ትወና በቃኝ !! ... ሀና መርሀፅድቅ ምን አገኛት //የሻይ ሰአት// በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 379,452

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 357
@user-gr6qt8no9n
@user-gr6qt8no9n 4 ай бұрын
ተፈጥሮ በቃ ዉበት ነዉ እፍፍፍፍፍ ሃንየ ምርጥ ሴት ያለ ዱቄት ይሄን ዱቄት ከምድር ገጽ ያጥፍልን ሃና አሁን አታምርም ወርቅ ነሽ በተፈጥሮሽ ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 4 ай бұрын
ከሜካብ ነፃየሆነሰውማየት ናፈቀንእኮ ሀኒ መልከመልካም ፀባየ ሰናይ ❤❤❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
ሀና ቤዛን የምትመስለው መነው እደኔ ❤❤❤ ቤዛነው ምትመስለኝ የቤዛ ደስታ የስደሳተው❤❤❤ እካን ደስአለህ
@netsebrakabera7411
@netsebrakabera7411 4 ай бұрын
gn beza nat hanan yemitmeslew
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 4 ай бұрын
ምን አይመሳሰሉ ሀኒ ውብ ነች
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
@@ethiopiaethiopia8568 ሁለቱም ውብናቸው
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
@@netsebrakabera7411 ለኔ በጠምነው የተመሰሰሉቡኝ
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
@@netsebrakabera7411 ሀና ሞለየለችብቶንም ይመሰሰለሉ የሆና ነገራቸው
@awotaraya6590
@awotaraya6590 4 ай бұрын
ባህሬሸ ደሰ ይላል እርጋታሸ ቀልቃላ በበዛበት ረጋ የሁነ ሰው ብርቅ ሁነብን
@munaofficialfmh8820
@munaofficialfmh8820 4 ай бұрын
ያገሬ ልጂ ስረአቶ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ🎉🎉❤❤
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 ай бұрын
ሀኒ እና ቤዛ የሰይፈ ሚካኤል ሚስት ይመሳሰላሉ ዝምድ አላችሁ ወይ??ዩቱብ አለችኝ አበረታቱኝ ወገን ለወገን ደራሽ ነው ስወዳችሁ
@ethiopia6030
@ethiopia6030 4 ай бұрын
Tekekel enem sel neber
@user-gv3qg6bq5m
@user-gv3qg6bq5m 4 ай бұрын
የእውነት ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ገና ልጅቷን ከእሸቱ ጋር ሳያት ነው የሀና መልክ የመጣብኝ 😍
@user-ts4qv8mt7r
@user-ts4qv8mt7r 4 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 ай бұрын
@@user-ts4qv8mt7r ነይ
@ethio4421
@ethio4421 4 ай бұрын
Same here they look alike
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 4 ай бұрын
ሀኒ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 4 ай бұрын
ሙሉ ሴት ሀኒዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ
@solocmc
@solocmc 4 ай бұрын
ዮኒ እንኳን አንተ ለኔ ብርቄ ነው ያለ ሜካፕ ማየት much love Hana
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 4 ай бұрын
ሀኒ ሥታምሪ ከዱቄት ነፃ እስኪ ሤቶች ዱቄት አትቀቡ ፈጣሪ ውብ አርጎ ፈጥሮናል
@mahfuzabubker7981
@mahfuzabubker7981 4 ай бұрын
ሀና ልዩ ነሽ ሀሣብ እንዳትቀይሪ አደራ ከባልሽ ሌላ ማንም እንዳይነካሽ ። ትዳራችሁ ይባረክ አንቺን በልጅ እሱን በሀብት ። በተረፈ በጣም ነው ❤ ማደንክሽ ቻው
@aberameberatu3297
@aberameberatu3297 4 ай бұрын
min malet new andand ken ema yishalal wushema
@wonshetmokonnen
@wonshetmokonnen 4 ай бұрын
አዎ እርግዝና ሸሸግ ሲል መልካም ነው። እናቶቸ ያለ ምክንያት ደበቅ የሚያደርጉት። ደግሞም እጅግ መልካም ነው። አስተዋይ ሴት ናት
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
ዩኒዬ ጨዋታህ አይጠገብም በጣም እወድሀለሁ ወድሜ ፀጊዬም ሀኒ እርጋታዋ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤
@redujemaneh
@redujemaneh 4 ай бұрын
ሀኒይ ስወድሽ እኮ የእውነት ስርዓትሽ ሁሌም ያስገርመኛል የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ😘😘😍
@mimit-h2418
@mimit-h2418 4 ай бұрын
Motherhood looks great on her!
@Eyerus879
@Eyerus879 4 ай бұрын
ሀኒ የነባ ንግስት እንዴት ደስ እደምትይ ተዋና ላይ ግን ካልተመለስሽ 😢
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 ай бұрын
ጠያቂዎች ወደሚድያ ከመቅረባችሁ በፊት ምን እንደምትጠይቁ ትንሽ ዝግጅት አድርጋችሁ መቅረብ ብትጀምሩ። ጥያቄዎቻችሁ ትንሽ ተራ እየሆኑ ነው።
@elsaabebe286
@elsaabebe286 4 ай бұрын
ሀንየ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን ከመውዴ የተነሳ የልጄን ስም ዳናይት ብየ አወጣሁላት ዘመን ፊልም ላይ ስምሽ ስለነበረ በጣም እወድሻለው እድሜና ጤና እመኝልሻለው ከነቤተሰቦችሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@betimariedi4377
@betimariedi4377 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Pheven9869
@Pheven9869 4 ай бұрын
ሀኒዬ ትወና ላልሽው ነገር እባክሽ🤲 በትወናም አትጥፊብን አሪፍ ነገር ነፍስሽን ሚያስደስት ስራ ካገኘሽ ብትሰሪ🙏
@awa.tube1493
@awa.tube1493 4 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት! እንደ ሀኒቾ አይነት ሚስት ማግኘት መታታደል ነው
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 4 ай бұрын
ጨዋ ስርአት ያላት ናት ተባረኪ።
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
ከመስከረም ጋር በጣም ነዉ የሚመሳሰሉብኝ
@BsnsSus-sl7tk
@BsnsSus-sl7tk 4 ай бұрын
አለሚካብ ነዉ የምታምሪዉ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 4 ай бұрын
ምን ያድርግ እውነተኛው መልክ አጣ ኮ
@misrach2350
@misrach2350 4 ай бұрын
ሀና ቃልኪዳን ጥበቡን ስውዳችሁ ሁለታችሁም ስነስራአት ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
@eliasmamo9391
@eliasmamo9391 4 ай бұрын
በጣም የማደንቅሽ አርቲስት ነሽ , ጨዋ ሴት ስብናሽ ሁሉ የሚያምር እርግት ያልሽ ልጅ እግዚአብሔር ትዳርሽን ልጅሽን እና ስራሽን ይባርክልሽ
@dere7406
@dere7406 4 ай бұрын
Tsegiye, that is why it's called " Friends are the families we chose for ourselves"
@user-gl3rx3jt5u
@user-gl3rx3jt5u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሺን ነገር በደንብ እየተጠቀምሺበትነው ፈጣሪ የልብሺን መሻት ይፈፅምልሺ ደግና አስተዋይ ሴት🎉🎉🎉🎉
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 4 ай бұрын
I love her, no human hair & no makeup.
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 4 ай бұрын
እንግዳ የሚበዛበት ቤት እኮ አላህ ሪዚቅን ያበዛል ይባላል አባቶቻችን እንኳን እንግዳ ሲቀር እኮ ምነው ዛሬ ደግሞ እንግዳ ቀረ ብለው ቅር ይላቼዋል እውነት ለመናገር እንግዳ የሚበዛበት ቤት ደስታ አለ
@betimariedi4377
@betimariedi4377 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-hayat12
@user-hayat12 4 ай бұрын
Keze gar men yagenagnwal
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ይሁን ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 4 ай бұрын
ሀና በጣም የምወዳት የተረጋጋች ሙሉ ጨዋ ሤት ናት በጣም ነው የምወድሽ
@Qagnew
@Qagnew 4 ай бұрын
Hani qonjo , I love your laughe. It is so honest and from within.
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 4 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ ሀኒ ያሀለ ሜካብ በጣም ቆጆ ነሽ ደሞ ከቤዛ ጋር የሰይፋ ሚስት ዝምድና፡አላቹ እዴ በጣም ትመሳሰላላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aburidwan6831
@aburidwan6831 4 ай бұрын
እኮ ይመሳሰላሉ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 4 ай бұрын
Hani 💖💖💖 is one of my favorite Artist 🥰🥰🥰 she is good at her acting too such a natural beauty with calm & cool desposition 😍😍😍 I always wondered what her Baby's name meant "Canun" what a sweet way to show God's bestowed gift 🤗🤗🤗 May God bless your family to flourish 🙏🙏🙏 oh how i wish you & Kal appear on yeLeb Weg 💕💕💕 p.s one other thing I like is how you live on your own terms and not pressured to be like everyone in the industry though we will be missing you from the movie screens glad you decided to deliver one last epic series before willingly transitioning to Directing & Scriptwriting #Brava 👏👏👏
@meskidad1078
@meskidad1078 4 ай бұрын
Chewa kuru Ethiopiawit set nash much love and respect darling ❤❤❤😊😊😊
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 ай бұрын
ሐኒቾዬ በጣም ነው የምወድሽ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር በእውነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fu6us5vy5f
@user-fu6us5vy5f 4 ай бұрын
የኔ ልዩ ሀኒ ስወድሽ እርጋታሽ ስረአትሽ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ወላሂ ነባ አፍሰሀል ደግሞ ቤዚ ጋር በጣም ትመሳሰላላችሁ
@niema8807
@niema8807 Ай бұрын
እውነት እርጋታዋ እንዴት ደስ እንደሚል ሴት እንደዚህ ደርበብ ሲል ደስ ይላል❤❤❤❤❤ ያለ ሜካፕ ውበት ❤❤❤
@garyterefe7332
@garyterefe7332 4 ай бұрын
One of my favorite beautiful Lady next to Brtukane Befekadu..God bless you and your family...
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
ማህተብ እሰሪ በጣም ነዉ ደስስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤❤❤
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 4 ай бұрын
እውነት ነው ከምንም በላይ ማህተብ አርጊ
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 4 ай бұрын
ለዘፈን 😅
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
@@mihrettadese2101 ማለት?
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 4 ай бұрын
She is amazing and beautiful, all natural finally one in a million❤
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 4 ай бұрын
ከመካብ የጠዳ ሰዉ ናፍቆን ነበረ እናመሠግናለን
@SurafelGashaw-hp7wj
@SurafelGashaw-hp7wj 4 ай бұрын
ሀኒቾ እ/ር ይርዳሽ ማርድራማ ሥሰሪ ዋው አንች ያለሽበት ልዩ ነው ኪበሪልን ከድሬድዋ አቦ ይመችሽ።
@user-ug7fc4vd7i
@user-ug7fc4vd7i 4 ай бұрын
Admire the way she experas ; what she fills and believes above all she is from Jigjiga. with nothing ; it might be great for others. God bless and let we hear/see a lot from you.
@zenitkahsay1724
@zenitkahsay1724 4 ай бұрын
Mashallah hulu negersh desyilal allah yitebkachu with ur family
@user-iy8dq7wm4f
@user-iy8dq7wm4f 4 ай бұрын
Welcome back Queen ❤❤❤❤❤ we love you all ❤❤❤❤❤
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 4 ай бұрын
እግዝብሔር ይጠብቅሽ ከነበተሰቦችሽ 🙏
@goldbells6333
@goldbells6333 4 ай бұрын
ሀኒየ እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደሚል ❤️❤️❤️
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 4 ай бұрын
ወይ ዮኒ ነብስ ነገር ይመችህ
@user-nf8qc1rq3y
@user-nf8qc1rq3y 4 ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ይላል ዋው❤❤❤❤
@samprincess378
@samprincess378 4 ай бұрын
ሀኒ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 4 ай бұрын
ሀኒዬ ስርዓትሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ
@user-sc8im3bb4o
@user-sc8im3bb4o 4 ай бұрын
ውይ ሀንዬ ስወድሽ ከነ በነባለቤትሽ የበለጠ ደግሞ ወዱ ልጃችሁ ሲመጣ ውብ ሆናቹሀል😍 እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@meronhailemichael3156
@meronhailemichael3156 4 ай бұрын
Haniyeeee betam betam betam new ymwdesh ymakbersh selayhush dess bloegnal ❤
@good8574
@good8574 4 ай бұрын
ሃንቾ በእውነት በጣም ጨው ሴት እንድዝች ኣይነት ሴት ለሁሉም ይስጠው ልጅ የፈጣሪ እንጅ የራስህ የምታመጣው ስላልሆነ ሆደህን ፓፕሊክ ላይ መገተርጥሩ ኣይደላም በዝህ ቀጥይበት ብእውነት
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 4 ай бұрын
ይችልጂ ሰታምር ፈገግታዋ❤❤❤🎉🎉
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg 4 ай бұрын
ውይ ሀኒቾ በጣም ነው የምወዳት
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 4 ай бұрын
ሃኒ በጣም የምወድሽ በተለይ ዘመን ድራማ ላይ ❤እጅግ ውብ ነሽ አመለ ሸጋ ❤❤❤ ትወና ባታቆሚ አሁን ባለሽ እድሜ ደስ ይለኛል ።በተረፈ ልጅሽን ባለቤትሽን ሁሉ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ።ዮኒ ና ፀጊ Thank You. ምርጥ እንግዳ ስላቀረባችሁ ❤❤❤
@tsadikanemariyam
@tsadikanemariyam 4 ай бұрын
So cool and beautiful
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 4 ай бұрын
Wubet ke tsebay gar astekaklo yesetesh yeteregagash set tebareki
@nebiyata332
@nebiyata332 3 ай бұрын
ሀኒቾ የኔ አስተዋይ ቀሪ ዘመንሽን እመቤቴ ትባርክልሽ ❤❤❤❤
@Yasmin-ns6rx
@Yasmin-ns6rx 4 ай бұрын
ሀኒዬ አንቺና ነባን በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 4 ай бұрын
እረጋ ያለች ሴት ሰወድ ሀኒ ምርጥ ሰው❤
@askal6750
@askal6750 4 ай бұрын
ሀንዩ ድንቅየዋ ሴት❤እወድሻለሁ❤
@danielgebretsedik9488
@danielgebretsedik9488 4 ай бұрын
I’m from the east part of Ethiopia , that’s true. !!!
@helahelabrhane161
@helahelabrhane161 4 ай бұрын
Beautiful ❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 4 ай бұрын
One of the best actor ❤
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 4 ай бұрын
Well , to have a friend you have to be a friend ❤
@misganagirma
@misganagirma 4 ай бұрын
እስቲ ለሌሎቹ ስርአትን አስረጂልን ያንቺ ከተጋባባቸው።ምርጥ ሰው
@edentaye5552
@edentaye5552 4 ай бұрын
ባለማህተቧ ጸጊ ወሰነች፣ ከዚህ በኋላ ከነአንገቱ እንጂ አይወልቅም። በሕይወት ስለዓለም መድኃኒት የምትመሰክሪበት ያድርግልሽ፤ መከራም ቢመጣ የምትጸኚበት ጋሻ ያድርግልሽ።
@eyoba1257
@eyoba1257 4 ай бұрын
ፕሮቴስታንት እኮ ናት
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 4 ай бұрын
​@@MARIAM_1983እኮ
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 4 ай бұрын
​@@MARIAM_1983no aydelem
@Beryaa
@Beryaa 4 ай бұрын
@@MARIAM_1983😂😂🤭
@edentaye5552
@edentaye5552 4 ай бұрын
እውነትሽን ነው። ወይ ጉድ
@natsenetahferom3028
@natsenetahferom3028 4 ай бұрын
You’re right
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 4 ай бұрын
የኔወርቅ❤❤❤❤😊😊😊
@evaphone9776
@evaphone9776 4 ай бұрын
እረ ደቂቃው አፉችን ከፍተን እየጠበቅን አለቀ ኡፍፍፍፍፍ ሀንቾ ምርጡዋ ወሪሽን ሲጣፍጥ❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 4 ай бұрын
ስወዳት እርጋታዋ ደስ ይላል❤❤❤
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 4 ай бұрын
እውነታ ነው አምላክ ይክብርሸ
@misrach2350
@misrach2350 4 ай бұрын
በቀጣይ ሄለን በድሉ አቅርቡልን በጣም ጠፍታለች ❤❤
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 4 ай бұрын
ዉይ አጠረብኛ😂😂😂😂😂😂😂የኔ ቆጅ ከሜካፖ የፀዳች❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 4 ай бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ ስረአትሽ እንዳትቀየር ❤
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል ግን ልጂሽ እመቤቴን አንችን ነው የሚመስለው ስላሴዎች በጥበብ ያሳድግልሽ ❤❤
@edina_ad
@edina_ad 4 ай бұрын
ትወና በጣም ነው ምወደው አዲሱ ሰራ ላይ አሰሪኝ ሐኒ pls 🙏ምን ይታውቃል አንዳንቺ ሰርቼ አንችን እተካ ይሆናል ድግሞ ትወና አችላለሁ!:: Hani pls🙏♥️♥️
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 4 ай бұрын
thats true keep going telling to ur friends the true
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመን ድራማ ላይ ነው ያየሁሽ
@hanicho6300
@hanicho6300 4 ай бұрын
እኔም ቀልድ ብዙ፡ አያስቀኝም ወይም፡ ሥለማይገባኝ ይሆናል
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 3 ай бұрын
ይህች ልጅ በጣም ነው የምወዳት ሀንዬ አንችንና ሳያትን በጣም❤❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 ай бұрын
ምርጥ ተዋናይ ልክ እንደ እድልወርቅ ስርአቷ አለባበሷ ይመቻቹ የልጅሽን ስም ትርጓሜውን ፈልገው ነበር ደስሚል ስያሜ❤
@tigist9810
@tigist9810 4 ай бұрын
ተናገረች እኮ መልሰሽ ስምዉ
@aynalemtube1455
@aynalemtube1455 4 ай бұрын
ሀና ልዩ ሴት❤❤❤
@sabapetros3714
@sabapetros3714 4 ай бұрын
አጠረብኝ ቃለምልልሱ 😢😢😂😂😂 ሀኒ ጎበዝ💪💪
@Itsme-xm3yb
@Itsme-xm3yb 4 ай бұрын
ግን ማህተብ ለምን እንደምናደርግ እናዉቅ ይሆን? ካሜራ ላይ የሚያንስብን ለምንድነው ???? ታዋቂነታቹ ማህተብ ስለሚያስበጥሳቹና ስትፈልጉ ሲያሰኛቹ ብቻ ከጣላቹበት ስለምታነሱት ለእናንተ ጥያቄዬ ነው
@hayu2318
@hayu2318 4 ай бұрын
Hani konjoye swedsh❤❤❤❤ergatash dess ylegnal
@genetkastro1286
@genetkastro1286 4 ай бұрын
በጣም ነው እምወደሽ ሃኒዬ ስረአትሽ ጨዋነትሽን የቃልዬ ጓደኛም ስለሆንሽ ብቻ በጣም ነው እምወዳችሁ
@neimacool6507
@neimacool6507 4 ай бұрын
ዮኒ ጨዋታ አዋቂ እኮ ነህ😂❤
@merryadenew21
@merryadenew21 4 ай бұрын
ድንግል ማርያምን እንዴት እንደምወዳት❤❤❤
@user-og4ql6kr5z
@user-og4ql6kr5z 4 ай бұрын
ሀኒየ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@msfatema5467
@msfatema5467 4 ай бұрын
ዋው ዋው ማሻ አላህ ጎበዝ ሴት የእውነት የኢትዮ ሴት ነሽ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 ай бұрын
ማሻ አላህ ጨዋ ቆጆጆ ምርጥ 😍
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 4 ай бұрын
ሀኒቾ እረጋ ያለች ስራት ያላት አርቲስት ናት❤😊
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ምን ያህል ሥራ ሰርታለች ግን ?
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 4 ай бұрын
Ialamakabe we ate ianagagare lazawa sewadeshe ofe ❤❤❤❤❤
@tefexe7882
@tefexe7882 4 ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ እዩዋት ሀናና ያለሜካፕ እንዴት እንደምታምር.....ሜካፕ ብላችሁ ብዙ ብር አውጥታችሁ ጄሶ ተለቅልቃችሁ የሀናን እሩብ አታክሉም
@natefkedu3393
@natefkedu3393 4 ай бұрын
እስቲ እውነቱን ተናገሪ ማህተሙ የት ቀረ የኔ ቆንጆ ስለማቅሽ ነው ደባባ
@user-fg6im3ym3h
@user-fg6im3ym3h 4 ай бұрын
በምስጋና ውስጥ የሚኖር ሰው ህይወቱ ያማረ ይሆናል ፈገግታሽ ደስተኛ መሆንሽን ይናገራል እውነት ነው እዩኝ እዩኝ የበዛበት ነገር መጨረሻው አያምርም
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 4 ай бұрын
ምርጥ አገላለፅ
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 212 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮናት ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 43 М.
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,6 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 23 МЛН