ትረካ ፡ ጀዝቢቲውድ - ሌሊሳ ግርማ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 27,401

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ሌሊሳ ግርማ
ታሪኮች፡ ጀዝቢቲውድ ፣ ግማሽ ሃሌ-ሉያ ፣ ሽማግሌው
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Chapters:
0:00 እንኳን አደረሳችሁ!
1:30 ሽማግሌው
15:48 ጀዝቢቲውድ
29:10 ግማሽ ሃሌ-ሉያ
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 30
@Nunutiii
@Nunutiii 9 ай бұрын
በርታልኝ አባቴ እየሰማሁ መተኛት ሱስ ሆኖኛል ያንተና የፀግሽ ድምፅ ሰላም አለዉ ሰላምክ ይብዛልኝ ብሮ❤
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🏾
@Christianeyob-jd1lg
@Christianeyob-jd1lg 9 ай бұрын
I like this
@birhanmiesene1710
@birhanmiesene1710 9 ай бұрын
በርታ ግሩም ነው አተራረክህ ❤ ትርጉም ብቻ ሳይሆን ሀገር በቀል ፅሁፎችን ማግኘት ያልቻልናቸውንም ጨምረህ ብትተርክልን ደስ ይለኛል❤❤
@AberashLeke-bd7ee
@AberashLeke-bd7ee 9 ай бұрын
ጥሩ አተራረክ ነው እናመሰግናለን 🙏
@marsi5845
@marsi5845 9 ай бұрын
እናመሰግናለን። ግሩም አተራረክ ነው።
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 9 ай бұрын
አሜን። እናመሰግናለን
@nardospetros5350
@nardospetros5350 9 ай бұрын
❤❤❤
@zerihunkebede1465
@zerihunkebede1465 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@habtamugirma6197
@habtamugirma6197 9 ай бұрын
Ke balebete ga hule mata mata tireka ensemalen. Des yilal. thank you.
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
@hisqueen1441
@hisqueen1441 9 ай бұрын
😊
@gechu71
@gechu71 9 ай бұрын
እስካሁን በሌሎች ቻናሎች ትረካዎችን (በሬዲዮ ቆየት ባለ ዘመን ከተሰሩት በስተቀር) ለመከታተል ሞክሬ ነበር፡፡ ወይ ጩኸት (የድምጽ ከፍታ) ይበዛዋል፣ ወይ ደግሞ እንደ ታሪኩ ውበትና ፍሰት አካሄድ ያልሆነ አተራረክ ይሆንብኝና በመሰልቸት እተወዋለሁ፡፡ አሁን የዚህ ትዩብ አተራረክ በደስታ እየሰማሁ ነው፡፡ በርታ፡፡
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
በዕውነት ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏
@sshalom395
@sshalom395 9 ай бұрын
@ Charente betkekl eny ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁንን ብቻ እየጠበኩ ነበር የምሰማው :: yem sewy Tru yeterkal ayrbeshim bereta 👍🏼
@BinyameKidane
@BinyameKidane 9 ай бұрын
አመሰግናለው
@user-hd7tu4mq7o
@user-hd7tu4mq7o 3 ай бұрын
Hod leka bizu yichelal joro gin asazenegn 🦻
@user-ny3he6ql4z
@user-ny3he6ql4z 5 ай бұрын
አተራረክህ ደስ ይላል። ይይዘኛል። ጀምሬ አላቋርጠውም። ሌላ ቦታና ሀሳብ ውስጥ አልገባም። አንተኑ እየተከተልኩ እጨርሰዋለሁ። እስካሁን ከሰማኋቸው ትረካዎችህ ውስጥ የአውግቼው ተረፈ "ወይ አዲስ አበባ" አንደኛ ነው። ለነገሩ አንተም ጋ የተገናኘሁት በዚሁ ስራህ ነው!! እኔ የምልህ ሙሉ መጽሀፍ ተርከህ ይሆን ግን??!
@tirekatube
@tirekatube 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። "እንደሰዉ በምድር እንደአሳ በባህር" የሚል አንድ የራሽያ ትርጉም መፅሀፍ ተርኬያለሁ ፣ ሊንኩ ይሄዉ kzfaq.info/sun/PLjgP_I22m40F-WwD_dfoz297hWv37jaTQ&si=FSZqhDKUzg2OZjEj
@genetyitayew
@genetyitayew 9 ай бұрын
ግሩም ነው ወንድሜ
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት 💕
@user-hd7tu4mq7o
@user-hd7tu4mq7o 3 ай бұрын
Wendun wesha setua wesha kefetari tasetarekew amen😢
@abelgirma8769
@abelgirma8769 9 ай бұрын
Ere the intro music pls whats its name?
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
The original piece is 'The Homeless Wonderer' by Emahoy TsigieMariam Gebru; the intro version is by Exodus Getahun.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
ተራኪው ማን ነው ።አትናገርም እንዴ?
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
ትኩረቱ(the spotlight) ተራኪው ላይ ሳይሆን ደራሲው እና ድርሰቱ ላይ እንዲሆን ስለምፈልግ ነው። ሌላ ህቡዕ ምክንያት የለውም።
@lilu1888
@lilu1888 9 ай бұрын
ተፈሪ አለሙ👏👏👏👏👏
@wegderes
@wegderes 9 ай бұрын
ft9dgi
@genetm.6934
@genetm.6934 9 ай бұрын
የህይማኖት አሽሙር መሆኑ ነው? I hope not
@firaol6812
@firaol6812 9 ай бұрын
If the shoe fits you, wear it.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 30 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 25 МЛН
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 69 М.
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 198
Соня 🤣❤️
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 385 М.
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 9 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 17 МЛН
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 127 МЛН