ትዝታው ልጅ ወልዶ ከቤተክርስቲያን እንደተባረረ አመነ ፓስተር ቢኒያም አሳመነው

  Рет қаралды 217,817

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Жыл бұрын

#MikiMediaSubscribeያድርጉ
Orthodox Tewahido Mezmur Sibket ለመከታተል ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ ይከታተሉ።ምርጫችሁ አድርጋችሁ እምትከታተሉ ከልብ እናመሰግናለን ።Miki Media ምስሎችን በጥራት ወደ እናንተ ለማድረስ ማድረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጋል።
/ @menkermedia21

Пікірлер: 2 500
@menkermedia21
@menkermedia21 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እናመሰግናለን።Like,Subscribe ይህ የፓስተር ቢኒያም ቻናል ነው kzfaq.info/love/DfXezhJNMecDACFPdNgdlw
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 Жыл бұрын
Binyam Shitaye Steel you are Mad. You have to repentance. You are MAD
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 Жыл бұрын
I wish you to get mercy.
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 Жыл бұрын
You are going to heal!!!
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 Жыл бұрын
Binyam you will get your reward from Devil.
@admasutsegaye2059
@admasutsegaye2059 Жыл бұрын
Binyam you are a man of heal
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረዉ ታሟል ፀሎት እናድርግለት ልቦናዉም ይመልሰዉ ፈጣሪ እመብርሃን እባክሽ እሄን ሰዉ ልቦና ይመለስልን እርጂን
@tadraworkdesalegn6973
@tadraworkdesalegn6973 Жыл бұрын
አንተ ትዝታው የምትባል ባለጌ የት ጋ ነው የሄ የማርያም ደም ነው እያሉ ካህናቶች የሚያቆርብት ስላሴ ደምህን ፍስስስ ያድርገው አንተ ወሮበላ ዱርየ ደሞ ቤተስብ አለኝ ትላለህ ማፈርያ ያንተ ሚስስት እናትህ ልጆችህ ይፈሩ ይደበቁ
@didimamo9835
@didimamo9835 Жыл бұрын
Biniam'n new Amen lebona yesetew
@binyamyallew4120
@binyamyallew4120 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም ደግሞ ማን ናት????
@batyberhana2217
@batyberhana2217 Жыл бұрын
ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በመንፈስ ቅዱስ ከድንግል ማርያም ተወለደ፡፡
@user-tu5vi3yq9y
@user-tu5vi3yq9y Жыл бұрын
ኢየሱስ ከማሪያም ስጋና ደም አልነሳም
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x Жыл бұрын
@@user-tu5vi3yq9y ለምን. ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ሆኖ ነው ከድንግል ማርያም የተወለደው ለምን ደም አልነሳም😔 ጥያቄ ነው መልሽ
@abebadegu6685
@abebadegu6685 10 ай бұрын
ይድፍህ መድሃኒያለም
@abebadegu6685
@abebadegu6685 10 ай бұрын
ገንዘብ አሳበደህ ምንም አታውቅም
@abebadegu6685
@abebadegu6685 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ምን አለህ መነገጃ ነው ስለሆነች ብቻ እየሱስ የኦርቶዶክስ ራስ ነው ።ደደብ መሃይም ነህ እንጀራ በላህ በእናት ቤተክርስቲያን ስም እየሱስ መርጦታል እናቱ ናት ።ወራዳ
@selamawitasefa9581
@selamawitasefa9581 Жыл бұрын
Wow paster tizitaw tikikil new gata eyesus yebarikik
@danielfikre1085
@danielfikre1085 Жыл бұрын
This is lay!!
@user-zz1ek1yn6m
@user-zz1ek1yn6m Жыл бұрын
ትዝታ የዘመርክላት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥሕ
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 7 ай бұрын
አሜን ሲያወድሳትና ሲዘምርላት የነበረችው የአምላክ እናት ልቦናውን ትመልስለት
@user-ht5rx8wn5t
@user-ht5rx8wn5t 3 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የመብታችንን ስም አጠራርህ ብቻ ይበቃል ፓስተር ቢኒያም በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ለእውነት ቁም ውይይ የትዝታዉ ትቢት 😭💒
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e Жыл бұрын
ትዝታው፥የምትባ፥ቀውስ፥እመቤቴ፥ትፍረድብህ፥አተሌባ፥ቆሻሻ፥ነህ
@afewerkidebesay
@afewerkidebesay Жыл бұрын
Aymeslegnm pastor biniam yewengel aydeĺehm
@bethlehemkibru9270
@bethlehemkibru9270 Жыл бұрын
ወንድም ትዝታው በእውነት ልቦና ይስጥህ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ክብርን ይስጥህ
@basildetino6842
@basildetino6842 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@samueldechasatolosa4874
@samueldechasatolosa4874 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሆይ ምንድነው በልጅሽ ቤት ያደጉ መልሰው ጠላት የሚሆኑብሽ እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ልጆች እንወድሻል ማርያም❤ ማርያም ❤ ማርያም ❤ ፓስተር ቢኒያም ጨዋ የጨዋ አነጋገር👍
@getasewalemu4590
@getasewalemu4590 Жыл бұрын
ማርያም❤ ማርያም ❤ ማርያም
@alem2334
@alem2334 Жыл бұрын
አቤቱ ትግስትህ እስከምን ድረስ ነው ፍቅርህ እስከምን ድረስ ነው በስምክ እየነገዱ እስከመቼስ ዝም ትላለህ እግዚአብሔር ሆይ ሀፅያታችንን ይቅር ብለክ ወደ መልካሙ መንገድ መልሰን
@rahel3817
@rahel3817 Жыл бұрын
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።” - 2ኛ ቆሮ 6፥2
@dagmawithailemichael6055
@dagmawithailemichael6055 Жыл бұрын
ሮሜ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
@user-zb8vd2ep4p
@user-zb8vd2ep4p 7 ай бұрын
ኣየ ትዝየ በጣን ኣሳዘከኝ አግዚኣብሄር ልቦናህን ይክፈትልህ
@mekdi1921
@mekdi1921 Жыл бұрын
በእውነት ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ያክብርህ🙏 ትዝታው ልብ ይስጥህ😥።
@rahwaelias5242
@rahwaelias5242 Жыл бұрын
መጮህና መሣቅ ያላዋቂነት መገለጫ ነው ሐይ ትዝታው ልቦና ይሥጥ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝኑት ጌታ ይቅር ይበላቹ ተመለሱ ወደ ጌታ
@mec1169
@mec1169 Жыл бұрын
መልሱ ሲጠፈብክ ትስቃለህ ትጮሀለል እግዚያብሔር ልቦና ይስጥክ
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Жыл бұрын
@@hirutsamuel6596 lemn fera ke abatoch gar lemeweyayet ere ygbachu yhen eyayachu aynen gnbar yargew blachu new ende yhen sewye eyesemachu newa mtulut erasachun mermru yhe sewye siyaweram keyet ametahew blachu erasachu betekrstiyan gebtachu aregagtachu eweku
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
ፈንድሻ እያረረ ይስቃል አሉ
@muluetaasinakew6513
@muluetaasinakew6513 Жыл бұрын
ቢኒያምዬ ኑርልን እውነተኛሰው ሞት ላይቀር በእውነት መኖርነው
@kidistwoldu9484
@kidistwoldu9484 8 ай бұрын
ወይ ትዜ በጣም አሳዘንከኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥክ "ፖስተር ቢኒያም እናመሰግናለን❤️🙏
@belachewshote5128
@belachewshote5128 7 ай бұрын
ሰምተህ/ሽ ነው ወይስ በስሜት?
@wegayehuabebe7749
@wegayehuabebe7749 Жыл бұрын
ፓስትር ቢኒያም እሸቱ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ ምርጥ ፕሮቴስታንት ወንድማችን እውነተኛ ሰው የትም ይሁን የትም ይወደዳል ምክንያቱም እውነትን ስለያዘ እንወድካለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥክ
@alenegetahun1825
@alenegetahun1825 Жыл бұрын
Ewnetne Gezate Enji ateshitate Biniam.
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም በጣም የተባረክ ሰው ለእውነት የቆምክ የእመቤታችንን ስም ሰትጠራ ማማሩ ።ሲጀመር ዲያብሎስ የእመቤታችንን ስም ሲጠሩበት ያንዘረዝረዋል አቶ ትዝታው እንደው አይሰለችህም እመቤታችንን እኮ አንተ ሳትሆን ልጇ ነው የመረጣት እና ሁሌም በፍጥረት አንደበት ስትመሰገን ስትወደስ ትኖራለች ማለቴ ከዲያብሎስ በስተቀር የጦቢትን አይን ያበራ መልዐኩ ቅዱስ ሩፋኤል አይነ ልቦናህን ያብራልህ።
@serkeserke4264
@serkeserke4264 Жыл бұрын
ትዝታው እሚባለው እግዚአብሔር ምህረትን ይላክለት የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ ብጽይተ ብጹሀን የሆነች እናታችን ድንግል ማርያም ልቦናውን ትመልስለት አለመታደል ነው እመብርሀን እቅፍ ውስጥ አለመሆን
@belaynsheayalwe8377
@belaynsheayalwe8377 Жыл бұрын
ትዝታው በጣም አላዋቂ,ንግግርህ እንኳን ከአንድ መምህር ነኝ ብሎ እራሱን ከሚጠራ ሰው አይደለም ተራ ሰው/ምንም የማያውቅ/የማይናገረውን ስትናገር በጣም ታሳፍራለህ!እመቤታችን ከአብ ቀኝ መቀመጧን ራእይ ዩሐንስን አንብበው እመቤታችን ድንግል ማርያም ጥዑመ ስም፣ አማላጃችን ፣የጌታ እናት፣በዩሐንስ በኩል የተሰጠችን እናታችን ነች።ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል እንዳለችው እኛም ዘላለም እናመሰግናታለን።
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Жыл бұрын
ትዝታው እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልህ በጣም ከመስመር ወጣህ ፍርዱን ይስጥህ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ክብርን ይስጥህ እውነት በመናገርህ ክፉ አይንካህ
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 Жыл бұрын
tizitaw likes new
@emuyen9811
@emuyen9811 Жыл бұрын
ትዜ ወደእውነቱ መቷል።
@didimamo9835
@didimamo9835 Жыл бұрын
Wey lekoletal eko koye Geta yemarew sew new Tize Biniamn'm Geta yegobgnew
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Жыл бұрын
@@bemnetkebede1523 yehwl yhe tztaw mibal sewye afu mishet wshetamm aygeltsewm beyesus sm zm blo siwasahchu amen eyalachu tsemalachu eski yetu gar new endezi milew blachu lemn ateykutm lemn ke orthodox abatoch gar ayweyaym lemn yferal lemn ynketeketal
@edgetteka573
@edgetteka573 Жыл бұрын
minim kemesmer alwetam
@user-dn7ru2zn1y
@user-dn7ru2zn1y Жыл бұрын
ወይ አየ ትዝታ አሳዘነኝ ምስክን እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ወንድም
@lizabella151
@lizabella151 Жыл бұрын
እናንተን ይማራችሁ ይሄን ሌባ ብንያም ማመናችሁ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
@@lizabella151 ነፍስ ይማር በእውነት ለናንተ
@nesriyahussain846
@nesriyahussain846 11 ай бұрын
ትዜ ጌታ ይባርክህ
@ewawa11412
@ewawa11412 10 ай бұрын
የሱቢጤ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ፈጣሪ መስተዋልን ይስጥክ ትዝታዉ ባመከዉ እምነት አፈክ አትቀመጥም ስለ ተዋህዶ ለምን ታወራለክ ትተክ ወተክ የለዴ የራስክን ምፍቅና አስተምር የኛን አትካብን እዉነት አማኝ ከሆክ
@-marizematube
@-marizematube Жыл бұрын
ፕስተር ቢኒያም በእውነት ሀቀኛ ሰዉነህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@mekonenelemma3584
@mekonenelemma3584 Жыл бұрын
አቶ ቢንያም መጀመሪያ የሀይማኖትን መጋረጃ እግዚአብሔር ከፊትህ ላይ ያንሳልህ ገና እዉነት አልገባህም ስለ ኢየሱስ ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለህም ከሁለታችሁም የጌታ ስብዕና የማይታይባችሁ ዕብሪተኞች ናችሁ አቶ ቢንያም ሽማግለህ ሆነህ እንደዚህ አይነት የዘቀጠ ንግግር ከአንተ አይጠበቅም ቀጥታ የሰይጣን ካርክተር ይታይበሃል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይላል ያገሬ ሰዉ አይይይ ትዝታዉ ነፍስ ይማር እፍፍፍ 💒💒💒💒
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 Жыл бұрын
Amen😭
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
ማሽላ እያረረ ይስቃል
@oldethiomezmur4447
@oldethiomezmur4447 Жыл бұрын
Teztaw geta eysus yebarek tebarek
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
እግዚአብሂር ልቦና ይስጥህ ትዝታው ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ኑርልን♥♥♥♥♥
@alazarmulugeta5606
@alazarmulugeta5606 Жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነበረ ብዙ ነገር እንድማርና በሃይማኖቴ እንድፀናና እንድጠነክር ስላደረገኝ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ።
@ዜኑ-ሚዲያzenu-media.com09
@ዜኑ-ሚዲያzenu-media.com09 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን አትድከሙ በድንጋይ ላይ ነው ነገሩ
@blen1468
@blen1468 Жыл бұрын
Tizitaw God bless you,you nailed it,revealed all the about Orthodox church, cave of thieves
@blen1468
@blen1468 Жыл бұрын
Benjamin is vagabond
@fatele7826
@fatele7826 Жыл бұрын
ትዝተው በቤቱ ይመልስህ ቢኒ እግዚአብሔር ያከብርልን ወንድሜ
@hanagetachew6570
@hanagetachew6570 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በሚራራዉ ልብሽ አስቢን ስራችን ያሳፍራል
@gedimarley1328
@gedimarley1328 Жыл бұрын
ትዝታው ለምትጠየቀው ጥያቄ ቀጥታ መልስ ስጥ ወንድማችን ቢንያም የሚልህን ተረጋግተህ አድምጠህ መልስ። ወንድማችን ቢንያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 Жыл бұрын
joro Alchu Aysemum Ayine Alchu Ayayum S Teztawu Bechersh Ayesmam
@hiwotzewdu6924
@hiwotzewdu6924 Жыл бұрын
Tize beketita melisoletal mesimat silalifelek new
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
EYESUS HULUN HATYAT YATEBEL,AHUN TIZITAW YE EYESUS HONUAL!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መድኃንያለም ልቦናህን ይመልሰው እኔስ አልሰድብህም ወንድሜ 😭😭🙏🏿🙏🏿
@melesekibret8215
@melesekibret8215 Жыл бұрын
Fitegnoch huwalegnoch yhonalu milewn ayen! Wengel mastemar kakate lemiyastemrew enkfat mehon min ylutal! God bless you brother tztaw
@birarazewdu9001
@birarazewdu9001 7 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም እናታችን
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
ፓስተር ቢንየም ክብረት ይስጥልን 👏🙏 አቶ ትዝታው ልብ ይስጥህ 😢🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንድህ አይነት አስተምሮ የላትም ። ትዝታው የምትናገራቸው ነገር ሁሉ 100% ውሸት ነው
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 Жыл бұрын
ወንድሜ ቢኒያም ጌታ ይቅር የበለህ
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 Жыл бұрын
ወንድም ቢናያም ወንድምህን አትክስስ ትጠየቅበቴለህ
@tiegistassefa128
@tiegistassefa128 Жыл бұрын
@@hirutsamuel6596 አየሽ እውነቱን ሲነግራችው ነው። አንቺ ይቅር ይበልሽ አንቺን
@birukmesfin6638
@birukmesfin6638 Жыл бұрын
@@hirutsamuel6596 lemn ke orhtodox abatoch gar menegager fera why masreja alegn kale lemn amtto ke abatoch gar ayaweral why?
@gechopt8659
@gechopt8659 Жыл бұрын
@@hirutsamuel6596 እውነት እውነት እልሻለው የአውሬው ወዳጅነት አይጸናም በዛ ዘመን ማንም ጌታን እወቅ አይበለው ከመፈስ የተማሩ ይባላል የሚለው ዘመን ይህ ነው... ማርያም ግን የ12 ክዋክብት አክሊል አላት...ራይ 12 ምስክር ነው..
@mesigeber6103
@mesigeber6103 Жыл бұрын
አይ ትዝታው ተዋረድክ እመቤቴ ገና ታሳብድሀለች ጠብቅ
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 Жыл бұрын
lebona testew
@etaferawmamo6550
@etaferawmamo6550 Жыл бұрын
Ayer tezetaw bet m kehady meh lebona yesreh
@mehalettesema1156
@mehalettesema1156 Жыл бұрын
የምታሳብድ ሴት አምላክ ታመልኪያለሽ እንዴ?
@mimiatwibunademanw7773
@mimiatwibunademanw7773 Жыл бұрын
@@mehalettesema1156 anchi kotetam set yalshat yamlke enat nchi ega enkbratle enje anmlktem
@mehalettesema1156
@mehalettesema1156 Жыл бұрын
@@mimiatwibunademanw7773 የምታመልኪውን ምረጪ እኔና ቤቴ ግን እ/ቤርን እናመልካለን
@abiyayele3207
@abiyayele3207 Жыл бұрын
አይ ትዝታው ምህረቱን ይላክልህ
@comceill7240
@comceill7240 Жыл бұрын
ምህርቱን ይላክልክ ወደቤቱ ይመልስህ ትዝታው
@yitbarekmelaku4265
@yitbarekmelaku4265 Жыл бұрын
Paster bini እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
ዘንዶዉ እመቤታችን ላይ ነዉ ቀስት ያደረገዉ ዘንዶዉ ይገርማል እሄን እንጊሊዘኛክን ጣለዉ በሰዉ ቋንቋ ተመፃደክ
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
አልቻለበትም ችሎ ቢናገር ጥሩ ነበር
@josephashabir8420
@josephashabir8420 Жыл бұрын
Ay tizetaw indazi tezita home tikerale😋
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ማርያም የእግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት ኣላጃችን ንፅህተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን ናት ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ፈራጂ ነው አወ ያድናል አድኖናል ጌታ የጌቶች ጌታ ነው
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ትዝታ አበደ ልብሱን ጠለ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ልቦና ይስክ ትዝታው ፓስተር ብናያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዋውውውው ትዝታን አሰበድከው ክክክክክክ ወይ ትዝታ
@saramak
@saramak Жыл бұрын
በጣም ስርሀት ይጎልሀል ትዝታው የተባልከው
@HaileAtnafu-bu2iz
@HaileAtnafu-bu2iz Жыл бұрын
የልቤን ነዉ የተናገርክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቢንያም
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ የኔ ሀቀኛ ዕድሜህን ያርዝመው አባቴ 🙏🙏🙏🙏
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e Жыл бұрын
ስዝታው የውነት ልቦና ይስጥህ ዳብሎስ የሰለጠነብህ አተ ንፍጥ. የሆንክ እመቤቴ ፍርዱን ትስጥህ አተ ተጨማለክ. ኢጭ አበዛህው የውነት ፓስተር ቢኒያም እመቤቴ ይጠብቅህ አጠራርህ ሲያምር የውነት።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ክበርልን ትልቅ ሰው ነሕ👏👍 ይሔን የእናት ጡት ነካሽ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠው
@rajibiru2282
@rajibiru2282 Жыл бұрын
ያንቺን ይንከስልሽ
@dawitkusa4390
@dawitkusa4390 Жыл бұрын
gobezeh pastor biniayam tekel tizitaw
@samiiriimakiialmfesf2757
@samiiriimakiialmfesf2757 Жыл бұрын
Oritodoosii la zalalem tinurii 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒✝️✝️✝️🥰🥰❤❤😍😍😍😍
@anbessaw7649
@anbessaw7649 Жыл бұрын
ትዝታ ወንድሜ አንተ እና እኛ እንፈርሳለን እንጂ ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ አይፈርሱም። ንሰሀ ግባ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
EYESUS HULUN HATYAT YATEBEL,AHUN YE EYESUS HONUAL!
@teshomedadi2949
@teshomedadi2949 Жыл бұрын
ትዝታው ወሬው ሁሉ የዱርዬ ነው ምህረቱን ይላክልህ እመቤቴ ትዳብስህ
@simretmg9263
@simretmg9263 Жыл бұрын
አሜን ለዝማሬው
@betimengesha2405
@betimengesha2405 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቆት በእዉነት መልካም ሰው ኖት
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
በስላስም😦
@sebledejene3705
@sebledejene3705 Жыл бұрын
አይ ትዝታው አሳዘንከኝ😭😭😭😭😭
@Kassahun0
@Kassahun0 7 ай бұрын
ትዝታው ልቦናህን ይመልሥልህ
@hewanendewaza5207
@hewanendewaza5207 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ተአምርሽን አሳያቸው በጠፋ ሰወች። እመቤቴ እውነተኞችን እነደ ፓስተር ቢንያም አይነቶችን ወደ ቤትሽ ሰብስቢያነው!
@rahel3817
@rahel3817 Жыл бұрын
“አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?” - ሐዋርያት 13፥10
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Жыл бұрын
አይ ትዝታው አርዮስም ክህዶ የሆነውን ታውቃለህ አመ ብረሀን ልቦና ትስጥህ ወንድሜ የእውነት ያነን ያመሠገንህበትን አንደበት ትመልስልህ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
EYESUS HULUN HATYAT YATEBEL,AHUN TIZITAW YE EYESUS HONUAL!
@elsatekle1095
@elsatekle1095 Жыл бұрын
Meheret yaderegeleh.
@user-le4uq2ck9h
@user-le4uq2ck9h Жыл бұрын
ወ/ሮ ትዝታው እባክሽ ምላስሽን በልኩ አርጊው በጣም ትቸኩላለች ተመከሪ
@user-cg5gf2ut2n
@user-cg5gf2ut2n Жыл бұрын
ወይኔ አረ ትዝታው አብዷል
@yemsida1758
@yemsida1758 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ ምህረት የለውም የዮሐንስ እናት በመንፈስ ተሞልታ ያመሰገነቻትን እየሰደበ እና እየናቀ ጌታ ያዋርደዋል በትእቢት የሞላ ይዋረደል
@tihitinnashgeda1052
@tihitinnashgeda1052 Жыл бұрын
እግዚኦ መኻረነ ክርስቶስ
@user-ru9kr6kt1z
@user-ru9kr6kt1z 8 ай бұрын
Kehadiwn agalek tnx wendmachn😊❤
@user-bb2ls9wf4p
@user-bb2ls9wf4p Жыл бұрын
እባክህ ወንድም ብንያም ትዝታውን እንድትጠይቅልን እምፈልገው የትኛው መጽሓፍ ላይ ነው "ከማርያም ጎን ስለፈሰሰው ደም "የትኛው መጽሓፍ እንደሆነ ጠይቅልን
@tade300
@tade300 Жыл бұрын
ቢኒያም በዚህ ንግግርህ በእርግጥ እውነትህ ከሆነ ለአንተ ድነት ያስፈልገሀል: በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነህ መዳን ያስፈልገሀል ብዬ እመከረሃለሁኝ! አደራ ይህንን መልክት ለቢኒያም አድርሱልኝ።
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
ትዝታው እግዚአብሔር. ምህረቱን ይላክልህ እስከነባለቤትህ!!!
@asrat7515
@asrat7515 Жыл бұрын
በገንዘቡ የተገዛች መሆን አለባት
@muluetaasinakew6513
@muluetaasinakew6513 Жыл бұрын
በመረጋጋት መደማመጥ አለብህ ትዝታው
@kalinabaricho325
@kalinabaricho325 Жыл бұрын
Miskin tizitaw egziabher yerdak
@wubalemasfaw3586
@wubalemasfaw3586 Жыл бұрын
ታሪክ ከቃሉ ውጭ አስተምሮ ካለው ታሪክ ጥንቅር ይበል ሒወትን የሰጠኝ ቃሉ ነው!!!
@emuyen9811
@emuyen9811 Жыл бұрын
በትክክል
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክህ ፓስተር ብንያም።
@aklilukassaw5656
@aklilukassaw5656 Жыл бұрын
ትዝታው በጣም ታሳዝናለሕ ። ጭብጥ የሌለው ነገር ነው የምታወራው። እግዚአብሔር ይቅር ይበልሕ።
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
ትዝታው እኔኮ የሚገርመኝ እመቤታችን ድንግል ማርያምን እኛ ስለወደድናት ስላከበርናት አንተን ምንአግብቶህ ነው ያንገበገበህ እንዴ? የአምላክ እናት እኮናት እስቲ እራስህን መርምር ግን በጤናህ ነው?
@AW-go3su
@AW-go3su Жыл бұрын
አኔን ብቻ ስሙኘ የሚል አጋንንት ነው ትዝታው ካሴት ነጋዴ ነው
@seblebekle8156
@seblebekle8156 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ልቦና ይስጥል ትዝታ አንተነህ ዛሬ የኦርቶዶክስ መንፈስ እያልክ የምታላግጠው ይገርማልኮ እኔ ትዝታ ብዬ የምጠራህ የነበርክበትን ነገር እንድታስብ ስለምፈልግ ነው
@asemahgnwubie7447
@asemahgnwubie7447 Жыл бұрын
ትዝታዉ ውዮልህ ፍዳ አለብህ
@sewnetayalew5781
@sewnetayalew5781 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያምን ግን እግዚአብሔር አምካክ እድሜና ጤና ይስጥው ለትዝታው ተብየው ማስተዋሉን ይስጠው
@masesisay5008
@masesisay5008 Жыл бұрын
ምላሱ ላይ ነው እርኩስ መንፈሱ ያደረብት
@tinakurabachew6113
@tinakurabachew6113 Жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 13 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚ ጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ነኝ። ² የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ ምስጢርን ሁሉና ዕውቀትን ሁሉ ባውቅ፣ ተራራንም ከቦታው የሚነቅል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። ³ ያለኝን ሁሉ ለድኾች ብሰጥ፣ ሰውነቴንም እንዲቃጠል ለእሳት ብዳርግ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም። Egziabeher yeraralachu.
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 6 ай бұрын
ቢኒያም ሰውን ፈርተክ ሳይሆን የፈጠረህን አምላከደህን ይዘህ መስክር ወድማችን በርታልን
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 Жыл бұрын
በእውነት እናንተ ክርስቶስን እንወክላለን እያላችሁ ባልሆነ
@mihretkebede50
@mihretkebede50 Жыл бұрын
ወይ ትዝታው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ምስኪን ለስጋው ብቻ ነው የሚኖረው እውነቱን እያወቀ ለሆዱ ብሎ ይዋሻል እውቀትም የለውም ከድፍረት ሀጥያት ሰውረን
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 Жыл бұрын
Exactly! አውቆ የሚያጠፋን ማረም ከባድ ነው:: ከእንደዚህ አይነት መርገምቶች ህፃናት እና አላዋቂዎችን ማራቅ ያስፈልጋል:: እድሉን ካገኘ ይሄ መርገምት ትውልድ ያበላሻል:: ልዑል እግዚአብሔር ወደ ልቦናው ይመልሰው🙏🏽
@kidisttsigehana5583
@kidisttsigehana5583 Жыл бұрын
አሜን!!!!!!!!!!
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 Жыл бұрын
Azenkulik Tiztawu Nefs Ymar!! Binam Ende Ke Taengar Yistaki💚
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ይቅር በለን
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ፓስተር
@Abatech2
@Abatech2 Жыл бұрын
ወንድም ትዝታው በእውነት ልቦና ይስጥህ ሰለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የተናገርከው በሙሉ 100% ሐሰት ነው ::
@tigistdesta8357
@tigistdesta8357 Жыл бұрын
እባክህን ትዝታው ሥሟን አትጥራ ልጆ ይፍርድብህ ያደቆነህ ሰይጣን ይዛህ ይጥፍ
@haymanottadesse2199
@haymanottadesse2199 Жыл бұрын
ትዝታው ምስኪን አይምሮው ሲነካ ትዝታ እንኳን አላስቀረለትም የዘመርክላትን እመብርሃን እረሳህ እግዚያብሔር ይማርህ ሰው ቢኖርህ እንደዚህ ሳትጨልል የህክምና ክትትል እንድታረግ ይረዳህ ነበር
@haregmidekisa4599
@haregmidekisa4599 Жыл бұрын
ትዝታው እንግሊዘኛ ለመውራት ምቾት ፍለጋ ማርያምን መንቋሸሽ አያስፈልግህም ምህረት ይላክልህ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 Жыл бұрын
እመቤቴን ትንሽ ጠብቁ ትዝታው ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ይጨልላል።
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
ከዚክበላይ መጭለል ከየትይምጣ
@didimamo9835
@didimamo9835 Жыл бұрын
Ere Aybalem be'fredeshew fired yefredbeshal tebki
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለዉ ከዚህ በላይ ምን ይሁን
@emebetbogale2925
@emebetbogale2925 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠው
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒ አለም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ሰዉ የዚህን ያክል ይረክሳል ? መምህር ቢኒያም ጸጋዉን ይብዛልህ
@habtamukassa8085
@habtamukassa8085 Жыл бұрын
Pastor Biniam Egziaber yibarkeh hasetegna lehone wengel amagniwochin bemagaletih ,Teztaw betam efretam sew nh
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
EYESUS HULUN HATYAT YATEBEL,AHUN TIZITAW YE EYESUS HONUAL!
@tsigeteshome43
@tsigeteshome43 Жыл бұрын
ትዝታው ከሀዲ ወንበዴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይፍረድበት አሁንም ከቅድስት ቤተክርስትያን የተባረርከው ሰርጐገብ ከሐዲ!
@blen1468
@blen1468 Жыл бұрын
Let God bless the son of Jesus, Tizitaw
@teshomeasefa5354
@teshomeasefa5354 Жыл бұрын
“አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።” - ማቴዎስ 7፥5 ኢሄ መልክት እንደነ ቢኒያም ላሉ ግብዞች ነው የተጻፈው። የወንጌል ጠላት
@AkliluBefkadu
@AkliluBefkadu Жыл бұрын
መጨረሻህን ያሳየኝ
@SamAytwentys
@SamAytwentys 23 күн бұрын
Egzabher yimelsh
@mesfinkassa6960
@mesfinkassa6960 Жыл бұрын
ትዝታው ጌታ ይግስፅህ ተሳዳቢ መንፈስ
@edengenet2464
@edengenet2464 Жыл бұрын
እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቀርቶ አንተም ንስሀ ብትገባ❗️ እራስክን በእግዚአብሔር ፊት ብታዋርድ❗️በአብ ቀኝ ትቀመጣለህ‼️ ትንሽ ትህትና የሌለክ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ‼️
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የበጋሻውን የአዳራሽ ወጪዎች የሸፈነው ማነው? ነጭ ነጯን ከፓስተሩ ጋር
16:10
Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Рет қаралды 55 М.
ክፍል ሁለት መምህር ምህረትአብ  ጋር የሄድኩ ውሃውን ወደ ደም ቀየረው 15 October 2022
1:00:48
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00