♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር

  Рет қаралды 142,873

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Ай бұрын

#ethiopia #rama #eotc

Пікірлер: 216
@user-ps3pq1zh6p
@user-ps3pq1zh6p Ай бұрын
"የሰው ቋንቋው ሰው መሆን ነው፤ ድግሪውን ድግር ብለን ወደ እርሻ ብንገባ ይሻላል"።ብጹእ አቡነ ማርቆስ፡በረከትዎ ይድረሰን።
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እውነት ነው አባታችን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከትዎ ይደርብን💞💞💞🙏🙏🙏
@hannatekle6898
@hannatekle6898 Ай бұрын
God bless you again my dear father
@getkeffa8823
@getkeffa8823 Ай бұрын
ራማ ሚድያ ጥሩ ሀሣብን ታቀርባላችሁ እናመሠግናለን አባታችን ያሥተማሩት በጣም ደስ ብሎኛል ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-fe1ru7fp9d
@user-fe1ru7fp9d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ረጂም እድሜ እስጥልን በረከታቸው ይደርብን ይባርኩን አባታችን 🙏አሜን አሜን አሜን
@mamokibiretu4151
@mamokibiretu4151 Ай бұрын
የአባታችንን ብትሰማ ይሻልሀል በረከት እያልክ ማስመሰያ ከምትቀባጥር ከሀይማኖት ይልቅ በፌስ ቡክ ይባኩን ማለት ሞን ጥቅሙ? ውስጥህ ካመነ የበረከት አምላ ሳትጠይቀው ይሰጥሀል
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ! ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት !
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይባርኩን::
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤
@BeleteGubesa-gk8uq
@BeleteGubesa-gk8uq Ай бұрын
አባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጥወ በረከታችሁ ይደርብን ከመጣው እና ከሚመጣው ማእበል ፈጣሪ ይሰውረን ቅድስት ድንግል ማሪያም ታማልደን በጣም ይከብዳል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Ай бұрын
ብፅዕ አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Ай бұрын
ብጹዕ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጹብ ድንቅ መልክትነው ብጹዕ አባታችን እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልን
@tigitube9484
@tigitube9484 Ай бұрын
አባታችን እንወዶታለን እናከብሮታለን በረከትዎ ይድርብን❤❤❤
@ShmelsWorku
@ShmelsWorku Ай бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅልን በረከታቸው አይለየን
@user-rt8th7tw7z
@user-rt8th7tw7z Ай бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተ ይደረብን የኔ አባት እድሜ ከጤናው ያድልልን ለእናት ሀገራችን ሰላሟን ያሰማን አሜን አሜን አሜን
@user-yt9nf4vo8j
@user-yt9nf4vo8j Ай бұрын
ብፁዕ አባታችነ በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቡራኬወ ይድረስን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 Ай бұрын
AMENNNNNNNNNNNNNNN
@user-ps1cm2dl4i
@user-ps1cm2dl4i Ай бұрын
ለሁላችኝም ልቦና ይሰጠን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🥺🥺🥺
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
አባታችን ቡራኬዉ ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜእናጤናይስጥልን❤❤❤❤❤
@user-xv6rq4wq8y
@user-xv6rq4wq8y Ай бұрын
አባታችን እድሜናጤና ይስጥል።
@samrawitdaniel3510
@samrawitdaniel3510 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አበታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ
@mekileet
@mekileet Ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፤ለብጹ አባታችን አቡነ ሩፋኤል፤ለመልክተዎ እናመሰግናለን፡፡
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
ደጋግ አባቶቻችን ያልሰጣን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን, በርክታችው ይድርብን አባቴ ❤️
@MisganaGaredew
@MisganaGaredew Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ዕድሜዎን ያርዝምልን።
@Berea_tube
@Berea_tube Ай бұрын
*ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን የሚለውጥ ቃለ እግዚአብሔር ነው*
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን! የአበርክቶ ጌዜዎን እግዜአብሕር ይባርክ! ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!
@rahellove7588
@rahellove7588 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Ай бұрын
ፀጋ በረከትወ ይደረብን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ethiopimengiste
@ethiopimengiste Ай бұрын
ብፅዕ አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tinamarta5166
@tinamarta5166 Ай бұрын
አቤቱይቅርበለን ጌታሆይ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 26 күн бұрын
Our Father you are a good teacher we love you God also he love you
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤ብራኬዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 Ай бұрын
ብፁሕ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x Ай бұрын
አባታችን ቃለህዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም ልባችን ያብራልን መቸም ልባችን ተደፍኖብናል
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት በረከቶ አይለየን 🙏🙏🙏💚💛❤
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን እ/ር አምላክ በቅዱሳኖች እያደረ ይናገረናል አምላካችን አስበን
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይደርብን
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሌቦና ይስጠን ብጹዕ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ይባርኩን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 26 күн бұрын
We never got like you father I wish everyone inside and outside clean person God absolutely he needs that you are honest 🙏
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n Ай бұрын
የሰው ቋንቋው ሰው መሆን ነው ድንቅ ትምህርት
@kasechabata8964
@kasechabata8964 Ай бұрын
ያባቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን በዉነት ትልቅ ምክር ነዉ
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m Ай бұрын
አባቴ እድሜን ጤናን እዝጋቤር ይጠብቃችሁ ምርጥ ትምህርት ቃለ ህይወት ይሰማልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@Azahel1219
@Azahel1219 21 күн бұрын
አባታችን እውነት ብለዋል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@fetleworkdemissie2279
@fetleworkdemissie2279 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Ай бұрын
የኔ አባት ቡራኬዎት ይድረሰን🎉🎉
@user-oc4ny2bt3f
@user-oc4ny2bt3f Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ረዥም እድሜን ይስጥዎት
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Ай бұрын
ብጡህ አባታቺንን በርከተወ ዪደርብን የአገልግሎት ዘበነወትን ያስርዚምልንን አገራቺንን ዪጥብቅልኝ የሁሉ አስተዳዳሪ አሜን አሜን አሜን
@user-ty1xs5ti8k
@user-ty1xs5ti8k Ай бұрын
በረከትሁ ይደርብን አባታችን እግዚ አብሔር አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ስለናተ ፀሎት ብሎ ይማረን የኛስ በደል ከፀጉራችን በዛና አምላካችን ተሰወረን አቤቱ በቸርነትህ ተመልከተን መድሀኒ አለም🙏🙏🙏🙏
@tsion5088
@tsion5088 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💕አባታችን እንዳሉት ጃንሆይን ይቅር በሉን ማለት አለብን 👑💚💛❤🙏
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 Ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን፣ ባርኩን። ረጂም እድሜ ይስጥልን !
@alshadayamlaku5711
@alshadayamlaku5711 Ай бұрын
ለእውነት ስትቆም እስከ ቁሬኒዮ እንድህ ትናገራለህ ህዝቤ ሆይ ንቃ እውነት ተናግረህ መሞት ክብር ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Ай бұрын
ቃለ እይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጥልን እግዚአብኤር
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Ай бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@HiwotAlemayew
@HiwotAlemayew Ай бұрын
በረከቶ ይደርብን በሀሰተኞች ዘመን እርሶን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን-__{የሰው ቋንቋው ሰው መሆን ነው} ከቅዱሳን አንደበት እውነት ይፈሳል እረጅም እድሜ ይሥጥልንኝ🙏❤
@anegach9112
@anegach9112 Ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን🙏❤
@tesemamitiku7336
@tesemamitiku7336 Ай бұрын
Amen amen amen kalhiyot yasemalin. Bereketo yideribin abbaa.nurulin.
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿 God please help Ethiopia bless our country
@elsaababa9468
@elsaababa9468 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@wubaregetiruye
@wubaregetiruye Ай бұрын
አሜን አወ የሚሰማ ጀሮ አለን ግን የልብ ጀሮአችን አይሰማም ...ፈጣሪ ሆይ ኧረ ማረን
@user-zw9gs5ss3n
@user-zw9gs5ss3n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አባታችን
@hannatekle6898
@hannatekle6898 Ай бұрын
Tank you my dear father God bless you you right hundred parsont gad bless my dear father again
@MenigistuEnidalew
@MenigistuEnidalew Ай бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን
@user-re8kq9bd2d
@user-re8kq9bd2d Ай бұрын
አሜን የመጣው ከካቶሊክ ነው በአባ ጳውሎስ ፓትርያርክ ጊዜ የጀመረው
@user-pj9vb2ym4j
@user-pj9vb2ym4j Ай бұрын
አሜንአባታችንልቦናይስጠን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@FikeraddsMola
@FikeraddsMola Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታቺን ቃለ ህይወት ቃለ በረከ ያማልን
@user-no6pv4mu7z
@user-no6pv4mu7z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@melakufeleke6598
@melakufeleke6598 Ай бұрын
ብጹእ አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን !!!
@surafelbeletu2618
@surafelbeletu2618 Ай бұрын
ለአባታችን ከጤና ጋር እድሜ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን
@samrawitdaniel3510
@samrawitdaniel3510 Ай бұрын
አሜን አሜን
@user-cr4ey1gm4c
@user-cr4ey1gm4c Ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@filfiltayachew1660
@filfiltayachew1660 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት እረጅም እድሜ ይቆዩልን 🙏🙏🙏
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
አብእትችን ፣እግዝእብሕር እድሜ ፅጋ ይሥጥልን?! በፁሎት በሩቅ እናስበዎት አለን? መድኂኒአለም ይጠብቀዎት፣አሜን፣ ❤
@misganatube-iu4qt
@misganatube-iu4qt Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎትን አድሜ ይባርክለዎት:
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲💚💛❤️
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን፣እውነትነው፣ልብይስጠን
@Tsedalu-ri8hn
@Tsedalu-ri8hn Ай бұрын
ብፅእ መሲአዊ አባታችን ዕድሜዎትን ያርዝምልን
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d Ай бұрын
እዉነት ነዉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@ZelalemEthiopia
@ZelalemEthiopia Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን ይባርኩን አባታችን ::
@user-si9ne1pc3e
@user-si9ne1pc3e Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረከቶት ይደርብን❤🎉
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ይባርኩን አባታችን
@HabeteAsefa
@HabeteAsefa Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ss7gk5in6h
@user-ss7gk5in6h Ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሀይወት ያሰማልን፡፡
@MylifiMylifi
@MylifiMylifi Ай бұрын
አባታችን ቡራከወት ይድረሰን
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን !
@BertaMeketa
@BertaMeketa Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን ፈጣሪ
@fikaduararsa2051
@fikaduararsa2051 Ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 Ай бұрын
💯💯Ftum. Ewnet Edmena tena ystln kalehiwet yasemaln 🙏
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅዎት አባታቸን❤
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Desyemilu❤abat❤ Yebstunetewe❤bereket❤yderbn❤
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 26 күн бұрын
Absolutely father 🙏
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 Ай бұрын
አባታችን ❤❤❤❤
@AmlakuWolde
@AmlakuWolde Ай бұрын
,አባታቺን ጥበቡን ያብዛለወት
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih Ай бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን! ለብጹአባታችን!
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih Ай бұрын
ሚዲያውንም ይጠብቅል ትውልዱ መልካም የሆነውን የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል!!፣ቅዱሳን ያለፉበትን የበረከት መከራ½፣ ከዚያም ሲያልፉ ደግሞ የተሰጣቸውን ቃልኪዳን እና በረከት የሚማርበት ተምረውም የሚለወጡበት ሚዲያ ያድርግልን መልካም ነው በርቱ።
@Dersomarie
@Dersomarie Ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin abatachin be edeme be Sega yitebikilin abatachin
@destalakew4394
@destalakew4394 Ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@user-qu9vu8uy5m
@user-qu9vu8uy5m Ай бұрын
አባቶቻችን በረኸታቸው ይደርብን
@MuluRega
@MuluRega Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Ай бұрын
ትክክል። ምን አይነት አሻጥር ነው ህዝቡ ቀናተኛ ምቀኛ ክፉ ሁኖላ ነገረ ሰሪ አፋጆ በጥላቻ በውሸት የተሞላ ሁኗላ አለም በሞላ እኔ ብቻ ድሀን ልጠቅጥቅ ነው አለምን እያጠፋ ያል በቃ አለም ጌታን አያውቅም ስለዚህ ጌታ አለምን በሞላ ይቀጣል ፈጣሪ ንጉሳችሁን ንቃችኋል። ንቃችሁኛል ብሎ የፈጠርኩትን ህዝብ እያረዳችሁ ብሎ ጌታ ተቆጣ አለምን ሊቀጣ ተነሳ ስሙ ይቀደስ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን አውሬ ኦሮሞ ሀይል አቢይ የአማራ ህዝብ አሳረዱ አረዱ አሁን ጌታ ይቀጣቸዋል በሀይሉ ባላሰቡት መንገድ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን የአማራን ህዝብ አርደው አሳርደው ሊቀሩ መስሏቸው ንቅል ይበሉ እና አሜን አሁን ጌታ መኖሩን ያሳውቃቸዋል ሲቀጣቸው አንድ ባንድ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
@adanechlegesse7496
@adanechlegesse7496 Ай бұрын
በረከቶ ይደርብነ
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,4 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН