#ቤተክርስቲያን

  Рет қаралды 45,294

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

2 жыл бұрын

#መፅሐፍቶቸሁን_ለማግኘት:-
#በሀገር_ውስጥ_በሁሉም_የክርስቲያን_መፅሐፍት_መሸጫ እና
#በUSA_:-_/+14045793552/_ከመጋቢ_ሜርሲ_መስፍን
/የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 274
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
የእውነት ወንጌል ሰባኪዋ ፓስተር ሜርሲ እንኳን ደህና መጣሽ፡፡ አርግት ያልሽ መልእክትሽ ከጆሮ በቀጥታ ኩልል ብሎ ወደ ልብ የሚፈስ ፡፡ ይብዛልሽ ፡፡
@Light_voice1805
@Light_voice1805 2 жыл бұрын
WOW! Amazing “ራዕይ ሁሉም በአንዴ አይገለጥም የተገለጠልንን ታዝዘን በመስራት ሌላዉ እየተገለጠልን ይሄዳል" “አንዳዱ ሊያነግስሽ ይፈልጋል፥አንዳዱ ሊወግርሽ ይፈልጋል “ "ሊያነግስሽ የሚፈልጉ ከዓላማ ዉጭ ሊወግሩሽ የሚፈልጉም ከፍፃሜ(Destiny) ውጭ ያደርጉሻል"
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 жыл бұрын
Pastor mercy and Tigist Egigu, you guys are such a powerhouse. You are loving and caring, and also the most generous people I have ever known. I’m very very proud of you and I love you very much! You made me serve God more and more. Love u!
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወዳት የማከብራት የእግዚአብሔር ሴት ፓሰተር ሜርሲ ሁላችንም በአገልግሎትሸ ተባርከናል ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨመራልሸ ተባረኪ❤❤❤ ቲጂዬ ተባረኪ ቅን ሴት ❤❤❤❤🙏
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ!!!!ሁሌም ምታቀርቤያቸው ወገኖች የሚቀዳ ነገር ያላቸው ናቸው!!ተባርካችኃል!!!
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 21 күн бұрын
በእውነትም ጀግኒት ሲያንስባትነው ለሜሪስየ ሜርሲየ ተባረኪ እወደሻለሁ አሜን አሜን❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉 3:30
@Deborah0629
@Deborah0629 2 жыл бұрын
ቲጅየ አንድ ቀን ደግሞ የምንወደውን ወንድም ዳዊት ፍሲልን ከጅማ ብትጋብዠልን ደስ ይለናል ከሱ የምንማረው ብዙ አለ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ግን ለምን በገጠር አጥቢያ አትከፍቱም ገጠር ነው ወንጌል መስበክ ያለበት ከተማው ላይማ በቲቪም ይስማ እባካችሁ ገጠር ላይ ትኩረት ስጡ ።
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 2 жыл бұрын
ቲጂዩ፡ አንቺንም፡በጣም፡ የማከብረሽና፡ የምወድሽ ፡ የእግዚያብሄር ሴት ነሽ
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 2 жыл бұрын
ጥንዶች በአገልግሎት ሲሰማሩ ቤ/ክ በጣም የተሳካላት ትሆናለች እውነት ነው ተባረኩ መጋቢ ብርሀን መጋቢ መርሲ ፀጋው ይብዛላቹ
@mesitesema9089
@mesitesema9089 2 жыл бұрын
Tigiye tebareki betam nw mewdesh ene degmo endenchi mehonew mefelegw 🥰
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግኒቶች ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ትዳራችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ሁሌም ስለ እናንተ ልቤ ይቃጠላል በእንባ ነው ስሰማችሁም ሳያችሁም የነበረው እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን ።የጸሎት ህይወቴ በፓስተር ሚርሲ ተቀይሯል ቲጂዬ በአንቺ ደግሞ ለእግዚአብሔር ቃል ትኩረት እንድሰጥ አድርጎኛል ።ዘመናችሁ ሁሉ ልምላሜ ይሁን ባረኳችሁ በኢየሱስ ስም ።።
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ፍቅር የሆኑ በዘመናቸው እርሱ ብቻ ይክበር እጥፍ እና እጥፍ በሆነ ባርኮት ተባረኩ እኔም ብያለሁ
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 2 жыл бұрын
እኔ አረብሀገር ነው ያለውት የፓስተር ሜርሲን ትምርቶች መከታተል የጀመርኩት ከ አራት አመት በፊት ነው የፓስተርን ትምርት መጀመሪያ የላከችልኝን ልጅ ሁልጊዜ እባርካታለው ያኔ አንድ ትምርቷን ከሰማው በዋላ በቃ አሳድጄ ነው እምሰማት ጌታን መውደዷን ስለየሱስ ስታወራ ፍቅሯ ከሱ አልፎ ማልቀሷን በቃ ብዙ ነገሯን አጋብታብኛለች አጠገቤ ያሉ ጓደኞቼ ምስክር ናቸው ዛሬ ለደረስኩበት መንፈሳዊ እድገት ደግሞም ነገም ለምደርስበት ከጌታ በታች የሷ አስተዋፅኦ ቀላል እሚባል አደለም ይሄን ነገ ትልቅ ቦታ ደርሼ ከጌታ በታች ምክንያቷ ፓስተር መሆኗን ሁሌም እንደምናገር አምናለው።ልክ ገና ወደመድረኩ ቆም ስትል የጌታ ክልውና ልቆጣጠረው አልችልም ሳያት ገና ዝምብዬ ነው እማለቅሰው ይሄን ኢንተርቪ እራሱ በቃ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የእውነት መንፈስ ተሸክማ ነው የምትኖረው ደሞም የሚሰማት ይጋባበታል።ለምን እንደሆነ አላቅም ገና ሳያት የጌታ ክልውና ይከበኛል ከዛ ማልቀስ ነው ይሄ ላልተነካ ሰው ላይገባው ይችላል እኔግን ከሷ ብዙ የተካፈልኩት ነገር ስላለ ነው።ፓስተርዬ ዘመንሽ ይባረክ ቀላል ትውልድ አይደለም በ እግዚአብሔር ፀጋ እየሰራሽ ያለሽው አንድቀን ባካል እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ ቲጂዬ ተባረኪ።በዚው ብትፀልዩ እራሱ መንፈሱ ሙሉ ነበር
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 2 жыл бұрын
ፓስተር ሚርሲ የብዙዎች እናት ነሽ ሁሊ በአዳዲስ ጸጋ ነው ጊታ የሚገልጽሽ እድለኛ ነኝ የዚህ ቢተሰብ መዋዲ ቲጂዪ አንችም እንዲሁ ጌታ በሀይል በጥበብ በሞገስ ያነሳሽ ድንቅ ሲት እውነት እናንተ የንጉስ ሲትልጆች ናችሁ
@selamgeremew7781
@selamgeremew7781 2 жыл бұрын
yes ፅላቱ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይርዳን ተባርኩ
@mahletbiwota330
@mahletbiwota330 2 жыл бұрын
ፓስተር ሜርሲ ስሰማሽ ውዬ ባድር አልጠግብሽም ብዙ ተጠቅሜብሻለሁ ተባረኪልኝ
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 21 күн бұрын
ቲጅየ ጌታ ይባርክሽ አንችም ትምህርትሽ የአንቸም አጠገብም ተባረኪ😢❤❤❤ 8:25
@hibirework1494
@hibirework1494 2 жыл бұрын
ነፍስ አይቀርልኝም። ምን ማለት ነው? በተደጋጋሚ ቲጂን እሠማታለሁ።
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 жыл бұрын
አቤት መሰጠት፣ አቤት ቅባት ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን!!! ቲጂዬ ጸጉርሽ ሁሌም እንዲህ ቢሆን ያምራል!
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 2 жыл бұрын
ፓስተር ሚርሲ ስወዳት እኮ የሞላውን ፈቀቅ አርጉ ተመችተኛል በአግልግሎታ ተጠቅምያለሁ ተባረኩ ቴጂ
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
I love u mersiyee yene wuddd bizu tetekimealew banchi geta kibrun yiwsed geta yibarkish!!!! tutishin shefen argiat shefineshiwal gin sintikum bayitay yetewededish silehonish anchin miketel bizu aleeee yefikir asyeyayet new merciyee yene wuddd❤️
@tsegayneshabebe4515
@tsegayneshabebe4515 2 жыл бұрын
ተባረኩ ሜርሲ እንዴት እንደምወድሽ ብርክ በይልኝ
@genetgetahun3370
@genetgetahun3370 2 жыл бұрын
Weyyyy ሜሪስዬ ተባረኪልኝ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር እድል ብቻ ሳይሆን የስራም ውጤት ነው። ትክክል ።ለሀገሬ ሰዎች ደንነትና ትዳር ልዩ ትኩረት እንደሚሻ አውቀን ብንሰራበት በታማኝነት በሁሉ ነገር ውጤታማ የመሆን እድሉ ሰፉ ነው ።ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ።
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ውድ ናት ፓስተር ሜርሲ ጀግኒት ልቤ ነው የዘለለው ተባረኩልኝ ።
@enaaatdiy2053
@enaaatdiy2053 2 жыл бұрын
Yetewededachu yabata brukan konjowochu stamru menfes tekafyalhu tebareku wdeeeeeeeed aregachualhu 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@muluamado2540
@muluamado2540 Жыл бұрын
ዋው ፓስተር ሜርሲ ፀጋ የበዛልሽ ስጦታችን ተባረኪልኝ በጣም ነዉ የምወድሽ ። ቲጂዬ ተባረኪልኝ
@user-do1lh7yp7k
@user-do1lh7yp7k 2 жыл бұрын
ዋውውው የሚገርም ነው! ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ ዛሪ ነው ያይሁት ትህትናዋ ንግግሩ ገዛኝ ውስጤ ስል ምን ደስታ ሞላው ክብር ለጌታ ይሁን ትጅዬ ብሩክ ነው ፓስተር ሚርሲ ይብዛልሽ ብዙልን በኢየሱስም።።።።
@theyearofempowerment3206
@theyearofempowerment3206 2 жыл бұрын
ፓስተርየ እንች ድንቅ ሴት ነሽ እኔ ከአንች በጣም ብዙ ተምሪያለሁ You are my spritual mother and i love You so much❤️
@ruth4961
@ruth4961 2 жыл бұрын
Tigiiya tebarki bewnte ename yemadenikate sate seilakerbichelge u are bless both of you love u
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
ተባርኬበታለሁና ተባረኩ፣ አገልግሎት፣ ትዳር፣ ዘመናችሁ ይባረክ።
@Mihretu559
@Mihretu559 2 жыл бұрын
ዉይይይ ልብ አንጠልጣይ ቃለ መጠይቅ:ሜርሲዪ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግሽ ስወድሽ ባንቺ አገልግሎት ተባርኪያለሁ ተንጫለሁ:ስታፀልዪ ስትፀልዪ በፀሎትሽ ፈቀቅ አርገሽኛል ተባረኪ:እዉነትም ጀግኒት ጌታ ዘመንሽን ቤትሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ብሩክ ነሽ ዉድድድድ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ፓስተር ሜርሲ ባንቺ ፀጋ ተጠቅሜያለሁ እውነት ነው ሁሌም በከፍታ ነው የምታገለግዪው ዘመንሽ ሁሉ አሁንም ይለምልም ተባረኪልኝ🙌🙌
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 жыл бұрын
ቲጅየ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ከእግዚአብሔር አጀንዳ ጋር የምትስማሚ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏❤
@deberabdel8988
@deberabdel8988 2 жыл бұрын
እኔም የምባረክባት የእግዛቤሄር ሴት ነች ተባረኪ እወድሻለሁ
@genetgetahun3370
@genetgetahun3370 2 жыл бұрын
ይገርማል እሷ ጀግኔት ሲያንሳት ነው ስንቱ የደከሙትን ወደ ጌታ አምጥታ ወደሚያበረታ መንፈስ ያስጠጋች የጌታ እልሁና በላያዬ ላይ ባይታይ አይገርምም ምክን. ክ2 ሁለት አመት ያላነሰ የሜድ ናይት ፀሎት ስንት ህዝብ በታማኝነት ይዛ የምትቃትት ነብር . ዘመኗ ገና ይለመልማል
@jerytedy600
@jerytedy600 2 жыл бұрын
ፓስተር ሜርሲ የተባረክሽ የምወድሽ ትህትናሽ በጣም ያስቀናኛል እኔም እንደቲጂሁሌ እመኛለው አንቺን ለመምሰል የተባረክሽ እወድሻለው ❤️❤️❤️❤️
@zeleke3635
@zeleke3635 2 жыл бұрын
What a Wisdom words … I love you guys ❤️❤️
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
የምሰማት ሴት ብቻ ሳትሆን ከልቤ የማደምጣት አገልጋይ ሴት ናት ጌታ ከዚ በላይ ሞገስ ይጨምርልሽ።
@yttube7392
@yttube7392 2 жыл бұрын
ቲጂዬ መፅሀፉን የምናገኝበት አድራሻ በሁሉም አለም ላለ ብታስቀምጭልን ከ North America ተባረኪልን
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ፓስተር መሲ ስወድሽ ተባረኪ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@adanechtamiru7032
@adanechtamiru7032 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም የምደሰትበት የምባረክበት ፕሮግራምሽ ዝግጅትሽ የምትጋብዢያቸው ጸጋ የሞላባቸው አገልጋዮች ናቸው የዛሬው ይባስ ፓስተር ሜርሲዬን? ዋው ቤቴ የመጣች ክልል ዘለልኩ በጣምም ይባርክ እኔም እንደ ሴት አገልጋይነቴ ከኢዬሱስ ቀጥሎ ሞዴሌ ናት ከአገልግሎቴ በፊት ሁለት ወይም ሶስቴ እሷን ሳልሰማ ስትጸልይ ከእሳ ጋር ሳልጸልይ አላገለግልም እባክሽ አድራሻዋን ስጪኝ መጽሐፍዋንም ልግዛና ልማት ልባረክ እባክሽ እባክሽ ቲጂዬ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ አንቺኮ ራስህ ጀግኒት ነሽ
@getubeyene8688
@getubeyene8688 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ፓስተርዬ ዘመንሽ ይለምልምልኝ ትጅዬ አችም የተባረክሽ ሁለታችሁም ምንልበል ምወዳችሁ ነችሁ እባዬ እየመጣ አልቅሽ እያለኝ ሳላውቀው አለቀ መቼስ ምን ልበል ተባረኩልኝ የኛ መልካም ምሳሌዎች ናችሁ በርቱልኝ ለኛም ተስፋ አለ ቃሉ እደሚለን እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች በዙሪያችን ካሉልን ቶሎ የሚከበንን ሽክም ሁሉትተን የነታችንን ጀማሪና ፈፃሚውን ተመልተን እሩጫችንን በትግስት እንሩጥ ይላል ውድ ቃሉ ተባረኩልኝ 2ኛውን ክፍል በናፍቆት እጠብቃለው
@mossesg
@mossesg 2 жыл бұрын
ቲጂየ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ፡ በጣም የምወዳት እውነትም እንዳልሻት ጀግኒት የሆነችው የእግዚአብሄር ሴት ስላቀረብሽልን ተባረኪ፡ አንቺም በጣም ጀግና ነሽ ቲጂየ ተባረኩልኝ ለምልሙልኝ ያባቴ ብሩካን እወዳችሃለሁ።
@marthahailu2066
@marthahailu2066 2 жыл бұрын
ፓስተር መርሲ በጣም የምወዳት የማከብራት የ አግዚአብሔር ሴት ነች አሁን ይጨምርልሽ ቲጅዬ
@marthahailu2066
@marthahailu2066 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@hanawaktola3008
@hanawaktola3008 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ መንፈሳችሁ ተጋብቶብኝ በዛው መንፈስ ሌሊቴ ነጋ ደስ ሲል መንፈስ ቅዱስ ሲጋባ
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 2 жыл бұрын
Wow Parise god You are a mother for nation Waitimg for part 2 💓
@fitsumfissehaye3213
@fitsumfissehaye3213 2 жыл бұрын
Both God bless you 🙏 🙏 🙏
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ሜርሲዬዬዬ ስወዳት ጀግና የእ/ር ሴት! ቲጂዬ blessed ውይይይ አለቀ? ቀጣዩን በጉጉት
@tegestbayu6028
@tegestbayu6028 2 жыл бұрын
Betammm betam new yemewadat tesemeta atitegebim tij asefelag sew new yakeribeshelegn betam amsageneshalehu
@tamenegn6247
@tamenegn6247 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት የእግዚአብሔር ሴት😘😘😘😘 ፀጋ ይብዛልሸ!!!!!
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ዋው አብረዋት ለሚውሉና ለሚያገለግሉ ሰዎች ትልቅ እድል ነው ። ታድለው ።
@nardinagurmu5944
@nardinagurmu5944 2 жыл бұрын
I can’t wait pastoriye I love you both of you😍😍
@astumekonin7034
@astumekonin7034 2 жыл бұрын
ፓስተር ሜርሲዬ ባንቺ አገልግሎትም ምስክርነትም ህይወቴ ትልቅ ተፅኖ አምጥተሻል እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምሽ ለብዙ እልፍ ያድርግሽ!! በተለይ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ያለሽን እምነት ብዙ ተምሬበታለሁ!
@tsehaydesta3521
@tsehaydesta3521 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፖስተር መርሲ የእግዚአብሔር ክብር ተሸክማ የምትቀሳቀስ የእግዚአብሔር ባሪያ ናት ፖስተርየ ስለቅንነትሽና ስለመታዝሽ ስላንች እግዚአብሔርን አመሰግናለው የእግዚአብሔርን ፍቅር አይብሻለው 🙏🙏❤❤
@selmeu6605
@selmeu6605 2 жыл бұрын
Wow በጣም በጣም የሚያነቃቃ ፕሮግራም ተባረኩ
@romantakele797
@romantakele797 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ያየሁት ውይይት እውነትም የሚጋባ መንፈስ "የሰው አለም ይበርዳል" ትልቅ አባባል! አድናቆትና ክብር👏🏽👏🏽👏🏽
@cookieuae9082
@cookieuae9082 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ዘመንሽ ይለምልም!!! ሁሌም ከሂወታቸው የሚቀዳ ፍሬ ያላቸውን እግዳች ስለምታ ቀርቢልን እናመስግናለን እውነት እህቴ የመፈስ ቅናት ቀናሁኝ ባቺላይ ያለውን እግዚአብሔር መፍራትና ማክበር ያስግቀናል ስፊ ለምልሚ ተባረኩ ለብዙ እህቶች ማንቂያ እደምትሆኝ እምነቴነው
@bezadejene8329
@bezadejene8329 2 жыл бұрын
ሜርሲዬ ውዴ እምወድሽ
@saraansebo1992
@saraansebo1992 2 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ይባረክሽ ድንቅ ሴት ነሺ የማትዘነጋ ሴት ድንቅ መፅሐፍ ነው በጣም እናመሰግናለን በረከታችን ነሺ አንቺ ❤️😍 ፓስተርዬ ከአንቺ ጋር ለማገልገል ቀናው ☺️ ደስ የምለው ነገር ጌታ ምን አይሳነውም
@atkeletbabanto4590
@atkeletbabanto4590 2 жыл бұрын
የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ። የተገለጠ የእግዚአብሔር መገኘት አብሮዋችሁ ይታያል። ፓስተር ሜርሲዬ ተባረኪ you're my role model too
@merrygomeshu6636
@merrygomeshu6636 2 жыл бұрын
My dear paster I love you so much ❤
@meserettesefaye1075
@meserettesefaye1075 2 жыл бұрын
Wow God bless you paster Merce and TG I can't wait for next part.
@Zahra-ki3bz
@Zahra-ki3bz 2 жыл бұрын
Waw get yibaraki pastorye
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ተቃውሞ የመጣብሽ ሌሎች ቤተ እምነቶች ሴት ስለማታስተምር ሳይሆን መፅሃፍ ቅዱስ ሴት አታስተምር ስለሚል ነው እንጂ በሌላ አይደለም ። ይህ ነገር ሁሌ አገልጋዪችም ሲጠየቁ የተለያየ መልስ ስለሚስጡ ሁላችንም የሚያወዛግበን ነገር ነው ቢሆን ጌታ በስጣችሁ ፀጋ እንጠቀማለን እኔም ሴት ነኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ተባረኩ።
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 2 жыл бұрын
ጳውሎስ ይህንን መልእክት ለጢሞትዬስ የፃፈበት ምክኒያት በጊዜው በኤፌሶን ከተማ አርጤምስስ በምትባለው የሴት ጣኦት ምክንያት ብዙ ልክ ያልሆኑ ልምምዶች በሴቶች ይደረጉ ስለነበር እንጂ ባጠቃላይ የሴቶችን አገልግሎት ከሁሉም ቤተክርቲያናት ለመከልከል አይደለም። በዚያ ስፍራ ያለው አመለካከት ግን የስህተት ትምህርትን ወደ ቤተክርስቲያን እያስገባ ስለነበር ነው። ገላትያ 3: 26_29 ወንዱም ሴትም በክርስቶስ አንድ ናቸው ብሎናል። በሮሜ 16: ላይ ጳውሎስ የፌበንን አግልግሎት(የድቁና አገልግሎት) እንዲደግፉ ይናገራል። ጵርስቅላም ከባልዋ አቂላ ጋር አብረው አገልጋዬች ናቸው። በሮሜ 16:7 የተጠቀሰችው ዩልያን ከሀዋሪያት መካከል አግልጋይ ነበረች። ወንጌላትም ላይ ብትሄጂ በብሉይ ኪዳንም ሴቶች አገልጋዬች ነበሩ።
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Geta yebarkachehu. Liben yebelete le geta Sera yebelete endisera ansasetognal.
@felekechgeleturoba3434
@felekechgeleturoba3434 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@hanatilahun6425
@hanatilahun6425 2 жыл бұрын
pastoreye ene kanchii memear ena menfes mekafel bemechale getan ejege amesegnewalew.anchin bmesemat kgeta semechalew bezu mengeden geta banchii aqentolegnale.geta sewedegne anchin seten hule setemeche ena anchii baleshebet bmenfes mechemere becha nw yalew mercchaa......beberhan berhana tayalachu endeml qalu anchii basayeshen berehan lay lela berehan nw menchemerew.tgye anchim tebarekii
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 2 жыл бұрын
Mercye yene Konjo elishaday TV lay tabarkelehu.thenk you bexami now yemiwodish.
@girumtedfayeabreham1955
@girumtedfayeabreham1955 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ደስ የሚል የክርስቶስ መንፈስ ነዉ የምታካፍለዉ እና ቲጂዬ እኔም ሜርሲ በምታዘጋጀዉ ፕሮግራም መጋበዝ ናፈቅሁ
@Zahra-ki3bz
@Zahra-ki3bz 2 жыл бұрын
Waw tigye tabaraki Pastorye zalalamish yibbaraki baxam eko nawu miwodsh matsetochishin ayich baxam tabaraku tabaraki anche ewunat astamire pastreye
@alemtsegaye8314
@alemtsegaye8314 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት !!! ብዙ የተገለገልኳባት እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ።
@ruthh620
@ruthh620 Жыл бұрын
Wow Amazing I lam encouraged and blessed by this interview more blessings beloved sisters I love also your ministry name king’s Daughter wow I am king’s Daughter Amen
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Wowu Pastor mercy Geta zemenhshi ybarekawu tebarekilgn 🙌🙌🙌😍😍😍😍 Banchi layi silalewu tdags Geta yimesgen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏 Tiguye hayal seti Jagina neshi sile Anchim Geta ybareki wude tebarekilgn🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
ሜርሲዬ በእኔም ሕይወት ብዙ ተፅህኖ አሳድረሻል በትምህርቶችሽ ተባረኪ ቲጂም ዘመንሽ ይባረክ
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 жыл бұрын
I am so teach by your humbleness, Pastor Mercy.what every you speak you gloryf God's. this so blessing. Love you so much ❤️❤️🙏
@sinthayeuatinafu7085
@sinthayeuatinafu7085 2 жыл бұрын
Our belssing Pastory God belss you more ❤️Tejiyeeee tebarkilgn ❤️
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 2 жыл бұрын
Tebareku.....please release part 2...
@samrawitbelay603
@samrawitbelay603 2 жыл бұрын
Oh! Pastor Mercy i love to hear your preachings u r great women of God i love u so much❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@medhinrezene3398
@medhinrezene3398 2 жыл бұрын
Praise God my beautiful,blessed sisters.
@meskeremwondemu613
@meskeremwondemu613 2 жыл бұрын
አውነት ነው የእግዚአብሔር ድምፅ ባንቺ ያልፋል ብሩክ ነሽ 🙏❤🙏❤
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Жыл бұрын
Who is so obedient and humble like Ruth, Rarely to find one ..!?!? we , Habesha is incredibly and dominately hypocrites and had envious life leading to destruction and failures .. Repentance & confessions , is the only factor which can bring a concrete solution…
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ጠቃሚና ትምህርት ስጪ ውይይት በእግዚአብሔር ፊት የሴትና የውንድ ልዩነት የለም ዋናው ቁም ነገሩ መስቀሉን መከተል ነዉ ተከታዩን ክፍል በጉጉትና በናፍቆት
@mekonnentessema5262
@mekonnentessema5262 2 жыл бұрын
paster mercy I blessed, again and again, full of wisdom grit me to paster Berhan man of god
@helenisrael929
@helenisrael929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🏽
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 2 жыл бұрын
Tijiye Tebareki yemetegermi nesh yemetegbzachew sewoch betam des yemilu nachew.
@ejigayehutiruneh4331
@ejigayehutiruneh4331 2 жыл бұрын
Amazing! Thank you for the wonderful program I learn a lot Tebareku!
@fevenasgodom4425
@fevenasgodom4425 2 жыл бұрын
Love you pastor mercy You are such a blessing to me. Blessed TG!
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
Wow you are blessed pastorye love you more 😘 tigye zemenesh yelemelem. ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@mekonnenkenso296
@mekonnenkenso296 2 жыл бұрын
Love to hear you. You are so amezing. Much blessing.
@pixelpioneery
@pixelpioneery 2 жыл бұрын
Oh I love you pastor really you inspiring me for prayer and to serve God you more and more...❤🙏🙏🙏
@yeneneshtessema3784
@yeneneshtessema3784 2 жыл бұрын
May God continue using you wonderful testimony. Thank you Tegye
@Mimi77711
@Mimi77711 2 жыл бұрын
Wow it’s so amazing, & touching life testimonies, specially at the end, I have been watching it with tears in my eyes. You both are my role models. Much love and God bless❤️
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዴት የምትባርኩ የንጉስ ሴት ልጆች ናችሁ ተባርኬአለሁ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ተደርገው እተጋለሁ
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
tg i can see your kindness, may God bless you with more wisdom
@seblenigatu9095
@seblenigatu9095 2 жыл бұрын
ተባረኩ የንጉሱ ሴት ልጆች!!
@mintamirpetros1742
@mintamirpetros1742 2 жыл бұрын
You are blessed my pastor! I am truly blessed by your calling.
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 2 жыл бұрын
Hulet yetemertu yetwededu setoch mesemate endat dese yemele neger new.betam be temesto semchchewalew Geta zemenachewin yebarki.tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘
@EBMT
@EBMT 2 жыл бұрын
Thank you Tg for inviting her to your show. I couldn't wait to watch it, I didn't want the interview to end. I love her and I love you too. You both are my real model. Tebarku and can't wait for part two.
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 2 жыл бұрын
ሜርሲዬ እየተባረክሽ ተባረኪ!
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 103 МЛН
Countries Treat the Heart of Palestine #countryballs
00:13
CountryZ
Рет қаралды 24 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 82 МЛН
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
Pastor Mercy Mesfin - በእግዚአብሔር ፊት መሰወር (Math 6)
48:18
Addis Lidet Virginia Branch Church
Рет қаралды 12 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 103 МЛН