እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 37,635

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

3 ай бұрын

እውነተኛ አምልኮ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta | Halwot Emmanuel United Church #2024

Пікірлер: 106
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ፀጋውን ያብዛልህ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 ай бұрын
አሜን !!! ይገርማል የአቤል ደም ይጮሀል ይላል !! የክርስቶስ ደም ይናገራል ይላል!! የሚጮኸው በደል ስለደረሰበት ስለራሱ ይጮሃል !! የሚናገረው ግን ስለራሱ ሳይሆን ስላጠፉት ወንድሞቹ እንዳይቀጡ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ይነጋገራል !!! ይወያያል !!እንጂ ተበደልኩ ብሎ አልጮኸም !!! ውይውይውይውይ እየሱስዬ !! ዕውነቱም ደሞ አቤል ወደ አብ የሚቀርብበትና የሚነጋገርበት ቦታም ይሁን ችሎታ ድፍረት የለውም ስለዚህም ስለራሱም ቢሆን ከሩቅ ይጮሀል !!! ደሙን ይዞ ወደ አብ መግባትና መነጋገር የሚችል እየሱስ የሰው ልጅ የሆነልን ! ንፁህ የእግዚአብሔር በግ ብቻ !!ብቻ !!ብቻ !!የሆነው እየሱስ !!! እንዴት ዓይነት ነገር ነው ? ዕውነተኛ መልዕክት ሲሆን- ማሙሻ እያስተማረ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ብዙ ነገር በዚህ መልዕክት ያስተምረኛል !!! ብዙ ድምፅ መስማት ላለው ነገር :- በመስማትና በማዳመጥ ልዩነት አለው ! ካፌ (በአካባቢ )ውስጥ ያለውን ድምፅ እንሰማዋለን ነገር ግን አጠገባችን ያለውን ወይንም የምንፈልገውን ድምፅ ግን እናደምጠዋለን !!! ጌታ ይባርከው ወንድማችንን !!
@zewiiii1717
@zewiiii1717 Ай бұрын
እዉነተኛ የማይለወጥ የ ክርስትናን ስንቅ ሰማሁ Hallelujah Ellllll Ellllll yahwe ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ God Bles You❤❤
@user-sr5ue4ul5m
@user-sr5ue4ul5m 27 күн бұрын
ጌታ እንደ አንተ አገልጋዮች ያብዛልን ተባረክ, አሁንም ይጨምርልህ:: ንጉሣችን አምላካችን አየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይመስገን ይባረክ ይገበዋልና እየሱስየ ተባረክልኝ
@livetolove7799
@livetolove7799 3 ай бұрын
እግዚአብሔ ዘመንህን ኑሮህን አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ
@b.geberu3563
@b.geberu3563 3 ай бұрын
አሜን አባ ስለ እኔ ስለከፈልከው የመስቀል ሞት ለእኔ የተከፈለ ስለሆነ ተመስገን ድምፅህን ለይተን መስማት ይሁንልን ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይጨመር ልህ ❤❤❤
@firegenetbekele6103
@firegenetbekele6103 Күн бұрын
❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክ
@BazeAmanuel
@BazeAmanuel Ай бұрын
ማሙሻዬ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ ባንተ የሚሠራው የጌታ መንፈስ ይመስገን
@MintesinotBirhanu-sv9so
@MintesinotBirhanu-sv9so 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጸጋ ይብዛልህ...እንወድሀለን
@tensumamush9918
@tensumamush9918 14 күн бұрын
Amennn Amenn aba ameseginhalehu lijihin eyesusin lene setehegn metayaye arekilign eyesuse metawekiyaye ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏 mamushaye tebarek
@wodehord7063
@wodehord7063 3 ай бұрын
የዛሬ መልዕክትለእኔ ነው ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክ አባ ተባረክ ስለፈወስኬኝ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
@user-pn6lv2ms5x
@user-pn6lv2ms5x 2 ай бұрын
Tsega yebezalet sew geta yibarek.
@MeazaSisay-fe8kz
@MeazaSisay-fe8kz 3 ай бұрын
ሁሌ ሀጣአተኞ ነኘ እል ነበር ልሳን የማታወሪው ሀጥአተኞነሸ ይሉኘ ነበር ዛሬ አረፍኩ ተባረክ ማሙሸዬ
@matimengesha
@matimengesha Ай бұрын
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ ❤❤
@user-hp4pk8gd1r
@user-hp4pk8gd1r 2 ай бұрын
God bless you! Ameeeen!
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 2 ай бұрын
oh amen amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@HaileabPeter
@HaileabPeter 7 күн бұрын
Geta yibarkih tsegaw yibzalih
@ttsegaye4507
@ttsegaye4507 3 ай бұрын
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ ተባረክ ዘመንህ በክብሩ ይሸፈን
@tigisttekalign2921
@tigisttekalign2921 11 күн бұрын
❤❤❤tebark
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ 👐ፀጋውን ያብዛልህ ያለምልምህ 🙏🙏👍 ጌታ ሆይ እውነተኛ አምላኪ ላንተ ተገዥ አርገኝ 🙏🙏
@user-kr9ys5ez8d
@user-kr9ys5ez8d 3 ай бұрын
ዕብራውያን 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥ ²³ በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኵራት ማኅበር፥ የሁሉም ዳኛ ወደሚሆን ወደ እግዚአብሔር፥ ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች፥ ²⁴ የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 3 ай бұрын
Amen
@genetkifle8835
@genetkifle8835 10 күн бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 ай бұрын
Amen 🙏🏾
@user-fu8nw3js5q
@user-fu8nw3js5q 3 ай бұрын
tabrek
@hundesia910
@hundesia910 3 ай бұрын
This is GOSPEL. Hallelujah! God Bless You Man!
@redahegnkassaye5947
@redahegnkassaye5947 3 ай бұрын
Dr. Mamusha Fanta Geta YIBARKH
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅ!
@Dinku-ct7nt
@Dinku-ct7nt Ай бұрын
𝕛𝕖𝕤𝕦𝕤 𝕚𝕤 𝕝𝕠𝕣𝕕🙏AMEN🙏❤️🙏❤️
@user-so1ez9ly2w
@user-so1ez9ly2w 3 ай бұрын
ጌታ አባት ሆይ ስምህን እቀድሳለሁ ተመስገን
@genetgtk4168
@genetgtk4168 3 ай бұрын
ማሙሻ ዘመንህ ይለምልም የሚገርም ትምህርት ነው ይህን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም
@buzechirfabulti4267
@buzechirfabulti4267 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hx7yv3ji2x
@user-hx7yv3ji2x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asterasfaw8365
@asterasfaw8365 3 ай бұрын
God bless you ❤
@workumimi8108
@workumimi8108 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር ማሙሻ ፅጋ በፅጋ ላይ ይብዛልህ!!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ። አሜን
@TibikagnBasa
@TibikagnBasa 3 ай бұрын
Zemen yibarek
@zewiiii1717
@zewiiii1717 Ай бұрын
እዉነት ነዉ ዶ/ር ማሙሻ ይሄ መልዕክት ለኔ ነው:: ሁል ጊዜ ስብከቶችህ አየሱስን እንዳውቀው ቅዱሱን መፅሀፋ እንዳነብ ያበረታኛል እግዚያብሄር ይመስገን በተለይ ላሁኑ ትውልድ ከ ጠፋበት እንዲመለስ የመረጠህ ጌታ ክብር ይሁንለት እኔም አንዷ ስለሆንኩ ነው: ለብዙ ሰዋች እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ትምህርት መድረስ አለበት ቅዱሳን like and share በማድረግ ትውልዱን ተናጥቀን ከእግዚአብሄር ከእግሩ በታች ራሱን ሚያዋርድ ትውልድ ይነሳ እግዚብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልህ ዶ/ር ማሙሻ እንወድሀለን ተባረክ
@hiwot4193
@hiwot4193 3 ай бұрын
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 3 ай бұрын
Amen Amen hallelujah ❤❤🎉🎉be eysuse sim geta tabaraki WOW abizito geta tabaraki
@ZerhunGota
@ZerhunGota Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባር ያለምልም
@zelalemtsega8102
@zelalemtsega8102 2 ай бұрын
የኢየሱስ ደም ከአቤል ደም የሚሻል ከሳሽ ሳይሆን ዋጋ ከፋይ ፍርድን የሚጠራ ሳይሆን ምህረትን የሚናገር ...... ! ክብር ለእግዚአብሔር !! ዶክተር ማሙሻ ተባረክ !
@user-xl1gt4ps6e
@user-xl1gt4ps6e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-le3om6dx8m
@user-le3om6dx8m 2 ай бұрын
ወደ እግዚ መንግስት የሚገቡት ነብሳቸውን በጥምቀት ንስሃ ኣድነው ለራሳቸው ሞተው ለክርስቶስ የሚኖሩ ብቻ ናቸው እነዚ ያ ሰዎችም በጣም ጥቂቶች ናቸው
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 3 ай бұрын
አሜንን❤❤ ኢየሱስ የኔ ጌታ ለሀጢያቴ ስለፈሰሰልኝ ፤ትኩስ ስለሆነው፤ዛሬም ማርልኝ እያለ ስለሚጮኸው ፤ወደአብ መቅረቢያዬ ስለሆነው ትኩስ ደም አመሰግንሃለሁ ❤
@alfyiamoh
@alfyiamoh 3 ай бұрын
እዝህ ቤት የእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ነው እኔ በዜነበና በሚሙሻ ብዙ እርፍ አለሁን ተባረኩ❤❤❤❤
@yoa4954
@yoa4954 6 күн бұрын
@@alfyiamohMy brother they are preaching to be restful in Jesus not on them … They point to Jesus . Remain blessed
@user-kr9ys5ez8d
@user-kr9ys5ez8d 3 ай бұрын
Mamusha egzabhar yibarkh
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 ай бұрын
Wiy...... Equip mediya lay tefa bilek betam asasibehen nebere Dr. Mamusha enkuwan ayehuh, zemenih yibarek!
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 3 ай бұрын
ስለኑሮዬ እያሰብ ስጨነቅ ይህን good news መስማት ተስፋ ሰጪ ነው❤
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 3 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን በክርስቶስ መግባት ሆነልን ወንድሜ ተባርከህ ለበረከት ሁን
@genetgebayeo3691
@genetgebayeo3691 3 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ
@electroshop-ej3yb
@electroshop-ej3yb 2 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️ ጌታ ይባረክ
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 3 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
ኢየሱስ የፍቅር የሰላም አምላክ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤
@yoditdamte5864
@yoditdamte5864 3 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ በረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ ❤❤❤
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 3 ай бұрын
Dr እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የሚደንቅ መልክት ዋዉ ጌታ ደም ኃጢአት ሁሉ ያነጣል አሜን ክብር ጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@user-hx7yv3ji2x
@user-hx7yv3ji2x 3 ай бұрын
ማሙሻ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
@BilenWorkh
@BilenWorkh 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 ай бұрын
አሜንንንንንን❤
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 3 ай бұрын
አሜን
@YidoEnde
@YidoEnde 3 ай бұрын
ዶ/ር ፀጋ ይብዛልህ
@yohannesejigu-iy9xp
@yohannesejigu-iy9xp 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 3 ай бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ🎉🎉🎉
@jesusislord4268
@jesusislord4268 3 ай бұрын
አሜንንንን ተባረክ በብዙ።🙏❤🙏❤
@user-lg7hq1it1x
@user-lg7hq1it1x 3 ай бұрын
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-he1ln7gk4m
@user-he1ln7gk4m 3 ай бұрын
Amen E/r seme lezalalem yetaberk yehuon !!!!!!!
@messyhale9040
@messyhale9040 3 ай бұрын
Ameeeennn ተባረክ❤❤❤ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤
@FelekeNega
@FelekeNega 3 ай бұрын
አሜ ጸጋ ይብዛልህ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
ማሙሻዬ ጌታ ይባርክ የኔ አባት
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 3 ай бұрын
Haleluyaaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 3 ай бұрын
ጨምሮ ይባርክህ መምህሩ! ድንቅ!
@FancyGT_
@FancyGT_ 3 ай бұрын
Stay blessed my Brother Mamusha!!! 🙏 🙏 Amen, 🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
@natnaelyoseph8888
@natnaelyoseph8888 3 ай бұрын
CITIZENSHIP “ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።” - ራእይ 3፥12
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 ай бұрын
Hallelujah telek yemeserache seman geta eyes yebarkeh
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 ай бұрын
Amen amen amen bedegami neta wetan
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 3 ай бұрын
በትክክል
@assefabekana7042
@assefabekana7042 3 ай бұрын
AMEN AMEN
@eshetud210
@eshetud210 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏🙏
@EphremTsegaye-ce7ks
@EphremTsegaye-ce7ks 3 ай бұрын
Amennn🙏🙏
@messyhale9040
@messyhale9040 3 ай бұрын
wowwow🎉🎉🎉🎉🎉
@LateraMegersa
@LateraMegersa 3 ай бұрын
Finally,betam sitebaku ye naberu sibkte
@sarahaile6506
@sarahaile6506 3 ай бұрын
God bless you more ❤❤❤❤
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 ай бұрын
Wengel yehe nw
@user-zs8yk3qp6c
@user-zs8yk3qp6c 3 ай бұрын
Wow God bless u mamuyaye🥰🥰🥰 እጅግ desi የሚል ትምርት ነው kidusan share adergu lelelochim demo subscribm adergu 😅😅 🙏🙏
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-oq9hb7wv7x
@user-oq9hb7wv7x 3 ай бұрын
wow
@feyasspecial5314
@feyasspecial5314 3 ай бұрын
🙌👏👏👏👏👏👏👏
@messyhale9040
@messyhale9040 3 ай бұрын
☑️☑️☑️☑️☑️☑️Yes
@IsingizweF1
@IsingizweF1 3 ай бұрын
Is it word of God???
@merydan
@merydan 3 ай бұрын
Yes it is the word of God
@kalT-lr5ls
@kalT-lr5ls 3 ай бұрын
❤😅
@user-le3om6dx8m
@user-le3om6dx8m 2 ай бұрын
የእየሱስን ስም የሚጠሩ ወደ እግዚ መንግሥት ገብተዋል የሚል ጽሁፍ ኣንድም የለም ይህ ትምህርት ትክክል ኣይደለም
@hiromigs6044
@hiromigs6044 3 ай бұрын
🙌🩵🩵🩵🙌
@IsingizweF1
@IsingizweF1 3 ай бұрын
Ohhhh i don't understand this language 😢
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 3 ай бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ይህንን እድል ስለሰጠን እድለኛ ነኝ
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@musiehabte6871
@musiehabte6871 3 ай бұрын
Amen
@messyhale9040
@messyhale9040 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 3 ай бұрын
አሜን አሜን
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 780 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 897 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН