Tadesse Eshete አትቸኩልም አንተ ታደሰ እሸቴ New Protestant Mezmur Official Video

  Рет қаралды 101,285

kingdom song

kingdom song

4 ай бұрын

Tadesse Eshete አትቸኩልም አንተ ታደሰ እሸቴ New Protestant Mezmur Official Video
~ethiopian mezmur, protestant mezmur new, amharic mezmur protestant, amharic gospel worship songs, ethiopian mezmur music, ethiopian song, worship ethiopian protestant, ethiopian music video, new mezmur, ethiopian music channel, pente mezmur, New Protestant Mezmur, New Protestant Mezmur 2024, Amharic Protestant Mezmur, Protestant Mezmur,

Пікірлер: 71
@natnaelmarkos3030
@natnaelmarkos3030 4 ай бұрын
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላችሁ ለታዴ ያለኝ ፍቅር እንዲህ በቃላት የምገልፀው አይደለም ። በሂወት ኖሮ 1 ቀን ባየውእ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አጠይቁኝ ። ነገ በበጉ ፊት ከታዴ ጋር ሳመልክ ❤❤❤❤❤
@wegayehugetu5365
@wegayehugetu5365 4 ай бұрын
Me too let all the glory be to the Almighty!!
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 4 ай бұрын
እኔም በእውነት ይለይብኛል የልጅነት አፍ መፍቻየ አቤኔዘር...❤❤❤❤❤❤❤
@YeshiratMinywab
@YeshiratMinywab 4 ай бұрын
🎉 0:28 yemigrm❤
@AlimusaLegese
@AlimusaLegese 3 ай бұрын
በአጠቃላይ ሀያለን የእግዚአብሔርን አገልጋዮች በሙሉ ባገኛቸውና ለ 5 ደቂቃ እግራቸውን ባጥብ ያለኝን ደስታ ልነግራችሁ አልችልም :: በዝህ ምድር ላይ ባለገኛቸውም በሠማይ እንደማገኛቸው አልጠረጠርም :: 🎉🎉🎉🎉🎉እግዝአብሔር ዘላለማቸውን ይበርክ !!
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 4 ай бұрын
ታዴ ዘመንን የሚዘልቅ ዝማሬ ጥሎልን ያለፈ በጣም የምንወደው ዘማሪ ነበር፡፡ በአልበሙ ፎቶ ግን ቅሬታ አለብኝ የራሱ ቢደረግ አለዚያም ቢቀር ጥሩ ነው
@adisetiraso7740
@adisetiraso7740 3 ай бұрын
የማን ነው የተደረገው?
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ የራሱ መስሎኝ እንደዚ ትልቅ ሰው ሆኖ ነበር?አያልኩኝ ነበር እባካቹ የራሱነ ፎቶ አድርጉ ተባረኩ
@balewteka-freedomshallhasl1391
@balewteka-freedomshallhasl1391 3 ай бұрын
​@@adisetiraso7740የገዛኽን ሙሴ ነው
@ethiopiahagere1984
@ethiopiahagere1984 4 ай бұрын
😍🥰 Tadess Eshete😍ፎቶውን ቀይር ካላገኘህ ባዶውን ቢሆን ይሻላል🤔
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 ай бұрын
የታዴን ፎቶ አድርገው ተባረክ ወንድሚ ድንቅ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
ፎቶው የማንም አይደለም AI generated ነው ... ከቻልክ ጥሩ ፎቶ ላክልን thank you!
@maranata1484
@maranata1484 4 ай бұрын
ደስ የሚል መዝሙር ነው። ሙሉ አልበሙ ካላችሁ ብታጋሩን። እርጋታው መልእክቱ እጅግይነካል😢
@abebemamo1575
@abebemamo1575 4 ай бұрын
የድሮ መዝሙር ስሰማ°° ትዝታ /መንፈስ°°° ነው ይነዝረኛል
@user-ux7zn5uj5m
@user-ux7zn5uj5m 3 ай бұрын
ደስ የሚል ዘር ነው ።አንተንም ጌታ ይባርክህ ።መቼ እንደዘመረ ዘመኑንም አስታውሰን።
@jesussaves335
@jesussaves335 4 ай бұрын
እና የማንን ፎቶ ነው የተጠቀምከው፣ ታዴ በወጣትነቱ ነው ወደ ጌታ የሄደው
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
ፎቶው የማንም አይደለም AI generated ነው ... ከቻልክ ጥሩ ፎቶ ላክልን thank you!
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 4 ай бұрын
AI generated photo almekrim. Gilesebun yemayakew sew lemesasat ergit new
@user-nu5fz5nf3o
@user-nu5fz5nf3o 4 ай бұрын
This is Habesha!@@Ayele-Rodamo
@yelfignmulat5868
@yelfignmulat5868 3 ай бұрын
የተጽናናንበት የበረታንበት የእግዚአብሔርን ጊዜ በተስፋ እንድንጠብቅ ኃይል ያገኘንበት ዝማሬ! ብሩክ ሁን!
@kassuboston
@kassuboston 4 ай бұрын
Bless you to post his song, but would u please change his picture. Thanks
@astermengistu6818
@astermengistu6818 4 ай бұрын
Weye Tade A.A Mekanyesus stagelgele yenberewen gize astawesignh
@user-ex9vd5zy3d
@user-ex9vd5zy3d 4 ай бұрын
❤ Yes Jesus! Halalujha
@ZerihunBeyene-xl1qm
@ZerihunBeyene-xl1qm 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@edentamirat4964
@edentamirat4964 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባረክ ተባረኩ
@user-sq4qq5ku2t
@user-sq4qq5ku2t 3 ай бұрын
የኔ ጌታ አየ ሱስ ይባርክ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 ай бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@user-es8gh1tl4z
@user-es8gh1tl4z 3 ай бұрын
Ere wetat hono new wedegata yehadew yesu FOTO yedereg
@johnzerihun-we8vu
@johnzerihun-we8vu 4 ай бұрын
አረ ፎቶውን ቀይሩ
@eyasu9603
@eyasu9603 3 ай бұрын
ፎቶው ምን ሆነ? ደግሞም ዋናው ቃሉን መስማት ነው።
@elsahtegene4582
@elsahtegene4582 3 ай бұрын
❤❤
@berekettsegaye8055
@berekettsegaye8055 4 ай бұрын
Des sil yetebarku Abat !!! ❤❤❤❤
@jesusislord5358
@jesusislord5358 3 ай бұрын
Ameeen
@mikinaya13
@mikinaya13 4 ай бұрын
Ihave proud of this song😢
@senaitsemere1505
@senaitsemere1505 4 ай бұрын
Amen kbri namlak tebarek amlak ye agelgulot zemenh ybarek🙏🌹
@abayeakanatisete4474
@abayeakanatisete4474 4 ай бұрын
Tebarek ❤❤❤❤
@adanekebede4520
@adanekebede4520 3 ай бұрын
አባክሀ ፍቶውን አጋራን
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 3 ай бұрын
Amen 🙏
@abebemamo1575
@abebemamo1575 4 ай бұрын
አቤኔዘር ማ ተወየኝ
@fekadugetachew5201
@fekadugetachew5201 4 ай бұрын
ስለ ታዴ ምንም መረጃ የሌለውን አዲሱን ትውልድ ፎቶው ያሳስታል ልፋትህ ላይ ትንሽ ድካም ጨምርበት እና ቀይረው
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
እሺ ወንድማችን በሚቀጥለው እናስተካክላለን thank you!!!
@Abii-tsegaye
@Abii-tsegaye 4 ай бұрын
በትክክል
@nebiyukebede4046
@nebiyukebede4046 4 ай бұрын
Wede geta eko hedual eko
@tadelechwondim6019
@tadelechwondim6019 4 ай бұрын
We know that he has gone to the lord long ago. Pls put his real picture
@mercysabir8424
@mercysabir8424 4 ай бұрын
አሜንንንን❤❤✝️
@ZemedeAnito-lr6di
@ZemedeAnito-lr6di 4 ай бұрын
ፎቶዉን ማስቀመጡ ካልቀረ ዝማሬዉን እረስህ ብትዘምር የተሻለ ይሆናል
@solomongezachew
@solomongezachew 4 ай бұрын
ፎቶው ግን የታዴ አይደለም
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
ፎቶው የማንም አይደለም AI generated ነው ... ከቻልክ ጥሩ ፎቶ ላክልን thank you!
@berekettsegaye8055
@berekettsegaye8055 4 ай бұрын
Eski btsufem laku Andand kalatochu yikbdalu Qaleh eskimetalet ymilewu ga yalwun Kal lmrdat yikbdal
@konijittimotiwos692
@konijittimotiwos692 4 ай бұрын
Photow yetade meslogn neber yerasu bihon........
@abenezergemechu6126
@abenezergemechu6126 4 ай бұрын
Use the photo that is placed in youtube from his old mezmur please
@yabtsegaabdela9760
@yabtsegaabdela9760 4 ай бұрын
ፎቶውን እስካይ ጓጓሁኝ የለቅሶ ዘር......
@zedagim
@zedagim 4 ай бұрын
Change the photo, please
@angeliqueveronique1036
@angeliqueveronique1036 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊
@wegayehuyimenu6818
@wegayehuyimenu6818 3 ай бұрын
በምስሉ ያለው ግን ታዴ አይደለም
@Ayele-Rodamo
@Ayele-Rodamo 4 ай бұрын
መልእክት ተሸካሚ መዝሙሮች
@kiflebekele3092
@kiflebekele3092 4 ай бұрын
ወንድሜ የታደሰ እሸቴን ፎቶዎች ላጋራህ እችላለሁ እባክህን ይህንን ፎቶ ብትቀይረው የመዝሙሩ ባለቤትና ፎቶው አልተገናኙም
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
እሺ ወንድማችን እንቀይረዋለን thank you!!!
@kiflebekele3092
@kiflebekele3092 4 ай бұрын
Kifle Bekele በሚለው fb messenger ላይ ፈልገኝ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 4 ай бұрын
ታዴ እኔም አውቀው ነበር በ 1978 , 79 ይመስለኛል ሀይስኩል ፌሎ ያገለግል ስለነበር እ ሱ ሲዘምር ቶሎ ቶሎ እየፃፍን እንዘምረው ስለነበር ሁሌም ውስጤ አለ ስለዚህ ታዴን አንደትልቅ ሰው ፎቶ ማድረጉ ጊዜውን በማሰብ ነው ? ወይስ ስለማታውቀው ነው:: የራሱን ፎቶ አድርግ
@kingdom_song
@kingdom_song 4 ай бұрын
ባለማወቅ ሳይሆን አሁን ቢኖር ምን ሊመስል እንደሚችል የድሮ ፎቶ አስገብተን AI የሰጠን ፎቶ ነው በሚቀጥለው እናስተካክላለን thank you!!!
@tsedism1997
@tsedism1997 3 ай бұрын
Hoooo
@mesfinkebede2822
@mesfinkebede2822 3 ай бұрын
ለምን ለሌላ ሰው ፎቶ ታደርጋለህ ?ፎቶ ሌላ ዘማሪው ሌላ
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 4 ай бұрын
እባክህየራሱን ፎቶ አድርግ
@user-dj8cq7bd2s
@user-dj8cq7bd2s 3 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እልሃለሁ! ፎቶውን ቀይር !
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 4 ай бұрын
እውይ ታደሰ እሸቴ እንደዚህ አርጅቷል ለካ !
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 4 ай бұрын
በወጣትነቱ ወደ ጌታ መሄዱን ልጅ እያለሁ ነው የሠማሁት እኔ መዝሙሮቹን ነው የማውቀው እሱን አይቸው አላውቅም
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf 4 ай бұрын
ታዲያ የማን ፎቶ ነው? ያለ ፎቶም አኮ መዝሙሩን ማሰማት ይቻል ነበር.😣
@abenezergemechu6126
@abenezergemechu6126 4 ай бұрын
it is AI generation not correct photo but his real photo is in old mezmur of him on KZfaq
@Biniammolla-fj3rp
@Biniammolla-fj3rp 3 ай бұрын
ፎቶው የታደሰ እሸቴ አይደለም
Full ALbum: ታደሰ እሸቴ Vol 1 | Tadesse Eshete
56:29
Minister Bereket Negash
Рет қаралды 13 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 18 МЛН
protestant mezmur ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
59:32
Simret Daniel Official
Рет қаралды 208 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
ማቄን ቀደህ || Yisakor Niguse || GLORY OF GOD TV || Worship || Prophet Zekariyas Wondemu
14:22
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 7 М.
Tadesse Eshete  An Old Ethiopian Protestant Song Mezumer
7:58
ታደሰ እሸቴ Vol #2 ሙሉ አልበም በግጥም Tadesse Eshete Vol #2
1:04:25
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 108 М.
"ስጋት አይገባኝም" Tesfaye Challa  #New #protestant #mezmur 2022!
5:24
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 1,1 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 911 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН