No video

ታቦት የሸኘው ህዝብ በቤተ መንግስት ደጃፍ II 4ኪሎ ተጨንቃ ዋለች

  Рет қаралды 74,377

Semayat Media

Semayat Media

7 ай бұрын

የታዕካ ነገስት በዓታ እና የ4ኪሎ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ታቦታት ከጥምቀተ ባህር መልስ

Пікірлер: 107
@shoaregedabebewakene6981
@shoaregedabebewakene6981 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይህንን የዋህ እና ደግ ህዝብ ይጠብቅልን በቃን በቃን በቃን በገዛ ሀገር ድብደባ መገደል መታሰር በቃ በቃ በቃ በቃ በቃ ሰወች ነን እንድናሰብ ጭንቅላት የፈጠርልን ፈጣሪ አንገዳደል በቃ በቃ በቃ ወንድም ወንድሙን አይግደል ይበቃናል የፖለቲካ ፍጆታ አታድርጉት ይህንን ደሀ ደግ ህዝብ ይበቃል ❤❤❤
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 6 ай бұрын
የተከበረ የተወደደ ጨዋ የኦርቶዶክስ አማኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ይለያል❤❤❤
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 ай бұрын
መፀሐፈ ኢያሱ 3=3 ሕዝቡን የአምላክችሁን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነሥታችሁ ተከተሉት። 😍😍😍😍❤ ኦርቶዶክሰ ማለት መፀሐፈ ቅዱስ ከልብ ያመነች ድንቅ እምነት ነች ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 6 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ስርአታችን እንዴት ደስስስስስስ እንደምንል:: ወጣት ወንድሞቼ ጉልበታችሁን እግዚያብሔር ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ!!!!!!❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ልዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር ዉበታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልከደስታየ ብዛት አለቀስኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 6 ай бұрын
ዋውውውውው እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ክብር ሞገሳች💚💛❤🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘለዓለም ላምልም ትኑር አሜን 🥰🥰🎉🎉🌿🌿
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 6 ай бұрын
ዋ ውውውው እዴት ደስ አለኝ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለማክበር ያብቃን 🙏🙏🙏
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል የሰላም ባአል ይድረግልን እኛንም በሰላም ላገራችን አብቅቶ ባአል አክባራ ይድረገን የኢትዮጵይን ሰላማን ይመልስልን
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 6 ай бұрын
ይህ ህዝብ የኤትጲያ ብሂር ብሄረሰብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚብሔር ይመስገነው ለዚህ ያድርስን ክብር ይስፍው
@hcjth1747
@hcjth1747 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💒💐እሰይ 💒💚💛❤
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 6 ай бұрын
እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ አማኝ በመሆኔ ትልቅ ኩራትና እድል ይሰማኛል እንዲህ አይነት ሰርአት የትም አለም የለም የለም የለም የለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tg.kefelw
@tg.kefelw 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገ❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል መታደል ነዉ ዋዉ እናመሠገናለን ዉድማችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏
@selam65030
@selam65030 6 ай бұрын
❤❤ዋዉ ያምራል ከሀዲና ደምጠጪዉ አብይ ይጨነቁ ❤❤
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች አይዟችሁ ፈጣሪ ያውቃል የምናመልከው እግዚአብሄር. ከሁሉም ያወጣናል ። ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@fayamulugeta7904
@fayamulugeta7904 6 ай бұрын
ሰላም ነው የሚያስፈልገው ያልሆነ ነገር አታውሩ ፀብን አትዝሩ ዋጋ ያስከፍላል
@aynadiskindie
@aynadiskindie 6 ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል የአመት ሰው ይበለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ🙏🙏🙏🙏
@tigistteka7896
@tigistteka7896 6 ай бұрын
አቤት ኦርቶከስ የረገን አምላክ ክብርምስጋና ይግባው
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 6 ай бұрын
የዘንድሮዉ ይለያል ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl6cp7nu4u
@user-gl6cp7nu4u 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@user-cx5ox9rs6t
@user-cx5ox9rs6t 6 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ ደስ ሲል
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 6 ай бұрын
እልልልልል❤
@ferehiwotbantiwalu7843
@ferehiwotbantiwalu7843 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የወደደው ሆነ!!! የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆነ !!! ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ይህንን ምርጥ ህዝብ ጠብቅልን ፈጣሪ❤❤❤❤❤
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 6 ай бұрын
የኔ የዋህ ህዝብ ማማራችን ወገኖቻችን ባያልቁብንማ ምን ቦታ ይችለን ነበር እህህህ ምን ዋጋ አለው በላ ሰው መጣብን አብይ አህመድ እደዚህ ስታየው ምን ያክል እደደነገጥህ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እኛ ግን ገና እደምድር አሸዋ እንበዛለን ሀገራችን ሰላም ትሁን😥👏👏👏👏👏💚💛❤️🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
@fantudubali9502
@fantudubali9502 6 ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልደስ,ይበለን
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እፍፍፍ
@user-ph1kb4wn5i
@user-ph1kb4wn5i 6 ай бұрын
Egziabher yimesgen!!!!!!!
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 6 ай бұрын
Ethiopians. I am so proud of being an orthodox!!!
@sennymarie8959
@sennymarie8959 6 ай бұрын
እእእእእልልልሎሎሎሎ❤❤❤❤
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 6 ай бұрын
Elelelelelelelelele❤❤❤❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 6 ай бұрын
Dr Abiy don't worry God is on your side
@Black-lioness
@Black-lioness 6 ай бұрын
🚮🚮🚮🚮🚮🚮🚮🤣🦀
@tgyegna5636
@tgyegna5636 6 ай бұрын
😂😂😂aby shntun asmetut yhe leba egziabher k tebeday enji k araj aykomm ante kolkole 😂😂😂😂
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 6 ай бұрын
ክብሩን አንተ ውሰድ አምላኬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
አሚን ክብሩን ይውሰድ ተመሰጌን ሰታሰቀኑ እንደዚ ነው ኦርቶዶክሰ እመብርሀን ትጠብቃቹ ሰይጣን ይፍር ይቃጠል እእእእእእእእ
@globalcell8699
@globalcell8699 6 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanasisay7752
@hanasisay7752 6 ай бұрын
Wwwwww so beautiful 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😭
@sphonetastic7544
@sphonetastic7544 6 ай бұрын
Wwwwow ❤❤❤❤temesgen enkuwan aderesachihu
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 6 ай бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን ንጉሱ ኢየሱስ ክርስቶስ። ከፍ ክፍ ይበልልን
@aeemirates6760
@aeemirates6760 6 ай бұрын
እልልልልልልል
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alesalema6482
@alesalema6482 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍ በል አሁንም ከበር ክብርህን ለገለጽህ አሸናፊ ለሆንከዉ አምላክ የአለሙ ገዚ አንተ አንተ እንደሆንክ አንዲህ ይወቁ ባለሰልጣን ነ ን ገዚ ነ ን ያሉ ሁሉ ይፈሩ ይደንግጡ አንተ ጌታ መድሐኒት አለም ክበር እሰከ ዘለአለም ፤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratube8487
@saratube8487 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ናችው እህት ወድሞቼ እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ እስከ ቃና ዘገላላ በዓል አደረሳችው አደረሰን እዴት ነው የምታምሩት ስታስቀኑ በእመቤቴ በስማም ዳቢሎስ ለካ በሰወች ላይ አድሮ የሚቀናው እውነቱ ነው እናተዬ 💚💒💛❤😘😘😘💚💒👏👏👏💛❤😘💚💒👏💛❤😘😘😘💚💒👏💛❤😘እግዚአብሔር ይጠብቃችው. አባቶች ዳቆናት ካህናት መዘምራን ሕፃናት ወጣቶች በተለይ የአድስ አበባ ወጣት ትለያላችው ምጣፍ በማጠፍ የተለያዩ ቅርሳቅርሶችን በመስራት ታቦታችውን አጅባችው ከከተራ እስከ ቃና ዘገላላ ከዛም በፊት ደክማችው. ብቻ ቅዱስ ዳዊት ከዙፋኑ ወርዶ በታቦቱፊት እደዘመረው እዳሸበሸበው እግዚአብሔርም ዳዊትን እዳከበረው እናተንም እግዚአብሔር ያክብራችው ዋጋችው ሰበማይ ተፅፍ ይጠብቃችዋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💒💚👏💛❤😘👏👏💒💛❤😘💚😘👏💒💛❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የከርሞሰው ይበላችው ይበለን እኛም ለደጁ ያብቃልን አሜን
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 6 ай бұрын
ዋው በጤም ደስ ይላል እግዝይቢሒራ ይመስገን አቢት ድምቀት
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 6 ай бұрын
ያሳፍራል እርዕሳቸህ ።ሁሌም ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ለጥምቀት እንደተጨናነቀች ነው እግዚአብሔር ይመስገን ። አዲስ ነገር ያለው በውሸት ጥምቀት እንዳይከበር ተብሏል የተባለ ነው ።
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 6 ай бұрын
❤❤❤ሀገሬ❤❤ሀገሬ❤❤❤
@user-dh4fq1gu3i
@user-dh4fq1gu3i 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ds9bw2qp6m
@user-ds9bw2qp6m 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ለከርሞ በሰላም ያድርሰን
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 6 ай бұрын
አይ ዓብይ ይሄ ሕዝብ ነበር ማን እንደሆንክ ሳያውቅ እልል ብሎ ያነገስህ ምን ያደርጋል ለዋለው ውልታ ምን አገኘ እርዛት፣ መገደል፣ መፈናቀል፣ መታረድ፣ መታሰር፣ መዘረፍ፣ በድሮን መጨፍጨፍ....
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 6 ай бұрын
ልክ ብለሀል
@oboyefew8528
@oboyefew8528 6 ай бұрын
አይ ይህ ሕዝብ ልብ ካለው አንቆ ከቤተ መንግሥቱ አያወጣውም የሚኒልክ ቤተ መንግሥት ኮ ነው ሌላ የሚጠራበት ርስት ጉልት ልጅ የለውም ቤቱም የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው እዉነት መፍረድ የማይችል ስድብ እንጅ ሀገሪትዋን የማናስጠራ ግብዞች ነን ወደነፈሰበት መጒ ዝ እንጂ እድገትዋን አልተመኘንላትም ሰላምም አል ሰጠናትም ወልዳ መካን ሆነች አልጠቀምናትም ተያይዘን ጠፋ ን የሚታደገን አልተገኘም ወዮል
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 6 ай бұрын
የእውነት ልክ አደክርስቶስ በአለ ንግስ ነበር ይሄ ምስኪን ህዝብ አግሷ የተቀበለው ግን ምላሹ የሚያሳዝን ሆነ ስቱ አለቀ እህህህህ ኢትዮጲያ የደም መሬት አደረጋት ምን ዋጋ አለው እደሳት ነው የሚያገበግበኝ እመቤቴን😢😢😢😢😢
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 6 ай бұрын
አብይ አሁንም ደግ ሩሁሩ የህዝብ ልጅ ናው የየቤታችሁን ዕብድ ፓለትከኛ ጠይቁ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 6 ай бұрын
ገዳዩም ፣አስገዳዩም፣ አፈናቃዩም እኮ አንተው እራስህ ነህ እኮ ባሚዲያው ሴራህ ከሽፏል ይከሽፋልም ወሬ ታቦቱየወጣው አራት ኪሎ ነው ባላልከኝ
@ghebrebrhanfshaye8011
@ghebrebrhanfshaye8011 6 ай бұрын
Amlka ymesgen
@hadaslemma6087
@hadaslemma6087 6 ай бұрын
3:34
@Hana-wj1hi
@Hana-wj1hi 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zi6hh1oy2y
@user-zi6hh1oy2y 6 ай бұрын
💒✝️💚💛❤️😘
@ephremkedir5001
@ephremkedir5001 6 ай бұрын
ያለቃልኪዳኑ ምልክት ያለባንዲራው የረሀብ አድማ ነው እሚመስለው።
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 6 ай бұрын
ይህን ህዝብ አስበሉት የሀይማኖት አባትች የብልፅግናቃል አቀባይ ሆኑ በደቂቃ ሴጣን አብይን የሚጥል ህዝብ ዋው አላህ ይጠብቃችሁ ትግስታችሁ አሁን ግን አባትችን አትስሙ መግስትን ገልብጡት❤❤❤❤❤❤
@FikerAkia
@FikerAkia 6 ай бұрын
Ellllllllll❤❤❤❤
@Ethio597
@Ethio597 6 ай бұрын
መግደል መሸነፍ ነው ሳናጣራ አናስርም…ወ.ዘ.ተ የሚለውን አምነን የደገፍንህንና ዋሾ እና እብድ አድርገኸን ከአሁን በኻላ እነክዋን ሰው ክርስቶስ ቢመጣ እንዳናምን አደረግከን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 6 ай бұрын
elllllllll❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoldesamayt704
@meseretwoldesamayt704 6 ай бұрын
Egzabhar yimesigen Leze ydersen
@user-fj6xd9pq3k
@user-fj6xd9pq3k 6 ай бұрын
Amana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 6 ай бұрын
Bezu aykoyeme tewewe
@nethanetnethanet2857
@nethanetnethanet2857 6 ай бұрын
ገናእንበዛለንምክንያቱምእግዚአብሔርከኛጋርነውእልልልልልልልልልልል
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 6 ай бұрын
እጎዚአብሔር ይመስገን ከቁጥር አያጉላችሁ
@reasonslogic
@reasonslogic 6 ай бұрын
እተጨበጨበ እየተዘመረ የረሀብ አድማ አይተን አናውቅም መምእናኑ ለመሳደብ ካልሆነ። ባንዲራ የከለከሉትም የኢትጵያ አምላክ ውሎ ሳያድር ይፈርዳል
@liyaliya2911
@liyaliya2911 6 ай бұрын
Eillllllllllll Eillllllllllll Eillllllllllll Eillllllllllll Eillllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vl9si6wt4s
@user-vl9si6wt4s 6 ай бұрын
Temesgen. Lametu beekam yadrsen
@rass6636
@rass6636 6 ай бұрын
ያለ ባንዳራ ምንም አይደምቅም
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 6 ай бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@berhaneg9188
@berhaneg9188 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lililetel9128
@lililetel9128 6 ай бұрын
ተልባ ቢንጫጫ ሁሉ😮😮😮😮😂
@Ethio597
@Ethio597 6 ай бұрын
አንድ አዳነች አበቤ ከዚህ ሁሉ ማእበል አዲስ አበቤ ጋር መሳፈጥ ሞከር እብደት መሆን አለበት
@millikebe3537
@millikebe3537 6 ай бұрын
Minewu Adanech kezih hulu sewu zemed weyim beteseb yalatim ende? Beka bealu yeante biher bicha yetademebet aderkewu
@Ethio597
@Ethio597 6 ай бұрын
@@millikebe3537ኦ ከሰው ነው እንዴ የተፈጠረችው ዘመድ የሚኖራት አላወቅኩም ነበር
@Ethio597
@Ethio597 6 ай бұрын
አዳኑ አበቤ ዛሬ በአዲስ አበቤ ማእበል አንጀቷ ተቃጥሎ በንዴት እራሷን እንደሳተች ምንም ጥርጥር የለኝም
@endselavi9915
@endselavi9915 6 ай бұрын
ምን እንደሆነ ታውቃለሕ። አብይ አማራ ቢሆን በዛ ላይ ኦርቶዶክስ ቢሆን ታቦት ይቀረፅለት ነበር።ጥያቄ የለውም ። አሁን ግን የመይሆን ሆኖ ተገኘ ። አሁንም አብይ ምርጥ መሪ ነው የማይደፈረውን የደፈረ
@senaitfekadu7496
@senaitfekadu7496 6 ай бұрын
ለሀጫም
@endselavi9915
@endselavi9915 6 ай бұрын
@@senaitfekadu7496
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 6 ай бұрын
እንጨት ተሸክሞ የወጣ ህዝብ ከእነ እንጨቱ አጎራ ነው የሚባለው ከዛ በየ ሴተኛ አዳሪ ቤት በየ መጠጠ ቤት ይገኛል ቪዲዬውን እልክላችዋለሁ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 6 ай бұрын
😂😂😂የቃና ብዙ የወርል😂😂😂 አይ ደደብ ነት😂😂😂
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 6 ай бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤Ellllllllllllllllllllllllllllllll 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉and
@fasikamekonnen
@fasikamekonnen 6 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 6 ай бұрын
እምናትን የመንግስት መስፈረሪያ አደረገችሁት
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 6 ай бұрын
ይሄን ህዝብ ነው በመሳሪያ አስስፈራርቶ ቤተ ክርስስቲያንን ለማፍፍረስ ይተነሳችሁት እራሳችሁ ትፈርሳላችሁ
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 43 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 61 МЛН
የእኛ ቀናት #139 ሰይጣን ይፈር።የጥምቀት እለት ውሏችን....
19:08
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 151 М.
🛑 አስቸኳይ |  ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
28:12
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10