"ዛሬ ሊጠልዙን ነው ይለኝ ነበር" ትንሽ እረፍት ለትውስታ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 172,746

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 411
@ToniBoy-kt9db
@ToniBoy-kt9db 6 ай бұрын
ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ ያ ደጉ አባቴ የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ ከበሱፈቃድ ከአዲ እሁድ ታህሳስ
@behailuadnew2905
@behailuadnew2905 6 ай бұрын
best
@hilamoo928
@hilamoo928 6 ай бұрын
❤👏
@seade127
@seade127 6 ай бұрын
best🎉
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 6 ай бұрын
❤❤❤
@foziaake936
@foziaake936 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 6 ай бұрын
የእኔ አባት አስፍዬ እኔግን ቪዶዎችን እያየሁ አላምን እያልኩነው እናተም እንደኔ ናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
መቸም አትርሳም አስፍየ በሁሉም ልብ ውስጥ አለህ😢
@SaraSara-ve6hx
@SaraSara-ve6hx 6 ай бұрын
እናተን ብሎ አዛኝ በቃ እረሳችሁት ጭራሽ አፈር ሳይገባ መስካካት አስመሳዩች ጭራሽ ሱፍ
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
አይባልም ምን ያህል ዋጋ እንደከፈሉ ​ሁላችንም እናቃለን😥😥😥@@SaraSara-ve6hx
@hedaia
@hedaia 6 ай бұрын
​@@SaraSara-ve6hx አልተቀበረም እዴ? ባሁኑ ስአት ማሥመሰል እጅ ሀቅ የለም
@lc09o95
@lc09o95 6 ай бұрын
​@@SaraSara-ve6hxጉድ ስራውን ይተውትማለትነው
@wab7691
@wab7691 6 ай бұрын
​@@SaraSara-ve6hx ede min malet new sira eko new demom esun yakatete program new yastelalefut 🥺
@user-rh6iv1ul8e
@user-rh6iv1ul8e 6 ай бұрын
ህመሙን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም ይባላል አስፊቲና ባባን ያጣናቸው ህመማቸውን ደብቀው ጤነኛና ደስተኛ በመምሰል ድንገት አመለጡን ለኛ ትልቅ ሀዘን ነው ወገኖቼ በተቻለን ጤናችንን እንጠብቅ 😭😭😭😭😭😭😭
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 6 ай бұрын
አስፋው እኮ አያውቅም ልጁም ሲያወራ ነበር አንዳንዴ እራሴን አመመኝ ይላል እንጂ ይህንን ያህል ስር እንደ ሰደደ ማን አወቀ አይ አስፍዬ እንደ ቀልድ አመለጠን 😢😢😢
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 6 ай бұрын
ትንሡ መፅናናቱን ይሥጥህ በጣም ከባድ ጠባሣነዉ የሚወዱትን ሠዉ ማጣት😢😢😢😢😢😢😢
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 6 ай бұрын
ትንሱየ አላህ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
ነብስክ በ አፀዳ ገነት ያኑርልን 😢
@blue_blue12
@blue_blue12 6 ай бұрын
Asfitis personality is so unique 😭 we will miss you❤️❤️
@negasejalenta4745
@negasejalenta4745 6 ай бұрын
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 6 ай бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 13፡13 እንግዲህ አሁን እምነት፣ ተስፋ እና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ፣ እነዚህ ሦስቱ። ከእነዚህ ውስጥ ትልቁ ግን ፍቅር ነው። "እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ"
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እውነት ነዉ
@Fafi51296
@Fafi51296 6 ай бұрын
ብዙ ታዋቂ ሠዎች ሞተዋል ነገር ግን እንደ አሥፋው ሞት ቅስሜን የሰበረው የለም,
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 6 ай бұрын
እኔ ደግሞ የማዲንጎ ሞት ነው ቅስሜን ሰብሮት የቀረው እስካሁን አለቅሳለሁ
@mare388
@mare388 6 ай бұрын
እኔራሱ ወላሂ
@ekramtube6423
@ekramtube6423 6 ай бұрын
በጣም
@mlove4025
@mlove4025 6 ай бұрын
እኔም ከታዋቂ ሰወች አስፋውና ማድንጎን በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢
@zaidajuhar3738
@zaidajuhar3738 6 ай бұрын
እኔም እደዘው
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv 6 ай бұрын
ቀሚሳቹ በጣም ያምራል በዚ ቀጥሉበት
@abebaali4790
@abebaali4790 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው ዮናስ ክበደ አስፊቲን ምተካው አንተህ ነህ በርቱ
@user-qd4ur5uv9c
@user-qd4ur5uv9c 6 ай бұрын
አስፍየ እንደት ነው ካላተ ኢቢኤስ የሚለመደው ሁሉንም ነገር ይዘኸው ነው የሄርከው የኔ አባት መቼም አንርሳህ
@user-wd5ij6ht9y
@user-wd5ij6ht9y 6 ай бұрын
አስፊቲኮ.በቁሙ ነው የበላው በሺታው😢😢😢😢
@user-nt9cd2pr2j
@user-nt9cd2pr2j 6 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም እድሜው ትንሽ ነው ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ በሽታው በልቶት ነው😢😢😢
@wina-663
@wina-663 6 ай бұрын
Sent amtu new ? 😢​@@user-nt9cd2pr2j
@selam6991
@selam6991 6 ай бұрын
ምርጥ ትዝታ በእውነት ፍቅር ናችሁ አስፍዬ እወድሀለሁ😭😭😭😭😭😭
@BH-id8px
@BH-id8px 6 ай бұрын
ትንሱ መቼም የማትረሳው ነው አስፋው አባትና ልጅ ናችሁ በርታ ትንስዬ እሱም ባለበት መልካም እረፍት ይሁንለት
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
ወይ ተሳዬና አስፍቲ አትጠገቡምኮ ሞት ክፉ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት❤❤❤❤
@HanaKidus-cy3nq
@HanaKidus-cy3nq 6 ай бұрын
ኣይይይይይ ሞት በር የለው መስኮት ቀጠሮም ኣይሰጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አስፍቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለምን እንደው ባላውቅም ያለህ ያህል ነው ሚሰማኝ ወይለይ 🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 6 ай бұрын
እዝጋብሔር ለኢትዮጵያ ለሰውልጅ ሁሉ ፍቅር ይስጠው፣ ለዝች ጥለናት ለምንሄድ ዓለም ምጋደል መጠላላት በዘር መባላትን ያርቅልን፣ አስፋው እንደ ደረጃው ሰውን አክባሪ ትሁት ሰው ነፍስህን በገነት ያኑረው❤ ትንሳኤ በጣም ትሁት ልጅ ነህ እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ነው የምወድህ ❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 ай бұрын
ወይኔ እኔስ ማመንም ሆነ መርሳት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 የኔ አዝናኝ ቀልዱ ብቻ ይበቃል አይደለም ስራው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
ነፍሰ ይማር አሰፊቲ ሁሌም በልባችን አልክ 😢😢😢😢😢
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 6 ай бұрын
ዛሬ ዋልኩት እንዳለቀስኩ 😢😢😢😢💔💔💔
@asterzenebe847
@asterzenebe847 6 ай бұрын
እሰይ ሊናዬ የሀንገትሽ መኃተብ ሲያምር 😘😘😘
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 6 ай бұрын
አስፍዬ ይኸው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ያንተን ቪዲዮ ብቻ ነው የማየው እምባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል በዚህች አጭር እድሜህ ብዙ ነገሮች ሰርተህ አልፈሀል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልኝ የኔ ጌታ ጃፒዬም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭አስፊቲ ዘርህ ይብዛ😭
@nanibelete8583
@nanibelete8583 6 ай бұрын
አይ አንቺ ሀገሬ መልካም ስው ደግ ስው ማይበረከትብሽ 😢😢😢😢😢😢
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 6 ай бұрын
አስፋዬ ሁሌ ሆሌ በልቤ እኔደ አባቴ ሙት አራሳክም የእኔ መልካም አንተ ካረፋክ ጀመሩ የስራከውን ቪዲዮ ደግሜ ደጋግሜ ነው እማይው ወድ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያድረግልን እማምላክ እናቴ ከአንተ ጋር ትሆን
@EeEe-qk1ym
@EeEe-qk1ym 6 ай бұрын
ነበር ማለት እንዲህ ቅርብ ነዉ ለካ😢😢😢😢😢 እስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 6 ай бұрын
እኔ እኮ አሏህ ይዘንልህ መለት በለ መቻሌ ይቆጨኘል አይ ሞት😊
@eilham2682
@eilham2682 6 ай бұрын
በጣም እጅ
@MariyaAwal
@MariyaAwal 6 ай бұрын
Enem welahi erase becha eyazenku esun alamalate betam new meyanadegnw
@user-cu4ut1jv2z
@user-cu4ut1jv2z 6 ай бұрын
ምን ይደረግ ብለሽ ነው ከሁሉም የፈጣሪያችን ትዛዝ ይቀድማል በሀይማኖታችን አድርጉ የተባልነውን እናደርጋለን ተው የተባልነውን እንተዋለን ለአስፊቲ ሙስሊሙም ክሪስቲያኑም ሁሉም አዝኗል
@hayatyoutube8501
@hayatyoutube8501 6 ай бұрын
በጣም ወላሂ ከምንም በላይ የማውቀው ሰው ያህል አዝኛለሁ ግን ምን ይደረግ 😢😢😢😢​@@user-cu4ut1jv2z
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 ай бұрын
😭😭😭😭ምንም መታመኛ የሌላት ኣለም ጎደሎ ነፍስ በሰላም ትረፍ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣቹ
@Alem163
@Alem163 6 ай бұрын
መቼም አትረሳም አስፍዬ 😭😭😭
@user-oq5pq9ju7p
@user-oq5pq9ju7p 6 ай бұрын
እንድህ የሳለፉትን ሰዉ ማጣት ከበድነው ትሱ አለህ የበርታህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 6 ай бұрын
አስፍዬ መቼም አንረሳህም አባታአለም ሳቅህ ጨዋታህ ይናፍቀናል 😢😢ነፍስህ በገነት ያኑራት የእኔ እሩህሩህ ደግ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube6676
@tube6676 6 ай бұрын
እህ የኛ ደግ አባት ሁሉም ነበር ሆነ እንወድሀለን💔😭
@shagahailu2781
@shagahailu2781 6 ай бұрын
እሄን ያያሁት ቀን በሰቅ ሞቼ ነበር ሁሌም በልበችን ትኖረሌ አባተቺን ሁሌ እንዴ ናፈከን ሰሠነጌኛ አረፍክ😢😢😢💔💔💔
@yousera6014
@yousera6014 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 6 ай бұрын
መቸም አንረስችሁም አስፊየ በልብችን ውስጥነህ😢😢😢
@ዘመድtube
@ዘመድtube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 6 ай бұрын
A great tribute for a legend. Thank you for honoring his memory. May he rest in peace
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 6 ай бұрын
በተለይ የአህያው ፕሮግራም የሰራው እየታገለ ነው በጣም አንደበቱንም ያዝ ያደርገዋል አቅምም አልነበረውም 😢😢 የኔ ጌታ እኔ ምመኝልህ እግዚአብሔር በቀኙ እንዲያሳርፍህ ነው 🙏🙏🙏
@Yichalaltube
@Yichalaltube 6 ай бұрын
ከመሄዴ በፊት ደምሩኝ ህይወት እደኔ ግራ ያጋባችሁ😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
ነይአብሽሪ ያልፋልነገሌላቀንነዉ ሁለም አንደሠትምእኮ❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 6 ай бұрын
ማርያምን ግራ ግብት ብሎኛል ስደትም አልሞላ አለኝ😢😢😢ቤቴም ፈረሰ ኮንትራትም ልጨርስ ፣6ወር ቀረ 😢😢😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
@@user-zf4we6hf7s እኛሥዴትያለነዉተፈላልገን እንደጋገፍአይዞሽ ፊጣሪአለሽ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 6 ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ አላህ የተሻለውን ነገረ ይስጥሺ ግን ወደሊላ ነገረ ነፈስያሺን. እዳትመራሺ አድቀን ያልፍል
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 6 ай бұрын
አስፊቲ ነፍስህን ይማረው ልጅህ ለእናትህ ለስራ ባልደረቦችህ ለእኛም ለአድናቂዎችህ ለምንወድህ ሁሉ መፅናናትን ይስጠን።።ሌላው ለኤቢኤሰ አዘጋጆችአና ለኢቢኢስ ለምታደርጉት መልካም ስራ አብዝቶ ይባርካችሁ
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 6 ай бұрын
የትንሱ ድምቀት ራሱ አስፍቲ ነበር😢😢😢
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 6 ай бұрын
በጣም
@mlove4025
@mlove4025 6 ай бұрын
አወ 😢😢
@Setotaye2024
@Setotaye2024 5 ай бұрын
ወይ አስፊቲ ጉድ አድርገከን ሄድክ የማይወጣ ሀዘን ነው ትሁትነትህ በተለይ ቀልድህ ምንም አልጠገብንህም እኮ ኡፍፍፍፍ 🙆🏾🙆🏾😭😭😭😭ዉይ ሞት በአስፊቲና በማዲዬ አማረርኩህ 😭😭ግን ለምን የህዝብ ሰው ወሰድክብን🙆🏾🙆🏾😭😭😭😭😭አስፊቲ ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍልን🤲🏽💔🦋
@engdawork212
@engdawork212 6 ай бұрын
ተንሱ በመፅናናትህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 6 ай бұрын
ገና ምኑን ተፅናና ችሎትጅ😢
@gene6075
@gene6075 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ሃዘኑ ብውስጥ ነው እንደ ሰቴች በማለቀስ ኣይወጣም ሃዘናቸው
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ተሳይ ውነትም አባትና ልጅ ነበራቹ😭😭😭😭😭😭😭ውውውይይይ
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 6 ай бұрын
ወይኔ ምንአለበት ሞት ባይኖር ግን ደሞ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ፈጣሪ ነብሱን በገነ ያኑርልን አሰፍዬ የኔ አባት ሁሌም ትናፍቀናለህ በእውነት መፅናናትን ይሰጣችሁ ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KokobeAbye
@KokobeAbye 6 ай бұрын
አስፍየ የኔ አብት ነፍስ ህና ባፀደ ገናት ያኑረው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
አስፍዬ ነብስህ ባፀደ ገነት ትረፍ
@tube8360
@tube8360 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር አስፍቲ 😢😢😢😢 አባት እና ልጅ ተመስሉ ነበር እግዚአብሔርን😢😢😢
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 6 ай бұрын
❤❤❤አስፍየ የኔ አባት ነብስህን ይማረው ሴቶች ግን አፈረኩባችሁ አስረ ቀን ሳይሞላው ባገራችን ባህል አፈረ ሳይቀምስ ጥቁረ አወለቃችሁ 😢😢😢😢😢😢 ይገረማል ራኬብኳ አላወለቀችም😢😢
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 6 ай бұрын
አሲቲ ነብስእን በአፀደ ገነት ያኑረው እንወድሃለን
@messya7125
@messya7125 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሕን በሰላም ያሳርፈዉ መልካም ደግ ሰዉ❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 6 ай бұрын
አስፍዬ መቼም አይረሳም በሁላችንም ልብ ውስጥ ነክ አንረሳህም
@MekdiTube
@MekdiTube 6 ай бұрын
አይ ሞት ክፉ አስፍዬ ነፍስህ በገነት ትረፍልን መቼም አትረሳም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
አሰሰፍሽ መተም አትረሳም ነፍስህን ይማረው❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 6 ай бұрын
የኔ አባት መቼም አንረሳህም ስራዎችሀን እያየን እናስታውስሀለን ነብስህ በሰላም ትረፍ ነብስ ይማር
@user-kv9rr7jw9q
@user-kv9rr7jw9q 6 ай бұрын
የኔ አባት በስደት ሆኘ ሲከፋኝ ebs ሳይ ነበር የምደሰጠው 😭😭😭😭😭
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 6 ай бұрын
You will never be forgotten! Rest in peace legend❤❤❤
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 6 ай бұрын
Legend never dies ✊ asfye meshesha . Pure soul. Your legacy will always be remembered as a legendary and an inspiration for all of us who have been through this loss together in our hearts with our deepest condolences to the entire family and friends and colleagues. Rest in peace 🪦 my dear asfye meshehsa , I always love you 💔
@Bez2712
@Bez2712 6 ай бұрын
አስፍዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር😢😢😢😢 መቼም አትረሳ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 6 ай бұрын
ለሁላችንም መፅናናቱን ይስጠን
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 6 ай бұрын
ጎበዞች እንዲህ ተጾናኑ።
@SenitSenit-uv3cz
@SenitSenit-uv3cz 6 ай бұрын
የኔ አበሠት ሁሌም የማረሣክ አስፊቲ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 6 ай бұрын
ጋሸ አስፉው ነብስ ይማር😢😢😢ትንሱና ጋሸ አስፉው ወይኔ ትንሱ😂😂😂😂ብርቱካኑንጨረሰበት
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
የረሳኋትን የአንበሳ ትሪ ሳያት እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛን ግዜ አባት እናልጅ እኮ ነው የሚመስሉት የሚሰሩት ሁሉ
@selam6991
@selam6991 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እሱ እንደዋዛ መቃብር ውስጥ አስፍዬ የሰማይ ቤትህን ብርሀን ያድርግልህ
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 6 ай бұрын
የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው:: የትምወርቅ ሲል የእናቴ ስም ነው ::
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 6 ай бұрын
😢😢😢🖤🖤🖤🖤 አስፊዬ ነብስ ይማር እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን አሜን
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 6 ай бұрын
ነብስክን በፀደ ገነት ያኑራት
@safinskia1946
@safinskia1946 6 ай бұрын
ምርጥ አባት የሁሉ የበላይ ሳቅንን ከልብህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 ай бұрын
እረ ያማል እንኳን አብራችሁ ለሰራችሁት በቲቪ ላየነው የማቀው ያክል ልቤ አዝኗል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭
@user-ry5eg9fw4f
@user-ry5eg9fw4f 6 ай бұрын
እሪ ያማልእንኳን አብራችሁ ለሰራችሁት በቲቪ ላየነውየማቀው ያክል ልቤአዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን በአፀደገነትያኑረው😢😢😢
@loveyourself5058
@loveyourself5058 6 ай бұрын
Subhan Allah. Its like a dream that he left this world. 😢😢😢 Ayii mot.
@alemtiklu7373
@alemtiklu7373 5 ай бұрын
እንደዉ የፈጣሪን ፈቃድና አሰራር መጋፋት አይሁንብኝና አስፊቲ ትንሽ እድሜ ሰጥቶት ልክ እንደ አባባ ተስፋይ በእርጅናዉም በዚህ በመልካም ልቡና ሙያዉ ሳሲያዝናናን ቢኖር ምን ነበር አስባለኝ ትስዬንም ሳስበዉ በጣም ያሳዝናል አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍልን የኔ ጌታ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
ስታምሩ እኮ ወዴት ልትወስደው ነዉ 🤣 መኝታ ቤት ተሳስተህ እንዳትገባ 🤣አባትና ልጅ ነብስህን ሰላም ያሳርፋት ቅዱስ አባታችን 🥲የኔ ምስኪን 💔🖤💔🖤
@eritrea576
@eritrea576 6 ай бұрын
Kkkkk, Golden TIME , thank you, Jesus, for Asefa and family
@behailuadnew2905
@behailuadnew2905 6 ай бұрын
Nefs yimar Asfiye .Always we remember you Asfiyeee
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 6 ай бұрын
አስፍየ የኔ አባት መቸም አትረሳ ❤❤❤😭😭😭😭😭
@almazyilma1007
@almazyilma1007 6 ай бұрын
ትንሱ የአሰፌቲን ትዝታ እንዴት ትረሳው? ሞት ከፉ ነፍሱን በገነት ያኑረው ሥራዋቹ ሁሌም ይኖራሉ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 6 ай бұрын
_ሞት ክፉ የማይረሳ ሰው አጣን😢_
@user-so4tr9dx5g
@user-so4tr9dx5g 6 ай бұрын
ወይን አስፍዬ ነብስ ይማር ሁሉም እኒወድሃለን💔💔😭😭😭
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 6 ай бұрын
አስፍቲ ነብስህን በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 6 ай бұрын
እኔም ድርቅ አደርከኝ አስፊቲ ነፍስ ይማር
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 ай бұрын
እስካሁን ያልተቀበልኩትና ያላመንኩት ነገር ነዉ አምላኬ ነፍሱን በሰላም አሳርፍ የማንፈልገዉን እዉነት ተቀበልን ሞት ክፉ ነገር😭
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 6 ай бұрын
ትገርማላቹ አርቲፊሻሉ አይደርስም ነበር ጥፍራቹ አግጦ ምናለ አይስክሬኑ አፈር እስኪቀምስ በተፈጥሯችሁ ብትሆኑ ለካ ሰው ከሞተ ምን መልካም ቢሰራ ,,ብቻ ልቦና ይስጣቹ በርግጥ አመልሱትም ግን እንኳን ለናተ ለተመልካችም አስፊቲ ያሳዝናል እህታችን እራኬብ ግን አሳዘነችኝ
@selam.Yetewahedolij
@selam.Yetewahedolij 6 ай бұрын
የኔ አባት ነፍስህን ይማር 😭😭😭
@rutaasmare7044
@rutaasmare7044 6 ай бұрын
አስፊቲ ነፍስ ይማር። ገና አለመቀበርህን ሳስብ ያመኛል ።ነገ በጉጉት እንጠብቃለን ነፍስህ እረፍት እንድታገኝ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 6 ай бұрын
መኝታ ቤቴ ተሳስተህ እንዳትገባ የእኔ አባት አስፍዬ 😢😢
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 6 ай бұрын
Tinsu and Asfaw have much memory 😄❤️❤️❤️❤️ RIP Asfety still painful hard time
@zulfahussain852
@zulfahussain852 6 ай бұрын
ለትሱም ከባድ አዘ ነው የልጅናያባት ነው ማንኛውምፒሮግራምለይሚመስሉት ትሱ አዘኑ ላተከባድነው አላህ ሰብሩንይስጥህ😢😢😢😢
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 6 ай бұрын
😢ከባድነዉ ትሱ መጥናናቱንይስጥህ አባትናልጂነዉየምመስሉት ሞትክፉ ሁሉንይለያያል😢
@aai3499
@aai3499 6 ай бұрын
ከአስፋው መሸሻ በጣም ምወድለት ከት ብሎ ነው ሚስቀው ሳቁን አይረሳም😢 ነፍሱን ይማር😢
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 6 ай бұрын
ጥሩሠርቶያለፈሠዉ መቸምአይረሣ እሢእኛበሥደትያለነዉ አብረንእንደግ
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 5 ай бұрын
መቸም አትርሳም አስፍየ በሁሉም ልብ ውስጥ አለህ
@meditube1065
@meditube1065 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነበር😢😢😢
@user-kz2pq1wm2q
@user-kz2pq1wm2q 6 ай бұрын
አይይይይ ዱኒያ ብላሽ
@user-xh1wp3ed2y
@user-xh1wp3ed2y 6 ай бұрын
ሁሌም እናስታውሰሀለን 😢😢😢😢😢😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 6 ай бұрын
እንዴት ነዉ ምትግጠው ባክህ 😂እኔ እኮ አንዱ አልላጥም ብሎኛል 🤣
@zulfahussain852
@zulfahussain852 6 ай бұрын
የኔ አባት አስፊቲ ሁልግዜ እንወድሀለን አንርሳህም ግንወላሂ ከፍቶኛል በጣም አሳዝኖኛል አላህ ግን የፈቀድየሆነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔
@hawatube4864
@hawatube4864 6 ай бұрын
ታድለሽ ትስቂያለሽ እኔስ አይኔ ሊጠፍ ነው እበየ አልቆም አለኝ😢😢😢😢
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 6 ай бұрын
tinsuye kebad gizen eyasalfk endehone eredalhu gin bertalign bro asfityaaaaaa nebseh beselam tirefilgn
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 6 ай бұрын
መንገድ ላይ አትክልት ሲሸጡ ፥ጭፈራ ቤት ፥መርካቱ ቅመም ተራ፥ ትንሱ አባትና ልጅ አስፊቲ ነፍስ ይማር
100 ለዘለሉ ሁሉ ስጦታ ሰጠሁ|ፈረንጇን አልቻልኳትም |EBS TV
9:31
ፊት አዉራሪ ፊትነስ /FITAWRARI FITNESS
Рет қаралды 630
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Betoch | “ ሎሚያዝ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 452 A
23:44
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 230 М.
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 13 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 6 МЛН
Разбудили Любимой Песней 😂
0:14
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН