No video

ትረካ - 350 ሺ ብሩን 1 ሚሊዮን አድርጋቹ ካልሰጣችሁኝ... |

  Рет қаралды 35,846

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

3 ай бұрын

በኢትዮጵያ የቢዝነስ ታሪክ ውስጥ በርካታ ፈር ቀዳጅ ስራዎችን በስኬት በመስራት ይታወቃል። በአብዛኛው በወጣቶች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ስራ ፈጣሪ ነው። በአያሌ የስራ ላይ ሙግቶችም በበርካቶች አፍ ስሙ አይጠፋም።
እንደምናውቃቸው የሀገራችን ባለገንዘቦች የሚዘገንን ስብዕና የሌለው... ሀብትን በዕውቀት የሚመነዘር... የትውልዱ የአዳዲስ ቢዝነሶች ፈርጥ ነው... ኤርሚያስ አመልጋ።
ይህ በብዙ መከራዎች የተፈተነ... በብዙ ግዙፍ አዳዲስ የስራ ሀሳቦች የአእምሮውን ጡንቻ አዳብሮ በስራ ላይ ያዋለ ... ''የማይበገረው'' በሚል ስያሜ በወዳጆቹ የሚሞከሸው ኤርሚያስ በአንተነህ ይግዛው ፀሀፊነት በተከተበው የህይወት ታሪክ መፅሐፉ የተለያዮ ታሪኮችን ያስነበበት... የስኬትና የውድቀት ታሪኮቹን ያስጎበኘበት ግሩም ስራ ነው።
እኛም ከዚሁ መፅሐፍ ውስጥ ያገኘነውን ''ያቺ ጋዜጣ'' የምትል አንድ አስደናቂ ምዕራፍ ወደ እናንተ ስናቀርብ በደስታ ነው። አብራችሁን ቆዮ።
የተመረጡ የአማርኛ ትረካዎች እንዲደርስዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #yemisam #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ኤርሚያስአመልጋ
ኤርሚያስ አመልጋ ታሪክ,ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ,የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ,የኤርሚያስ አመልጋ የኋላ ታሪክ,የኤርሚያስ አመልጋ የህይወት ታሪክ,አስገራሚው የኤርሚያስ አመልጋ የህይወት ታሪክ ኤርሚያስ አመርጋ,ኤርሚያስ,ኤርሚያስ አስፋው,አመልጋ,ኤርምያስ,አማልጋ,ኤርሚያስ አመልጋ እና ባለቤቱ ራሄል ያልተሰማው አስገራሚ ማንነቱ! ermias amelga | seifu on ebs | alibaba | ethiopia arif 10,አለምን ያስደነቁ,ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት,ethiopia,ethiopia tv,african tv,arts tv,arts tv world,ethiopian entertainment,ethiopian news,ethiopian news analysis,ethiopian game show
ermias amelga,ermyas amelga,ermias amelga family,ermias amelga news,ermias amelga story,ermias amelga today,ermias amelga biograp,ermiyas amelga,ermias amelga 2,ermias amelga sheger fm,ermias amelga on sheger,ermias amelga net worth,ermias amelga interview,ermias amelga new interview,ermias,ermiyas,erias amelga wife,ermias part two podcast
dawit dreams,dreams,ethiopian motivational speakers,dr dawit dreams,21th century hero,ዳዊት ድሪምስ,ድሪምስ,የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና,comedian eshetu,donkey tube,dagis life class,daggy show,paster chere,manyazewal eshetu,dr eyob mamo,inspired ethiopia,abrsh dreams,ethiopian mo,ebs tv
እሁድን በኢቢኤስ,ebs cinema,ዶ/ር ገመቺስ ደስታ,meri podcast,በዳዊት ድሪምስ,አሚን ሆስፒታል,bilal tv,menzuma,ethiopian,news,asrat,asrat media,asrat tv,asrat news,asrat amhara

Пікірлер: 85
@Tirekaትረካ
@Tirekaትረካ 2 ай бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@kinfufantahun2240
@kinfufantahun2240 2 ай бұрын
ሳምሶን ተብዬውን የመሳሰሉ ሴረኞችን የሚያስንቁ የሴራና ተንኮል ጠማቂዎች በሀገራችን ተበራክተዋል እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው።
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 ай бұрын
የአንድን ወገን ሰምተን አንፍረድ። አገራችንን ገደል የሰደዳት ይህ ችግራችን ነው። ሳናይ ማመስገን ሳናይ መፍረድ ይህው ያስከፍለን ጀመር።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 ай бұрын
ግሩም ነው
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
አጎቴ ማትረሰ እርሷ ለሳምሶን አይከራከሩለትም ሳምሶን እራሱ እሳት የበላ ሞላጫ ነዉ እራሱን መከላከል ይችላል ይህ መፃሀፍንም ማሳገድ ይችል ነበር ባይሆን የራሱን መፃሀፍ ይፃፍ ችሎታ አለዉ እኔ እንደ ደረሰኩበት በባህላዊ ምርመራዬ የደረሰኩበት የሳምሶን የማሰታወቅያ ምጥቀት የሚጀምረዉ በአሌቤ ሾህ ላይ የኤርሚያሰ አመልጋን ዉሃ ሲያሰተዋውቅ ነዉ። እንደሌላዉ ማሰታወቅያ ፕሮግራም አቋርጦ ሳይሆን የአሌቤ ሾዉ ግብሀት ሆኖ እሰቲ ተጋበዝልኝ ይላል አለቤ ወንዳታዉ ሕዝብ ሳያሰበዉ ሐይላንድን ቁጥር አንድ አረገዉ ዛሬ ከመቶ በላይ የፕላሰቲክ ዉሃ አምራቾች አሉ ሁሉም ግን በሐይላንድ ነዉ የሚታወቁት እነግዲህ ሰለማን እኔ ነኝ ኤርሚያሰንን የሰራሁት ብሎ ያምናል ሰለዚህ በደምብ ልከፈል ይገባኛል የሚል ቁጭት ነበረበት ኤርመያሰ አክሰሰን እሲም ሲገርመን ኮንዶ መገንባት ይጀምራል እዚህ ላይ ነዉ ጥሉ ገንፍሎ የወጣዉ ሳምሳን ኮንዶ ገዝቶ ነበር ገንዘቤን መልሰልኝ ይለዋል ኤርሚያሰ አመልጋ በተዋዋለበት ዉል መሰረት ሊመልሰለት ሲል ወንድሜ ወለድ ጨምረህ ቤት በሚሸጥበት ዋጋ ክፈለኝ ይለዋል እዚህ ላይ ነዉ የኤርሚያሰ ትልቁ ሰተቱ ሕግ ሌላ ሐቅ ሌላ ሳምሶን ለኤርሚያሰ ታላቅነት ትልቅ አሰተዋፆ አርጎል ይህንን አይቶ ቢሸልመዉ ኖሮ ይህ ሁ ጣጣም ባልመጣም ነበር ፤ ኤርሚያሰ ፈረንጅ ነዉ በወላችን መሰረት እንጂ አንዲት ሳንቲም አልጨምርም ይለዋል ሳምሶንም እኔ እንዴሌላዉ ሰዉ አይለሁም ከምንም ነዉ እዘህ ያደረሰኩህ ሰለዚህ ይህ ይገበኛል ቢለዉ እንቢ ሲለዉ ሳምሶን ሊያሰገድለዉ ይችል ነበር የወያኔዎች ልሳን ነበረ ግን ቀላሉን ቅጣት አንድ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጅ የሆነ ጋዜጣ አለ Addiss Fortune የሚባል ኤርሚያሰ ዘርፎ ጠፋ ባንኩ ላይ መንም ገንዘብ የለም ሲል ምድረ አዳሜ ገንዘቤን አምጣ አሉት እሱ ደግሞ ፈረንጅ ሰለሆነ በዉሉ መሰረት በኪሳራም ቀጣቱን እየተቀጣ ገንዘበ መመለሰ ጀመረ በእቅርት ላይ ምን እንደሚባለዉ ለከንዶሚኒየም የመጡትን መሳሪያዎች ከፍሎ እንዳያወጣቸዉ ባንክ ብድር ይከለክለዋል ኤርሚያሰ አበሻ ቢሆን ነቄ ብሎ ሙሰና በጭቆ ድርጅቱን ያድን ነበር ግን ሳምሶን የጫረዉ እሳት ደኑን አልፎ ከተማዉን በሙሉ እንዳወደመ ሲያቅ ያዘነ ይመሰለኛ በአፉ አዉጥቶ ይህንን ያህል እጄ ያደርሳል ብዬ አነበረም ብሎ እንግዲህ ኤርሚያሰ አመልጋ ሰዉ ነዉ ይሳሳታል ይህቺ ጉራጌነቱ ይዛዋለሸ ገንዘብ ላይ ጠንካራ ነዉ ያለ አግባብ እንዳይወጣ ይፈልጋል በአግባቡ ግን ቢያሯቀዉም ወደፊት የሚል ሰዉ ነበር ለምሳሌ የዘይት ፋብሪካዉን እንወሰድ 24 ሰዓት የዉሃ ፋብሪካዉ ሰለሚሰራ አንድ ቅጥር ግቢ ወሰጥ እና ለሆነ ጉዳይ በማታ ፋብሪካዉ ሲመጣ ሰራተኞቹ በሙሉ እንቅልፋቸዉን እየለጠጡ ያገኛቸዋል እነግዲህ በላ ወርዶ ይሆናል ለምን ሰራተኞቹ አንቀላፉ የሚለዉ አልተመለሰም ወገኖቼ ሰሙኝ ማንም በደሞዝ ሲሰራ ይለግማል ይሀ ተፈጥሮ ነዉ 100% አይሰጥም ሰለዘህ እንደራሱ በባለቤትነት ሰሜት እንዲሰራ ከፈለግን የትርፍ ተጋሪ ማረግ አለበት ወይ በሰራዉ ባመረተዉ ቁጥር ከከፈለንዉ እንደራሴ ብሎ ይሰራል ኤርሜያሰ ግን ፈረነጅ ሰለሆነ አንድ ሰዉ ከተከፈለዉ በሐቀኝነት ይሰራል ብሎ ያምናል ከሰራተኞች ጋራ ብዙ ችግር አይቶ ነበር ተመሰገን አሁን ለኤርሚያሰ የምመኝለት አብቾ ትርፍ ቤት ይወረሳል የሚለዉ ሕግ በኤርሚያሰ ኮንዶ ዉሎ ለኤርሚያሰ ሰጥቶ አሰጨርሰ ብድርም ማመቻቸት ሰራ ባሰቸኳል መሰራት አለበት
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 2 ай бұрын
ሳምሶን ማሞ አምላክ የሥራህን ይስጥህ።
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 2 ай бұрын
ይሄ የተረገመ በኤሊያስ ሥም ሸቀለበት ከዛች ጋዜጣ በኋላ ሓብት ላይ ተቀመጠ ግን ቢረፍድም የእጁን አግኝቶ ነበር ታክስ በመሠወርና በማጭበርበር ተከሶ ነበር።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
የት ይቀራል ሥራ ለሰሪው እሾክ ለአጣሪው። ሳምሶን ሁሌም መልካም ሰው አይደለም።
@ezu867
@ezu867 2 ай бұрын
ኤርሚያስ "የሰው ብረት".
@isaacchifen5446
@isaacchifen5446 2 ай бұрын
ሳምሶን በጣም ቁሻሻ ሰው ነው ::
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
ቆሻሻ የሚለው እንደ ሳምሶን አይነቱን የማያስብ እንሰሳ በበቂ ሁኔታ አይገልፀውም!!!
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 2 ай бұрын
አይ ሳምሶን ሲጀምረ ተወዳጅነት ለማግኘት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን ከመስደብ ጀምሮ የማስታወቂያ ሚ/ር ሪል ቴፕ ዝርፊያ ሳያንስ አክሰስ ሪል እስቴትን በዚህ መልኩ በውሸት በመወንጀል ሮያል ክራውን ውኃ ከሽንት ቤት ጋር በማያየዙ እንግሊዝ ተልኮ የሮያል ክራውን ስታንዳርድ ሲያገኝ አፍሮ ቁጭ በ3 መቶ ሺ ብር ሚሊየን በር ካልከፈለችሁኝ እቀላምዳለሁ የለው ጉደኛ ዳዊት ድሪም ሾው ለይ ቀርቦ ያወራውና የሠራው ሚዛን የሚደፋ አይደለም በሪል ቴፕ የተለመደች ብልጠት መጨረሻዋ የት እንደደረሰ እዩት
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 2 ай бұрын
ኤሊያስ ላይ ካቀሳሰረ በኋላ በአገኘው ከፍተኛ የጋዜጣ ሽያጭ ፍርፋሪ ሰበታ አካባቢ አንድ መጋዛን ውስጥ ፎርጅድ ሠንደል ሲያሰራ በጥቆማ መጋዘኑ ታሽጎ እሡም በፖሊስ ተይዞ ነበር ግን እሡም ወዲያው ተፈታ ወሬውም ከሠመ
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 2 ай бұрын
Hi Ermyas happy to hear about your history's I know God to give you one day Blessings and credit I know very well about you.
@mahasim6286
@mahasim6286 Ай бұрын
በጣም ነው የገረመኝ ትረካው ቢቀጥል ጥሩ ነበር
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
Yihani tariki akewalewi i was kid armiyasi bizu yesefer lijochi isu gari yiseru neber
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs Ай бұрын
ሳምሶን ማሞ ተንኮሉ ሥራህ ብዙ ምንተስኖት፡የሰው ህይወት መበጥበጥ የምትወድ ተንኮለኛ ነህ።
@yerosansamuel3401
@yerosansamuel3401 2 ай бұрын
ሀብታም የሆነው በዚበማጭበርበር ነው ለካ ዋጋ ይከፍልበታል
@HY-kz6vd
@HY-kz6vd 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
ዎው በ30 አመት ውስጥ ኢትዮፕያ ውስጥ የሰው ለወጥ አስፈሪ ነው 😢😢😢😢
@yaki4449
@yaki4449 2 ай бұрын
ታላቁ ሰው ኤርሚያስ አመልጋ
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
ታላቅ ለመባል ምን ሠራ? ከሰው ብር ሰብስቦ አንድም ጎጆ ያልሰራ ውዳቂ ሰው ነው።
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 ай бұрын
የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ይሄ ሰውዬ የስንቱን ብር ዘርፎ ታላቅ ሰው ነው ትላለህ እበት
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ሳምሶን ማሞ የታወቀ ክፉ ካድሬ ነው ኤርምያስም ግን ይህን ያህል ጠንካራ ሰው አይደለም።
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 ай бұрын
Samson is the real setan. Now he still trying to come to the media and act nice person. He doesn't know habesha people once they trough you out you done.
@mulsam2011
@mulsam2011 2 ай бұрын
Yes you are right. He is a serpent.
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
ይሔ በልቶ ካጅ እግዚአብሔር ይፍረድበት
@mulukenmisganu9603
@mulukenmisganu9603 2 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 ай бұрын
ሳምሶን እኮ ቀንደኛው 19:28 የህውሃት ደጋፊ ነው ስለዚህ ይህን ቢያደርግ አያስደንቅም። ደግሞም አንዱን ዲያስፓራ አብረን እንሥራ ብሎ የበላ ሴረኛ ነው።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
ወይ ሣምሶን እንዲህ ሠይጣን ነበረ እንዴ?
@Bio650
@Bio650 2 ай бұрын
የሚገርመው ምንም አይነት የጋዜጠኝነት ሞያ የሌለው የልምድ አዋላጅ ነበር
@c2beca272
@c2beca272 2 ай бұрын
Samson son a devil 👿
@user-bk2ju9wr9m
@user-bk2ju9wr9m 2 ай бұрын
እዉነት ጅብ ነዉ
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 ай бұрын
ሳምሶንን ከመነሻው የሚያውቁት ያውቁታል። ያልተማረ ደፋር የልምድ "ጋዜጠኛ" ና የማስታወቂያ "ባለሙያ" ነበር። እነኝህ ናቸው እንግዲህ የሀገራችን ዋነኛ ሰዎች።
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 2 ай бұрын
ሳምሶን የወያኔ ዳይፐር
@yonasgebrelibanos356
@yonasgebrelibanos356 Ай бұрын
Anates yemaneh
@rahel6046
@rahel6046 2 ай бұрын
አይይይ ሳምሶን ማሞ ልጅ ሆኜም በሬዴዮ ስለሌባ ነበር የሚዘግበው መጨረሻ ራሱ ሌባ ሀነከከከከከኸ
@user-zt3do1hu4s
@user-zt3do1hu4s Ай бұрын
Hulam sayew enadedalw ermi yesw jegena
@Bio650
@Bio650 2 ай бұрын
ሳምሶም የሚባል ውሸታም ወራዳ አሽቃባጭ እውቀት አልባ ምላስ ብቻ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 2 ай бұрын
አብዛኛው ሀብታም የሚሆነው ወይ ሰርቆ ነው ወይ ከመንግስት ተጠግቶ እየዘረፈ ነው
@amenadmasu1922
@amenadmasu1922 2 ай бұрын
በዚህ ከንቱ ምላሰኛ የውሸት ክስ በሳል ጭንቅላት በዕውቀትና በብልሓት ይሠራ የነበረን ሠው ለመሥበር ብዙ ተሸርቧል ያው ግን ሠውዬው ኤሊያስ ነው ከነሥህተቱ ከአሁኖቺ ሪል እስቴት ሌቦች እሡ ይሻላል ሳምሶን ግን የስራህን አይንሳህ
@c2beca272
@c2beca272 2 ай бұрын
Samson, a little man low life scavenger, don't worry 😭 one day.....
@oneethio4665
@oneethio4665 2 ай бұрын
This idiot now hiding behind the Amhara ethnic group. He was number one Banda woyanes supporter. Ethiopians memory is very short.
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 2 ай бұрын
Samson means he is layer the only one of Ermyas business to down but God one day to see you .
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
Samson bstame ye birr sawe ena balge werada swe nws yesirhen yesteke
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 ай бұрын
አዎ ይሄ አሁን የሚወራለት ሰውዬ ማለት እኮ የወያኔ አሽቃባጭ ፣ ሚዛናዊነት ወይም ማስተዋል የጎደለው ከንቱ ሰው ነው።
@queensheba2506
@queensheba2506 2 ай бұрын
You don't know him😭 He was working in New York City Wall Street banker😆😆😆😆 የማታቁትን አታውሩ💔💔💔💔
@mulsam2011
@mulsam2011 2 ай бұрын
​@@queensheba2506Misunderstanding. He is talking about the devil the so called journalist.
@kidumes7941
@kidumes7941 2 ай бұрын
Samson Iko yetawek miladam kbirow sewoch birr yemiserk leba nw.ysintun genzeb yiserk inde neber Abun Petros gar yalew biro serategoch yemeskeru.kushasha leba.
@user-qy7ie6zl5c
@user-qy7ie6zl5c 2 ай бұрын
Ato eremias be weketu Le men yehen tarik be gazeta Le hezebu alasawekem? Aneten awaki tenkara sera fetari tebebegna sew neh cheru fetari yeredah seweyewe gen sera Le seriw eshoh Le atariw new geta bederun yekefelew anete never aletewaredekem alteseberekem Gena Gena Le agereh bezu sera tekefetaleh gegena neh hezebu yawekehal bereta bereta cheru fetari yeredah
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 2 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የቀይ ባሪያ ድውያን እንዲህ 😂😂😂😂😂ናቸው
@aberabalch1345
@aberabalch1345 2 ай бұрын
ይህ ቖቫቫ ሳምሶም
@meradenvictor9956
@meradenvictor9956 Ай бұрын
ይገርማል ለካ እንዲህም አለ?
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሞተላት ሳይሆን የገደላት ነው የሚበላው
@mohammedseid1987
@mohammedseid1987 2 ай бұрын
Samson mafia
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 ай бұрын
I kow thus man canndo any thing facke Journalis
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 2 ай бұрын
ፋኖ ይጥፋ እንዴት ይላል ኤርሚይስ አመልጋ...
@londonman3483
@londonman3483 Ай бұрын
ምንድነው የምትቀባጥረው
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Yehe bbalege ‼️‼️ Yewexsne Ashker neber eko‼️ Weyane lezelalem Membran alebet ‼️yemell Banda ‼️
@moges720
@moges720 2 ай бұрын
ተራኪው ሥሙ የአማርኛ መጽሐፍት ነው
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 ай бұрын
እና መጨረሻው ምን ሆነ ? ኤርምያስም ታሰረ ተፈታ ፣ ከዚያስ ምን ሰራ ?
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j Ай бұрын
ይኸ ውሻ ሰው እንዲህ የሰውን ህይወት እያመሰ እሱ ኑሮውን ያቃናል? ይህን ውሻ ሰው ዝም ብሎ መተው ግን ምን ይባላል?
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 ай бұрын
ርዕስ ላይ እውነት ይመስላል ብሩን አመታት ተጠቅመህበት ከዛ 350 ሺ ልትመልስ ትገርማለህ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 2 ай бұрын
በጣም Emotional መሆናችን ሳናጣራ የምሰጠው ፍርድ። በሳምሶን በኩል ያለውስ ? ብሉ የሚጠይቅ አንድ ሰው የለም? ወገን ግራ ቀኝ አይተን እንፍረድ ። ማን እውነተኛ ማን አታላይ መሆኑን የሚያቀው ፈጣሬ ብቻ ነው ስለዚህ ለፍርድ አንቸኩል።
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
ኤርሚያስ ቤት እሰራለሁ ብሎ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ መሰብሰቡ ሀቅ ነው። ቤት ሰርቶ ሰጠ? በፍፁም አልሰጠም። የሳምሶን ውሸት ምኑ ላይ ነው? ማጋለጡ? የሀበሻ IQ ደካማ ነው። አንድ ሰው የሚመዘነው በውጤቱ ነው። ከዚህ አንፃር ኤርሚያስ የወደቀ ሰው ነው። ምንም ርባና የለውም።
@tesfayesebsebe2932
@tesfayesebsebe2932 2 ай бұрын
በመፅሀፍ ፣በቃለመጠይቅ ደጋግሞ ኤርሚያስ ተናግሮታል ታዲያ ይህን ከአምስት በፊት የተነገረ ታሪክ አልሞተ ማስተባበል አይችለም ትላለህ?
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
@@tesfayesebsebe2932 በአፍ ብልጠት ሀቅን ማሸነፍ አይቻልም። ኤርሚያስ መፅሐፍ ቢፅፍ፣ ቃለመጠይቅ ቢሰጥ ምን ትርጉም አለው? ይህ ሰው ቤት እሰራለሁ ብሎ ብር ሰበሰበ። ወደ ሥራ ወዲያው መግባት ሲኖርበት የተከተለው መንገድ የቁማር አካሄድ ነበር። ግንባታ መጀመር ሲኖርበት በሰው ብር መሬት መግዛት ውስጥ ነው የገባው። አላማውን የሳተ አሰራር ውስጥ ገብቶ ለኪሳራ ተዳርጎ ሰውን አከሰረ። አሁን ድረስ የሰጠው ቤት ወይም ባዶ መሬት የለም። ብር ያወጡ ሰዎች አሉ። እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ።
@AffectionateBoombox-wc2py
@AffectionateBoombox-wc2py 2 ай бұрын
I love Sami
@jozibaye591
@jozibaye591 2 ай бұрын
ውለድለት
@tomasg8604
@tomasg8604 2 ай бұрын
A country ruled by bully and rumor.Yo can this ever where in church work .
@barotube6436
@barotube6436 2 ай бұрын
አይ ተራኪ አይ ተራኪ 🐜 🐜 🐜
@FikruChane
@FikruChane Ай бұрын
ሳምሶን እኮ ጡሩ ስነምግባር የሌለው ስለመሆኑ በርካታ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል፣ አለቃውን ክዶ ሲመጣና ስራውን ልስራው ሲልህ እሺ ማለትህ አንተም ጥፋተኛ ነህ፣ አንተም እንደምታወራው ሀቀኛ ሁን
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 2 ай бұрын
መገደል አለበት ኤርሚያስ
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
ኤርሚያስ አመልጋ ርባነቢስ ሰው ነው። ቤት እሰራላችኋለሁ ብሎ በቢሎን የሚቆጠር ገንዘብ ሰብስቦ አንድ ጎጆ ያልሠራ ወራዳ ሰው ነው። እሱን እንደ አዋቂ ባለሙያ እያቀረባችሁ ስታወሩለት ይገርመኛል። ከሁሉ የሚገርመው የዚህ ሰውየ ነውር ደረቅ ቼክ እየፃፈ መስጠቱ ነው።
@oneethio4665
@oneethio4665 2 ай бұрын
You don’t know shitttttt… you must be that devil Samson
@alg7524
@alg7524 2 ай бұрын
@@oneethio4665 Call the name of one single person he handed a house to? Mere propaganda has usefulness.
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 2 ай бұрын
ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው። ሁሉ፣ ከላይ እስከ ታች ሞላጫ የሆነበት ሃገር። ይህን ማየት ግዜ ማጥፋት ነው። የተለመደ ውሸት፣ ሌብነት፣ አረመኔነት፣ በሬ ወለደ፣ ዝናብ አዘነብኩ፣ ወዘተ ወዘተ፣
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 116 М.
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
ግሩም ትረካ - የባግዳዱ ነብይ እና ፍቅርሲዝም - ማራኪ ተረኮች - በግሩም ተበጀ
28:33
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 21 М.
ትረካ_ የመግቢያ ፈተና በአሌክስ አብርሃም |ጋዜጠኛ መሐመድ ስራጅ
22:28