🔴አትዮጵያ!! ተለቀቀ!! ETHIOPIA መልካም አዲስ ዘመን!! EBENEZER TADESS & EDEN EMIRU September9 2020

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 723,360

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

3 жыл бұрын

#ethiopia
|| ኢትዮጵያ|| ሙሉ ግጥም
አብዛኛው ሃሳብ የተወሰደው ከኛ ሳሙኤል 17:45 ነው
ቢመክት የቱ ጉልበቴ
የተናቀው እስካባቴ(እስከ ዘሬ)
ደሞ ላንተ የሚለኝን
የናቀኝን
ያ ፈረሱን ጦሩን ታምኖ (ሃብቱን ተማምኖ)
ባገሬ ላይ ክንዱ ገኖ
ቀንና ሌት ቢያስፈራራኝ
እንዲያው ምን አለኝ....(ስለ ግብፅ እና በላዩ ስለሚሰራው መንፈስ)
ታሪኬን ሊቀብረው ትልቅጉድጓድ ምሷል
ልክ ነው እንዳለው ጋሻ ጦሩን ለብሷል
ግን ኪዳን የሌለው ይሄ ሸለፈታም
እንኳን እኔን ቀርቶ ጥላዬን አይመታም (ይሄ የጎሊያድ እና የዳዊት ታሪክ ነው)
እስቲ ይድረስ ከደጄ ይሞክረው ደርሶ
በኋላ ያየዋል ሃይሉ በኔ ብሶ
ምን ኖሮት ነው ይላል አረ ማንን ቢያምነው
ሄዳችሁ ንገሩት ነገሩ ወዲህ ነው....
ኪዳን ነው ሚያኖረኝ
ኪዳን ነው ተስፋዬ
ቀና ያደረገኝ
የቱ ትከሻዬ!(2) (ስለ ኢትዬጵያ ነው)
መቶ ይመልከተው ቤት ቀዬውን እግዚያብሄርን ብሎ የኖረውን
ጉልበቱ አምላኩን ያደረገ አዳኝ ከሰማይ ነው የሚለውን
እንደስራኤል እንደከበቧቱ ያዝኩህ ብሎ ጠላቱ ቢመኘኝም
አባቱ የኢትዮጵያም አምላክ ነው እኔን አይደል ዘሬን አያገኝም (ለክፉ መንፈስ)
ኪዳን ነው ሚያኖረኝ ኪዳን ነው
ኪዳን ነው ተስፋዬ
ቀና ያደረገኝ የቱ ጠመንጃዬ(2) ስለ ኢትዮጵያ!"(ስለ እኔ)
(1) ተራራው ዙሪያውን አይኑንን እያቅላላ
ከጀርባው ጠላቱ ክፋቱን ሲሞላ (ክፉ መንፈስ)
ነገ ወደ ሰማይ መዝርጋቱን አይቶ
ቀስተ ደመናው ላይ የሞት አዋጅ ወቶ ስለ (በክፉ መንፈስ)
ቢዚህ ቢኬድ በዚያ በኩል ኪዳን አልፎ ሚደርስ ማነው
ጉልበተኛም አይገዛትም "ያገሬ"እጅ ወደ ላይ ነው
ሊቅ አውንቱ ሚመኩበት ሰው የሰራው ቅጥር ባይኖር
የሚያጥፋ "ኪዳን" አለን ለዘላለም ፀንቶ ሚኖር!!
አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ"አይዞሽ ኪዳን አለም!!
ሰላምሽ ወዲህ ነው አይዞሽ እልፍ "ጦር"አይደለም
አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ" አይዞሽ ከዚም ከዚያም አትፈልጊ
"አዳኝሽ" ከላይ ነው አይዞሽ እጆችሽን ዘርጊ!!
አሁን ስላለው የኢተዮጵያ ችግር አና ስለ ኢትዮጵያ ድህነት""
ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ
ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ
የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!!
ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም
አለቅም ኪዳኔን አለቅም
ተስፋዬ ቢቀርብም ቢርቅም
አለቅም ኢትዮጲያን አለቅም
"ቃል አለኝ" ሌላውን አላውቅም!!
እንዲ እንዲያ እያለ ክፋት እያብላላ
በጎሳና በዘር ትውልዴን የበላ
ሃይለኛ ነኝ ብሎ አለም ሁሉ ቢያምነው ( ክፉ ዲያቢሎስን)
እመነኝ ያገር ልጅ ድሉ የእግዚያብሄር ነው
ቢዚህ ቢኬድ በዚያ በኩል ኪዳን አልፎ ሚደርስ ማነው
ጉልበተኛም አይገዛትም "ያገሬ"እጅ ወደ ላይ ነው
ሊቅ አውንቱ ሚመኩበት ሰው የሰራው ቅጥር ባይኖር
የሚያጥፋ "ኪዳን" አለን ለዘላለም ፀንቶ ሚኖር!!
አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ"አይዞሽ ኪዳን አለም!!
ሰላምሽ ወዲህ ነው አይዞሽ እልፍ "ጦር"አይደለም
አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ" አይዞሽ ከዚም ከዚያም አትፈልጊ
"አዳኝሽ" ከላይ ነው አይዞሽ እጆችሽን ዘርጊ!!
አሁን ስላለው የኢተዮጵያ ችግር አና ስለ ኢትዮጵያ ድህነት""
ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ
ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ
የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!!
ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም
አለቅም ኪዳኔን አለቅም
ተስፋዬ ቢቀርብም ቢርቅም
አለቅም ኢትዮጲያን አለቅም
"ቃል አለኝ" ሌላውን አላውቅም!!

Пікірлер: 1 300
@snr9054
@snr9054 Жыл бұрын
ኪዳን ነው የሚያኖረኝ ኪዳን ነው ተስፋዬ ቀና የሚያደርገኝ የቱ ትክሻዬ! አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አይዞሽ በበለጠ ተባረኩ ድንቅ መልዕክት ድንቅ ፈጠራና ባህላዊነቱ ደስስ የሚል 🙌🏾🙏🏾✝️✝️
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ተባረኩ ኢትዮጵያ ጊዜያዊ መኖራችን ብትሆንም ሀገር ከሌለ ምንም የለም ይህ ዝማሬ ሁላችንም እጆቻችንን ወደ ፈጣሪ እንድናነሳ ያስተምረናል የምትቃወሙ ሰዎች ግን ትገርሙኛላቹ
@maqidasmakidas9928
@maqidasmakidas9928 3 жыл бұрын
ውዋዋዋ ተባረኩ በኢየሱስ ስም አይዛሾ የእነቴ ኃገር እቶጵያያ
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 3 жыл бұрын
አይዛሽ እትዮጵዬ🇪🇹🇪🇹😭😭😭 አይዛሽ የክዳን ሀገሬ
@yayeshworkneh9938
@yayeshworkneh9938 3 жыл бұрын
Don't waste your time judging others praising him in anyway should be respected, worship him the way you like and leave the judgment for our master, Don't be milkom but David
@user-fv9ff4co2t
@user-fv9ff4co2t 3 жыл бұрын
አይዛሽ አይዛሽ እትጲያዬ ሀገረ😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭💚💛♥
@smret.6783
@smret.6783 2 жыл бұрын
Ayizosh gelete
@user-me4hm3jg2v
@user-me4hm3jg2v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 2 жыл бұрын
God bless you ኢትዮጵያ Ethiopie en avant en avant chère mère Ethiopia ኢትዮጵያ Zeraf ኢትዮጵያ I LOVE YOU BRO
@uuuu7849
@uuuu7849 3 жыл бұрын
የሃገሬ ምርጦቼ ኢየሱስ ክብሩን የሰያችሁ እሳይ አሜን 100%😍💓💓 መቼም ብሆን አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ ይህ ሁሉም ይራሰል ድሉ የእግ/ር ነው ሃሌሉያ ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟ I LOVE U ETHIO💐 ❗💓
@dt7091
@dt7091 3 жыл бұрын
You are blessed!!! a blessing for Ethiopia !!!!🙏💝🌺🇪🇹 💝🇪🇹
@nigisttesfaye6501
@nigisttesfaye6501 3 жыл бұрын
Yes! God is watching over Ethiopia! Our hope is in Him and Him alone! God bless you! It's beautiful 💚💛❤
@user-lt9hc2gy7v
@user-lt9hc2gy7v Жыл бұрын
አቤነዘርና ኤደን የእግዚአብሔር ብሩካን ከልቤ እወዳችኋለሁ። ይህንን ዜማ የሰጣችሁ የፀጋ ባለቤት እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ይባረክ።ተባረኩ!!
@KJ-ih2ov
@KJ-ih2ov 3 жыл бұрын
FATHER GOD 👑LORD JESUS HOLY SPIRIT you are the defender of ETHIOPIAN and ETHIOPIA 💪! Bless your HOLY and MIGHTY Name, AMEN !!!🙌
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ውድ የሀገር ልጆች የክዳን ሀገር ነት ኢትዮጵያ
@hannaeyob6063
@hannaeyob6063 3 жыл бұрын
I agree with you h This song is wonderful this"chiristians" are very negative.
@samrawitbelay1909
@samrawitbelay1909 3 жыл бұрын
Hahahahaየምን ኪዳን ነዉ እግዚኣብሄር ከንደዚህ ኣይነት ወራዳ ከሃዲ ሃገር ኣይተባበርም
@henockalemu7468
@henockalemu7468 3 жыл бұрын
Ii
@zebbebaalisuldan619
@zebbebaalisuldan619 2 жыл бұрын
@@hannaeyob6063 1py
@smret.6783
@smret.6783 2 жыл бұрын
Liar!
@user-we9gl4pc1o
@user-we9gl4pc1o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ ትክክል ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት ፀጋውን ያብዛላችሁ
@rutabelongstojesus6461
@rutabelongstojesus6461 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ዝማሬ ነው ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@meazamulugeta7961
@meazamulugeta7961 3 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ እጅግ አሳዛኝ ና አሳፋሪ...እውነት ባየሁት ጊዜ አደለም ልባረክ እጅግ ነው ያፈርኩት ዝማሬን ሚቀበል ጌታ ነው ይህን የሰውነት እንቅስቃሴ ምን አመጣው እውነተኛ አምልኮ ...... ሽብሸባ; እልልታ; ስግደት......ለማያምነው ህዝብ ጥንቃቄ አድርጉ ጌታ ይርዳን.....................................
@hffcfty5583
@hffcfty5583 2 жыл бұрын
ሃጋርችን ኢትዮጵያ ሰላም ተኑር ጌታ የባረካችሁ በኡወነት ውውውውውውው ውውውውው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯🎧🎧🎧🎧
@miruyeyegeta4230
@miruyeyegeta4230 3 жыл бұрын
ውውውውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበርኩ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፃጋ ይባዛላችሁ ይቻማርላችሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️
@mekdeskebede9804
@mekdeskebede9804 3 жыл бұрын
ተባረኩ ለሀገር ብርታት ለልጆችዋ ተሥፋ የሚሠንቅ ዝማሬ ነው ሀገር ወዳች አርቲስቶች በርቱ ለእውነት ጉሙላት ወደፈጣሪ ማልዱላት አይዞዋቹ ሀገሬ ጌታ ከናተጋ ይሁን እሜ ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@sarond786
@sarond786 3 жыл бұрын
የኢትዮጵዪ ሀገሬ የፍቅር እናት ኩራትና ድምቀታችን ነሽ መጠሪያችን እግዚአብሔር ህዝብሽን ይጠብቅ ጠላቶችሽን ግራ ያጋባቸው
@hanabekele5517
@hanabekele5517 3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስአለኝ እንኳን አደረሳችሁ ለ2013 ዓ.ም በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ
@sarag4463
@sarag4463 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን አሜን
@dt7091
@dt7091 3 жыл бұрын
I keep watching it over and over again!!! Sooo blessed!!🙏 💝🇪🇹💕
@yeneband5962
@yeneband5962 3 жыл бұрын
Such beautiful 💚💛❤️I won't let Ethiopia down 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nafikote4987
@nafikote4987 3 жыл бұрын
ተባረኩ ክፉ አይነካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ufffffffffff ሀገር
@jesusislord8276
@jesusislord8276 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kidani Nawu Manorahe Amen 🙏🙌❤👏 Tabaraku
@tsinunatfikru9264
@tsinunatfikru9264 3 жыл бұрын
Hello blessed Christians I by myself I fully support and believe this clip is a Christian song. This clip tries to bring our differences together and make as one by God's love. This video shows nobody is great and nobody is low but we are one in Christ. God made as one and nobody and nothing is to destroy our unity for we all belong to God. Bless you Abeni and Edu keep moving. God be with you..
@samuelgetachew2955
@samuelgetachew2955 3 жыл бұрын
ዘፈሙር ወዴት እየሆድን ነው ወገን ተዉ ተው ትውልድ አንዴ ከመንገድ ከለቀቀ ለመመለስ ችግር ነው እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ነው የዋጀን ትኩረታችን ወደ እየሱስ እውነት እና መንገድ እኔ ነኝ ይላል ቅዱስ ቃሉ
@Youandbible
@Youandbible 3 жыл бұрын
ኣዲስ ፍጥረት የማንም ወገን ኣይደለም ይሄ ዘፈን ነው እግዛቢሄ ይቅር ይበል ለእቲዮጲያ ዘማሮች
@user-wq1zb4su6v
@user-wq1zb4su6v 3 жыл бұрын
Tabaraku geta yibarkachou Amen amen
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
ጌታ ምስክሬ ውስጤ ነው ያነባው ይህ ዝማሬ ስለእኛ ቀራንዮ ስለተሰቀለው አይገባውም ተጨራመቱ ሳይሆን ልክ የእስክታ ቅንብር ነው የሰራችሁት ቀራንዮን አስቡ ያ የተከፈለላችሁን ዋጋ ክርስትያን በሁሉ ማስተማርያ መሆን አለበት አባ አንተ ሁሉን ቻይ አልሻዳይ አዶናይ የእንደገና አምላክ መዳፍ ላይ ቁስል ካያችሁ የህማም ሰው ካስተዋላችሁ ውዴ እርሱ ነው ነብሴን የያዛት በእንቁ ሳይሆን በደም የገዛት እሱ ነው የህማም ሰው የገዛት
@iloveyoujesus6876
@iloveyoujesus6876 3 жыл бұрын
I love this song i love it Ayzosh Ethiopia kidan alesh❤❤❤❤
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 3 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው!! ኢየሱስ ጌታ አብ እና አዱ ተባረኩ በብዙ
@mintemintesinot5243
@mintemintesinot5243 3 жыл бұрын
ወይ አንደኛችሁን ዝፈኑና ገላግሉን በስሜት ሳይሆን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መረዳት እንዘምር በጌታ!!
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 3 жыл бұрын
ኪዳኑ ነው ያኖረኚ ቃሉ ነው ያኖረኚ ሀሌሉያ🙏
@asheyohannes8100
@asheyohannes8100 3 жыл бұрын
I love this song God bless you!!!
@appoappo5413
@appoappo5413 3 жыл бұрын
Tabarakulign siwodachu fatar yitabikachu❣️❣️❣️🙏
@Lemlem7682
@Lemlem7682 3 жыл бұрын
ጌታይባረክ ስለ እናንተ ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።ድሉ የእግዚአብሔር ነው ደግሞም የኢትዮጵያ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው።
@youtgetacho3599
@youtgetacho3599 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ🙏🙏🇪🇹🇪🇹😍😍🌻🌻🌻🌻🌻
@user-rp3gw7ge7w
@user-rp3gw7ge7w 3 жыл бұрын
በቃ ነገራችን ሁሉ ወደ አለማዊ እያመራ እኮ ነው ልቦና ይስጠን😥
@shanomtetwa2310
@shanomtetwa2310 3 жыл бұрын
እኔንም ጋራሞነኛል
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 3 жыл бұрын
ትክክል
@dawittesfayeofficial3496
@dawittesfayeofficial3496 3 жыл бұрын
Weregna yemitaweriw atash mejemerya fitish lay yeletefishiwin anshina techi eshi
@heywet
@heywet 3 жыл бұрын
Wede Amara new yamerut!😀😀😀😀😀😀
@heywet
@heywet 3 жыл бұрын
Zemare nachew ende?😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@mazadese1435
@mazadese1435 3 жыл бұрын
kali alati la Ethiopia tebaraku💚💛❤💚💛❤
@abebaa1175
@abebaa1175 3 жыл бұрын
አቤት አቤት እናንተ የአባተ ምርጥ ልጆች ተባረኩ ተባረኩ እንካን አደረሳችሁ
@girmakemiso58
@girmakemiso58 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ይደርብላችሁ!
@rebikaanna1793
@rebikaanna1793 3 жыл бұрын
Be geta simi tebareku midirin woresu be kalu amen😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤💯❤
@ZeftretMedia
@ZeftretMedia 3 жыл бұрын
ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!! ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 3 жыл бұрын
እሺ 🌻🌻🌻🌻🌻
@smret.6783
@smret.6783 2 жыл бұрын
Min malet new?
@nhhukjjii1021
@nhhukjjii1021 3 жыл бұрын
Amen Amen Tebareku Tebareku
@tmaniacell6290
@tmaniacell6290 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመን ዘላለም ይባረካችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 3 жыл бұрын
ይህን clip አይቼ እጅግ ከልቤ አዘንኩ አለቀስኩም ጌታ ሆይ መልሰን ወደ ቀድሞ ማንነታችንም አልኩት :: ሁሉ ነገራችን ቀስ በቀስ አህዛብን መሰለ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ በግድ ልያዋህዱን ይፈልጋሉ አንዳንድ ዘማሪዎቻችን (ኤደን. ቅድስት ካሳ . አቤንኤዜር እና ለሎች)
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስም ዘመናችሁ ይለምልም 💖💖
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Ethiopia ayzosh tabareku melkam adis amet yihunelachu 🙏🙏❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@derebakebede8371
@derebakebede8371 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሞገስ በገኛን ጊዜ የሚንሰረቸው ነገሮች ሁሉ ልክ ይመስለናል፣ ግን ሁሉ ልክ አይደሉም••••
@kebabushnagasa2376
@kebabushnagasa2376 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen tebateku wudoochchee
@tamanachiadisemanulo2527
@tamanachiadisemanulo2527 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuu ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው uuuuuuu እግዚአብሔር ስራ ላይ ነው እልልልልልል ታባርኩ ውድድድድድ
@destasamuel4194
@destasamuel4194 3 жыл бұрын
ልክ አይደላችሁም ግን ዝማሬዎቻችን ወዴት እያደነው ኢትዮጵያን ብቻ ማነው የኪዳነ ሀገር ያደረጋት ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ተዘምሮ አለቀ አለቀ እንዴ?
@lucydane1667
@lucydane1667 3 жыл бұрын
በትክክል
@metsahitt973
@metsahitt973 3 жыл бұрын
Right....
@sammyjofficial2041
@sammyjofficial2041 3 жыл бұрын
እኔም የጨነቀኝ እሱ ነው
@melatmesfin591
@melatmesfin591 3 жыл бұрын
betam Lik New 100%
@wakumaamsalu1934
@wakumaamsalu1934 3 жыл бұрын
Of course
@tewabechitadiyostewabechi4741
@tewabechitadiyostewabechi4741 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 tebareku tebareku igbr yimesigen
@adengerma2005
@adengerma2005 3 жыл бұрын
ተባረኩ ኪዳን አላት ሀገሬ ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ የመውረስ አመታችን ነው።
@johanna8250
@johanna8250 3 жыл бұрын
Min yemewres?🤔🤔
@betelhemkebede3829
@betelhemkebede3829 2 жыл бұрын
አሜን ቀና የምንለው እግዚአብሔር ሆይ ባንተ ነው !! እጂግ የተወደዳችሁ የአምላካችን ባሪያዎች ተባረኩ ለምልሙ ! አይዞሽ ኢትዮጵያ ❤❤
@fasikafyissa394
@fasikafyissa394 3 жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን 6 12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 3 жыл бұрын
አይ እንዴ ጸሎት ከተግባር ጋር መሆን አለበት
@jaletajosy296
@jaletajosy296 2 жыл бұрын
ተገቢውን ጥቅስ ነው የተጠቀምሽው ተባረኪ እህቴ
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 3 жыл бұрын
ልዩ ዝማሬ ነው። ተባረኩ።
@tewabechitadiyostewabechi4741
@tewabechitadiyostewabechi4741 2 жыл бұрын
የጠላት ስር የምያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የተባረካችሁ ሁኑ።
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 3 жыл бұрын
አቤት ግረም እኮ ነው ከፍ በሉ ክፉ አይንካቹ እንኳ አደረሳቹ 💐💐💐💐💚💛💖😍 ተባረኩ
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 3 жыл бұрын
ጌታን እንባዬን መቆጣጠር አቀተኝ🇪🇹😭😭😭አይዛሽ
@user-kp3tm1vq6o
@user-kp3tm1vq6o 3 жыл бұрын
አቤን ተባረክ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የዓመቱ ሰው ይባላን አሜን አሜን አሜን
@meronhailezgi1414
@meronhailezgi1414 3 жыл бұрын
I love so much this Mezmur alekem enem be selot ayzoshe Ethiopiayay ayezosh Ethiopiayay!!!
@shimelisgetachewtola6263
@shimelisgetachewtola6263 3 жыл бұрын
ምረጥ ዘፈን ነው። አቦ ይመቸቹ
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@fisehadegife3168
@fisehadegife3168 3 жыл бұрын
Wow betam tebarku yh Ethiopia tesfa eysus becha new stay blessed
@tumisotumiso6304
@tumisotumiso6304 3 жыл бұрын
Amen amen
@SaraSara-ez8rh
@SaraSara-ez8rh 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል
@teddydebele1491
@teddydebele1491 3 жыл бұрын
አቢኒ አንተ የምወድህ ዘማሪ ነህ ኤዱም እንደዛው ላለፈው ስራችሁ respect አለኝ በሌላ ስራ እስከምባረክባችሁ እና እስከማደንቃችሁ ይሄን ለቴዲ አፍሮ ስጡት ኢትዮጵያ ብሱ ያምራል
@abiygizaw672
@abiygizaw672 3 жыл бұрын
I agree too
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 3 жыл бұрын
Teddy Debele me too
@gracegirma9460
@gracegirma9460 3 жыл бұрын
Ethiopia is for all of us, what do you mean give it to teddy?
@ethioseni2081
@ethioseni2081 3 жыл бұрын
Teddy Debele Ethiopian for Ethiopian not only teddy GOD bless Ethiopia 🙏 🇪🇹🇪🇹
@yamali1018
@yamali1018 3 жыл бұрын
@@gracegirma9460 አዎ yes . Because there no any spiritual sense .
@getayikbergezahegn1514
@getayikbergezahegn1514 3 жыл бұрын
Tebarekalewu tebarekuleg wedacewalew
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 3 жыл бұрын
ወው ዘመናችሁ ይባርክ ዉዶች ጀግኖች አያል መልእክት ነው።
@selamselam3974
@selamselam3974 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን አምስቱን ይባረክ በመጀመሩ በጣም ተባረክ ያለው
@dt7091
@dt7091 3 жыл бұрын
The best song ever!! Many blessings!!🙏💝
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 жыл бұрын
አቤት ዘፋኝነት አቤት የዘፈን አምሮት ውድ ወገኖቼ አትሳቱ ቆም ብላችሁ አስቡ ከመንግሥተ ሰማያት እንዳትጎድሉ ወደ አለም እየተሳባችሁ ነው ጌታ ይርዳችሁ የእግዚአብሔር ቃል ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያት አይውርስም ይላል እግዚአብሔር የሚመለከው በቅድስና በእውነትና በመንፈስ ነው ቅድስና ለእግዚአብሔር ይሁን
@meskeremkifle4647
@meskeremkifle4647 3 жыл бұрын
Yes Amen Amen Amen Amen Glory to God Amen bless you all mama Ethiopia God is with you.
@hanabekele5517
@hanabekele5517 3 жыл бұрын
ጌታይባርካችሁ ደስየሚል
@meskeremamana5586
@meskeremamana5586 3 жыл бұрын
Ameeen ameeen tabarakulegn ye geta berukan💓💓💓💓💓😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍💓💓💓💓
@desuletebo340
@desuletebo340 3 жыл бұрын
ለኢትዮዮጵያ በባዶ ሜዳ አይዞሽ ሳይሆን የሚያስፈልጋት ፀሎት ህብረትና አንድነት ነው እንጂ። ዳንኪራና ጭፈራ አያስፈልጋትም ይህ መንፈስ እራሱ መመርመር አለበት
@wesenbegna7846
@wesenbegna7846 3 жыл бұрын
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አዳኝሽ ከላይ ነው።አዳኝሽ ከላይ ነው እጆሽን ዘርጊ ።አለቅም ኪዳኔን አለቅም ምን ማለት እንደሆነ ገብቶሀል? ወይስ ለማውራት በለህ ነህ? ጭንጋፍ! መጀመረያ ሙሉ መልእክቱን አዳምጠው።
@meseretafikiriaddise6827
@meseretafikiriaddise6827 3 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሰርቶ መሰያት እንጂ በተሰረው ሀሳብ መስጠት በጠሚ ቀለል ነው ደግሞ እግዚአብሔርን በየትኛውም ሁኔታ መምለክ ይቻለል ሰው ተዘቅዝቆ ተገድሎ ያለም ወይ ርቃኑንስ ዘምሮ የለም ወይ ከመውረት ሰርቶ መሰያት Sorry to say this
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 3 жыл бұрын
አቤኔዘር ና ኤደን በመዝሙሮቻቹ ተባርኬ አውቃለው አሁን ግን እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት ምንም ነገር የሚያንጽ ወይም የሚያስተምር አደለም እንደውም ለሌሎች መሰናክል ነው ለሌሎች መሰናክል አትሁን በእግዚአብሔር ፊት ንስሀ ልገቡ ይገባችኋል እናም ይህንን ዘፈን ከይቱብ ማውጣት አለባችሁ የወገኖችን ምክር መስማት መልካም ነው ተባረኩ::
@meselechwomago6001
@meselechwomago6001 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመነቹን ይበልጥ ይበራከችሁ
@samsonkebede4889
@samsonkebede4889 3 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ! ትልቅ መልእክት ያለው ዝማሬና እውነተኛ ቃል ነው እግዚአብሔር ኢኢትዮጵያን ይባርክ !!!
@bethelsibani3639
@bethelsibani3639 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ነዉ ብሎ መስማት እጅግ በጣም ያሳፍራል
@aemaywabebe2692
@aemaywabebe2692 3 жыл бұрын
U are hypocritical can u show me how u worshipping God
@bhlole5835
@bhlole5835 3 жыл бұрын
ኤረ ባአክህ
@biniyambiniyam2753
@biniyambiniyam2753 3 жыл бұрын
you are right
@danieleyu6832
@danieleyu6832 3 жыл бұрын
ሕግዚሐብሔር ይገስፃቸው ምኑ መዝሙር ይባላል ግጥሙ ወይም መልዕክቱ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ፤ጭፈራው ዓለማዊ
@destabelay3570
@destabelay3570 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ናቸው ሁልጊዜ 👏👏👏👏👏
@bezagetnet4736
@bezagetnet4736 3 жыл бұрын
Tebarekulign gerami woktawi mezmur
@samieyo8689
@samieyo8689 3 жыл бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው::ለሁሉ ህዝብ መተላለፍ ነበረበት
@user-cu8pl7zh9w
@user-cu8pl7zh9w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አዞሼ ሀግር ማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengeshasara
@mengeshasara 3 жыл бұрын
Eleeeee eleeeeee esaye 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏bebzu tebarkulghe😘
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን አሜን አሜን
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 3 жыл бұрын
አንተ አበንዔዜር ውንድሜ ይሄን የዘፈን ክሊፕ ብታነሳው በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ለብዙዎች መሰናከል ስለሚሆን።ተባረክ።
@tesfabekele4461
@tesfabekele4461 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋ ይጨምራ
@rmsrms5056
@rmsrms5056 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይበሪቹ ተበረኩ ዘመቹ ይለመላማ ይሁንለቹ በጣም የምበሪክ ዝመር ነው ተበረኩ
@hallelujah2248
@hallelujah2248 3 жыл бұрын
ጌታን ሳላገኝ በፊት ጌታን ያየሁበት መዝሙር የኤደን ነው ስሞን መልኮን ሳላቅ አሁንም ላይ የድሮዎቹ መዝሙሮች በጣም ጥሩ ናቸው ...በአንቺ መዝሙር አልፎ ጌታ ብዙ ነገር ተናግሮኛል ...የአሁኑ ደሞ እንኮን ጌታን ልናይ ጭራሽ ልክ አይደለም ...ደሞ ምን ሆናችሆል ሁሉንም comment ላይ like የምታረጉት ከቀልባችሁ ሁኑ እንጂ መዝሙሩን እንደዚህ ዘፈን አርጋችሁ የሰራችሁት ረጋ ባለማለት ይመስለኛል
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 3 жыл бұрын
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡
@elshadayayalew1266
@elshadayayalew1266 3 жыл бұрын
በብዙ ተባርኬባቹ አቃለው በ ቀድሞ ዝማሬዎቻቹ, ተባረኩ,ይህ ግን ልክ አይደለም እኛ ክርስቲያኖች የተጠራነው ስለ ኢትዬጵያ አቀንቃኞች እንድንሆን አይደለም,ከፍ ያለው ክርስቶስ ከ ጎሳና ዘር ብቻ ሳይሆን በሀገርም ካለው ሻል ካለው ዘረኝነት ዋጅቶናል.ባለቀ ዘመን ላይ ቆመን ምህረትንና ክርስቶስነን መስበክ ሲገባን አለም የምትዘፍንላትን ምድር መስበክ አይገባም,ይህ ስራ እንኳን እነደ ቃሉ ሳይሆን ይቅርና ቃሉ ቢፈቅድም ኑሮ ስለ ወንድሜ መሰናከል ብላቹ ለመጠንቀቅ ማሰብ ነበረባችሁ. ደመናን አይቶ በነፈሰበተ መንፈስ አይገባም. እነደቀድሞአችሁ ያልተበረዘዉን ወንጌል ባልተበረዘዉ ዜማቹ ተቀኙለት.ተባረኩ ብትችሉ ደሞ ሰረዙት.
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱና በቸርነቱ ያስባቹ ልቦና ይስጣችሁ ይቅር ይበላችሁ ።
@abyssiniaethiopia7667
@abyssiniaethiopia7667 2 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ !! ክብር ለኢትዮጵያ !!
@yonashagos302
@yonashagos302 Жыл бұрын
ክብር ለግዚኣብሄር ነው ኣትሳሳት
@bereketgetachew9769
@bereketgetachew9769 3 жыл бұрын
አይ የኛ ሰው ጥሩ ነገር በቃ ወባችን ነው የሚነሳው አንደኛ መዝሙር ነው አቢና አህቴ ተባረኩ አንደኛ ነው ስለእስራኤል ሲባል ዘሎ ዘሎ ስለኢትዮጵያ ሲባል ይገርማል ማስተዋል ለእናንተ ይሁን እነዚህ ግን ሰርተዋል
@abebenarke2390
@abebenarke2390 3 жыл бұрын
እስቲ ጋሻ ጦራቹን አዉርዱና ፣ መጻፍ ቅዱስ አንሱ የኛ ጋሻ ጦር ቃሉ ነዉ፡ በድብልቅ መንፈስ የተመታ ትዉልድ፣ ልቦና ይስጣቹ፡፡
@zmzmm2488
@zmzmm2488 3 жыл бұрын
Amen Amen
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
Melkam new ....Penty Yehagerachun Bandira Metekem bemejemerachu ..betam des blognal ....Ayezosh Ethiopiayeee! I love it ....Lemejemeria gezye Penty Ethiopiayee blew bezemeru ..lemn TeTElalachu ! Berutu Bakachu !!
@user-hp1th6rz4j
@user-hp1th6rz4j 3 жыл бұрын
ብሩካን ናችሁ የተወደዳቹ በጣም የሚያምር እና ልዩ ውበት አለው ስራችሁ ❤❤
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 284 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Fat girl broke her down jacket? It's okay, just buy a bigger one! #shorts#guige #funny #comedy
00:37
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:23
Cool Items Official
Рет қаралды 7 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
🔴||እንደ ስሙ ፍቅር|| ENEDE SEMU FIKER  ||ተለቀቀ|| EDEN EMIRU 22 December 2020
10:16
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,6 МЛН
🔴ቃና ዘገሊላ!!  (ሰርጌ ነው ዛሬ) ተለቀቀ!!KANNA ZEGELILA  22 November 2020 WEDDING SONG!!
9:42
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 458 М.
የኔ ዘመን! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE መልካም የክብር አመት! September 11, 2021
8:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,2 МЛН
እናትዋ  ጎንደር  | Aschalew Fetene (Ardi)  | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films
6:27
ከደሳሳ ጎጆ!! KEDESASA GOJO EDEN EMIRU & EBENEZER TAGESSE NEW SONG 7 January 2024
8:22
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 114 М.
//MUST-WATCH//  NEW ETHIOPIAN PROTESTANT MEZMUR  by Eden Emiru    //አንተ ነህ ሰላሜ// 2019
5:26
Prophetess Tsion Emiru ማራናታ tv
Рет қаралды 664 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 5 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 201 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 177 М.
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 839 М.
Sadraddin - Taxi | Official Music Video
3:10
SADRADDIN
Рет қаралды 864 М.