"ተስፋዬ በፖለቲከኞች ላይ አይደለም..." ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ክፍል 2 - Sekela Talk Show - Tigist Girma @abbay-tv ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 63,606

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #hopemusic #newethiopianmusic #tigestgirma #tegest girma #sekelashow #sekelatalkshow #sekelatalkshow #tegestgirmaonabbaytv #seifufantahun #abelbirhanu #newethiopianmovie2023 #newethiopianmovie #abbaytv #newsdaily #9ኛዉሺ #dinklejoche #kids #comedianeshetu #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina#ethiopianmusic #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 124
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ሰምቼ የማልጠግበው ዶክተር ወዳጄነሕ ❤😘🇪🇹😘
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ሲናገር ቢውል የማይጠገብ ስው ነው የኔታ ከተዘጋ ወዲህ አጣነው ብዙ ትምህርት እያገኝን ነበር እባክህ በየሚዲያው እየወጣህ ተናገር ትግስትም ጎበዝ ጋዜጠኛ ሆነሻል በርቺ❤ ሁለቱም ክፍል ደስ የሚል ነበር❤
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀትና መስተዋሉን ጨምሮ ይስጣችሁ ትጂዬ የሶስት ልጆች እናት ኔኝ በለፎ ለገና ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ልጆቼ ወደ የምኖሪበት ሀገር ስንመለስ ለምን እዚህ አናኖሪም ብሎ እኔና አባታቸውን አስቻገርን ብዙ ጥያቄዎችን ጠያቁን እኛን እግዚአብሔር አይወደንም ወይ ለምን ኢትዮጵያ አልተወለድንም ብሎ ትልቁ ልጄ ጠያቀኝ እና አሁን ህልሙ ሁሉ ሰድግ ትልቅ ሰው ሆኜ ኢትዮጵያ ሰዎችን እያራደው መኖር ነው እና ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን ብቻ ለምን ተራቡ ለምን ልብስ አጡ አሁን የምለብሰውን የምበለውን ሁሉ አስቃሪላቸው ይለኛል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብቻ ጽፌ አልጨርስም
@azizaahmed420
@azizaahmed420 Жыл бұрын
My comment is for TG, you improved a lot , I like the questions you asked today and listen until he finished completely, this is what we need in the KZfaq for the generation to come, I learned a lot from Dr wedaje , thank you both❤️
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
በአማርኛ ሲተረጎም?! ምክንያቱም ለነገው ትውልድ የዛሬውን ተረድቶ የነገውን ትውልድ ከራስ ክብር ፥ለሐገር ክብር የሚለውን ለማክበር ፥ውጪያኖቹ ሰርቀው ራሳቸውን ላይ ቢሰቅሉም ፥እኛ ደግሞ ቢያንስ በራሳችን ከራሳችን ለራሳችን ራሳችንን ብናከብርስ?!
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ መኀረነ የሕይውት መርሆችህን ብዙ ግዜ ተምሬበታለሁ እዉነት ትሁት ሰዉ የልቤን በር በቀላሉ መክፍት ይችላል ትሁትነትህ ደስ ይለኛል ክበርልኝ ።
@betyichale5729
@betyichale5729 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የማይሰለች እንዴዉም የሚወደድ እንዳያልቅ የሚያስብል ጊዜ ነበር ሁለታችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏💚💛❤️
@zenatv844
@zenatv844 Жыл бұрын
የግል ህልም የለኝም አትበል ዶ/ር በደንብ አለህንጂ! ህልምህ ሰዎች ህልማቸውን አውቀውት እንዲኖሩት ማገዝ ነው! በርግጥ ህልምህ ከግል ህልም አለፍ ያለ ነገር አለው!!🙏
@RockStar-ti8iy
@RockStar-ti8iy Жыл бұрын
ድንቅ:ሰው‼️ እግዚአብሔር :ለኢትዮጵያ :እንዳንተ :አይነት:ያብዛ🙏
@addisababatube1012
@addisababatube1012 Жыл бұрын
የእግዚያብሔር ፀጋ+ዕውቀት+ስነምግባርና ትህትና+አስተዋይነት= ዶ'ር ወዳጄነህ ማህረነ።እግዚያብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@zenbabafikrie2839
@zenbabafikrie2839 Жыл бұрын
ቲጂ 3 ጥያቄ ለተሳታፊ ተመልካቾችሽ ስጪ። እንግዳውን የመጠየቅ መብትን ስጫቸው። አሳትፊያቸው። ለማጨብጨብ ብቻ አይቀመጡ። በተረፈ አክባሪሽ ነኝ። ጎብዢ ቆንጆ።
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
What a great personality, he is open and Genuine.He is a gift for our country to teach the generation.Long live Dr. Wedajneh!
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን አንተስ ልዩ ነህ አትጠግብም ቲጂ ደግሞ የምትጠይቂዉ ጥያቄ በጣም ደስ ይላል ሁለታችንም በጣም እናመሠግናለን
@Gombet25
@Gombet25 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልውውጥ በጣም ብዙ የተማርኩበት ውይይት:: Thank you
@likehaile3159
@likehaile3159 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ...ዕድሜህ የማቱሳላ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን:::የክፍለ ዘመኑ ዕንቁ Public figure. Thank you so much
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Жыл бұрын
I like Dr. Wedageneh. He is a positive thinker, very humble and respectful person. Tgye you ask very good questions and raise important points. Keep it up.
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Жыл бұрын
ዶክተር የሚገርም በጣም ትሁት ቀና መልካም ሰው ነው የሚናገረውን የሚኖር ሰው ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ 🙏🙏🙏
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ,በጣም ነው እማደንቅህ,እድሉን አግኝቸ እድለኛ ሁኘ ባገኝህ ባይህ ደስ ይለኛል
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ ማርያምን አንድ ቀን ለአንድ ደቂቃ ባገኘዉ ብዬ እምመኘዉ ሰው ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
እኔም ማርያምን የሰው ልክ ነው
@nazarettesfalem4693
@nazarettesfalem4693 Жыл бұрын
Waww both of you great and respectful God bless you all
@rodasktube2209
@rodasktube2209 Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው ነው
@kbeshir3986
@kbeshir3986 Жыл бұрын
You are so special with special personality. Thank you!
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 Жыл бұрын
ቲጄ ጥሩ ነው ቃለመጠይቅሽ ዝግጅትሽ በጣም ግሩም ነው እግዳሽ ተወዳጅ እኔም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ቲጄ ነገር ግን ህንፃዎቻችን በመሶብ ውርቅ መልክ ቢሰሩ ብለሽ ስትይ በጣም ገረመኝ ለገሀር ባቡር ጣቢያላይ ያለው መንደር አንዱ ህንፃ በመሶብወርቅ ቅርፆ ነው ተብሎ በጣም ብዙ ግዜ ድዛይኑን አሳይተውናል አንቺ እዳሰብ አስመስለሽ ስታወሪ ታዘብኩሽ እድሜ ለአብይ ቀድሞ አድርጏታል ብትችይ ያረገውን ሰው ብታመሰግኚ
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው የቀሰምኩት txu የማከብራችሁ አርቲስት ትግዕስት & Doctor ወዳጄነህ ተባረኩልኝ እናመሰግናለን
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው።በርቱ ትውልድን ያንፃል ይቀየራል። ዶ/ር ብዙ ነገር ካንተ መማር ይችላል እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ ።
@ak4ever818
@ak4ever818 Жыл бұрын
I feel like Dr Wedajenh is more than a professor. God bless him. 🇪🇷
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
#እግዚአብሔር_ይመስገን_አንተንና_አንተን_የመሰሉትን ጥልቅ ምጡቅ ሰዎችን የሰጠን የዘመናችን ከምርጦች መካከል አንዱ ነሕና እጅግ ደስተኞች ነን አብዛኛዎቻችን !!!ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው!!!✍✞♥✔
@lidyaaka7943
@lidyaaka7943 Жыл бұрын
Very humble, Very respectful and Very Intelligent amazing personality Dr. Wedajeneh BIG RESPECT 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Egizhabher Edmehen Yarzemew !!! We need you for our generation !!!
@orthodoxy2323
@orthodoxy2323 Жыл бұрын
እኔ አባት እግዚአብሔር በሂወቴ እንዲያደርግልኝ ሁሌ የምፀልየው ዶክ/ወዳጄነህን mentor አድርጎ እንዲሠጠኝ ነው።። ለድንግ ልጅ ይህ ቀላል ነው።። coz our country future is on ma hand
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
ዶ ር ወዳጄነህ ♥️( ተወዳጅ) በጣም አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር :: ቲጂዬ እናመሰግናለን!!! ትንሽ ረጋ ብሎ መጠየቅን , ማውራትን ብትለምጂ ጥሩ ነው:: የጥድፊያ ሆነ:: እንዲህ ያለ አሰተማሪ ፕሮግራም part 3 ቢኖረው ይሻላል እንግዳን ከማጣደፍ:: በተረፈ በርቺ♥️
@yedinglelij42
@yedinglelij42 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም እከብረዋለሁ ነገር ግን በተማረው ትምህርት ብዙ ህሙማን ቢያክም ቢፈውስ መልካም ነበር
@dinaosman5678
@dinaosman5678 Жыл бұрын
Wow Dr wedajeneh!! I am inspired with your teaching. God bless you!!!
@birunaelbiruk8788
@birunaelbiruk8788 Жыл бұрын
Great lesson within 30 min thanks Dr
@Hanagirl544
@Hanagirl544 Жыл бұрын
Dr ur just sweet❤️🇪🇷
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
You are a star You learn from your country history this is very important ✨️ 👏 ❤️
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 Жыл бұрын
MY MENTOR ❤GOD BLESS YOU DOCTOR 🙏
@Addis948
@Addis948 Жыл бұрын
ዶክተር ፡ ወዳጄነህ ፡ እድሜ ፡ ይስጥህ🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽በጣም ፡ ነው ፡ የምወድህ🙏🏽🙏🏽
@beniraseta7782
@beniraseta7782 Жыл бұрын
Enamesegenalen dr. Weda ante leteweledu abate neh kelebe enamesegenalen fetari yetebekeh ❤❤❤
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
ወዳጄ ነህ መልካም ሰው did you know that people want to be around you
@messydds735
@messydds735 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛለት የምወደው የምቀናበት ሰው ነው። አንድ ስተት በክፍል ፩ ላይ የሰማው መሰለኝ ፕሮቴስታንት እምነት ከተጀመረ መቶ አመት አይሞላውም አንተ 500 አመት ሆኖታል ያልከው ስተት ነው።
@fikiradisabayneh
@fikiradisabayneh Жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም ልዩ ነህ ❤️❤️❤️
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Dr wedajeneh, what happened to “ workama hasaboch” with fikir yibelatal? We have been waiting for it
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Thanks for your kindness massage
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Imagine if we had a few more kind figure people like him with lots of life experience...Dr. Egziabher endet barkohal!!
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc Жыл бұрын
I love your personality egizihabiher edemena tena yisiih ❤
@truthfull1844
@truthfull1844 Жыл бұрын
Sele pawelose yesetekw measles Dr Abiyen new , egzabhere yimsegen hulun eyaragefe yhedal ..... praise God !
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
Thanks🇪🇷
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Respect for our history
@alemgeberemikael6560
@alemgeberemikael6560 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@bezawitestifanos8532
@bezawitestifanos8532 Жыл бұрын
Yene Dr wedajeneh betam new miwedeh zemenh yibarek
@sebleamanuel4269
@sebleamanuel4269 Жыл бұрын
Enamesegenalen Doctor...betam astemari new....kechalish Tg silikun seteshign Mikir Bagegn des yelegnal ke kibire ena yekirta ga....Hager wist slelelehu ...tinish Advice yasifeligegnal...ke misgana ga.
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስለ ህንፃዎች ሀገርኛ (መሶብ ,ዋንጫ) መምሠል ከምንጨነቅ መጀመሪያ ይህን ትውልድ የወረደ አስተሳሰብ መቀየር አይቀድምም? እንዴት ነው የምናስበው? ሰውን እንደ ዶሮ የሚቆራርጥ, ለቁራጭ መሬት ተብሎ እርስ በርሰ የምንገዳደል ትውልድ ይዘን ስለ ህንፃ ማውራት ያሳፍራል:: አለም የትናየት ደርሶ አኛ ገና በቀን ሁለቴ መብላት ያልቻልን የምናሳዝን ከንቱ ትውልድ ነን. The worst thing is that We still don't understand that!!!
@user-gh6pe2ko5j
@user-gh6pe2ko5j Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ!!!።(ስለኪነ ህንጻ እና ቀለም የበለጠ ሀሳብ ያለው ሰው ኢንጅነር ጌታሁን ሄራሞ ን ጋብዢው እና አውሩበት ከፍ ያለ ሀሳብ ያለው ሰው ነው አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ትሰሪያለሽ )በተረፈ በርች ቴጂ!!!!።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ትግስትየ አገትሽ ላይ ያለው መስቀል ብርሀኑ እንዴት እንደሚያበራ እና ያለው ሀይል ደምቆ ይታያል. እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔርይባርክህ ጥሩ ነገር አስተማርከኝ
@EthioUtube20
@EthioUtube20 Жыл бұрын
4 Parenting styles 1. Authoritarian Parenting 2. Authoritative (Democrat) Parenting 3. Permissive Parenting 4. Uninvolved ( Neglectful) Parenting
@elsamekonnen3979
@elsamekonnen3979 Жыл бұрын
GoD Bless you Doctor 🇪🇹💚💛❤️
@seyfedinku7037
@seyfedinku7037 Жыл бұрын
ዶክተርን ስሰማ ከድብርቴ እላቀቃለው
@belayneshwoldegebriel1779
@belayneshwoldegebriel1779 Жыл бұрын
GBU dear teacher .❤🙏
@meharene3573
@meharene3573 Жыл бұрын
ከእግዚያብሔር ጋ ልክ ነኝ ወይ? ደ ስ የምታል ጠቅለል ያለች እዉቀት! ሁሎግዜም የሚጠቅም ነገር ከአንደበትህ እንማራለን። ግን ሁልግዜ ጥያቄ የሚፈቅርብኝ ነገር አለ ፡ በቅርቡ በሚዲያ ተነስቷል ፡ እኔ ዉስጥ ግን ጥያቄ ከፈጠረብኝ ቆይቷል። በሁሉም እምነት ዉስጥያሉትንም ምንም እምነት የሌላቸዉንም መዉደድ ምገባል ርዉነት ነዉ። ግን ትምህርቴ እምነት አይልም በምትልበት መልእክትህ ስለቡዳ እምነት ታነሳለህ ፡ ይህ እምነት ምንድን ነዉ የሚያመልከዉ ፡ ? ሃይማኖትን (እግዚያብሔርን ማምለክ ) ስለናቁ አሁን በብዙ መልኩ ባዶነት ስለሚበዛ ጭንቀት እየበዛ ስለሆነ ወደቡድሃ እየገቡ ነዉ። በእሱም ዉስጥ ሄዶ ሄዶ ማሳረፊያዉ ዉስጥን በማዳመጥ መመሰጥ ዉስጥ አካሄዱ ጥያቄ ዉስጥ የሚከት ሆኖ እንደገናም በተለያዬ ነገር እየበሰራች ቁጭ ያለች ሴትዮ ሃዉልት አለች ጣኦት። አመለካከትን ማስተካከል ብዙ ብዙ እንደሰዉ እራሳችንት ማነፅ የግድ ያስፈልገናል አዎ ግን ?
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
I love The Show Best Show !
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 Жыл бұрын
ዶክተር ፡ ወዳጄነህ ፡ ድንቅ ፡ ሰው ፡ ለምን ፡ መሪያችን ፡ አትሆን ም???
@King-tm9yu
@King-tm9yu Жыл бұрын
ጥሩ ና አስተማሪ ዝግጅት ነበር። ዶ/ር ወዳጄነህ ግን አይያዝም ወይም አይታወቅም ምንም ያህል ለስለስ ያሉ እና አስተማሪ ንግግሮችን ቢናገርም የእውነተኛ ሃሳቡ ግን ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም ወይም ከጥሩ ንግግሮች አትራፊ ይመስለኛል በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ልቦቹ ነው እየተናገረ ያለው። ለምሳሌ ምንም ያህል ቢማርና የዘረዘራቸውን መርሆችን ቢካናቸውም የትዳሩን ችግር መፍታት አልቻለም። ከአቶ ትዳሩ በላይ የተማረ ሰው የለም። ግልጽ የሆነ አቋም መስጠት አይችልም ያንን አስደስቶ ያኛውን ማሳዘን ተቀባይነትን ማጣት ይሆንበታል!!!!
@al1maztamera949
@al1maztamera949 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" Base Start From Family Base Is Best '
@eliasfekadu7394
@eliasfekadu7394 Жыл бұрын
አሜን💚💛❤ ዶክተር ወዳጀነ ማሃረነነ
@Mimilove929
@Mimilove929 Жыл бұрын
Ufff Ethiopia ❤
@user-jn8ye7ii3j
@user-jn8ye7ii3j Ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 3 ай бұрын
All 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🇪🇷🇪🇷
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
#ውድ ወዳጄነሕ አንድ አሑን በዚሕች ሑለት ሶስት ዓመት ስታስተላልፍ የነበረው #የአባ_ዘድንግልን መልእክት ልክ የቀድሞው ጠሚ መለስ ዜናዊ ከመሞታቸው ቀናትም በፊት የተሰሙ ፥የታዩ ራዕዮች አሉና አንተ ካልከው ጋር ተመሳሳይ ያለው መልእክት ተነግሯል ፥እውነት ነው የእግዚአብሔር ጊዜ አለች፥የኢትዮጵያ ወደሗላ የማትመለስ የምትደንቅ አስገራሚ የስኬት ጊዜ አለች፡፡
@amanu5926
@amanu5926 Жыл бұрын
wow sew malet 👈
@kiki-th8vm
@kiki-th8vm Жыл бұрын
Fetari yebarkeh bewnet kelbeh sew neh ahunem ahunem chereso yebarkeh
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ከዶ/ር ወዳጀነህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አሁን ግን ብዙ ጊዜ አናየውም ለምንድን ነው ? የኔታ ሚባል ዩቱብ ነበረ በየሳምንቱ ማየው ተዘጋ መሰለኝ በየት እንደምናገኘው ጠቁሙን።በሚገርማችሁ ሁኔታ የሀይማኖት አባቶች ነን ከሚሉት በላይ ከዚህ ሰው ብዙ ቁምነገር ተምሬያለሁ።
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
Dr wedaje🥰😘😘
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ቲጅዬ እባክሽን ዶክተርን ምነው ጠፋህብን መቼ ነውወደ ወርቃማው ሀሣብ ፕሮግራም የምትመለሰው ብለሽ ጠይቂልን we missed him. Thank you Sugar 😘
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ኡፋ የኔ እናቴ አሪፍ ጥያቄ የምር እኔ እራሱ I miss him too much yemr🥰🥰🥰
@adigogetu6640
@adigogetu6640 Жыл бұрын
Tlk sew betam new yemwodsh dokter
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
I wish he was the Ethiopian prime minister
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ብዙዎች ያስተምራል ነገር ግን ብዙ ነገሩ ግራ የሚያጋባ ሰው ሁሉንም ሐይማኖት ይከተላል ።
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 Жыл бұрын
ግን ለምን ወርቃማ ሃሳቦች ለምን ቀረ ለምን ተዋችሁ
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
ድጋሜ ይጋበዝ
@woynitu
@woynitu Жыл бұрын
😘😘😘
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Egzbher EDAM Ena tena yasteh
@tigestabate2364
@tigestabate2364 Жыл бұрын
ቲጂዬ አክብሮትሽ እዳለ ሆኖ ይሄን መጠየቅ እችላለው ካሎነ እንለፈው ብሎ ቃለመጠየቅ የለም
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
አከብርሃለው እወድሀለውየኔ ሀቀኛ
@seblemamo6479
@seblemamo6479 Жыл бұрын
Melkam meker nw Dr
@moke4925
@moke4925 Жыл бұрын
ቲጂ ከዶክተር ጋር የነበረሽን ኢንተርቪ ወድጄዋለው!!! እንዲናገር አስጨርሰሽ ማዳመጥ ለምደሻል ብዙ ተሻሽለሻል!!!!
@tesfayeyilma3017
@tesfayeyilma3017 Жыл бұрын
ብስለት
@MikiyasTekle-xm4hg
@MikiyasTekle-xm4hg Жыл бұрын
ene mlew sew beegziabher kal enji bante tsdk hone ende mikonenew mndnew mtaweraw ley enji eski bible yhen ylal bel hatiategnneth betam eyetesemah yalew yeegziabher tsdk kehonew kekrstos lay aynhn slanesah new temeles
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle Жыл бұрын
👉👉🙏ለ ዶ/ር ወዳጄነህ ለሰወች ምሳሌ መሆን እንደምትፈልግ ትናገራለህ ለምሳሌ ትልቁ ነገር ሀይማኖት ነው አንተ ደግሞ የሀይማኖት አቆም የለህም የትኛውም የሀይማኖት ተቋም ወዳጄ ነህ የኛ ልጂ ነው የሚል የለም አንተ ብቻ ነህ የሁሉም ነኚ የምትለው እስልምናንም ጨምሮ ነገር ግን የቀደመ አንድ ሀይማኖት አለ ከሌሎችም ክርስትናወች ከ እስልምናም በፊት የነበረ ያ ደግሞ አሁንም አለ አልጠፋም አይጠፋምም ስለዚህ መጀመሪያ ለወጣቱ ያለህን ሀይማኖት ሳትወላውል አሳውቅ 👉🙏ትውልዱን ወላዋይ ሀይማኖት አልባ እንዳንተ ከዛ ከዚህ የሚል እንዳታደርገው እፈራለሁ አንተ መወሰን ያቃተክ ክርስቲያን ነኚ ብለህ እራስህን የምትሸውድ ነህ ክርስቲያን የሚሄድበት ቤተክርስቲያን አለ ስጋወደሙ የሚቀበልበት ሲከፋው የሚያለቅሱበት ፀሎት የሚያደርጉበት ልጂ ቢወልድ የሚያጠምቅበት ቢሞት የሚቀበርበት አንተ ግን የለህም ። አስብበት በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ💗💗💗
@mikimiki7052
@mikimiki7052 Жыл бұрын
Doctor wedajeneh kelbe asazenegn ,, leka buzu yetegoda chgrun le krstos asalfo yesete melkam sew new ,,,
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 Жыл бұрын
ያንቺ ከዚህ መድረስ ያስደስታል
@efremmered2203
@efremmered2203 Жыл бұрын
8
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
ዶ/ር አመልካከትህ እርጋታህ ደስ ይላል ነገር ግን አንተ አንድ እንደ መሆንህ አንድ አቋም ሊኖርህ ይገባል የሁሉም ከሆንክ የሁሉም ልትሆን ትችላለህ ለአንተ ግን ምንም መሆን አትችልም ባዶነት ነው የተበታተነ ማንነት ነው መሰብሰብ አለብህ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም አንተ ግን ከሁለት እግር በላይ 3እግር ያለህ ይመስላል 3ዛፍ ላይ እየወጣህ ነው ይህ የማይመስል ነው ማንነት የጠፋበት ሰው በህይወት እያለለ የሞተ ነው ለመኖር 1ማንነት ሲኖር ነው ሌላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ቀደምት የመጀመሪያ ሐይማኖት ናት ካቶሊክ የቅርብ ግዜ ነው በጭራሽ አንተ እንዳልከው ከካቶሊክ የተገነጠለ ሐይማኖት አይደለም ። ማንነትህን እንድታገኝ እግዚአብሔር ይርዳህ
@senayitvin5437
@senayitvin5437 Жыл бұрын
Rwanda's atmetum
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም !!!
@shituandeta1530
@shituandeta1530 Жыл бұрын
ወዳጃችን አንተኮ ትለያለክ
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
ቲጂ የመሶብ ቅርፅ ህንፃ ዶክተር አብይ ለገሃር ላይ ለመስራት አቅድ አንዳለው አልሰማሽም አንዴ?
@alexshimelis1148
@alexshimelis1148 Жыл бұрын
ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ ) kzfaq.info/get/bejne/f7CmhJyAqLSagp8.html kzfaq.info/get/bejne/nqqPY9Voy57RnI0.html kzfaq.info/get/bejne/d5dpiZN3rtuYqIk.html kzfaq.info/get/bejne/aLSEq9CY16e4oqM.html kzfaq.info/get/bejne/mLypgsWh0eCaYHU.html
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን
@derejeengida8321
@derejeengida8321 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ብዙ ጊዜ እንደ ክርስቲያን እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ማለት ያቅትሃል ለምሳሌ ዛሬ ስለ ዘፈን ስትጠየቅ ስለዘፋኞቹ ተናግረህ ለማለፍ ሞከርክ ለምን? እባክህ በአማረ አንደበት ትውልዱን አታጥፉት
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
He is trying to get acceptance every where. He is becoming a no stand man. I was egar to hear what he was gonna quote form the bibile. Which he said was misinterpreted.
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 Жыл бұрын
Saltegbew aleke
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 164 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 33 МЛН
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08
ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ
2:42:39
Gugut Podcast
Рет қаралды 152 М.