እንዳንተ አይነት ባል......

  Рет қаралды 19,543

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት

Жыл бұрын

ይህ መሰናዶ ሁላችሁም የምትሳተፉበት እና ወዳጅነታችሁን የሚያጠናክሩ ጠለቅ እና ጠንከርያሉ ጥያቄዎችን የምትጠያየቁበት እንዲሁም ከወዳጆ አንደበት ከልብ የሚወጣን መልክት የምትሰሙበት ነው
መልካም ቆይታ 🙏 #relationship #sanch #ethiopia

Пікірлер: 49
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast Жыл бұрын
አብራችሁን ስለቆያችሁ አመሰግናለው ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን 🙏
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
ማማራቸው የኔ ዘመን ትዳር እንደ ቀድሞ እንዲህ ሲዋብ ሳይ ልቤ በሀሴት ትሞላለች ተባረኩ ❤
@yg934
@yg934 Жыл бұрын
ቤቲና ኪሩ ጠንካራ ወጣት ባለትዳሮች ትዳራችሁ ይባረክ አይለያችሁ እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ውለዱ ክበዱ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 8 ай бұрын
የምትገርሙ የምትደነቁ የምታምሩ አጠቃላይ የምታስደስቱ ናቹ በእድሜ 40 ገብተው እካን እደናተ የተወደደቃል የሚናገሩ በባትሪ ተፈልጐ ከማይገኝበት አገር እዲ አይነት ወጣቶ ችን ማየት ❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyaebrhimmekiyaebrhim3670
@mekiyaebrhimmekiyaebrhim3670 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ማሻ አላህ ውለዱ ክበዱ አያት ቅማያት ሆናችሁ ያሳየን የምር ታምራላችሁ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 11 ай бұрын
ዋው እሚገርሙ ጥንዶች ፈጣሪ ሀሳባቱውን ያሳካላችው ከሀጢያት በቀር
@user-kk2bg6bg6j
@user-kk2bg6bg6j 8 ай бұрын
ሁለት የተረጋጉ ደስ ሲሉ ማሻአላህ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ በእመቤቴ❤እኔ በመንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ 😍ፍጻሜያችሁ ይመር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 8 ай бұрын
ፍቅራችሁ የእውነት ነው። በተለይ ልጅቷ በአንተ ላይ ያላት እምነትና ፍቅር ልዩ ነው። ማሳካት ምትፈልገው ተብላ ስትጠየቅ የአንተን ስኬት ማለቷ የሚናገረው ብዙ ነገር አለ። እንዳታሳዝናት።
@user-dq1jc9iz9z
@user-dq1jc9iz9z 8 ай бұрын
Ani maaqan koo barataa Daani'eel kafana Itichaa jedhama. qophii keessan yeroo baay'ee Nan hoordofa garuu qophii keessaan yoon hoordoofeeyyu iyyuu afaan Amariffaa dhagahuun yoo na rakkiseyyuu xiqqoo Nan dhagaaham. akka yaada kooti osoo afaan ammariffaa qofaan osoo hin taanee afaan biraanis osoo dhiheessitani gaariidha jedheen yaada gatooma❤❤
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 11 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው በእግዚ አብሔር ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጠብቅ
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq Жыл бұрын
ጥሩ አገላለፅ ነው በእውነት አይለያችሁ
@filmonbokration766
@filmonbokration766 11 ай бұрын
Wow betam yemgerm fkri tebareku fetari kenante yhun wledu kbedu edmachu yrzem hasabachu ysmer❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 3 ай бұрын
የኔ ዉዶች ስወዳችሁ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከዉ😘😘❤❤wow አገላለፅ👌👨‍👨‍👧
@mirafkassahun4222
@mirafkassahun4222 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ::
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 9 ай бұрын
እፍፍፍፍ ደስ ሲሉ
@betelhemsolomon-fy1sn
@betelhemsolomon-fy1sn Жыл бұрын
Betam ds telalachu egziber tedarachun yibarek 🙏❤
@user-nu6dk6hi4e
@user-nu6dk6hi4e 8 ай бұрын
እኔ እምለው ጨጩ የምትሉ ሰውች አይምሮ በሰል ናችው ክብድት አትዩ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 11 ай бұрын
በብዙ ተባረኩ ።
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ😘😘😘
@helentessema7219
@helentessema7219 Жыл бұрын
My favourite couple thank you for sharing bettya ❤kiru ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 Жыл бұрын
Sam betam adere eko....uuuffffaaa endet emwedachew couplelachu endehonu....ayileyachu
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 ай бұрын
ኢንስትግራም ማውቃቸው እነዚህን ጩጨወች❤❤❤
@tsiyongizaw7470
@tsiyongizaw7470 11 ай бұрын
ታምራላቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይጠብቅላቹ
@jerusalembelay2902
@jerusalembelay2902 Жыл бұрын
Betammm dase telalacehu ❤😊
@StigeTesfa-ie5il
@StigeTesfa-ie5il 8 ай бұрын
Fetari bereketun yabzalachihu
@anshaseide9193
@anshaseide9193 10 ай бұрын
ፈጣሪይባርካቺሁ❤❤❤
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 10 ай бұрын
ዋው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@joydeborah460
@joydeborah460 8 ай бұрын
Kiru, I am glad to see you in such beautiful and lovely marriage life. Your wife is so pretty and innocent. May God bless your union! I learned a lot from you.
@hckid2748
@hckid2748 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 Жыл бұрын
Allahye yitebqachw
@ayuchannel6045
@ayuchannel6045 8 ай бұрын
ውይይይ ፍቅራችሁ ከውበት ጋር አላህ ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ
@melatdaniel4479
@melatdaniel4479 Жыл бұрын
They are so cute❤❤❤
@amantech5t
@amantech5t 7 ай бұрын
Ds tlalachu 👍👍
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 10 ай бұрын
ከሰው ኣይን ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ኣብቦ ያፍራ ኣይለያቹ ❤
@user-of1cm6nh3c
@user-of1cm6nh3c 8 ай бұрын
እኔ ወዲጃቸዉ ልሞትነዉ ዉብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@yegnayoutube
@yegnayoutube 11 ай бұрын
❤❤ፍቅር ብቻ
@tsegaweldemichael4925
@tsegaweldemichael4925 Жыл бұрын
ሃሳባቹ እንዲሳካላቹ ዕድሜና ጤና ይሰጣቹ ፈጣሪ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 8 ай бұрын
እረ ሹፈን ታው😂😂😂 አይለያችሁ ብለናል
@unikh9837
@unikh9837 7 ай бұрын
❤❤❤
@rozamohammed9554
@rozamohammed9554 Жыл бұрын
❤❤ደስ ስትሉ
@bemnibuze3615
@bemnibuze3615 Жыл бұрын
Social media smachew ???
@user-mr5lc5nr5r
@user-mr5lc5nr5r 7 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Sarah-ch2cn
@Sarah-ch2cn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 8 ай бұрын
የኔው የት ነህ😮
@toyiba7644
@toyiba7644 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@user-nu6dk6hi4e
@user-nu6dk6hi4e 8 ай бұрын
ግን ከአይን ተጠበቁ
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HK-MD
@HK-MD 11 ай бұрын
አዲስ ፍቅር/ትዳር ስለሆነ ነው።
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 29 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 166 МЛН
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 159 М.
Dibik Ewnet : Interview with Tigist Waltenigus
27:01
Dibik Ewnet ድብቅ እውነት
Рет қаралды 642
የማልጠቅም ቆሻሻ ነኝ::በዘመዴ ባል ጠርጥረዉ አሳበዱኝ::
44:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 74 М.
የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።
26:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 238 М.
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 12 МЛН
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 7 МЛН