ተስፋ ቆርጦ መኖር ይቻላል?🤔

  Рет қаралды 2,949

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

2 ай бұрын

1. Telegram👉 t.me/qalme49
2. Facebook 👉 profile.php?...
3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
5. Instagam 👉 behailu.26
.
personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120

Пікірлер: 25
@esromtemuye4612
@esromtemuye4612 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ባሂ ቀልባችን በጣም አንድ ነገር ላይ ካረፈ ፈጣሪም ቢሆን እስቲ እንደዚህ ተስገብግበዉ ምን እንደሚያመጡ አያለሁ ከራሳቸዉ ፀጉር አንዳች እንደማይጨምሩ አያዉቁምን ያስብልብናልና የእግዚአብሄርንም ቃል አለ መስማት ይመስለኛል ስረዳዉ .....ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ነገን አላዉቅም ዛሬ ደስተኛ ነኝ ዛሬ በሚኖረኝ ስራ ና ህይወት አለሁ ነገን አጉልቼ በማየት በማላዉቀዉ ነገ ዛሬን አላጣም
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 2 ай бұрын
በሀይሉ ሙሉጌታ❤🎉🎉🎉🎉 ዋውውውውው ባለህ ነገር ካልተደሰትክ በሚመጣውም አትደሰትም❤መፈለግህንም አታቋርጥም ❤
@haileabaraya564
@haileabaraya564 2 ай бұрын
ስለ ተስፋ ብዙ ቀልብን አለመጣል ላይ ብዙ ብትለን አነሰብኝ በደንብ ቢብራራ አሪፍ አሳብ ነው በጣም
@tesfaromeo9746
@tesfaromeo9746 Ай бұрын
Big respect ✌️ brother u change the way I look Tnx 🧠
@danielsiyoum7997
@danielsiyoum7997 2 ай бұрын
ተስፋ አስደሳትች እንጂ አስተማማኝ ወዳጅ አይደለም.!! እሚልፅሁፍ ማንበቤንአልረሳም
@YabsraYosef41
@YabsraYosef41 Ай бұрын
Baha des yemel class new thank you
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 2 ай бұрын
የሚገርም ነው የምር ❤️ ይሄንን ሃሳብ እኔ ውስጥ ብቻ ያለ መስሎኝ እውነትነቱን እየተጠራጠርኩት ነበር አንተ ስትደግምልኝ ግን ትልቅ energy ሆነኝ ። ከወራት በፊት የሌለ ጨለማ ውስጥ ሆኜ...ለራሴ የጻፍኩለት ግጥም ነበር.... «እጅ ስጥ ግዴለም በቃኝ በል አንዳንዴ ተስፋ ካልቆረጡት ይቀጠላል እንዴ?!» ምናምን ይላል ያንተን thumbnail ሳይ እሱ ትዝ ብሎኝ ተንደርድሬ ነው የገባሁት እና የልቤን ነው የተናገርክልኝ 🙏
@tsedey6121
@tsedey6121 2 ай бұрын
በሀዬ አመሰግንሀለሁ ይሄ መልክት ቦታውን አግኝቷል ለኔ የሎጎህ ማጀቢያ ሙዚቃ ተመችታኛለች ❤❤❤
@zerafraf
@zerafraf 2 ай бұрын
" ፍላጎትን የመግደል ጥበብ " እለዋለሁ እኔ ፡ አንዳንድ ፍላጎቶቼን ሆን ብዬ እገድላቸዋለው ወይም እሸሻቸዋለሁ ( እንዳስፈላጊነቱ ) ። በዛም እረፍት ይሰማኛል ፥ ባለኝ ነገር ላይ ትኩረት አደርጋለሁ ፡ ተስፋ መቁረጥም እንዲያ ይመሰለኛል ።
@endalebesufkadtaye3326
@endalebesufkadtaye3326 2 ай бұрын
HBD
@user-st4zy4yx4w
@user-st4zy4yx4w 2 ай бұрын
ሃሳብ 💯 ግን እውነት ባለጌ ነህ
@azebtefera9561
@azebtefera9561 2 ай бұрын
💯 ምንም ጥያቄ የለውም እኛ ሩቅ የማንሻገረው ሁሌም ተስፈኞች ስለሆንን ነው በተለይ የከተማ ልጅ የተደከለው በቤተሰቦቹ በተያዘ እሴት ተስፋ በማድረግ ነው🎯 መቁረጥ ግድ ነው ፈጣሪም ቆራጥ ይወዳል‼️ ቁርጥ ያጠግባል ‼️ ተስፋ የህልም እንጀራ ነው በተግባር አይተነዋል🙏
@mimidamite6494
@mimidamite6494 2 ай бұрын
Thank you bahiluyeeeee
@onemichael1326
@onemichael1326 2 ай бұрын
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 2 ай бұрын
"...ነገርየው እዛ ፊትለፊታችን ያለው ስራ ፍሬውን በራሱ እንዲያፈራ ቀልባችንን እናነሳለታለን..." ❤
@architecture0386
@architecture0386 2 ай бұрын
Bahaieee tnx bro -keep it up
@tewodrostakele-fc4qz
@tewodrostakele-fc4qz 2 ай бұрын
ባያ 🙏 ለወራት ወዳቆምነው ሱስ(ሴጋ) የሚጎትተን ምንድነው? እንዳንመለስ ምን እናርግ እንዴትስ እንጠበቅ? video ብትሰራልን🙏
@user-ec9rg4pl9p
@user-ec9rg4pl9p 2 ай бұрын
Thank u brother !!!!
@Yitbe_BM
@Yitbe_BM 2 ай бұрын
ፍካድክ ከሆነ እዚህ መፃህፍ ላይ ትንታኔ ብታደርግልኝ ... the seven spiritual law of success by deepak chopra
@viva890
@viva890 2 ай бұрын
ተስፋ ብለህ ያነሳኸው እና goal ተመሳሳይነት ያላቸው አይመስልህም ሲመስለኝ ብዙዎቻችን goal ብለን ስናሰቀምጥ ተስፋችንንም ጭምር ነው እና አሁን ደሞ አለም ወሬዋ ስለ ግብ ነው እና ግብ አስቀምጦ ተስፋ አለማድረግ አይከብድም ወይ?
@KidussDanel
@KidussDanel 2 ай бұрын
Are beha asatershew arif temscha nber ater betan
@BaharSharifHarariMusic
@BaharSharifHarariMusic 2 ай бұрын
Beha
@habtilateklu3405
@habtilateklu3405 2 ай бұрын
👏👏
@samueltekeste1654
@samueltekeste1654 2 ай бұрын
Hi, እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ. መንገድህን ጠቁመኝ
@rediatmekonen8291
@rediatmekonen8291 2 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ @Behailu120
ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"
43:19
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,4 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 112 МЛН
በሞት ጥላ መካከል ሳይፈሩ መራመድ 😊
40:59
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,4 М.
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 4,6 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 193 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН