እውነተኛ የፍቅር አጋር እንዴት እንምረጥ ?

  Рет қаралды 21,969

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

Жыл бұрын

Пікірлер: 61
@zinash1
@zinash1 9 ай бұрын
ትዳር ከላይ ሲታደሉት ነው እኔ የከተማ ልጅ ሆኜ በአጋጣሚ ተገናኝተን የገጠር ገበሬ ነው ያገባሁት ግን አሁን አዳማ ምርጥ ሱኘር ማርኬት ከፎቶ ተደላቆ ልጆቻችንን እያሳደግን ነው ትዳር ያለህበትን አካባቢ መምሰል አለበት ያልከው ውሸት ነው የማይመስል ነገር ስቶቻቸው ናቸው ከጭፈራቤት አግብተው ዛሬ ደስ የሚል ኑሮ የሚኖሩት
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 7 ай бұрын
ያች ጡሩሆነማለት የሁሉም እደናተ ይሆናል ማለት አይደለም እኔ እስማማለሁ የከተማልጂ የአተማልጂ የገጠር እደባህሉ የገጠር ልጂ ያግባ ብየ እመክራለሁ ያዱ ባህል ለሌላዉ ነዉር ሊሆን ይችላል
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt Жыл бұрын
ንግግርህ ሰዎችን ለመቀየር ጉልበት አለው ግን አንድ ያልተዋጠልኝ ነገር አለ ክለብ ሄደ የምታገኛት ሴት መንፈሳዊ እንድትሆን አትጠብቅም አንዳንዴ እኮ ከንደዚህ አይነት ቦታ ነው ልባቸው ንፁህ የሆኑ ሰዎች አሉ በተቃራኒው ደሞ እልም ያለ ጮሌ church ውስጥ ልታገኝ ትችላለህ እኔ በግሌ ጥሩ የፍቅር አጋር ለማግኘት ቦታው ሳይሆን ማነታችን ይወስነዋል ባይ ነኝ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@tinsuadmassu9292
@tinsuadmassu9292 10 ай бұрын
Exactly i agree
@hdhddb-mu3ss
@hdhddb-mu3ss 7 ай бұрын
እኮ❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 6 ай бұрын
ሀቅ❤❤❤
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 10 ай бұрын
እዚጋ ትልቁ የተሳሳቴከው የክለብ ሴት አምቴተህ ሰው ማድረግ አይቻልም የምቴለው ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል እነሱ ናቸው እንደውም ሰው የሚፈሌጋቸው ልባቸው ንፁህ ሳይወዱ በቤተሰባቸው ባእድ አምልኮ የገቡ ስለሆኑ ፈጣሪ ከዛ አፀቅት ያወጣችዋል ።።
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 9 ай бұрын
woooooow betam girum melikt new samisha yetewodedh nurilign yene melikam❤❤❤
@user-tb9op4lu7v
@user-tb9op4lu7v 11 ай бұрын
ትክክል. ንግግርህ ልብ. ሰትስሮ ይገባል. እውነት. እረጅም እንድሜ ከጤና ጋር ❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት
@U9h8gv-en1sd
@U9h8gv-en1sd Жыл бұрын
ስወድህ እኮ ሳንቾ ❤እናመሰግናለን🙏🥰
@yuliaAb590
@yuliaAb590 11 ай бұрын
Nice lesson ❤, Thanks sanchye😊
@AaAa-xg6yl
@AaAa-xg6yl 8 ай бұрын
Ok tanks so much
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 9 ай бұрын
ፍቅር በራሱ ምንድነው ?😂 ዳይ ወደ በተስኪያን ፍቅር ፍለጋ ❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 7 ай бұрын
እሺ ይዘሺኚ ሂጂ
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 Жыл бұрын
እወድሀለሁ ፈጣሪ ይባርክህ
@user-pp4kr6ml9n
@user-pp4kr6ml9n 10 ай бұрын
Wooooow stay blessed!!!!
@BetelhemBetty-xk2ie
@BetelhemBetty-xk2ie 2 ай бұрын
❤❤❤❤አደኛ
@memesWORLD-sj7yh
@memesWORLD-sj7yh 11 ай бұрын
Bruh you are the goat, thanks for making interested and learning videos.
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት🙏
@BetelhemBetty-xk2ie
@BetelhemBetty-xk2ie 2 ай бұрын
ሰውንየመቀየርምክርፈጣሪሰቶሀልአደኛ❤❤❤
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 11 ай бұрын
አንድ ሁላችንም የሚያስማማ ነገር ፍቅር በፕሮግራም እንደማይሆን ነው። ፍቅር በክራይቴሪያ ሲሆን መደበኛ የስራ እንቅስቃሴ ነው ሚመስለው😂። ፍቅር ከፈጣሪ ነው......ፍቅር ዉስጥ በትክክል ያሉ ሰወች አሉ፣ ያሉ መስሏቸው የሌሉም አሉ.....የመጀመርያወቹ ከፈጣሪ የተሰጡት ናቸው ሁለተኛ ላይ ያሉት ደሞ ሳይሰጡ እነሱ ለራሳቸው የሰጡ ውይም በፕሮግራም ያፈቀሩት ናቸው። ስለፊቅር ብዙ ብጽፍ ደስ ይለኝ ነበር።... ..በነገራችን ላይ ከተሰጡት አንዱ ነኝ!
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከፈጣሪ ያለተሰጦ ሁሉም ነገር ግዚያዊ ነዉ ፈጣሪ የፈቀደዉ ይህ ላች ነዉ ይች ላተ ናት ያላት ፈጣሪ ይሰጥሃል ደግሞም እረጅም ግዜ እንደትኖሩ ከፈቀደ አብራችሁ ትዘልቃላችሁ ይህ ነዉ እዉነት ። ከፈጣሪ የተሰጠን ነዉ የኛ የሚሆነዉ አስመስሎኮ ለግዜዊ ነገር መቅረብ ይቻላል
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh 7 ай бұрын
በጣም ልክ ናቺሁ ፍቅር መሠጠት ነው ❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Жыл бұрын
tnxs sami❤
@AbrahamBezabih-np6yw
@AbrahamBezabih-np6yw 4 ай бұрын
Sam tileyale❤❤❤❤
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z 8 ай бұрын
እኔ አተን መርጫለሁ😂😂ስወድህ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምክሮችህ ይመቹኛል👌👈
@Abarosi328
@Abarosi328 4 ай бұрын
😢 thanks 💯💯
@bethelehemadmasu4215
@bethelehemadmasu4215 Жыл бұрын
Wow😍
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 8 ай бұрын
❤❤❤🤔🙏🙏🙏🙏Tanks.you🙏
@user-vr1mz8sh3f
@user-vr1mz8sh3f 7 ай бұрын
Nice😘😘😘
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Gaallattomi ❤️🙏❤️
@dglmaryamwahsey8562
@dglmaryamwahsey8562 8 ай бұрын
👍
@Rukeya-rj9ey
@Rukeya-rj9ey Жыл бұрын
hey miki eske sele 5tu yefeker kwankwa video seralen bezu sew yehin yemeyaweke aymeslegnem bezeh guday yetesera video be amaregna yalem aymeslegnem
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 11 ай бұрын
Yehe yanete asetsasbe naw wollo bezeu ethiopianochi eselame ena kerestyane tegbetwe enedmenoreu atawekeme meslgne fekre ye hayemanote leunete ye zere leyeneunte manegweneme emilyaye negre heuluneme fekre anede yadregale yehene ye tebabe asetsasbehene lanete bechya betetkmebte melekame naw fekre yashenefale❤
@ediemumercy6914
@ediemumercy6914 Жыл бұрын
Liyu. Neh❤️🙏
@hhi5110
@hhi5110 11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ለኔ ልዩ ነህ ወንድሜ ሁለም እከታተልህ ኣለሁ ኣሁን ግን ምክር ለግስልኝ ወንድሜ❤❤ የምወደው ኋደኛ ኣለኝ በርቀት ነው ያለነው እኔ በስደት ያለሁት እሱ ኣገር ቤት ነው በፍቅር ኣራት ኣመት ሆነን ኣሁን ግን ተሳስቸ ኣለሁ ግን ኣንችን ነው እምፈልገው ግን ቶሎ እንድትገብ እፈልጋለሁ ኣለኝ እኔም ተገርሜ ኣንተ እስከመጨረሻ የምትፈልገኝ ከሆነ እኔ ምንም የለኝ በባዶየ ኣልመጣም ግን ኣንተም ስራ እንየም ልስራ የራሳችን ስለሆነነው ኣልኩት በቅርብ ካልገባሽ እኔ ሞሮኛል ኣለ እኔም ምንም ነገር የለኝ ኣልገባም ኣልኩት ኣሁን ግንበድለሽ ኣለኝ 😢😢ናወንድሜ ይቅርታ ኣበዛሁብህ ና ምክርህን ለግሰኝ ❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት
@tsritiberhe7183
@tsritiberhe7183 8 ай бұрын
❤❤
@mihretfeysa25
@mihretfeysa25 8 ай бұрын
ሳሚዬ ከክለብ አግኝቶአት ተጋብተው 3 ልጆች ወልደው በፍቅር እና በደሰታ ይኖራሉ ክለብ ያሉ ሴቶች በጣም ልበ ቀና ናቸው እኔ በነሱ ዙርያ ሪሰርች እሰራ ነበር እነሱ ውብ ልብ አላቸው በተረፈ እናመሰግናለን
@manayeabare3682
@manayeabare3682 11 ай бұрын
Banti erduonhe afikremhe tafikiremhe alkimhe gin laminhe ???
@simegnishsisay6061
@simegnishsisay6061 Жыл бұрын
በአሁን ጊዜ ግን ያለ ገንዘብ ነገሮች ከባድ ናቸው....ገንዘብ መሠረታዊ ነገር ነው ሌላው ቢበቀር physical needs የሚባል ነገር አለ
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
ኣንድ ዳቦ ለሁለት በልተን እናድራለን ብቻ ፍቅር ብለው ይጀምሩትና ነግቶ ሲርባቸው ይፋታሉ 🤣🤣
@tigisttube5648
@tigisttube5648 11 ай бұрын
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት
@yeroo730
@yeroo730 11 ай бұрын
እኔ ብዙ ወንድ በህወሓቴ ይመጣሉ ግን አንደም አብሮኝ አይቆዩም ግን የምቀርበቸውን ሰዎች ብር አለው ቆንጆ ነው አብታም ነው ወይ ብየ አላውቅም እሽ ለምንነው አሁንስ መረረኝ እውነት 😢😢😢😢😢😢
@user-qh3sq2gl6e
@user-qh3sq2gl6e 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeruZinchenko-tg3zn
@ZeruZinchenko-tg3zn 10 ай бұрын
በ ሀይማኖት አንድ አይደለንም ግን ለመለያየት ብዙ ግዜ ሞክሬን ልንለያይ አልቻልንም።በጣም ከልክ በላይ ነው የምንዋደዳው ምን ትመክሬናላህ???
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v Жыл бұрын
ውውው ከምር በጣም ይጠቅመኛል ምክንያቱ ከህልመይ ጋር የምሀድ ሰው ከሆነ
@rekike712
@rekike712 7 ай бұрын
NO NO NO NO sijemer feker tedar kefetari new sewoch atferagetu...demo club cafe or somewhere yesu sera new club yagehat set or wend hiwetehen keyari melkam sew lihon yichlal wanaw yetselot guday new Beka Teyekugin belonal TEYEKU ALEKE BEZIH ALSMAMAM!
@SenaitMrs-bm7lg
@SenaitMrs-bm7lg 11 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ደሞ 13 አመት በትዳር ኑሬያለሁ ብዙ የማያግባቡ ነገሮችን እያለፍሗቸው ነበር አሁን ግን እየሰለቸኝ መጣ እና ሌላ ስው አፈቀርሁ ግን ልቀጥበት ወይስ ምን ትመክረኛለህ ??ትዳሬን ለማዳን ብዙ እየለፋሁኝ ነበር አሁን የያዘኝ ፍቅር ትክክል ነው ወይስ አይደልም ምን ትለኛለህ😢😢😢😢😢
@Magmatic23246
@Magmatic23246 11 ай бұрын
Kkkk ኣርፈሽ ትዳርሽን ኣርጊ..... ወጣት ነው ያፈቀርሽው ክክክክ
@EdenAtnafu
@EdenAtnafu 9 ай бұрын
የ13 አመት ትዳር ቀላል ነውደ በቀላሉ የምታፈርሽው ጭራሽ ሌላ አፈቀርኩ ትያለሽ
@berasmetemamen1928
@berasmetemamen1928 8 ай бұрын
Tedareshen atbekesh yazhi yekebedeshen le fetarish wesegniw
@merhabaethiopian340
@merhabaethiopian340 10 ай бұрын
ዋናወ ሠወ ይሁን እኔ ጉድሎን ለሙሞላት ዝግጁ ነኝ
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 9 ай бұрын
are tey ema sew mehon bicha bek aydelam
@abebesolomon6519
@abebesolomon6519 11 ай бұрын
10q sancho
@kefelegnhayleyesus6682
@kefelegnhayleyesus6682 11 ай бұрын
አነጋገርህ መልካም ነው ግን ከጀርባህ ሊላ ነገር ያለ ይመሥለኛል።
@LoveLove-zx8fl
@LoveLove-zx8fl 11 ай бұрын
Kkkkk 😂😂aysew mn asayeh kejerbaw hasabun bcha lemn atadamtm
@mekhlitissayas1457
@mekhlitissayas1457 8 ай бұрын
ጥሩ ብለካል ግን የምንገናኝበት ይወስነዋል ያልከው ስተትት ቤተክርስትያን ቤት ተገናኝቶ ስንቱ ሌባ የሆነ አለ አይደል ለምሳሌ
@user-qr5xp6do7u
@user-qr5xp6do7u 10 ай бұрын
ያለምንም ዉሸት በህይወታችን ትልቁ አስፈላጊ ነገር 1️⃣ገንዘብ 2️⃣ገንዘብ 3️⃣ገንዘብ 4️⃣ገንዘብ 5️⃣ገንዘብ አለቀ የምን ፍቅር ምናምን
እንዳንተ አይነት ባል...... #ወዳጅ #wedaj
16:27
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 19 М.
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
ደሞዝ የሚከፈለን ለሰራንበት ሰአት አይደለም
10:35
መለያየት part 1 #breakup #relationship #love #sanch
28:48
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 151 М.
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 156 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 369 М.
🛑 የሴቶች ሳክስ // አብነት አዩ Abinet Ayu
10:56
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 50 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН