Sheger Mekoya - Saddam Hussein ሳዳም ሁሴን /“ከበረሐው ጋሻ ወደ በረሐው ማዕበል ዘመቻ ከመከላከል ወደ ማጥቃት” - መቆያ በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 386,852

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Mekoya #ShegerMekoya #SaddamHussein #EsheteAssefa
Sheger FM Mekoya - Saddam Hussein ሳዳም ሁሴን /“ከበረሐው ጋሻ ወደ በረሐው ማዕበል ዘመቻ
ከመከላከል ወደ ማጥቃት” - መቆያ በእሸቴ አሰፋ /Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 360
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Жыл бұрын
ሳዳም ሞትን አልፈራም ሙቶም የሚፈራ ጀግና ነዉ አላህ ጀነተል ፍርዶወስ ይወፍቀዉና
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Ashebariw … yet ayehew difiretun?
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 ай бұрын
ኡኡ ቴ 😅😅 እንዲህም አርጎ ጀግና 😮 ይኼ አይጠመጎጥ ፈሪ 😂 ሳዳም ቅዘናም
@MMm-jk8gr
@MMm-jk8gr 3 ай бұрын
በትክክል
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 3 ай бұрын
Yihe timb esilam tenteletelat ende ayit kegudigwad tegotito yetabatu yihe feri shinitam😂😂😂😂😂 america lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@uneverseetube4667
@uneverseetube4667 3 ай бұрын
ስንቱን ንጱሀን እንደጨረሰ አታዉቅምን ጀነት ብለህ የምታፌዘዉ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ሀይልም ጉልበትም የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ብቻና ብቻ ነው ። የፍጡራን ሃይልና ጉልበት ለሰው ልጆች ትልቅ ቢመስላቸውም በአላህ ዘንድ ትንሽና ጠፊ ነው ።
@ermiman1498
@ermiman1498 3 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ ትችላለህ አይገልፅህም እወድሃለሁ አከብርሃለው ሸገሮች ሁሌም ኑሩልን
@salhebsi6877
@salhebsi6877 2 жыл бұрын
ሳዳም ሁሴን ፣ ኦሳማ ቢላደን ፣ሙሃመድ ጋዳፊ የምን ጊዜም ጀግኖች አሜሪካንንና አውሮፓን ያንቀጠቀጡ አላህ ይራህማችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
በጣም
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu amen
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ዛሬ ላይ አድጌ አይምሮዬ ሚዛናዊ ሲሆን የእነ አሜሪካ ፕሮፖጋንዳ መሆኑ ገባኝ በተለይ በሳዳም እና በጋዳፊ የደረሰው መከራ እና ሞት ቢላደን እንኳን በጥባጭ አክራሪ ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Islamic terrorists
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Жыл бұрын
ahya ras = neftegna
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
እሔን ሁሉ ሀገር ያቀጠቀጠዉ ሳዳም 🤳💪
@SadikLove-td4vx
@SadikLove-td4vx 18 күн бұрын
ስወድህ እኖራለሁ ዱዓ ሳደርግልህ እኖራለሁ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ያገናኘንና ምን ያክል ስወድህ እንደነበርም እነግርሀለሁ ጀግናው የማትረሳ ታሪክ ነህ አንተ ❤
@yaredseifu951
@yaredseifu951 Жыл бұрын
thank you እሸቴ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሁሌም እከታተልሃለሁ
@kidusbiruk3986
@kidusbiruk3986 2 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልኝ!!!
@user-ne2zz5rc6o
@user-ne2zz5rc6o Жыл бұрын
ሳዳም ሁሴን ጀግና የኢራቁ ጀግና 💪💪💪💪
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@ibraibro571
@ibraibro571 Жыл бұрын
Yemn jegna
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
ዛሬ ላይ ቆመን ስናየው ግን ሁሉም ሐሰት ነበር!በራሳችን ሲደርስ ተረደነው የአሜሪካና የዌስት ፕሮፖካዳ!
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 7 ай бұрын
ሰውዬው ጥጋብ ወጥሮት ነበረ።ለምን ኩዬትን ወረረ? ቀጥሎ ሳኡዲንስ ለምን ማስፈራራት ጀመረ?
@negat6082
@negat6082 4 ай бұрын
lbdah
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 2 жыл бұрын
ድንቅ መቆያ እሸቴ ጎበዝ ሽልማት ይገባሀል
@mmmsss912
@mmmsss912 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በጣም ላዳምጠው የምፈልገውን ነው ያቀረብከው ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ🙏💕💕
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
Thank you Gash Eshetie! በዚሀ ድምፅ ስለ ሶቅራጦስ ስለ አርስቶትል አና ፕላቶ ብታቀርብልን ምንኛ ደስ ይል ነበር።
@ermiman1498
@ermiman1498 3 жыл бұрын
ጊዜውን ያማከለ ሳዳም ነዋ 😜
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
@@ermiman1498 ወደፊት! ብዙ ግዜ ሆነኝ ከጠበቅኩት።
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin አዎ በጣም ይመቸኛ! ግሪክን ከእግር እስከ ራሷ መጎብኘት እፈልጋለሁ ወደፊት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ።
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
@@yaredkebede8423 ካልተሳሳትኩ ከዚህ በፊት ጋሼ እሸቴ ስለ ሶቅራጠስ የተረከልን ይመስለኛል:: እስኪ ካገኘሁት አፈላልጌ አሳውቅካለሁ::
@wassedesta5109
@wassedesta5109 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም:: ብቻ ተሰጥቶሃል! ተባረክ
@kelifaali400
@kelifaali400 3 жыл бұрын
ሳዳም ሁሴን በ24ሰዐት ባልሞላ ጊዜ ሞቆጣጠሩ የሚያሰየው ወንድሞች ላይ ጨካይኝ አለመሆኑ ነው አላህ ቀብሩን ያስፋለት ወዳንተ ስመጣ ቆንጆ አቀራረብ ነው በመቀጠልም ኢስራኤል በኑፅሃን ፍሊስጤም ላይ እየወሰደች ያለውን ኢ ሰባዊ ጭካኔዋን ደርጊት በቀጣይ እንደምታቀርብ ተስፋ አረጋለው
@ebrokey5799
@ebrokey5799 2 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ,ዝግጅትና ሰው(ድምፀ ) ነው እናመሰግናለን።
@dawiteberhane947
@dawiteberhane947 3 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ ነገሮች ሁሉ ካቀራረረብክ ጋር ይመስጡኛል አንደኛ ነክ!!!!!!
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
አላህ ለጀነት ይበለዉ ።ሳዳም ሁሴን ጀግናነዉ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 Жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@behaproduction6556
@behaproduction6556 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው የኛ ሀገር ጋዜጠኛ ለምን ብሎ የመጠየቅ ልምድ የለንም እንደምራቡ ሚድያ የአንድ ወገን ናሬሽን ነው የምናሰማው ሁሉም የመራብያውይን ሴራ ለማውቅ አንጥርም አሁን የለክው ነገር አይደለም መነሻው ነዳጅን በወረቀት መሸጥይቅር ብሩዐ በወርቅ ይደገፍ ሁሌም ወረቀት እየሰጡ የኛን ወድነገር አይወሰዱ ነው
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
አላህ ይራህምህ ላላህ ብየ እወደሀለሁ ኦሳማ አተንሳስታውስ ሁለት አይኖቸ እባ ይኮትራሉ ጅግናችንን
@gerumealemayehu1230
@gerumealemayehu1230 3 жыл бұрын
ሰዉ ለምን አንተን subscrib እንደማያረጉክ ይደንቀኛል ይገርመኛል በ ዩቱብ ካሉ ሁሉ ምርጥ ፕሮግራም መቆያ ነው !!! ታሪክን በጣፋጭ ድምፅ
@getachewferede1869
@getachewferede1869 3 жыл бұрын
Tikkle gigi kiyan ena yoni magnan eko Subscribe yadergalu 😄😄😄
@asnakefikerea5730
@asnakefikerea5730 3 жыл бұрын
😊😊😊😊
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@yennygebre9216
@yennygebre9216 3 жыл бұрын
የኛ ሰውኮ ዘር እየጠሩ የሚሳደቡትን ነው subscribe የሚያደርገው. ያለመታደል
@biniyamtedroseletrican1544
@biniyamtedroseletrican1544 3 жыл бұрын
Bicha esheta asefa mirt akirabi.egna hager sew simot bicha new miweralet enji
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
ሳዳም ጀግና ነበሩ የምዕራባውያንና የአሜሪካን እብሪት ያልተቀበለ ጀግና ነበሩ
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
ለመስማት ደስ በሚል ዘገባ ነው በርታ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ሳዳም ሁሴን የኔ ጀግና ጥቅመኛ አይደለም ለእምነቱ የሞተ ጀግና ነው አላህ ይራህመው ሀቢቢ ሳዳም ሁሴን
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
ትክክል
@qelem2196
@qelem2196 3 жыл бұрын
ሼገሮች ልዪ ናችሁኮ! 🙏❤
@user-eu6oo1nv2g
@user-eu6oo1nv2g 7 ай бұрын
እሼቴ ምርጥ አቀራረብ ነው
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 жыл бұрын
ምናለበት ግን የጥላቻ ዩቱብና ፌስ ቡክን ብሎክ አርገን እንደመቆያ ያለውን ታሪክ አስተማሪዎችን ብናደንቅ
@HdLove-mp1tj
@HdLove-mp1tj 6 ай бұрын
እሸቴ የምታቀርበው ዶክሜት በጣም ደስ የሚል እጅግ የምወድልህ ሁሌ ነው የማደምጠው
@user-wj9jh8fv2f
@user-wj9jh8fv2f 3 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ኑርልን
@eyoelekubemariam597
@eyoelekubemariam597 2 жыл бұрын
የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉
@Honynutchocopl
@Honynutchocopl 2 жыл бұрын
Your voice is so Beautiful abstract amazing thanks to you
@Ozil129
@Ozil129 2 жыл бұрын
ሳዳም ጀግና ነበር ሀገሩን ወዳጅ እንጂ የሰዉን ፈልጎ በሰዉላይ ጦርነት የሚከፍት አይደለም አሜሪካ ብቻዋን ምንም አድርጋ አታዉቅም በምእራባዊን ድጋፍ እንጂ በጣም የሚገርመኝ አንድወጀለኛን ለመያዝ ንፁሓንን መፍጀቷ ነዉ ተይ የሚላት የለም ለምን ሁሉም ከሷጋር ነዉ በእንግሊዝ ስንት አመት የተረገጠቺዉ አሜሪካ አሁንም የነሱን ተልኮ ነዉ እየፈፀመች ያለችዉ ሳዳም ጀግና ማይገልፀዉ መሪነዉ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 3 ай бұрын
Yihe shinitam timb esilam kegudigwad endayit yetedebekew man nebere dinkem.jegina 😂😂😂😂😂😂😂 america lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu 😂😂😂😂😂😂
@RedietDereje-un9rv
@RedietDereje-un9rv 9 ай бұрын
ሳዳም ሁሴን የምን ጊዜም እራናዊው ጀግና 👍👍
@yousufyousuf6014
@yousufyousuf6014 Жыл бұрын
አሜሪካ አገር አፍራሽ ናት ሣዳም ሁሤን ጀግና እናት የወለደችዉ ነበር አሜሪካ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋሽ
@basazintadesse
@basazintadesse 3 ай бұрын
Hahha😂😂😅
@user-wy9eu1xs1z
@user-wy9eu1xs1z 4 ай бұрын
ኣላህ ይራህመው ሳዳም ሁሴን
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@GM-hr6wx
@GM-hr6wx 3 ай бұрын
አሸቴ ! ሰላሳ አመት ወደሁዋላ መልሰህ ታሪክን አስታወስከን። በጣም እናመሰግናለን::
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ሳዳም የሞተው ከነክብሩ ነው ከልቤ ነው ምወደው በሀሰት ነው አሜሪካ ያስገደሏቸው
@samueldemeke4456
@samueldemeke4456 8 ай бұрын
@Tube-xl4uz
@Tube-xl4uz 3 жыл бұрын
ብዙ አስተምረህኛል አመሰግናለሁ
@ahmedderese-nn7pz
@ahmedderese-nn7pz 8 ай бұрын
ሳዳምና ጋዳፋ ጀግኖች ናቸው💪💪💪
@SurafelAlula-ql8tz
@SurafelAlula-ql8tz 4 ай бұрын
ጋዳፊ ጀግና ነው። ሳዳም ግን ቀበጥ ነው
@brookhaile6862
@brookhaile6862 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም። በቃ ድንቅ ዝግጅት!
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 3 жыл бұрын
Very timely documentary
@wodemke6712
@wodemke6712 3 жыл бұрын
ሰላም ለሸገር መቆያዎች በሙሉ አድናቆቴ ለተራኪ እሸቴ በጣም ከምወደው ድምጥ 1ነው ብቻ እድሜናጤና ይስጥልን እላለሁ
@mareritbanomare2774
@mareritbanomare2774 Жыл бұрын
ዳስ ያሚል ታሪክ 2023 ነው ያሳማሁት
@fafintasuper9119
@fafintasuper9119 3 жыл бұрын
Excellent narrate
@jhonengineer5072
@jhonengineer5072 3 жыл бұрын
መቆያ ምርጥ ነዉ ጋዜጠኛ ጌታሁን የት ጠፋ በደህና ነው
@mekassa7625
@mekassa7625 3 жыл бұрын
Thanks Eshetu
@tamratdekeba9972
@tamratdekeba9972 2 жыл бұрын
አንድ ቀን በቲቪ አየሁህ!ሀሌም ግን ልሰማህ እገጓለሁ።አመአዚና የአብዱን፣የ…ዓርብና የሰኞ የኤፍሬም እንዳለን ተራኪው፣የሓሙሱን የሙዚቃ አቅራቢ፣የምን እንጠይቅሎት ዝግጅት……ብቻ በብዙ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ!
@akliluhagos369
@akliluhagos369 3 жыл бұрын
ግሪክ ግባና ፈላስፋዎችን አስቃኘን
@abdisan.5939
@abdisan.5939 3 жыл бұрын
keep up your good work
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ጦርነት በአንተ ድምፅ ሲተረክ ፊልም ነው የሚመስለው በቅርብ የጅንታውን እንደምታቀርበው እጠብቃለሁ ድምፅህ እንደ ስምህ እሸት ነው።እናመሰግናለን
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@hagos9195
@hagos9195 3 жыл бұрын
Jd S አልሰማሀውም እንዴ ደርግን እንዴት እንደደመሰሰው በቪድዮ የተደገፈ ትረካ ሃሃሃሃ
@hagos9195
@hagos9195 3 жыл бұрын
ማለቴ እንዴት ውብ አድርጎ እንደተረከው አሁንም ይደግመዋል ጠብቅ
@MickeyBeyene
@MickeyBeyene 24 күн бұрын
ጁንታ ትላለህ እንዴ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 жыл бұрын
ንጉሴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ::
@antexmynex5368
@antexmynex5368 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የሚይስፈራን የጦርነት ታሪክ : እንደ ፍቅር እስከ መቃብር ነው ተመስጬ የሰማሁት :: ጦርነት ሆነ እንጂ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር :: የሞት ፍርድ በዚህ አነባበብ ቢነበብ የተፈረደደብት ሰው ደስ ብሎት አፉን አ ብሎ የሚሰማው ይመስለኛል ::
@babuegs3379
@babuegs3379 3 жыл бұрын
Allhe merheme
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ#1
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
እሸቴ እሸት እኮ ነህ 💪💯❤
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
እንደ ጥቅምት ማር ጣፉጭ ነው እንጂ:: የጥቅምት ያልኩት እኔም የጥቅምት አበባ ስለሆንኩ ነው:: 😉
@user-cb5sl3zs3c
@user-cb5sl3zs3c 3 ай бұрын
አሪፊ ነው
@user-iu9ov4yd5k
@user-iu9ov4yd5k 3 жыл бұрын
ወይ አላህ ይርሀመክ ሰዳም ሁሴን አንበሳው አምሳያህ አልተፈጠረም
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 3 жыл бұрын
Thank to sheger and Eshete
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 7 ай бұрын
Ygermal.thank you for your good explanations.proud of you
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ሁሉም ሌባ ነው ለምን አሁን ሶርያን አያድኑም? ነዳጅ ስለሌላት?
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
ማነው ሶሪያ ነዳጅ የላትም ያለው?
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 6 ай бұрын
Eshete Asefa ❤
@kalkidanashenef5298
@kalkidanashenef5298 3 жыл бұрын
Mr. Eshete#the best thing about you which is astonishing#Your way of narration & word choice#it really makes me to listen to you every time, even if I know some of the stories!
@shashtv5962
@shashtv5962 3 жыл бұрын
Your narration is legendary
@mektube6559
@mektube6559 3 жыл бұрын
sheger mekoyawech tileyalachu
@kadijabintabdalah4981
@kadijabintabdalah4981 Жыл бұрын
አቤት ውሸት ሳዳም አድም ቀን አገቱን ደፍቶ አያውቅም
@nununabdulhamid
@nununabdulhamid 12 күн бұрын
ሳዳም ፈርቶ አያቅም ነበር ጀግና ሰዉ
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@teabiftu1040
@teabiftu1040 3 ай бұрын
History.....
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 жыл бұрын
Bravo!good Job go head.
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Ай бұрын
ምነው የጀርባው ሙዚቃ ቢቀር ኡፍፍፍ
@user-fj7dk6nd8o
@user-fj7dk6nd8o 3 жыл бұрын
We Iraqis have not yet seen a rest😢
@PrinceAbdu-fg7ny
@PrinceAbdu-fg7ny 3 ай бұрын
ሳዳም ጀግና ሁኖ ነው የሞተው 💪💪
@user-ji2jg4rj6y
@user-ji2jg4rj6y 4 ай бұрын
ሸገር ግን እንዴት አድርጎ ቢሰበስባችሁ ነው ኑሩልን
@barnijohn7280
@barnijohn7280 3 жыл бұрын
Download አድርጌ , መብራት አጥፍቼ የምሰማው ነገርስ...ኧረ ምስጥ ነው የምለው!!
@TigistBogale
@TigistBogale 3 жыл бұрын
ድምፅህ ታሪኩን ያጣፍጠዋል
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
ደባሪ ታሪክን ራሱ ጨውና ቅመም ጨማምሮ ማጣፈጥ የሚችል ተራኪ እንደ እሸቴ አይቼ አላቅም::
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 3 ай бұрын
Enatkn tibeddalh man yiferal bileh new andshi milion saddamn yifettral enji yihe saddam very couragious hero person firdausal aellan allah yawrsew ameen shi amet yinnoral bileh new bbado mnbechabech eneseddamim tilewat hidowal ygna dwgmo tinshu jhanem aydel ende wedaje mr dino feysa
@jemalyimam6477
@jemalyimam6477 3 жыл бұрын
ወዳጀ ደህና ነህልኝ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
@yennygebre9216
@yennygebre9216 3 жыл бұрын
Thank You for brought it up, that was one of the most international and interesting history in our life time.
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@dawitgirma5678
@dawitgirma5678 2 жыл бұрын
አሜሪካን ሀገር ሀገር አይደለችም የአገር እርግማን
@user-xy1cs8xo6k
@user-xy1cs8xo6k 3 жыл бұрын
ሳዳም በአረቦች ልብ ውስጥ ነው ሀበሻ ለአረብ ያላችሁ ጥላቻ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
ክክክክ ብወዱት ለምን ከአሜሪካ ጋር አንጠልጥሎ ገደሉት ታድያ ሀበሻ አረብ ጋር ምን አገናኘዉ ደግሞ
@user-xy1cs8xo6k
@user-xy1cs8xo6k 3 жыл бұрын
@@seenaakoo2900 ብዙ ጊዜ እናያለን ለምሳሌ ስለ አረቦች መሪ እና ክርስቲያን መሪዎች የሚያቀርበውን ተመልከችው ሲቀጥል ሳዳምን ያረቦች ሁለት መሪዎች እደሆኑ እንጄ ሌሎች በጣም ይወዱታል
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 Жыл бұрын
Segamare sadame Kuwait lamen warera Kuwait eko araboch nachwe 😆
@bekibayih4685
@bekibayih4685 2 жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ እሸቴ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
waawoo ደስ ይላል አቀራረቡ ድንቅ ነው። እንደ ትቢተኛ እብሪተኛ ማሀይም መሪና ጦር አዛዥ ከንቱና እንዲሁም ጦርነትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም። የሳዳም እብሪትና መሀይምነት ልክ የበሰበሰው ወያኔና ወራዳ አዛዦቻቸው ጋር ይመሳሰላል ። እናመሰግናችሀለን እንወዳችሀለን ከusa
@yimamah4127
@yimamah4127 7 ай бұрын
እሸቴ እጅግ ልዩ ጋዜጠኛ ነህ
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 2 жыл бұрын
አሳዛኝ ነው
@ahmedabdellah4955
@ahmedabdellah4955 9 ай бұрын
ትረካህን እወደዋለሁ ። ነገር ግን በተለይ በዚህ ታሪክ ላይ በግልፅ አሜሪካ እና አውሮፓዎቹን የሚደግፍ መረጃ ነው ያወራሀው
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 Жыл бұрын
Yeameica teketari eshetu
@user-lz1ik4do9t
@user-lz1ik4do9t 2 жыл бұрын
ቀጣፊ ቀጣፊ ነህ ህዝቡ አይኑን በገለጠበት ሳት እንዲህ አይነት ቅጥፈት ያሳፍራል ለስሙ ኢትዮጵያዊ ሁነህ ለemperializm tashkabtaleh ይህ ሰው ከ ሀገር አልፎ የ አለም ጀግና ነዉ ብታውቅ ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ውሸት አታውራ ሰዳም ሁሴን አንበሳ ነው አላህ ነፍሱን በጀነት ያኑራት በስ እሱ ካፊርና አይሁዳ አላንበረከከውም አሸንፏቸዋል የኔ ጀግና ሰዳሜ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 жыл бұрын
ዝም በያቸው ማውራት አይከለከልም አላህ ጅናትን ይወፈቃቸው የምንወዳችው አባታችን ናቸው
@mameawole1911
@mameawole1911 3 жыл бұрын
ቀጣፊ የሆንክ ሰው ነህ።ለእስልምና ዘብ የቆመ..ለፍልስጤማውያን አባት የነበረ...የአረብ አባት የነበረ ሳዳምን ፈሪ ብለህ መዘገብህ ደደብ መሆንህን ያሳብቃል።ሳዳም ጀግና ወንድ የነበረ ሰው መሆኑን አባትህም ያውቀዋል።ውሻሻ
@sebrimudecir5190
@sebrimudecir5190 3 жыл бұрын
ከመሳደብ አንብብ
@my_foundation
@my_foundation 3 жыл бұрын
ሙስሊም ልትሆን ትችላለህ። ግን ሃገር ያጠፋው እንዳንተ ዓይነቱ ጨለማ እንጂ ስንት ብርቅዬ ሙስሊሞች አሉ። ሲጀመር ጋዜጠኛው ታሪክን ምናባዊ አድርጎ ይተርካል እንጂ አዲስ ታሪክ አይፈጥርም። አቡሽዬ ተጋጋ ግንፍል ግንፍል አትበል
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
ቀለል ቀጣፊ ነው ሳዳም ሁሴን የሞተው ለዲኑ ለጭቁኑ ፍልስጤም
@BilalBilal-xw4xd
@BilalBilal-xw4xd 3 жыл бұрын
Àllah yilankum ....weshetam gazetena
@jhonengineer5072
@jhonengineer5072 3 жыл бұрын
መቆያ አስተማሪ ኘሮግራም ነው ጌታሁን የት ሄደ
@moonstar7343
@moonstar7343 3 жыл бұрын
Part 2 akrbelin እሼ
@mesfinwondimu8623
@mesfinwondimu8623 3 жыл бұрын
Z wonderful person.
@user-wb2id9fx5b
@user-wb2id9fx5b Жыл бұрын
الله يرحمه ويسكنه فسيح جناته يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
I think it is exactly similar to what is happening in our country today.
@Enat539
@Enat539 3 жыл бұрын
ከፖለቲካው ፋታ ያግኙ የኦጋዴን ድመቶች /ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ /ይመልከቱት ይወዱታል ክፍል 1 / kzfaq.info/get/bejne/jadjo66G3NTHZmQ.html ክፍል 2 / kzfaq.info/get/bejne/hcekgK56qNrNfpc.html ክፍል 3 / kzfaq.info/get/bejne/qJOHbNeZ086lmXU.html ክፍል 4 / kzfaq.info/get/bejne/i9Wiobdn1N3Qo6c.html ክፍል 5 / kzfaq.info/get/bejne/jp1de9N6sMiclmw.html ክፍል 6 / kzfaq.info/get/bejne/bLZ-qMVeudmze3k.html የመጨረሻው ክፍል 7 / kzfaq.info/get/bejne/q9uXlpihuNS1lKs.html
@tilethio
@tilethio 2 жыл бұрын
@@Enat539 Well my brother, you gave me some good evening assignment for the coming days. Thank you so much man.
@abdikedir9770
@abdikedir9770 Жыл бұрын
ኣላህ ይራምህ ሳዳም ሁሴን
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 3 жыл бұрын
The 80th Junta Sadam Hussein.
@aderajewtadele8405
@aderajewtadele8405 3 жыл бұрын
Nice men
@wondwosenmekbib1442
@wondwosenmekbib1442 3 жыл бұрын
pls eshe keep it on
@nikodimosnegash7304
@nikodimosnegash7304 2 жыл бұрын
I wish getahun nigata narrati this story !
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች   - መቆያ  በእሸቴ አሰፋ
30:24
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 124 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 39 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 16 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 113 М.
ግሩም ትረካ - የኦሾ አስደናቂ የልጅነት ታሪኮች - በግሩም ተበጀ - Girum Tereka
30:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 25 М.
جبران خليل جبران - يسرا حمودة
2:51:53
AUC Philosophy Student Association - PSA
Рет қаралды 2,8 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 74 М.
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 660 М.
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 2,4 МЛН
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
Как делать слайм ИЛИ кто пранканул Милану ?
0:26
ПОКАЗАЛА ЭТО…😱 #shorts
0:37
Диего Фин
Рет қаралды 2,6 МЛН