we love u pastor ❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@merontefera8566
@merontefera8566 22 күн бұрын
አቤት አንደበት አፏን በጥበብ የከፈተችዉ ሴት ❤
@user-gq9jb1nm8j
@user-gq9jb1nm8j 23 күн бұрын
Thanks Paster Mercy that you shared us wonderful & wisely advices. God blessed you & your families ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@weynshet7689
@weynshet7689 21 күн бұрын
ዋው ሜሪሲዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አንቺ ብሩክ ነሽ በጌታ የተወደድሽ ድንቅ የ/እር ልጅ
@hiwotbelete47
@hiwotbelete47 23 күн бұрын
ሜርሲዬዎ ብርክ በይልኝ አንደበተ ማር ቶሎ ለቀብኘ !!
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 22 күн бұрын
Wow beautiful . Pastor Mercy thank You .
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 23 күн бұрын
ድንቅ ፀጋ አስገራሚ ጥበብ ሚርሲ ተባረኪ
@aminakedir22
@aminakedir22 23 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ከአገልሎትሽ በጣም ተጠቅሜያለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው
@BanchiKebede
@BanchiKebede 23 күн бұрын
ማሚዬ በጣም ደስ ብሎኛል ተባርኬብሻለሁ ተባረኪልኝ ጀግና ሴት ነሽ
@DerejeBekele-lz9ln
@DerejeBekele-lz9ln 18 күн бұрын
ሜርሲ ተባረኪ ጥበብ የሞላብሽ ነሽ
@user-gq9jb1nm8j
@user-gq9jb1nm8j 23 күн бұрын
Thanks for all ebs television staff .God blessed you & your families .❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fekermare9235
@fekermare9235 22 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲ ተባረኪ
@user-sg3pn8tr3p
@user-sg3pn8tr3p 22 күн бұрын
Nice conversation nice Nice interview God bless you all
@selam2852
@selam2852 22 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲዬ በጥበብ እጭቅ ስላለው መልስሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርከሽ መቅዲ ፓስተር ሜርሲን ስላቀረብሽልን እና ስለ ጥያቄዎችሽ እናመሠግናለን
@jesusislord6861
@jesusislord6861 20 күн бұрын
ድንቅ እውቀት ከክርስቶስ የተቀዳ ጥበብ! በብዙ ተባረኩ።
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 23 күн бұрын
Bless you Mersiye❤❤❤❤ . You are a Game changer!!!!
@netsumebratu3719
@netsumebratu3719 22 күн бұрын
Pastor Mercy tebarki ewdeshalew zemenshe yebarek
@deborahfetene5641
@deborahfetene5641 22 күн бұрын
Mercyye!!
@genetturiso3877
@genetturiso3877 21 күн бұрын
I keep Learning from you thanks again Pastor mercy ❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💫 መቅዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውዴ እናት ለልጆችዋ እንደምትመግብ አንችም እንደዚ የሚጥም አስተሳሰብን የሚያዳብር አስተያየትን እሚያቃና ምክራዊ ጭውውትን ስታቀርቢ እንዴት ደስ እንደምታሰኝኝ ልገልፅልሽ ያቅትኛል በርችልኝ ውዴ Ebs ሁልችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 በቸር እንሰንብት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👈💫
@rosemare8314
@rosemare8314 23 күн бұрын
Geta yebarkshe tsegawen yabezaleshe enwedishalen❤
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 21 күн бұрын
ፓስተር ሜርሲ በሩክ ነሽ! ወደ ፊትም ጥበብ አትለይሽ! ቤተሰብሽን ጌታ ይባርክ!
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 22 күн бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ሴት ናት።እስከዛሬ እንዴት ነው ያላወኳት?? ታድላ እግግሯ በጣም ይጣፍጣል እና ባገኛት ደስታዬ ነው።
@medi.g4396
@medi.g4396 22 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/apORorCb1Km4Y4E.html
@medi.g4396
@medi.g4396 22 күн бұрын
I put the link for you for atl church so you can see it online servies
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 9 күн бұрын
@@medi.g4396 thanks dear🙏
@HsjwjJdkdi
@HsjwjJdkdi 23 күн бұрын
Wawww pastorye tabaraki Bagabashibat getachin nawu mitawori❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HsjwjJdkdi
@HsjwjJdkdi 23 күн бұрын
Wodishallo yene enat❤❤
@dawitgemechu4837
@dawitgemechu4837 22 күн бұрын
U r blessed pastor mercy
@yared7699
@yared7699 23 күн бұрын
ሜርሲዬ በጣም በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤
@SelamGetnet-mg1kn
@SelamGetnet-mg1kn 20 күн бұрын
ዋዉ ድንቅ ንግግር ሞገሳም ስላንቺ አምላኪን እግዚያብሔርን አመሰግናለው የኔ ቅመም
@tsegahewa547
@tsegahewa547 22 күн бұрын
መቅዲዬ ኢየሱስ ይወድሻል❤
@heavenbakery308
@heavenbakery308 11 сағат бұрын
ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤
@Hayim289
@Hayim289 22 күн бұрын
በትከከል ሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ይሁንል
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 21 күн бұрын
ይሄ ነው የሚያስፈልገን ትውልዱን,ሴቶች እህቶቻችንን መሆን የሚፈልጉትን ውስጣቸው ባለው ነገር የተግባር ሰው እንዲሆኑ ማሳየት መቻል ትልቅ ሀሳብ ነው የነበረው ውይይት እናመሰግናለን ፓስተር ሜርሲ ና መቅዲ !!!
@janetjanet2521
@janetjanet2521 22 күн бұрын
ፖስተር መሪስዬ ተባረኪ❤🎉
@jesusislord6649
@jesusislord6649 22 күн бұрын
Powerful 👌
@mercyz6252
@mercyz6252 22 күн бұрын
Amazing amazing amazing!!
@ttisho1
@ttisho1 22 күн бұрын
ተባረኪ ሁሌም ትደንቂኛለሽ❤❤❤❤
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 18 күн бұрын
Thank you mekdi for invite this beautiful woman i like her much bless you all!
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 19 күн бұрын
Pastor Mercy ❤
@azebtewolde822
@azebtewolde822 22 күн бұрын
God bless you sisters ❤❤
@rahelmesfin1429
@rahelmesfin1429 22 күн бұрын
our blessing.😮❤
@simple9344
@simple9344 19 күн бұрын
ውይ የተወደድሽ እህት ፓስተር ሜርሲ ተባረኪ
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 11 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Зомби Апокалипсис  часть 1 🤯#shorts
00:29
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 89 МЛН
Pastor Mercy Mesfin Sunday Service "በረከትን የሚጠራ ሕይወት'' 6 ‭/19/2022
1:26:04
Fullness Of God International Church
Рет қаралды 17 М.
መቅዲ እና ዳናይት በለንደን ካፌ 😍
14:13
Mekdes Debesay Abebe
Рет қаралды 53 М.
HOW WE GOT MOM BACK IN HER BOX #shorts
0:52
The McCartys
Рет қаралды 12 МЛН
Последний Закат Кота Макса...
0:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,4 МЛН
Дымок пробует ASMR!😶‍🌫️ #cимба #дымок #симбочка
0:50
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 5 МЛН