እውነት የውሻ ዋጋ እዚህ ደርሷል? Eyoha Media | dogs

  Рет қаралды 21,194

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 126
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እስኪ ለሰው ልጆችም ቦታ እንስጥ, እንሰሳት ይህን ያክል ቦታ፣ ክብር፣እና ዋጋ ካወጣ በዘር፤ በሃይማኖት፤እና በማንነት ለሚገደሉትም ሁላችን ከጎናቸው እንቁም::የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤ ለንሰሳት ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆችም እንድናስብ እሱ ይርዳን አሜን 💚💛❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
እሺ የኔ ፍቅር 😍😍😍
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ከአሁን ዘበን ሰወች እውሻጋ መኖር ይሻላል 👍👍 ሰው በልቶ በልቶ ዘወር ብሎ አርዶ ነው የሚሄዴው
@memegetachewable
@memegetachewable Жыл бұрын
ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ሰውን የሚበላው እና የሚያርደው ማን እንደሆነ ይታወቃል ራስ ወዳዶች እናእርከሶች ናቸው እቺማ ስራዋ ሁሉ የውጮችን የተከተለ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ድሮ ዉሻ ከዘመድ ቤት እንኳን ማምጣት ይቻል ነበር አሁን ግን ጥቅማቸዉ ስለታወቀ ሰዉ በነፃ መልቀቅ አይፈልግም።በተለይ ጀርመን ሼፐርድ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ስንት የተራበ ሰው እያለ እናተ ለእንስሳ ይሄን ሁሉ ወጭ ይቅር በለን አንተ የሰጠህንን ገንዘብ በጥሩ ነገር ላይ እንዳውለው አንተ እገዘኝ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ ጀርመን ሼፐርድ የሚባሉት ዝርያዎች ጥቅማቸዉን ብታዉቂ አንቺም አይንሽን ሳታሺ ትገዣቸዉ ነበር።ለመግዛት አርባ አምስት ሺ ብር ብዙ አይደለም ከዛ በህዋላ ያለዉ እንክብካቤ ነዉ ወሳኙ።አንቺ እንዳልሽዉ ዉሻ አስሮ ማስራብ ጥሩ አይደለም
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
@@Bt-Y2XLO ምንድን ነው ጥቅማቸው ታርደው ይበላሉ እንዳትይኝ ብቻ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 ምን ታደርገዋለህ ለሰው ያለን አመለካከት ወድቋል ጊዜው ደግሞ የውሾች ጊዜ ስለሆነ ቅድሚያ ለውሻ ነው:::
@eyasug1665
@eyasug1665 Жыл бұрын
ስንቱ ተርቦ አንቺ ጥብስሽን ትበያለሽ ብዬ ብልሽ ደስ ይልሻል:: ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ
@eyasug1665
@eyasug1665 Жыл бұрын
ስንቱ ተርቦ አንቺ ጥብስሽን ትበያለሽ ብዬ ብልሽ ደስ ይልሻል:: ከመናገር በፊት ቆም ብሎ ማሰብ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
ድሀ ሲጠግብ ገንፎ ያላምጣል አሉ ውሻ በዚህ ሁሉ ገንዘብ ከመግዛት ስንት የተቸገሩ ወገኖችን አለ መርዳት ይቻላል መልካም ስራ የሰማይ የምድር ጓደኛ ነው
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እና ገፎ ይላመጣል እኮ😂😂
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
@@fantayoutube8854 በቃ አንች ገንፎ በልተሽ አታውቂም ክክክክክክክክ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ሙቅነው እማይላመጠው ክክክክክክ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
@@eilham2682 ገንፎ ይቀመጣል እኔ ብቻ ነኝ ዝም ብየ የምውጠው ክክክክ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
@@user-qh2ub6eu4c 😁😁😁
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
እናቴ ከራበው ለጠገበው አዝናለሁ ትላለች ለካ እውነቱን ነው እኛ ስደተኛ 50 ሺ ለማግኘት ሰንት ወራት ይፈጅብናል የአገራችን ጥጋበኛ አርቲስቶች ይገርሞኛል ማስተዋል ያድለን ስንቱ የመድሀኒት መግዛት አቅቶት እየሞቱ ነው የጠገበ በ50ሺ ብር ውሻ ይገዛል ትዕግቱን ስጠኝ ነው
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እንደማመር
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዉሻን ለአደን እንጂ አብሮን እንደልጅ እንድናሳድግ አልተፈቀደልንም ❤❤❤❤❤❤❤ እሰልምና ምንም ሳይነግረን የቀረ የህይወት መመሪያ የለም ።
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 Жыл бұрын
ተመስገን ነው ከመግደል መሸጥ ማሳደግ ከመጥፎ ጎኑ መልካሙን ማየት ብልህነት ነው #Huskylover❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
@deborah9291
@deborah9291 Жыл бұрын
ትክክል ልጅም ውቫም ስላለኝ እውቀዋለሁ ፍቅሩን 🐩🐩😍
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
የደላው ሙቅ ያኝካል። ደሞ ስራ ነው ብላችሁ ማቅረባችሁ የእናተው ገረመኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለቬሮኒካ ልብ ሰተህ አረጋጋት እዮኝ እዮኝ ማለቱአ በሁአላ ደብቁኝ እንዳይመጣ እፈራላታለው
@Dinxieyabestie423
@Dinxieyabestie423 Жыл бұрын
እኔም እንሰሳ ማሳደግ ቅንጦት ነበረ የሚመስለኝ አሁን ግን ምን ያህል ፈቅር እንደሚስጡ ተረድችዋለሁ የራሴን ሳሳድግ ፍቅር ናቸው❤️
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 Жыл бұрын
ሻጮቹ በዚህ ስራ በሌለበት አገር ይሄንን ቢዝነስ መምረጣቸው ጥሩ ነው::: ገዢዎቹ ግን ሜዳ ላይ የወደቁ ህፃናትን አንስተው ቢያሳድጉ ዋጋቸውን ከእግዚአብሔር ያገኙ ነበር::: ግን ያው ጊዜው የውሻ ስለሆነ ከሰው ይልቅ ቅድሚያ ለውሻ😭😭😭
@bethlehembefirdu6388
@bethlehembefirdu6388 Жыл бұрын
Very good 👍 God created for us. You are the the best person ❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ግን እኮ ከዛሬ ሰው ውሻ የማይከዳ ታማኝ 💝የምር ሲታሰብ ደሞ ይሄ ምንም ነዉ ዋጋቸው ስንቱን ከአደጋ አትረፈዋል 💝
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
የሰው ልጅን በልቶ ይክዳል ውሻ ግን ምንም ባታባለውም ያው ነው በልቶም ካጂ አደለም የሰውን ልጅ ከማብላት ውሻን ማብላት ይቀላል እኔ ለውሻ ለድመት በጣም ፍቅር አለኝ አንድ በጣም ምወዳት ውሻ ነበረችኝ ከስደት ስመጣ 4አመት ቆይቼ ሞተችብኝ ሰላም በይኝ ስላት ሰላም ስሮጥ ትሮጣለች እሮኪዬ ሁሌም ውድሻለው ነብሰሸን ይማር ከህቴ ጋር ነበር አልቅሰን የቀበርናት 😭😭😭❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እረ እናስተውል ለእንስሳ ገነትም ገሀንምም የለም ነፍስ ይማርም አይባልም because animal is animal done😂
@leylasani7111
@leylasani7111 Жыл бұрын
እንስሳ ሚወድ ሰው ደግ ልብ ነው ያለው።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@selammulatu3807 ደምሩኝ😍
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
ግን እኮ ከሰው ውሻ ይሻላል የማይከዳክ ውሻነው የማይቀየርብክ ውሻነው የሰውልጅ ግን ምንም ብታርግለት ለጠላትም ጠላትም የወንብካል ሰው ???
@kalqueen2511
@kalqueen2511 Жыл бұрын
I need one they are so beautiful ❤
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ላንድ ቡቺላ 45 ሺብር ቪዲዮውን ካየሁት ጀምሬ በጣም ነው የገረመኝ 45 ሺብር እኔ ስንት ሁኘ በስንት ወር ነው የማገኘው በጣም ይገርማል 🐕🐕🤔🤔
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b Жыл бұрын
ስታምር
@user-en8og9ue5w
@user-en8og9ue5w Жыл бұрын
እኔም እደእግዚአብሄር ፍቃድ ውሻ አሣድጋለሁ ማርያምን የቤተሠቦቸ ውሻ ሠው እራሡ እደሡ አያሥብም የመደር ዶሮ እኛቤት ከመጡ ከመሸ ባፉ ይዞ እቤታቸው ዬመልሣቸዋል የኛ ዶሮቺሜ እሠው መደር ሂደው ሢመሺ ፈልጎ ሂዶ ያመጣቸዋል አዴግዜ ደግሞ ከመዳ አህያቺን ጠፍ ቢፈለግ ቢፈለግ ከዛ ውሻቺን ቦቢ ፈልጎ አገኘው አይቦቢየ አርጂቶ ሞተ በጣም ነው የምንወደው ምግብ እራሡ ከወረወርክለት ማርያምን አይበላውም ተቆጥቶ ጥሎቴነው የሚሄደው አድቀን ደግሞ የወድሜ ሚሥት እጀራ እየጋገረቺ ከመደር ሠውሙቶ ሢጫጩ ደግጣ እጫጫቴውጋ ሄደቺ ቀጣም ብዙ ውሾቺ አሉ ያንን እጀራ ኩሺና ገብተው ሊበሉ ሥሉ ቦቢ ኩሻናው በርላይ ሁኖ እየከለከላቸው ሣያሥበላባት እሧ መጣቺ ሥትመጣ ቦቢ አለ በጣም አለቀሠቺ ቦቢየ የኔ ወድም አለቺው 😂😂 ማርያምን አቅፍው አለቀሠቺ ምሣና እራቱን ቁርሡንኳ ቦቢ ብላ ካላልከው ማርያምን አይበላም ሣይፈቀድለት አይበላም ኧረ ሥቱን ልግለፀው ከሠውጋ ብዙ ትዝታ የለኚም ከቦቢጋግን በጣም ብዙ አለኚ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹❤️
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Жыл бұрын
ውሻ ይሻላል ተዛሬ ሰው ሰው ስንጠቅመው አንድ ቀን ቀስ ብሎ ጭቅላትህን ብሎ ይሄዳል ውሻ ግን ግቢችንንን ይጠብቅልናል ታማኝ ነው
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ትክክል
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q Жыл бұрын
ምነው ስንቱ በተራበ በታረዘባት ሀገር ለውሻ ይሄን ያህል ምናለ ለአንዱ መቅኖዲያ ብትስጡ ከፍጣሪጋም መቀራረቢያ ይሆናችሁ ነበረ
@azizatube172
@azizatube172 Жыл бұрын
ለውሻ ከምጣወጡ ለሚሲኪን ብሰጡ ይሻል ነበር ወድ እቶቸ ወደቤቴ አዳድስ የጸጉርቅባ ዘይት ያገኛሉ በተለይ አላድግ ያላችሁ የምትፈልኩ በላይ አሳውቁን 😍😍😍😍🇪🇹
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Washa eko betam tero new waletaken ayrsham ene betam new yemiwdew kezi zemen sewchi yebltalu 💖😍 betam new yekinawbat 😍😘
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
ግበዝ በርቱ ዋጋቸውም ጥሩ ነው እውነት ብላችዋል እኔም ውሻ አለኝ ውሻ በጣም ደስ ይላል በፋት አልወድም ነበር ልጆቼ በግድ አስገዝተውኝ አሁን ግን ደስተኛ ነኝ ስራ ውለክ እቤት ስትገባ እንዴት እንደሚያጫውቱክ ልነግርህ አልችልም
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
ዋጋው"ፌር"አደለም"እኔግን"ከኛሐገር"የሰው"ጅቦችጋር"ከመኖር"ከውሻጋር"መኖር"ይሻላል"ውሻ"የበላበትን"አይረሳምና"ዋጋውንግን"ቀንሱ😊
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን ይደረግ እግዳ ሰውማ በየቦታው ሲታረድ ሲታፈን ሲሰቃይ እረከሰ የውሻ ጊዜ ሆኖል ይብላኝ ለእማማ ኢትዩጵያ መጨረሻ አላህ ሰላም አውርድልን😢😢
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Wusha Ena dimet betammmm new miwedew ahunim areb ager Eyadadekugn new ke mayireba sew 100 Eji yishalalu 😘🐈🐕💚❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ውሻና ድመት በጣም እምወዳቸው 💝ግን ይሄን ያህል ወጪ
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
ውድ ወገኖቼ ሰው ቤት ስትሄዱ ተጠንቀቁ በውሻ ብዙ ወንጀል ይሰራል ድሮ ውሻ ቤት ጥበቃ ነበር አሁን ግን ብዙ አላማ አላቸው ተጠንቀቁ ልብ ያለው ልብ ይበል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
ለምሳሌ ምን ?
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
Yaderge new yemiyawekew! Minden new lens ale!!
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እውነት ነው ውሾች ከሰው የበለጠ ያስተውላሉ ሰው በልቶ ዞር ነው
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
ምነው ለመቅዶንያን ብትሰጪ የሆንሽ ጨምላቃ
@user-wu3vg4lu9b
@user-wu3vg4lu9b Жыл бұрын
ምሁና ትጨማለቃለይ ላበቶን ጠብ አርጋ ለሠራችዉ ገዘብ አጨረጨረሺ
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 Жыл бұрын
ሰው እውነቱን ሲናገር አይወደድም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ ከሰው እንሰሳ ተሽሏል በጣም ታምራለች በተለይ ነጯ ትንሿ
@hanazwedu5503
@hanazwedu5503 Жыл бұрын
Leza bise neshi maturation neshi sentu tewat belto matan medium aktotal anchi endezi techmalkyalesi maferya neshi
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ህክምና አለ ግን አገራችን ከሰው ያላነሰ እንክብካቤ ሰለሚፈልግ
@meazamoges9893
@meazamoges9893 Жыл бұрын
ጥጋባቸው 50 ሺ ለውሻ 😏😏😏😏😏
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ሰላም ሴቶችዬ እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ💋☕🍫👈
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር ቤተሰብ እንሁን
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
ድሮ እኛ ቤት በአንዴ 7 ይውልድና እንጥላቸው ነበር ጉድ እኮ ነው
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Yemitbelaw yelat yemitkenanebew amarat alu..... Veronica tebyewa ke geter yagotshin lij amitesh bitasadgi le tsifiq yihonshal. Wusha kemitasadgi....😏 Mrjemrya tegibesh biyy. 😕Ethio lay yemitinoru sewoch gin agul indeferenj batihoni tiru new.
@brtgalkasoo8375
@brtgalkasoo8375 Жыл бұрын
Ysew like kmsdeg was made y'all wesa mallet ymykde ecsa new ❤❤❤
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
ምነው ተሞላቀቅሽ ስንት የተራበ ደሃ እያለ
@tsegazeabshemels2199
@tsegazeabshemels2199 Жыл бұрын
Yemezeketachin wutet new ezihh yederesen.
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
ጥቅማቸዉ ምንዲነዉ 😁😁
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አይ ያለው ማማሩ ደሀ ዳቦ ገዝቶ መብላት አቅቶታል እነቬሮኪና ሀምሳ ሺብር ውሻ ይገዛሉ ኢትዮጲያኮ ሁለት አለም ነው የሆነችብን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
እኔ እኮ ከ15 ዓመት በፊት ጥያት የወጣሁት ኢትዮጵያ ግርም እያለችኝ ነው 🥱🥱🥱
@fhugdudgg4583
@fhugdudgg4583 Жыл бұрын
👍👍👍👍😂😂😂👌
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Жыл бұрын
እንደውም የዚች ውሻ እርካሽ ነው ማለት ይቻላል የመዳሜ ልጅ 600ዲናር ነው የገዛው በዛ ላይ የራሳቸው የሆነ ታሽጎ የሚመጣ ምግብ አላት ዝም ብሎ ምግብ አትበላም ሻውር ቤት ውስዶ አሳጥቧት ሽቶ አስቀብቶ ነው የሚያመጣት አረቦች ለአበባ እና ለእንስሳ ያላቸው እንክብካቤ ግርም ነው የሚለኝ
@betty.n5218
@betty.n5218 Жыл бұрын
At this time Dogs are better than human beings.
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Жыл бұрын
Wusha masadeg tiru bihonim mejemerya menged lay yalutn hixanat masadeg yimeretal
@zewuditudesta2718
@zewuditudesta2718 Жыл бұрын
Wuuuuuyiiiii yene chemlakit Le 10 deha betabeyis
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Жыл бұрын
በዚህ ምድር የማይቻል ነገር ቦኖር ጥጋብ ነው ይላሉ ይገርማል የምላልሽ ይህን ብር ስንት ውር ክማዳምጋ ተጫጭሆ እንደማገኝው ለምን አንድ ህፃን ወላጅ የሌለውውስደሽ አታስድጊም ክዚህ በኃላ እምታውጭለት ወጭ ልጅ ክማሳደግ በላይ ነው ይገርማል ይች አለም ጉርማይሌ ስንት ችግር እያለብን ይህን ለምን እንደምትዘግቦትም አልገባኝም ስው እራሷን ማስተዳድር አቅጥቷል በኖሮ ውድነት ግራ ተጋብቷል የሀብታም ጭዋታ ትጫውቱልናላችው
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
እኔ ዉሻ አልወድም ፈራለዉ ልጅ እያሉዉ የጎረቤት ዉሻ ቂጤን ንክሶኝ😂😂😂 ከዚያ ቀነ ጀምሬ አልወዳቸዉም
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs Жыл бұрын
የምር በሳቅ ሞቱኝ እኔ የጎረቤት ውሾች አንድ ቀን አስደንግጠውኛል ሲጮሁ እራሱ ያስደነግጣሉ
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Жыл бұрын
ነጃሣ ባልሆኑ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
ከኦሮሚያ ክልል አራጆች ውሻ በስንት ጣሙ!! ለምን መቶ ሺ ብር አይሆንም?
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
ለዝች፣ለደሀገ፣ስንት፣የተራበ፣ህዝብ፣ባለበት፣ሀገር፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌼🌼🌹🌹👍👍🌷🌷
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
Ye megmryaw wesha ena balhubet hager afu yetaserale betley lijochie ategeb aymkekrme!!
@haykelwondosen6717
@haykelwondosen6717 Жыл бұрын
ሰው የሚበላው አጥቶል እነሱ ይህን ሁሉ ብር አውጥቶ መጋዛት ምናለ ሚሲኪን ቢረዱበት
@salelshwoldeyes3432
@salelshwoldeyes3432 Жыл бұрын
50 ሺ ርካሽ ነዉ ያለሁበት ሀገር ለልጄ ለመግዛት ከ4 እስከ 5 ሺ $ ነዉ
@nebt9215
@nebt9215 Жыл бұрын
አይ ጉድ ዘንድሮ.. ሰው ሜዳ ወድቆ. Veronica ቀበጥሽ
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
ገና ጉድ እንስማለን
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 Жыл бұрын
Askiameei sateie Nasheii
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አረ ጉድ ለውሻ ወጪ አረ አስር ብርም አላወጣም ሰው አታሳድጉም
@marimali8395
@marimali8395 Жыл бұрын
Wesha 50 shii birr 🤣🤣🤣🤣🤣
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ጥጋብ እኮ አያድርስ ስንት የተራበ እያለ ለውሻ ይሄን ያህል ወጪ ወይ ፈጣሪ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw Жыл бұрын
ሰዉ የረከሰዉ ለካ ዉሻ ተወዶነዉ ሆሆ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ለእንሰሳ ማዘን ጥሩ ነው ቅድሚያ ለሰውልጅ ስጡ እስኪ ስንት የተራበ አለ መንገድ ላይ ይሔኔ ቤተሰባቧ የተቸገረ ነው የነጮች ጭንቅላት ተላብሰው ተቸገርን እስኪ እራሣቹን ሁኑ እራሣቹን ምሰሉ የፈረንጆች በሽታ ሀገራችንን ወረረው ኧጭ በሽታ አታባዙ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
አንዲት ውሻ እባሌቤትእንደነበርኩ ገመዷንበጥሳመጣችአስረዋት በጣምእርቧታልምግብሰጥቸውሀሰጥቻት ሽኘኃት ከ2አመትብኃላ እመንገዲአግኝታኝ ተንከባለለችበጣምተጠጋችኝ ልትነክሰኝመስሎኝጮህኩኝ እኔእረስቻታለሁተዛምባለቤቷአትነክስሽም አቃሽይሆናልቲቲለኝ አስታወስኳት ሱባሀንአላህ በጣምይገርመኛልዛሬዲረስ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ሞልቃቃ ሲያዩ አይታለች ።
@weloyewatube
@weloyewatube Жыл бұрын
ካሁን ዘመን ሰው ውሻ ብታሳድግ ይሻለል ያመከው ሰው ስከዳህ ውሻ ግን አይገዳም
@yonasgebrihiwet4528
@yonasgebrihiwet4528 Жыл бұрын
zemene wsha dersenal malet new gn? ygermal sew mehon sleakaten wede enssa zor eyalen new. Egziabher mhretu ylakln. egna lemegelgel yetefeteru ftret egna tegeji honen eyegezan mezawer new bakh kkkkkkk.
@amengirma3953
@amengirma3953 Жыл бұрын
የተራቡትን ብታበላበት ትፀድቅ ነበር
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
አረ ወዳ
@jemilabedru7826
@jemilabedru7826 Жыл бұрын
Now you saying Ethiopia wusha is not beutyfull 🤣🤣🤣🤣now I will tell them they give you lessons 😉
@alemzegeye8982
@alemzegeye8982 Жыл бұрын
አገባለሁ ያለችው ለዛ ነው !!ኤጭ ንፍርቅ
@tehamush5911
@tehamush5911 Жыл бұрын
ከፈረጅ የተወረ ልማድ
@mulu9531
@mulu9531 Жыл бұрын
ገጣጣ ከብት ለደሃ አትሰጭም
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ከሰውልጅ ይልቅ ውሻ ውድ እደሁ አታቅም እደ አብይ ከመጣ ጀምሮ
@blackboy5672
@blackboy5672 Жыл бұрын
ጀዝባ ሁሉም ነገር ከ አብይ ጋር ዶንቆሮ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
እና ከማጋ ይሁንልህ መግስትነኝ ብሎ ተቀምጦ አይደል እደ ሰው እደቅጣ እየረገፈ ባላየ የሚልፈው ድጋ ራስ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት የሚባለው ተረት እኮ እውነት ነው:: ኢትዮጵያ ኑሮ ረክሷል ማለት ነው? ስንት ኢትዮጵያዊ የሚበላው አጥቶ ሜዳ ላይ በወደቀበት አገር ስንት ህፃናት አሳዳጊ አጥተው በሜዳ ላይ ወድቀው እያሉ ይሄንን ያክል ገንዘብ አውጥቶ ውሻ መግዛት አያሳዝንም? ከምር እነኚህ ሰዎች ይሄን ሁሉ ብር አውጥተው ውሻ ሲገዙ ሳይ ልቤን ነው ያመመኝ አይ ኢትዮጵያ የሁለት አለም ሰዎች እንሁን!?😭😭😭 ደሞ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ከውሻ አነፃፅሮ መናገር ብልግና ነው አቶ የውሻ ነጋዴው ። እቺ በል ጣጣ ልጅ ደሞ በዚህ ተከሰትሽ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹😡. 🌺🖕🖕🌻👋👋. Subscribe
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🌹🌹🌹
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg Жыл бұрын
@@tesfaytesfay6834 💜🇪🇹💜😘
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 71 МЛН
ትዕዛዝ አክባሪ ውሾች   |   ዘና ሀገሬ   |  ሀገሬ ቴቪ
28:50
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 10 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН