ተስፋ ኢንተርፕራይዝ 25ኛ አመት የትያትር አዋርድ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 32,081

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

4 күн бұрын

"ትኩስ እና ወቅታዊ ሁነቶችን ወደ ማህበረሰቡ የምናደርስበት፣ በይዘታቸው አዲስ እና ልዩ በመሆናቸው የሰዎችን ቀልብ በሚስብ መልኩ የተዘጋጀ ወቅታዊ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረገ ልዩ የቴሌቪዥን ፕሮግራም!
A special television program intended to capture people's attention that focuses on new and current events in the community that are new and unique in their content.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #wef_berer #wefberer #ወፍበረር #ethiopianentertainment #youtubecontest #ethiopianvibes #ethiopianmusic #socialimpact #inspirationethiopia #infotainment
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #wef_berer #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 14
@negagetachew974
@negagetachew974 2 күн бұрын
አባይ ቲቪና ተስፋ ኢንተርፕራይስ - ያቀረባችሁት ዝግጅት በጣም ደስ ይላል። የትያትር ሙያተኞች የደከሙበት ስራ ውጤት በማግኘታቸው ደስ ይላል፣ በርቱ
@KUA18118
@KUA18118 Күн бұрын
ፕሮግራሙ ሳያልቅ የሄዳችሁ አርቲስቶች ሙያችን ይከበር ትሉ የለ ምነው የአዘጋጁን እንኮን ሽልማት ሳይወስድ ሄዳችሁ ትክክል አይደለም በተረፈ በጣም ድንቅ የሆነ ዝግጅት ነው🙏🏽🙏🏽
@AshenafiAbeza
@AshenafiAbeza 2 күн бұрын
አባይ ቲቨን አምኘ ከድር ገበያ ቱታ ገዝቼ ብሩን ወደ ሂሳብ አስገባ ብለው ካስገባሁ በኋላ አናውቅልህም አሉኝ ።እኔ ብሬን ወደ ሂሳባቸው ያስገባሁት አባይ ቲቪን አምኘ እንጅ ማንንም አምኜ አልነበረም እናም አባይ ቲቪ መልስ ሊሰጠኝ ይገባል። ለድር ገበያ በተደጋጋሚ ደውየ መልስ ሊሰጡኝ አልቻሉም እንዴውም የሃሳብ መቀበያ ስልካቸውን ስልኬን እንዳይቀበል ብላክ ሊስት ውስጥ አስገቡት እናም እባካቹህ ብሬን አለዚያም ልብሱን አሰጡኝ።
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Күн бұрын
እውነት ከሆነ ባለየ ናቸው በሚድያ መናገር አለብህ ሊላውም እዳይበላ
@yabundejgelaye3956
@yabundejgelaye3956 Күн бұрын
የድምፅ ጥራቱን በደንብ አስተካክሉ
@hanlove412
@hanlove412 11 сағат бұрын
ይገባቸዋል ❤😍👍😊
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Күн бұрын
Bravo meski ❤❤❤
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 2 күн бұрын
Getenetn helinan teferi alemun say betam des alegn
@menwuyeletmelaku6350
@menwuyeletmelaku6350 Күн бұрын
ድምጽ ላይ ግን አስቡበት
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 күн бұрын
Midre hametega 1du sishelm lelaw yefotetal
@helugjoy81
@helugjoy81 2 күн бұрын
ሌላ እረግጫ ነዉ🤣🤣🤣 የደቆሮ አለቃ! ሰንት አይነት ወረቅ የሆነ መግለጫ ቃሎች እያሉ , ( መረገጥ የሚባል ነገረ ተረግጠሺ ነዉ አድገሺ የጎለመሺዉ ሰታሰጠላ)
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 күн бұрын
አንች ነሽ አንተ ? ለሁሉም እንደዚህ አንድ ተራ ቃል እንደዚህ ያንገፈገፍክ/ሽ ያለፍክበትን የኖርከውን/ ያለፍክበትን አስታውሶክ ስብራትክን ከውስጥ ፈንቅሎ አውጥቶ ...እንደዚህ የዘላን ንግግር እንድትናገር ያደረገክ .... ያለፍክበት እየተረገጥክ ያሳለፍከውን ሂወት ሹክ ብሎናል ...ቻለው🤷🏾‍♂️🤣
@helugjoy81
@helugjoy81 2 күн бұрын
@@user-df4dm6df2c 🤔 ሱሉ ተሰምቷል አሉ የጻፈከዉ የሒወት ታረክ አንተ & የሷን አይት መንዴ ኑሮ እንጂ የሚገልፀው, የእኔ ባለፈትንም ሰለማላቁ የምትለዉ አይገባኝም ሲቀጥል ምነዉ የጠያቂዋ ካድሬ ነህ እንዴ ጮክ እሳ ሳጠሩህ ዉሾ ( አሁንም መቼም የአህያ ሒወት የምትኖሩ ሰለሆናችሁ ንግግራችሁ ለዛዉም በሚዲያ እረገጣ መረገጠ የሚል የአህያ ባህረ ነዉ ::
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 36 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН