ትልቅ ነህ "TILEK NEH" New Ethiopian Gospel song / MESKEREM GETU / 2023

  Рет қаралды 437,175

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Жыл бұрын

Пікірлер: 310
@mesfinmamo9029
@mesfinmamo9029 Жыл бұрын
What a powerful song! May the Lord increase over you! You are blessed and a blessing to our generation. Continue to lift Him up above all!
@lidiyaendale6822
@lidiyaendale6822 Жыл бұрын
L
@mmichael3889
@mmichael3889 9 ай бұрын
​@@lidiyaendale6822😊😊😊
@hebronmeron
@hebronmeron 5 ай бұрын
You are a blessing to us pastor mesfin. Much loves!
@Philippaelias
@Philippaelias 2 ай бұрын
Pastor mesfin mamo we love you also ❤
@emmanueltegegn1566
@emmanueltegegn1566 10 ай бұрын
ከዘላለም ጀምሮ እስከ ዘላለም አምላክ አንተ እግዚአብሔር ከቶ አታውቅም በማንም ተተክተህ ምጡቅ ነህ ማንም አይደርስብህም ፍፁምነትህ ብልጥግና ታወቀህ አትጨረስም ልዩ ነህ ማንም አይደርስብህም ፍፁምነትህ ብልጥግና ታውቀህ አትጨረስም ብርሃንን እንደልብስ የለበስክ ድንቃ አድራጎት የበዛ ዙፋህ ከፍ ያለ ነው መንግስትህ ሁሉን የሚገዛ የማትወሰን መለኪያ የሌለህ ህይወት ሰጪ ሁሉን ቻይ ፃዲቅ አምላክስ(ፈጣሪስ) ማን ነው ከአንተ ውጪ (2*) ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ (2*) እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ከአእምሮዬ በላይ በላይ በላይ ከማስበው በላይ 3* ከሚገባኝ (ከመታወቅ) በላይ 3* የማልደርስበት እላይ 2* በቅዱሳንህም ጉባኤ ይሰማል ምስጋና ቅኔ በከፍታ ድንቅ ነህና ተገብቶሃል ለአንተ ውዳሴ የሰራሃቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ
@jedi1872
@jedi1872 2 ай бұрын
ሃሌሉያ
@abenezertibebu8324
@abenezertibebu8324 Жыл бұрын
ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥ትልቅ ፥
@bezatoma6656
@bezatoma6656 Жыл бұрын
ke aymroye belay
@bezatoma6656
@bezatoma6656 Жыл бұрын
ke aymroye belay
@sarondesta1028
@sarondesta1028 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethlihemabiy5306
@bethlihemabiy5306 9 ай бұрын
Kemasbew belayi belayi
@lil_519
@lil_519 8 ай бұрын
Yemaldersbet elay elay elayyyyyy 😊
@samueldereje4084
@samueldereje4084 6 ай бұрын
ከዘላለም ጀምሮ እስከዘላለም አምላክ አንተ እግዚአብሔር ከቶ አታውቅም በማንም ተተክተህ ምጡቅ ነህ ማንም አይደርስብህም ፍፁምነትህ ብልፅግና ታውቀህ አትጨረስም ልዩ ነህ ማንም አይደርስብህም ፍፁምነትህ ብልፅግና ታውቀህ አትጨረስም ብርሀንህ እንደልብስ የለበስክ ድንቅ አድራጐትህ የበዛ ዙፋንህ ከፍ ያለ ነዉ መንግስት ሁሉ ሚገዛ የማትወሰን መለክያ የሌለህ ሂወት ሰጪ ሁሉን ቻይ ፃድቅ አምላክስ ማነው ካንተ ውጪ የማትወሰን መለክያ የሌለህ ሂወት ሰጪ ሁሉን ቻይ ፃድቅ ፈጣሪስ ማነው ካንተ ውጪ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ ከማስበው በላይ በላይ በላይ ከሚገባኝ (ከሚታወቅ) በላይ በላይ በላይ የማልደርስበት እላይ እላይ እላይ 2x በቅዱሳንህም ጉባዬ ይሰማል ምስጋና ቅኔ በከፍታ ድንቅ ነህና ተገብቶሀል አንተ ውዳሴ የሰራሀቸው የሰማይ ሰራዊቶች በሙሉ የምድር ፍጥረታት ለስምህ ክብር ይሰግዳሉ2x ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ እጅግ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ከአይምሮዬ በላይ በላይ በላይ ከማስበው በላይ በላይ በላይ ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ የማልደርስበት እላይ እላይ ከሚገባኝ በላይ በላይ በላይ ከማስበው በላይ በላይ በላይ ከምረዳው በላይ በላይ በላይ የማልደርስበት እላይ እላይ የኔ አምላክ እላይ የበላይ የበላይ ከሁሉ በላይ የበላይ የበላይ የበላይ
@h.e.n.c.h.a
@h.e.n.c.h.a Жыл бұрын
እኛ ስላንቺ ጌታን እናመሰግነዋለን ። ❤ ከዉስጥ ወደ ዉጭ የምፈስ ዉበት እና በረከት .....
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia Жыл бұрын
መስኪ አንቺን ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሰጠን ጌታ ይመስገን:: የእግዚአብሔር ሞገስ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ መልዕክት... ዘመንሽ ይባረክ
@mulugetagergis6438
@mulugetagergis6438 Жыл бұрын
ያህዌህ ለዘላለም ታላቅ ነው!!! ኢትዮጵያን ኣብዝቶ ይባርካት!!! ለሱዳንም ጸልዩ፣ ህዝቡ መልካም ነው። ከኤርትራ እንወዳቹሃለን።
@samzhabesha
@samzhabesha Жыл бұрын
Love ya Eritrea❤👍🇪🇹❤🇪🇷
@Pluswt
@Pluswt 11 ай бұрын
እኛም እንወድሃለን ❤❤❤
@tamir2235
@tamir2235 Жыл бұрын
ስለ ማንነቱ መዘመር በራሱ ትልቅነት ነው ተባረኪልን እህታችን❤
@menahussen9333
@menahussen9333 Жыл бұрын
መስኪ:ሀና:ሊሊ እና አዜብ በጣም ነው የምወዳቸው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። አምልካችሁ አብረናችሁ እንድናመልክ ስለምታደርጉን ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርባችሁ።❤❤❤
@zelekebeka
@zelekebeka Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም፡ ክብር ከዘለዓለም እስከ ለዘላለም ለእርሱ ብቻ ይሁን። Meski እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋዉን ያብዛልሽ
@felmetabiya2594
@felmetabiya2594 Жыл бұрын
ተባረኪልን ዝማሬሽን አንዱን 100ጊዜ ዘምረሽ 100ጊዜ ሰምቼው 101ኛው እንደ አዲስ ምሰማው
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ትልቅ ነው የኛ ጌታ የተባረኪሽ መሰኩ ጸጋ ይብዛሊሽ ቡሩክ ሁኚ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Nothing is compared with our God bless you 🙏 and all praise to Him 🙏 🙌 💕
@gracegirma9460
@gracegirma9460 Жыл бұрын
You have no idea how this song lift me up from. It strikes light in my heart when I am in my lowest in life. Our God is beyond our imagination what ever happened to our life He is still the greatest of all great. Amen!! Praise God for this song and God bless you for sharing it.
@tarikuwamulugeta8461
@tarikuwamulugeta8461 Жыл бұрын
አሜን አሜን !!!!!!!! ትልቅ ትልቅ ትልቅ !!!!! በምድራችን ላይ ትልቅ። ተባረኪልኝ እህቴ የእግዚአብሔርን ትልቅነት ኢትዮጵያ ላይ እናውጃለን !!!!!!! ዘመንሽ ይባረክ ለዚህ ትውልድ መልእክት ነው ።
@betitube5721
@betitube5721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አንቺን እና ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ አሁንም ሰማያዊዝማሬና ፀጋ ይጨምርልሽ ለምልሚ !!!
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
መስኪዬ ዝማሬዎችሸን በሰማው ቁጥር በአንቺላይ ስላስቀመጠው ቅባት እግዚአብሔርን እባርከዎለው ትልቅነቱን ዘምረሽ እንዳትጥግቢ ብሎም የበለጠ ይህ ትልቅ እግዚአብሔር ታላቅ ቅባት እንዲያፈስብሽ ጸሎቴ ነው ብርክ በይልኝ🔥🔥🔥
@akinibalo180
@akinibalo180 Жыл бұрын
Our precious Gospel singer ❤❤❤❤❤❤ተባረኪ!!!!
@heavenlywisdom1866
@heavenlywisdom1866 11 ай бұрын
Amen Amen Amen !✝️💯💯 YES indeed Great is our God forever .
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 Жыл бұрын
እሰይይይ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅዱስ ይሁን 🔥🔥🔥🔥🔥የኛ በረከት መስኪዬ የተወደድሽ ተባርከሻል እወድሻለዉ❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪልኝ 👏👏👏🙏🏽💎💎💎💎💎❤️🎹🎬🎤🥁🎸🪗🎺🎷🪘🎧🎼🪕🎻🪈🎺🎹🎼🎧🎬🎤🪘
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 Жыл бұрын
Sure, our God is such a mighty & wonderful God!! Bless u Mesky😘
@nathansis2396
@nathansis2396 Жыл бұрын
One of the most wonder women singer in this generation. Be blessed
@biratubobo8613
@biratubobo8613 Жыл бұрын
What a delicious spiritual song it is!! May God multiply this Grace throughout your life!
@Few-From-Each
@Few-From-Each Жыл бұрын
So beautiful የፀጋው ባለቤት እግዚአብሄር ይባረክ
@user-wt2zr7oy9r
@user-wt2zr7oy9r 10 ай бұрын
አሜንንንን
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
Amennnnnnn እግዚአብሔር ትልቅ ነው !!❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በእጥፍ ተባረኪልን❤❤❤
@HaymanotGudeta-vg5uo
@HaymanotGudeta-vg5uo 10 ай бұрын
አሜን
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 Жыл бұрын
Ameeeennnnn! Tebareklege Yene Kongo!!! Eyetebarekubet new 🤍🙏😇
@MaekeleMerhawi-pm2rg
@MaekeleMerhawi-pm2rg 2 ай бұрын
Meskerem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤king l love you
@Ruhama2
@Ruhama2 Жыл бұрын
Praise to our Lord and Savior Jesus Christ! God bless you my ever favorite singer Meski!
@sababekele7176
@sababekele7176 Жыл бұрын
What a powerfull song!!!!! I can not forget the spirit we share in that program.
@user-tp8zz9jv2l
@user-tp8zz9jv2l Жыл бұрын
what a beautiful song >>>>>>>>jesus is above all things
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 Жыл бұрын
GOD is Great! Blessed you are!
@maranatha1308
@maranatha1308 10 ай бұрын
ኢየሱስ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤እኛም አናውቀውም❤❤❤❤❤❤ የማትወሰን መለኪያ የሌለህ ህይወት ሰጪ ኢየሱስ ጌታ ነው wow እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው መስኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክሽ!! ከአእምሮዬ በላይ ከማስበው በላይ የማልደርስበት እላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነህ ኢየሱሳችን❤❤❤❤❤
@hebronmeron
@hebronmeron Жыл бұрын
Praise God i am so blessed that i was a part of this worship!❤
@megersabekele3651
@megersabekele3651 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ መስክዬ ❤
@TheLordismyShephered
@TheLordismyShephered Жыл бұрын
Indeed He is Greater! May the Lord bless you!
@etalemahukebede7881
@etalemahukebede7881 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኡኡኡትልቅ ትልቅ ትልቅ በጣም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ነው ከምንለው በላይ በላይ ነው
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 Жыл бұрын
መስኪዬ ተባረኪ በብዙ ፀጋ ይብዛልሽ🙏🙏❤❤
@user-yl8bh2ki8l
@user-yl8bh2ki8l Жыл бұрын
what a great and powerful song!!!!
@TheBullyguy564
@TheBullyguy564 6 ай бұрын
አሜል ትልቅትልቅ ነህ
@ErecZgedk-xs2qy
@ErecZgedk-xs2qy 8 ай бұрын
መስኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ተባረኪ በጣም ነው ምወድሽ❤😘💕
@alemnigussie5483
@alemnigussie5483 Жыл бұрын
Meski ye tebareki yene enat ke alebabesesh jemero yetebareksh nesh ❤stay blessed
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
አሜን! መስኪ ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ💚❤️
@tsionalemayehu9755
@tsionalemayehu9755 Жыл бұрын
The drummer 😍😍😍 sooooo in love
@user-fi2js7rq6i
@user-fi2js7rq6i 5 ай бұрын
Tilk tik tilik neh
@taegatesfay5994
@taegatesfay5994 Жыл бұрын
መስኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ፀጋ አይወሰድብሽ። ዝማሬሽ በሙሉ ጥልቀት ያለው በደንብ የታረመ የቃላት ዝንፈት የሌለው ወደ አምልኮ የሚያስገባ የአዘማመር ስርአትሽ በኢሞሽን ያልሆነ በማስተዋል የሆነ አለባበስሽ ሁሌ ስርአት ያለው ዘመንሽ እደዚህ ሁሌ ይለምልም። ተባረኪ አሁንም ለብዙዎች በሁሉ ምሳሌ ያርግሽ❤❤❤
@user-iu3ej7mq9v
@user-iu3ej7mq9v 6 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤
@DaniTechSolutionDTS
@DaniTechSolutionDTS Жыл бұрын
Ke aymiroye Belay belay emaldersbet lay lay..................... God Bless you💌💌💌
@samuelmengistu8813
@samuelmengistu8813 Жыл бұрын
God bless you a lot our sister! keep up magnifying our lord and savior Jesus Christ
@RuhamaGirma-go3ps
@RuhamaGirma-go3ps Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን መስኪዬ ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@moneyworldd85
@moneyworldd85 Жыл бұрын
May God bless you by more grace ,le dawit kenen abzeto endesete lanchim endihu be eyesusem lanchim yesetesh tebareki
@pjlmovie
@pjlmovie Жыл бұрын
ከሙዚቃው ጀምሮ መጣም ልዩ ነው
@diribaretaofficial
@diribaretaofficial 8 ай бұрын
Woww greace full song meskiye GOD bless you ❤❤
@kasahunkasu9165
@kasahunkasu9165 Жыл бұрын
Thanks when I hear ur song I feel full of bless. U are already blessed
@yoditaga8381
@yoditaga8381 Жыл бұрын
Anennnnn elelllleeeeeeee God bless you yegna konjo Mesky’ God lovely women, we Love you❤️❤️
@bereketdelelegn2657
@bereketdelelegn2657 Жыл бұрын
What a Pawerfull song ❤😇
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo Жыл бұрын
ብርክ በይልን መስኪዬ ! የኔ ልቅም ያልሽ ውብ!! ያከበርሽው ጌታ እየሱስ ያክብርሽ ስጦታችን!!
@BirhanuAbusha
@BirhanuAbusha 8 ай бұрын
Amen ameen you are blessd meskiye
@NigatuDeginat
@NigatuDeginat 7 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ 😘 💖 🙏
@getuAMK
@getuAMK Жыл бұрын
God bless you abundantly Meski! Be engulfed and soaked in His mighty Grace ever more!!!
@jedi1872
@jedi1872 2 ай бұрын
On this day, I liked each comment because it deserves it. Thank you ma'am for this indescribably uplifting, glorious first-class, virtuoso, exceptionally magnificent, marvelous and brilliant song.
@Daddy-tube
@Daddy-tube Жыл бұрын
#Amazing blessing to me and glory to him 🙏🙏🙏❤❤
@EthioDunamis
@EthioDunamis Жыл бұрын
Meskiye loved it passionately , the lyrics with its accompanying music❤
@ShalomGebreegziabher-bn1vz
@ShalomGebreegziabher-bn1vz 11 ай бұрын
You are so special keep on singing. Jesus is more than everthing more than I think.
@tigistgebremedhin8865
@tigistgebremedhin8865 3 ай бұрын
God bless you Meski❤
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Masikeye suse neshe zemeshe yelemelmelige abo tilike tilki tilike neke ka ayemeroye balaye esssseeyyyee Amenneeeenmmeemm
@ashubelshu
@ashubelshu 8 ай бұрын
ከማንም በላይ በላይ በላይ ነህ እየሱሰ ለኔ አሜን
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Жыл бұрын
May the Lord richly bless you Singer "Meskerem💙
@user-op3lu8sn6j
@user-op3lu8sn6j 7 ай бұрын
Kibit lesu yihun❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw8us4ck1c
@user-qw8us4ck1c Жыл бұрын
What a blessing song,God always be with u .
@KassahunKebede-ol1us
@KassahunKebede-ol1us 6 ай бұрын
" እግዚአብሔር ይባርክሽ"
@user-wc2th4po6t
@user-wc2th4po6t Ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪሊኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉
@MichaelKenule
@MichaelKenule Жыл бұрын
To God be praise. God bless you so much ma, your songs 🎵 inspires my spirit alot.
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 Жыл бұрын
Bchawun yebeley Egziabher bcha. Brik beyilgn Meskiye!
@FREHIWOTTAFESE
@FREHIWOTTAFESE 6 ай бұрын
ቤ ትክክል ❤️
@user-zk5yo1nh1v
@user-zk5yo1nh1v Жыл бұрын
wOW...HOW ASTONISHING!
@user-zm5hj3pg6c
@user-zm5hj3pg6c 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@user-co9fr6hg4e
@user-co9fr6hg4e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዝአብሔር ይበርክሽ ፀጋ ይጨመርልሽ አሜንንንን ሁላችውም ተበረኩ❤❤❤❤ አሜንንንንንንን
@messhaa1760
@messhaa1760 Жыл бұрын
stay blessed our beloved singer
@robertlundi7233
@robertlundi7233 6 ай бұрын
I love this song I wish I could know the English translation...I am Kenyan and this is my go-to song for praise, Such a powerful song and passionate worship
@betheleyasu6838
@betheleyasu6838 8 күн бұрын
It's about how great God is. He is beyond our imagination. Every creation worships Him... He is above and beyond!
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትልቅ አሜንአሜን አሜንንን ተበረኪ መሲኪዬ
@ErkiboErkocho
@ErkiboErkocho 9 ай бұрын
Messi geta yebarkishi tebarki
@meklitmolam6426
@meklitmolam6426 Жыл бұрын
What a powerful song
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤ egziabher tilk tilk...new 🙌🙌🙌 tsegaw betif ychemerlsh bruk nesh❤❤❤
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 Жыл бұрын
Meski alebabeseshi dess mile nw zemarashi leyu nw tebarki
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ 🙌🏽
@NigusProd7
@NigusProd7 Жыл бұрын
ተባረኪልን መስኪሾ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
አንች እዉነቴኛ የእግዝአቢሔር አገልጋህነሺ :: አለባበሲሺ ለትዉልድ ትልቅ አሻራነበዉ ተባረክ
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 Жыл бұрын
YES, IT’S TRUE, GOD IS THE ONLY ONE VERY BIG, FAITHFUL, MERCIFUL, PROSPEROUS, HE IS EVERYTHING. A POWERFUL GOSPEL MUSIC, Meskerem, Be Blessed, ALL the days of your life. AMEN ❤❤❤
@TesfayeKifle
@TesfayeKifle 10 ай бұрын
wudid tebarekeligni nurilign
@tamirubelachew2461
@tamirubelachew2461 Жыл бұрын
መስኪ ጸጋው ጨምሮብሽ በተለየ አስደናቂ ቅኔ መጥተሻል። ውድ በረከታችን ዘመንሽ ተባርኮ ይቅር።
@kolekumalo9990
@kolekumalo9990 Жыл бұрын
Glory to God!!!!!
@josseyofficial
@josseyofficial Жыл бұрын
Wow Meskiye Geta iyesus be bizu tsega yibarkish❤❤❤
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
እግዝአሔር አለባበሰ ቅድሲና በበተክርሲታን ጠፊቶዋል ቢሎ ሰናገር ነበረ አንችን አገኝ ተባረክ ትዉልድ ከአች ይሐማር
@jsnejejej7640
@jsnejejej7640 Жыл бұрын
አሜን አሜን አመን አሜን❤❤❤❤
@seni9114
@seni9114 9 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ 🥰🥰
@yisusis
@yisusis 6 ай бұрын
Amen❤
@beckyheb3114
@beckyheb3114 Жыл бұрын
Meskiye you are our generations blessing❤❤❤❤❤ Stay blessed
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '
11:29
Surafel Hailemariyam | ካንተ ሚበልጥ| [ live worship 2023
40:48
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 133 М.
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 509 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 654 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 799 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 42 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН