Tadesse Eshete An Old Ethiopian Protestant Song Mezumer

  Рет қаралды 84,354

NIGUS TV

NIGUS TV

5 жыл бұрын

An Old Ethiopian Protestant Song Mezumer Tadesse eshete

Пікірлер: 47
@nebanewcreation7751
@nebanewcreation7751 4 жыл бұрын
ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ በአደባባዩ ፡ አከበረኝ እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x)
@wa55413
@wa55413 27 күн бұрын
Thank you!
@temea480
@temea480 2 ай бұрын
የድሮ ዝማሬዎች ነፍሴን ያረሰርሷታል
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 5 жыл бұрын
የድሮ ዘማሪያን ወደ እግዚአብሔር አምላክ ሄደው እንኳን አምልኳቸዉ ዛሬም ህይወትን ይነካል
@simplymelu
@simplymelu 4 жыл бұрын
True The work of HOLY SPRITE
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 3 жыл бұрын
The musicians were called Tsiyon band , Elias Melka was one of them. If I am not mistaken this album was recorded in Asmara Eritrea. Tadesse wanted to be recorded in a good recording studio. At that time the music studio in Asmara was better than the one in Addis Ababa. I love this album. I used to listen to this cassette pretty much every day.
@penielflamed3520
@penielflamed3520 2 жыл бұрын
Wow wow tebarki tebarku
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
Wow thank you for the information. I love this song. I know taddese eshet a little bit.
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Жыл бұрын
ኤሊያስ መልካ ?
@haileyesusdessalegn362
@haileyesusdessalegn362 Жыл бұрын
What year was it? do you know?
@merejaeth2801
@merejaeth2801 Жыл бұрын
@@yeneneshmarie1607 awo, ke tsion band gar
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬና መድሀኒቴ ነው ወንድሜ ታደሰ በዚህ ሰአት ከመላኮች ጋር በገነት ለጌታ እየዘመርክ ነው 🙏
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 4 жыл бұрын
ሁሉም ለመልካም ነዉ ለትውልድ የታዉከዉ መልካም መዚሙሮችሀ ትውልድን ያጽናናሉ።
@yenuted6890
@yenuted6890 4 жыл бұрын
ታዴ ዛሬም ከጌታ ጋር ሆነህ; ነፍስህ በፊቱ ታዜማለች....
@ttcftf2553
@ttcftf2553 4 жыл бұрын
ታዴ መዝሙሮችህ ዛሬም ከጌታ ጋር ያያይዛሉ፡፡ ወደ ጌታ ጋር ሳልመጣም እሰማቸው ነበር፡፡ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው፡
@zerubabelfentaw3779
@zerubabelfentaw3779 4 жыл бұрын
May god bless him and his family
@dawitfirew6123
@dawitfirew6123 3 жыл бұрын
ቴዳ እድለኛ ነው በምድር እያለ እነዚን የመሰሉ መዝሙሮች እንዲያዜም ተመረጠ አሁን ከጌታ ጋር ነው ታድሎ
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 4 жыл бұрын
The more I grow the more i luv your songs Tade
@abalechanbessie8656
@abalechanbessie8656 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ከባርነት ቀንበር ያወጣኸን ወንድም ታዴ በመዝሙሩ ቅዱስ መጽሐፉን ነው የሚገልጸው ተባርኬበታለሁ እውነተኛው ቦታ ነህና ተመስገን
@genethabtay4411
@genethabtay4411 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር መድሃኒት ነው
@abebesissay90
@abebesissay90 4 жыл бұрын
Amen tebarek wendm des Tamil zmare ufffa bsemaw altegebkum ohhhhhhh tebarek
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Жыл бұрын
@-amamedia5375
@-amamedia5375 5 жыл бұрын
Amen Hallelujah
@adesados8071
@adesados8071 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@sosinasileshi4360
@sosinasileshi4360 Жыл бұрын
አንድ ቀን ከ ባርነት ስወጣ የምዘምረው መዝሙር
@sosinasileshi4360
@sosinasileshi4360 Жыл бұрын
ይህዉ ወጥቼ እየሰማዉ ያለ መዝሙር
@sultanabate1967
@sultanabate1967 4 жыл бұрын
Amen amen abtachen tedaye geta nafsni kan pawols kan abiram gar anuro
@mulukennigatu4244
@mulukennigatu4244 3 жыл бұрын
Jesues
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 4 жыл бұрын
Haleluya
@onemedia9232
@onemedia9232 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@wengelawitzeleke437
@wengelawitzeleke437 4 жыл бұрын
የድሮ መዝምሙር መልክቱ ልብ ይነካል
@andinetengida535
@andinetengida535 4 жыл бұрын
ታዴ ይህንን ዝማሬ በሰማሁ ቁጥር እምባዬ የመጣል ..የማይነጥፍ ድምጽ ፤ አጃቢዎቹ ጺዮን መንፈሳዊ ባንድ ግሩም ነው ፡፡
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 4 жыл бұрын
Tsion? Is it the band that Eliyas melka was member?
@dagmawiyaregal918
@dagmawiyaregal918 Жыл бұрын
​@@bereketgetahun6823 yes Elias melka was one of them
@abebeeshete419
@abebeeshete419 5 ай бұрын
ዛሬም ከቅዱሳን ጋር እየዘመረ ነው
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
GBU thunk
@yonatan8504
@yonatan8504 4 жыл бұрын
1:02
@nebanewcreation7751
@nebanewcreation7751 4 жыл бұрын
ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ በአደባባዩ ፡ አከበረኝ እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x)
@hirutbogale9774
@hirutbogale9774 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah
@betiw7112
@betiw7112 4 жыл бұрын
ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ በአደባባዩ ፡ አከበረኝ እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x) የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
@solomontonjo6300
@solomontonjo6300 4 жыл бұрын
God bless u
@elleninegussie807
@elleninegussie807 4 жыл бұрын
God bless you
@abebesissay90
@abebesissay90 4 жыл бұрын
Thanks for the lyric
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 3 жыл бұрын
God bless you dear
አቤነዘር ታደሰ እሸቴ ሊሊ ቤቲ ሱራፌል
11:14
አውራ ሚዲያ - Awra Media
Рет қаралды 22 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 18 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 7 МЛН
Mahmoud Ahmed With Roha Band (1986)
1:02:38
gorgozonn
Рет қаралды 957 М.
Tadesse Eshet: የዋይታና ፡ የመራራ ፡ ለቅሶ ፡ ድምጽ
5:23
Test Your Bible Knowledge
Рет қаралды 71 М.
ዘመድ ቢከዳኝ
5:28
እግዚአብሔር በቤቴል
Рет қаралды 3,4 М.
#temesgen markos# zemer alegn "ዘምር አለኝ"new protestant mezmur 2021
9:16
Yonatan Solomon Official
Рет қаралды 63 М.
Tadesse Eshete belekso Zerin Zerten Nebere
7:21
Yigebawal TV
Рет қаралды 19 М.
Tadesse Eshete ታደሰ እሸቴ   Mefetaten Awjalehu መፈታቴን አውጃለሁ
9:24
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 205 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 10 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - Сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 76 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 130 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 60 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 950 М.