አትስከር በፓስተር ቸሬ Don't get drunk By Pastor Chere

  Рет қаралды 101,707

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

2 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Пікірлер: 190
@user-nh4ld6tp8z
@user-nh4ld6tp8z 2 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን የቸሬን ትምህርት እሰማለሁ የምሰማህ አስተማሪ ስለሆክ ነው እደነዛ ስሞተኛ አደለህም
@Hanan6073
@Hanan6073 2 жыл бұрын
Muslimua ehte eyesus yadnal enem muslim neberku geta new yadanegn paster cheren yesraw eyesus new tmhrtum yemnfskdus stota new slezi eysus yadnal elshalew geta yirdash!
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
የፓስተር ቸሬ ለሁላችንም ለህይወት የሚጠቅም ትምህርት ነው።እኔም ትምህርቶቹን የሚጠቅመኝን እከታተለዋለሁ።መልካም ነገር በማንም ይነገር የሚጠቅመንን ከሆነ መርጠን እንስማው።
@jessus2607
@jessus2607 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርሽ
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
ከፕሮቴስታንት ሰባኪዎች አንተን እንድሰማ የትምህርት አሰጣጥህ ጆሮዬን አስገድዶታል።አንተን አለማድነቅ አልችልም።በጣም ግሩም ና ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነው የሰጠኸን።ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ።እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ።አክባሪህ ነኝ ።
@rahilarahila5350
@rahilarahila5350 2 жыл бұрын
የሚገርም እኳ ነው ልክ በከፋኝ ባስፈለገኝ ሰአት ነው እየሰማሁ ያለሁት 😭😭😭😭እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@user-vw2lh4gd8u
@user-vw2lh4gd8u 2 жыл бұрын
እኔም ሙስሊም ነኝ በጣም ነው የሚመቸኝ አሳድጄ ነው የምሰማው የቼርየን ፈትዋ
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ትምርቶችህ ቦታ ሰቶ ለሚያዳምጥ ሰው ሂወትን ሰላምና ደስታን ዕረፍትን የሚሰጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዘመህን ይባረክ ገና ብዙ ትውልድን እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ይታደጋል 🙏 ዕድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ትምህርቶችን ሁሉ እከተልሀለሁ በጣም ነው ምባረከው 😇😇😇😇🥰🥰🥰🥰
@meselechashebir5440
@meselechashebir5440 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ጌታ ብርክ ያርግህ ለዘመኑ የተሰጠህ ትውልድ አትራፊ ሰው
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ የሁሉም ሰው ነህ
@selamtesfaldet3042
@selamtesfaldet3042 8 ай бұрын
ጴንጤ አይደለሁም ልሆንም አልሜ አላውቅም ግን ለኔ እንደዚህ ጀግና አስተማሪ አላየሁ በሂወቴ !❤
@tsurykahsay9679
@tsurykahsay9679 6 ай бұрын
የእውነተኛ ትምህርት አባት ተባረክ እድሜህ ይርዘም❤
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
ወይኔ ሱስ የሆንክ ፓስተር እኮ ነክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እኮ ትምህረትክ ዋው ነው ይህው እንደቡና ሱስ ያንተን ሥብከት ካልሰማሁ ቀን በቀን ሽክክ ነው የሚለኝ አቦ ነፍ አመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘
@fraol_yj2564
@fraol_yj2564 Жыл бұрын
👍👍👍አግዚአብሔር የባርክ
@sisaytilku5335
@sisaytilku5335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ልክ ልኬን ነግረኸኛል:: ፓስተር ቸሬ አንተማ ትለያለህ ሙስሊም ክርስቲያን ማይደፍሩትን ርእስ እየመረጥክ አስተምረን :: ተባረክ::
@genethabtamu2166
@genethabtamu2166 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ የመጠጥ ነገር የስንቱን ቤት እየበጠበጠ ነው እባካችሁ ከልብ እናዳምጥና እንለወጥበት
@AbriloMekdi
@AbriloMekdi 3 ай бұрын
ቸርዬ ዘመንህ በደሙ ተሸፈን ከክፉ ሁሉ በክንፎቹ የተጋረድክ ሁን ማሰተዋል ያቃተኝን እንዳሰተውልና እንድረዳ ከአፍህ የሚወጣው ቃል ሃይል አለው ውሰጤ የሚገባው ልክ እንደ ውሃ ነው ።
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
አሜንንን የእግዚአብሔር መንፈስ የደስታዬ ምንጭ ነው🙌🙌ፓስተር ቸሬ ብርክ በል መላሽና የሚያንጽ ትምህርት ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ።❤❤👏
@btelhem
@btelhem 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የፓስተር ቸሬ ት/ት ለሁሉም ሃይማኖት የሚሆን የጋብቻ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በጉጉት ነው ሁሌ የምጠብቅህ
@mekdesmekdes5586
@mekdesmekdes5586 2 жыл бұрын
እና ምን ትሰሪያለሽ ሰዉ ቤት የራስሽን ሄደሽ አትማሪም
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
@@mekdesmekdes5586 ማነው ያንቺ ያደረገው ፓስተር ቸሬ የሁሉም ነው
@user-mb8rr1ht5k
@user-mb8rr1ht5k Жыл бұрын
@@mekdesmekdes5586 ሾካካ ነሽ
@rolex8678
@rolex8678 4 ай бұрын
አይ ቸሬ በጣም ትገርማለህ እያዝናናህ መድሀኒት ትሰብካለህ ፈጣሪ ይባርክህ!! ኦርቶዶክስ ነኝ መድሀኒአለም ቸርች እሁድ ከቅዳሴ በኅላ ወንጌል ብትሰብክ ፀሎቴ ነው .
@tigistassefa6002
@tigistassefa6002 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@hirutbekele3741
@hirutbekele3741 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 2 жыл бұрын
ቸርዬ በአንተ ውስጥ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው እጅግ ወደ ውስጥ የሚገባ ትምህርት ነው እግዚአብሄር በጸጋው አብዝቶ ይባርክልኝ pastor chere I can say that holy sprite speak through you. every time you preach it touch my heart.let good God bless more and more. we love you .
@weldetessema7319
@weldetessema7319 2 жыл бұрын
የቼሬ ስብከት አስተማሪ ነው በጣም ከልቤ ነው የምሰማው ተባረክ
@mulugetadamteyegezawdamte4596
@mulugetadamteyegezawdamte4596 7 ай бұрын
Cherey bezalen.... Tegawen yechemereleh geta egezihbeher..... Thank you
@bettyt9714
@bettyt9714 Жыл бұрын
ይምትናገረው ሁሉ ልክ ነው ልብ ላለውና አስተውሎ ለሚያዳምጥ ምርጥ ሰው
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
ሐይማኖት አንድ ነው ማንም ቢሰብከው መልእክቱ ላይ ማተኮር ያለብን:: “it is the message what really matters, not the messenger”
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 жыл бұрын
ዋው ፓስተር ቸሬ ፣ የጓደኛ ሚስት አይነካም ያልከው ነገር ልክ እኮ ነው። አለምን አናውቃትም ስለሚሉት ቅዱሳንም በድንቅ ገልጠከዋል :) ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ !!
@selamdesta6679
@selamdesta6679 2 жыл бұрын
Today this message is form me....I just need to make my life better with word of GOD, like you pastor
@hanigobena7681
@hanigobena7681 2 жыл бұрын
ልክ ልካችንን ነው የምትነግረን እናመሰግናለን ፓስተርዬ፡ ጌታ ይርዳን🙏🙏🙏
@tsitta...g
@tsitta...g 2 жыл бұрын
chere eyenore yastemaren sew ke afer menesat endemichal yasayen be lelochu anget bendefam kena yasderegen egziabher yeseten erenga chere geta yebarkh
@abaevang3306
@abaevang3306 2 жыл бұрын
ፓስተር በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ የጌታ ቃል ነው በቃሉ የሚኖር የታደለ ነው በተለይ የመጠጥ ነገር ለሰው ልጅ የሀጢያት ስር ነው ይህንን ትምርት የገለጥልህ እየሱስ ይባረክ !!!!
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ዘመን አብዝቶ ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ ለበረከት ሁን አሜን ቸር ለዘላለም ኑሩልህ ። ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ጨምሯል አሜንንንንንንንንን
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
ስወድህ ይጠወደድክ የእግዚአብሔር ስው ተባረክ 🙏🙏🙏
@thomasmohammad-eg4hx
@thomasmohammad-eg4hx 5 ай бұрын
Tabarikki. Chariye🙌🙌🍒
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
"አትስከሩ እንጂ አትጠጡ አይልም ቃሉ" የምትይ ሁላ፤ ኑ ተማሩ። Pas Chere may almighty Lord Bless you richly
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
Uffff, I CAN'T GET ENOUGH OF THE TEACHING!!!
@user-mb8rr1ht5k
@user-mb8rr1ht5k Жыл бұрын
ቸርዬዬዬዬዬዬ ሽህ አመት ኑርልኛ በእውነት ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር መፍትሔ የድርግህ በጠም ነው ምውድህ ኑርልኛ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንን አቴን የሰጠ እግዚአብሔር ይበርክ
@beziked9854
@beziked9854 2 жыл бұрын
Pastor chray batem.nw yamsegnw yeha melket lan nw god bless u
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Thank you so much for teaching ❤ 💕 💗 💓 💖 ♥ ❤ 💕 💗 ❤❤❤❤💕😭
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 жыл бұрын
በክብር ላይ ክብር ያብዛልህ የጌታ ሰው እየሱስ ጌታ ነው ። አሜን።
@martef6435
@martef6435 2 жыл бұрын
Yene balim yitetal gin 1ken Fetari yifewusewal biye tesfa aregalew🙏
@mamushadmasu929
@mamushadmasu929 2 жыл бұрын
ተባረክልን ፓስተር ቸሬ!
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 жыл бұрын
Wow, ድንቅ መገለጥ ብሩክ ሰው። እ.ው.ነ.ት. ነው... ስካር እርቃንን የሚያስቀር የአምሮን ሚዛን የሚያስት ነው። ስካር ወደ ሰዶም ወጣቱን መርቶአል፣ ስካር ዝሙተኛ ያደርጋል፣ ስካር ነፍሰ ገዳይ ያደርጋል፣ ስካር ፍፁም ስህተት ነው። መጠጥ በፍፁም ለፍጥረት የማይገባ ያልከበረ ፍጥረትን አርካሽ የእርኩስመንፈስ ውጤት ነው!! ከዛም አልፌ የሆድቃ ኤርጋንህን ሁሉ የሚበላ ፍፁ ክፉ አሲድ የዲያብሎስ ሽንት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ጌታ እየሱስ በደሙ ይቀድሰን!!
@hanahana9212
@hanahana9212 Жыл бұрын
Zemenh hulu ybarek nurlg
@user-ds9em3hs5u
@user-ds9em3hs5u 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!! አምላክ ይመስገን!!!!
@alemayehutadesse7172
@alemayehutadesse7172 2 жыл бұрын
መጋቢ ተባረክ በጣም መልካም ትምህርቶች ናቸው። ዘዳግም 32:33 "ሥራይ" የሚለው ስለ እባብ "ሥሪያ" ሳይሆን በመጠጥና በምግ ውስጥ ሰዎችን ለግደል ለማሳበድ (ቀድመህ የተናገርከው) ዓይነት ለማድረግ የሚጠቀሙበትን ነው። ተባረክልኝ
@addik1265
@addik1265 Жыл бұрын
U are my favorite person. Stay blessed!!!
@dagafaabide369
@dagafaabide369 2 жыл бұрын
ፓስታር ቸሬ ጌታ ፀጋኹን የብዘልክ በጣምነዉ ፡ምዎዲክ
@jerrylove9403
@jerrylove9403 2 жыл бұрын
😢😢💔💔ከልጅነቴ እስከ እዉቀት ደረስ እኔም እናቴ እና ወንድሞች የኖርንበት ሕይወት አስተማርክ ፓስተር ቸሬ 😢
@birukaman4318
@birukaman4318 2 жыл бұрын
ፓስቴር ቸሬ በርተልኝ ዘመን ይበረክ በደንብ ነገረልኝ
@habtekflemariam101
@habtekflemariam101 2 жыл бұрын
እግዝኣቢሄር ይባርክህ
@kusokom
@kusokom 2 жыл бұрын
መጋቢ ዘመንህ ይባረክ! ቤተሰቦችህም እጅግ ይባረኩ! ይህ ስብከት እዚህ ቻነል ላይ እንዳይቀር ለሌሎች እጋራለሁ።በርታ!
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
Thanks paster Cher
@esayasgebrehiwot7652
@esayasgebrehiwot7652 2 жыл бұрын
this is not simple message this is great message for this generation bless you pastor
@esayasdemekkeshebo7373
@esayasdemekkeshebo7373 2 жыл бұрын
Yetabarak pastor nahi...geta abizito yibarik....!!!♡♡♡♡♡
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 2 жыл бұрын
ተባረክ!!!
@Hanagirl544
@Hanagirl544 2 жыл бұрын
Thank you pastor And cameraman editor all of u guys!!!
@saradalma9089
@saradalma9089 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@tigist6982
@tigist6982 2 жыл бұрын
You are our blessing
@edilawitgetnet3535
@edilawitgetnet3535 Жыл бұрын
ጌታይባርክህካንተብዙተምሬአለሁከዚህበላይአይኖችህይብራ።ለዚህሁሉጌታይባረክ🙏🙏🙏🙏
@mercymamush6024
@mercymamush6024 2 жыл бұрын
ቸርዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ አንተ ለትውልዱ በጣም አስፈላጊ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር በአንተ በኩል ብዙ እየመከረን ነው
@alemayanoo4667
@alemayanoo4667 2 жыл бұрын
tebareklen paseter chere enewedekalen 🙏
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Amen geta yeredani pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen ❤️
@helenberhane4623
@helenberhane4623 Жыл бұрын
ተባረክ
@haregabebe6687
@haregabebe6687 2 жыл бұрын
Bless you more and more pastor chere
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 жыл бұрын
Bless you more and more pastor
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Yalxexawt shto ena berkina nw😂😂😂 Chre gta berk yadergh❤️
@mercynancy9976
@mercynancy9976 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ !
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 2 жыл бұрын
Thank you, geta igizahaber, tsega ya bizalk, tabark, unati heni timirt, malat, ihotino 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕💕💕❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@tezeragessesse6163
@tezeragessesse6163 2 жыл бұрын
thankyou so much remain blessed
@mahletkuma9434
@mahletkuma9434 Жыл бұрын
Ewedhalew pastor
@mekdeseshetu3530
@mekdeseshetu3530 2 жыл бұрын
Bless you pastor chera....bezu tekemhegale
@addisalemmolla8430
@addisalemmolla8430 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ፡፡ ቅድስና ለሰው ሳይሆን ለእግዛብሔር ነው፡፡
@fantaytsehayu8231
@fantaytsehayu8231 2 жыл бұрын
Ohhh my God i love this person, he is gifted from God. God may bless you .
@mulachewtafesa8360
@mulachewtafesa8360 2 жыл бұрын
Fetar tsegahun ychamiril edmekin yaram teberak.....amlak fithin ykidem❤
@meazatekle5925
@meazatekle5925 2 жыл бұрын
Wey ere tebarek pastor brek bel des yemiel sibket 💐💐💐
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
Welcome! Pastor Chere..I always look forward to hear another God's word! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!🙏🙏🙏
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
Betam aref temeheret egezeyabehar yebarekeh pastor
@ambaferashdawit2660
@ambaferashdawit2660 2 жыл бұрын
My dearest brother,may the Lord our God and Saviour Jesus Christ bless you, bless your home, bless your ministry more.
@Mihretu559
@Mihretu559 2 жыл бұрын
ቸርዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@keabebe1362
@keabebe1362 2 жыл бұрын
Ohh pastor chere/you are resplendent /^^ in a way of serving the almighty GOD.,, may God bless you with more glory. Moreover, may God boost your righteousness. In the name of jesus,,,
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@ritatube4334
@ritatube4334 2 жыл бұрын
Tebarek Paster wedalw
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 2 жыл бұрын
wow he speaks what my heart feels thank you pastor for your amazing teaching !!
@user-tv2oo9zz7m
@user-tv2oo9zz7m 2 жыл бұрын
Tebarek pastor ewnet new wedkenal yewengel enkfat hon. GETA MHRET YBZALN.
@tigistseifu7554
@tigistseifu7554 2 жыл бұрын
Egzeabher abate zemnhen tebarekellegh 🙏❤️🙏🙏
@masraal1693
@masraal1693 2 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa
@firewdemissie8723
@firewdemissie8723 2 жыл бұрын
Tnx pastor chere
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ምሳሌ 20-1-33
@amanuelgeresu3459
@amanuelgeresu3459 Жыл бұрын
chebsema gd yelale etetalen skre malte nw enji
@awetberhanu
@awetberhanu 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም ኣጋጣሚ ቤቴ ቁጭ ብዬ ቢራ እየጠጣሁኝ ነው ይህንን ቪድዬ የከፈትኩትኝ እና ቸሬ ስትናገር እንዴት መጠጣት እንደጀመርኩኝ ለማወቅ ወደዋላ ባይም ትዝ ሊለኝ ኣልቻለም ነገርግን ኣሁን ላይ ማቆም ኣቅቶኝ የጠርሙስ ኣንገጥ እንደማንቅ ኣውቃለሁ ሌላም በህሊናዬ በዝማሬ ኣገለግለው የነበርኩትን ጌታን እና ቤተክርስቲያኔን እንዴት እንደራኳት የመጨረሻ ቸርች ያገለገልኩባትን ቀን እንኳን ባስብ ላውቃት ኣልቻልኩኝም ቸሬ ጌታ ይባርክህ ህይወቴን ዞር ብዬ እንዳይ ጥያቄ ስለፈጠርክብኝ ኣመሰግናለሁ ኣከብርካለሁኝም
@hanigobena7681
@hanigobena7681 2 жыл бұрын
ጌታ ይረዳናል
@habtekflemariam101
@habtekflemariam101 2 жыл бұрын
ከ እግዚኣቢሄር ጋ ከተጠጋህ ኣንድ ቀን ያወጣሃል ኣይዞ
@etsegenettekola2472
@etsegenettekola2472 2 жыл бұрын
ጌታ እስኪቆርጥልህ ድረስ ከህይወትህ........ ከቤቱ አትራቅ እየጠጣህም ቢሆን ግባ ወደቤትህ አለም በዛው እያሳሳቀ ነው ይዞህ የሚጠፋው ወንድሜ
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸልይ ሁሉም ይችላል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አይዞህ ጌታ ቀንአለው ስለዚህ ቸርች ሂድ ፀልይ ጌታ ይወድሀል ይሰማሀል ከቤቱ አትራቅ አንድቀን ሁሉምነገር ይቀየራል ጌታ ይርዳህ
@saradadislove3758
@saradadislove3758 2 жыл бұрын
Teberke bebezu
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
God bless u pastor chara u r right ✅ 🙏
@firehiywotzewdu1393
@firehiywotzewdu1393 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርው🙏🙏🙏
@lulun.7897
@lulun.7897 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 жыл бұрын
AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN 🙏🙏❤❤THANK You
@ruthpetros5114
@ruthpetros5114 2 жыл бұрын
Wey paster cherye tsega yebezaleh neh!
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 2 жыл бұрын
Egezyabher bezh chger lalwo ehetwochy wedemwochen ehenen seyadametwo anekachwo erdachwo tadegachwo fetarye
@hailelove1
@hailelove1 2 жыл бұрын
ተባረክ በብዙ እጥፍ
@vcggvcggftyy9620
@vcggvcggftyy9620 2 жыл бұрын
Welcom Faster Chery💓
@mekaletmekaletnati8419
@mekaletmekaletnati8419 2 жыл бұрын
tebark amennnnn
@rosaendale6092
@rosaendale6092 2 жыл бұрын
ቸሪ ተባረከ በጠም
"ያልተመለሰ የህይወት ጥያቄ"___በፓ/ር ቸሬ
50:01
Epaphras Christ church
Рет қаралды 31 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
"አበረታ ልቡን"__በፓ/ር ቸሬ
44:51
Epaphras Christ church
Рет қаралды 18 М.
ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere
51:46
"ዳኛ አለ"___በፓ/ር ቸሬ
45:37
Epaphras Christ church
Рет қаралды 28 М.
የእግዚአብሄር ደስታ Pastor Henok Mengistu (singele)
42:24
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 103 М.