ትልቅ ታሪክ ሒንዱይዝም እና ሲክሂዝም አስደናቂ እውነታዎች/the great history of Hinduism vs. Sikhism interesting facts

  Рет қаралды 4,984

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

10 ай бұрын

#hindu #biography_ #facts #amazing
ትልቅ ታሪክ ሒንዱይዝም እና ሲክሂዝም አስደናቂ እውነታዎች
በዚህ ቪዲዮ ላይ አስደናቂውን የሂንዱይዝም እና የሲክሂዝም እምነቶች ታሪክ በአጭሩ ይዘን ቀርበናል ሙሉውን ቪዲዮ በመመልከት የእውቀት ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ፡፡ ይህ እጅግ በጣም ታላቅ ታሪክ ሲሆን የሁለቱም እምነቶች መነሻ ደግሞ ህንድ ናት፤ በዚች በርካታ እምነቶች እና ልዩ ልዩ ባህሎች በሚስተናገዱባት ሀገር ውስጥ ሁለት በርካታ ተከታይ ያላቸው እምነቶች አሉ፡፡ አመጣጣቸው ፣ አምልኳቸው ፣ መለዮ አርማቸው እና ክብረ በዓላቸው ምን ይመስላል የሚሉትን በዚህ ቪዲዮ ይዘን ቀርበናል፡፡
We brought you the great history of Hinduism and Sikhism, both of this religion has developed in India , we invite you to watch this video and advance your knowledge in this subjects.
ዝግጅት ፣ አርትዖት ፣ ስክሪፕት ጽሁፍ እና ድምጽ ትረካ
ተርጓሚ አሊ መህዲ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ- t.me/alimehdiofficial
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
This video is for only educational purpose. it doesn't contain any negative image , narration and misguiding topics. its purely for educational purpose.
If you have any concern about this video or our position on the fair use defense , please write to us at alimehdim33@gmail.com

Пікірлер: 12
@temimatemima3730
@temimatemima3730 9 ай бұрын
ሱብሃን አላህ ይገርማን
@murtesaawel6018
@murtesaawel6018 10 ай бұрын
I get essential knowledge about Hindusim and sikhism! I am proud by you! Allah be with u!❤👍🙏💪💪💪💪
@bestmovie6066
@bestmovie6066 10 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ወንድሜ ሁሉንም ማወቅ ጥሩ ነዉ❤
@Amir1116
@Amir1116 10 ай бұрын
አህ ወንድሜ ምን አጋጥሞህ ነው እንዲ የጠፋሀው❤❤ በጣም ናፍቀሀኝ ነበር welcome
@muaztube8408
@muaztube8408 2 ай бұрын
alehamdulilah le eslmenachn
@Beemnet0425
@Beemnet0425 10 ай бұрын
Nice to see someone who explained eastern calture and religion....I am studying Buddhism....that is very amazing which is related to Hinduism some way....so keep it up and tell us about taoism, zen Buddhism and other fascinating Easter caltures and religions
@muslim..920
@muslim..920 8 ай бұрын
ክርስትና እና የህንዶች እምነት ተመሳሳይ ነዉ በቡዙ ነገር
@user-sq7mq1su9f
@user-sq7mq1su9f 10 ай бұрын
እባክህ የዶ/ር ዛኪር ናይክ ጅሜል ልትልክልኝ ትችላለህ ወንድሜ በጣም አስፈልጎኝ ነው::....
@naemajamal7105
@naemajamal7105 10 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድማችን
@Aaaaa-ih1fb
@Aaaaa-ih1fb 5 ай бұрын
Ante mitametaw tarik himechegnal
@muslim..920
@muslim..920 8 ай бұрын
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ ሱራ 3:85 ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
@sabitfetafeta2102
@sabitfetafeta2102 9 ай бұрын
የእውነትም ጠፍተካል ወንድም አሊ መህዲ በጣም ተናፍቀካል ፊልም መተርጎምስ ለምን አቆምክ ? ያላንተ ምንም ፊልም አይጥምም ብሮ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 501 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН
10 + Surprising Facts About Sikhism
10:04
FTD Facts
Рет қаралды 1,1 МЛН
እንዴት በነዚህ ላይ እንንቃባቸው?
34:22
አስደናቂው የህንድ አማልክት ሙሉ ታሪክ | GODS OF INDIA (HINDUISM)
28:16
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 21 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН