መደመጥ ያለበት የአቡነ ናትናኤል ጥብቅ መልዕክት " ፖሎትከኛ ሁኑ " ሊቃውንቱ ዝምታቸውን ሰበሩ

  Рет қаралды 47,132

NaKi React

NaKi React

9 күн бұрын

መደመጥ ያለበት የአቡነ ናትናኤል ጥብቅ መልዕክት " ፖሎትከኛ ሁኑ " ሊቃውንቱ ዝምታቸውን ሰበሩ #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም :t.me/naki251
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Пікірлер: 97
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች 🙏 ይሄን ሰሞን ከKZfaq ጋራ ትንሽ ተጣልተናል 🤭 እና የምለቃቸው ቪዲዮች ብዙ ሰው ጋራ እየደረሰ አይደለም 😢 እና እስት ሁላችሁም Like እና Share እያረጋችሁ አግዙኝ 🙏🙏🙏
@NsnsJsjs-vy5fu
@NsnsJsjs-vy5fu 7 күн бұрын
Wshiktenatetobsylchulebochiydifchudabilosabyyntbtrlknř
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 күн бұрын
እቪ እየረገንው❤
@bungamelati2517
@bungamelati2517 6 күн бұрын
Ayzuachiw enga yeminaminew egzihbiherin enji sewun aydelem enga mebertat new yalebin
@hiruthayliye872
@hiruthayliye872 7 күн бұрын
ብፅ አባታችን አቡነ ናትናኤል ቡራኬዎት ይድረሰን ሀቀኛ አባት ዘረኝነት የሌለባቸው ኑሩልን።
@FujjRyuii
@FujjRyuii 7 күн бұрын
በጣም አባታችን እንወዳችዋለን
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 2 күн бұрын
❤❤ Amen 💖💖 Amenamenamen ❤❤brkoutydrban❤❤❤
@NbsGtube
@NbsGtube 7 күн бұрын
እኔስ ሲመሽ ሲነጋ የሃገሬ አለመረጋጋት ጭንቅ ይለኛል!!! ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አለምንም ሁሉ!!!
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 7 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን ሁሉ ያልፋል ቤተክርስትያናችን ግን ትኖራለች ክብሩ ይስፌ ጌታ
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 6 күн бұрын
ለአባታችን እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ዉነት ነዉ 😭😭😭😭 አቤት ትትና አባቴ ኑሩልኝ በሰላም አቤቱ ጌታ መድሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ይቅር በለን በልጆቿን ነዉ የተጣለችሁ ወድም አለም
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 5 күн бұрын
ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን በእውነቱ በጣም ነው ይምወዳቸው
@ngsti277
@ngsti277 6 күн бұрын
ፀጋው ያብዛልህ ፀጋውያ ብዛልህ ወንድማችን ቃል ህወት ያሰማልን እግዝአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን
@EOTC_React
@EOTC_React 6 күн бұрын
አሜን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 7 күн бұрын
እግዚያብሄር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ማነዉ እደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
🥰🙏🙏
@AronBerhanu-fw4kc
@AronBerhanu-fw4kc 7 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይሰጥዎ ዘንድ እመኛለሁ
@mesksremhabesha3894
@mesksremhabesha3894 7 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወትያሰማልን አንደርሶ ያሉትን አባቶች እግዚያብሔር ያብዛል እኛንም እግዚያብሔር በእምነታችን ያጽናን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 5 күн бұрын
አባታችን አቡነ ናትናኤል ፀሎቶ ይጠብቀን ልጆቾን🙏🙏🙏
@EOTC_React
@EOTC_React 5 күн бұрын
🥰🥰🙏
@Rakb553
@Rakb553 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት በቃ ይበለን ለእውነት የቆሙትን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🥰
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 7 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባቶቻችን
@birumesfin9439
@birumesfin9439 6 күн бұрын
በርቱ ተበራቱ እግዚአብሔር ጠንካራውን መንፈሱን ያብዛላችሁ ✝️💪💪💪✝️
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 6 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 күн бұрын
አባቶቻችንን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አዎ ያልፋል😢😢
@mequadesha
@mequadesha 6 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e 7 күн бұрын
አቤቱ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 7 күн бұрын
❤እውነት ስለሆነ እየሱስ ክርስቶስ ዋለ በአደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ😢❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶንም የመሠረታት ክርስቶስ ነው እውነት ስለሆነች ንፁህ ስለሆነች ከሳሽ ሰዳቢዋ ጠላቷ ተዋጊዋ ብዙ ነው,,እርሷን ግን የገሀነም ደጆች እንኳስ አይችሏትም ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች🙏❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለአለም ኑሪልን🙏❤❤❤❤
@obyftcon-lm8dv
@obyftcon-lm8dv 7 күн бұрын
ግሩምትምህርትነው ወንድሜ እንደ ኤሌትሪክ እየነዘረኝ የአባቶቼንትምህርት የሰማሁ❤❤❤
@birumesfin9439
@birumesfin9439 6 күн бұрын
ዋናው የሚያሰፈልገው ሰርቶ ማለፍ ነው።ይህ ሁሉ ፈተና የመጣው ህብረታችን ጠንከሬ ሰለሚጎለው ነው።ሕብረታችን እንደ ሰንሰለት ሰላልሆነ ነው።✝️♥️🇪🇹
@janoRas45
@janoRas45 7 күн бұрын
ተካድን ለማለት አንቸኩል !!!! መረጃውን ከሌላ ምንጮችም መረዳት እና ማረጋገጥ ያስፈልጋል
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 6 күн бұрын
Thank you 🙏
@user-rx1tx2lp5g
@user-rx1tx2lp5g 7 күн бұрын
Abbaa keenyaa abbaa naatinelii😢😢😢❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-de2lu6jz8i
@user-de2lu6jz8i 7 күн бұрын
ላላዩት እንደዚህ አታሏቸው እኛ ስላየነው ትተነዋል ጎበዝ ከሆናቹህ ታቦቱን ለህዝቡ ማሳየት ነው ለካ እንደዚህ ነው ብሎ ሁሉም ይተወዋል፡፡
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 7 күн бұрын
Maryam maryam maryam Silalechin Desi Yibeleyin maryam maryam maryam Enatachin Eniwodishalen Ye Tewahdo Lijoch ❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 7 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭ጌታሖይ ጌታሖይ ጌታሖይ በሰው ሐገር ግራ ገባን ሥለምዬ ተዋሕዶ እንቅልፍ አጣን አረ ጌታሖይ ድረሥልን
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
🙏🙏🙏
@sintayehuh3657
@sintayehuh3657 5 күн бұрын
መፀለይ ነው አትጨነቂ።
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 6 күн бұрын
ያሳዝናል ሂወትን ለጠዘብ መቀየር እደትያማል እረ ጌታ ሆይ ቶሎና 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 7 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 7 күн бұрын
Amen Amen Amen LeAbatocacnini Kala Hiyewoitne zyys
@user-gr7vz8vs2x
@user-gr7vz8vs2x 7 күн бұрын
ምሪጥ፡ልጅ፡ወቅታው፡ታመጣለ❤❤❤ባሪታ፡ወድመ
@ELFLHL7966
@ELFLHL7966 7 күн бұрын
ሁላችንም ያላወቅነዉ ወይም ያልተረዳነዉ ነገር የሚያሳድኑንማ የዉነትን መንገድ ስለምንከተል መሠረታችን ክርስቶስ ሰለሆነ ነዉ ።መሳሪያዎቹ ደግሞ ለሆዳቸዉ ያደሩ እየበሉ የሚርባቸዉ ፣አየጠጡ እሚጠማቸዉ ፣ለብሰዉ አሚበርዳቸዉ የአዉሬዉ መልክተኞች ናቸዉ እኛማ አለም አንደሚጠላን በግልጽ ተቀምጧል ቁርጣችንን እንወቅ እኛ የክርስቶስ ነን አገራችን በሰማይ ነዉ ይልቅስ ጨክነን ለሰማያዊ መንግስት እንዘጋጅ!!!
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
በትክክል 🙏🙏
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 3 күн бұрын
እኛደግሞ ምንለው የኦርቶዶክስ አባቶች ከፓለተቲካ ውጡ እምነትና ፓለቲካ ልዩነት። አላቸው
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 күн бұрын
እግዝአብሔር ይማርን የኝ ሀጥያት ነዉ ለጌዛዊ ቤት ታበሉ። የዘላልም ቤት መጣት❤ቬር❤ላይክ ❤አረጉ❤ ጌን ሞገረመኝ። እሰከሁ ንስሀ የገበ የልም
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 7 күн бұрын
😥😥😥😥😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
😢
@user-dh6lr7es2m
@user-dh6lr7es2m 7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@yhuntadese1208
@yhuntadese1208 7 күн бұрын
እባክህ የክፉዎች ፍጻሜ .ብለህ ከላይ የጻፍክበትን ሙሉውን ትምህርት ብትልክልኝ
@user-tc1kf3vf9t
@user-tc1kf3vf9t 7 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@wudiefriew5070
@wudiefriew5070 2 күн бұрын
Mismatch of title with content
@halasaade8338
@halasaade8338 7 күн бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
🙏🙏
@NETSANETGIRMA-ls7gr
@NETSANETGIRMA-ls7gr 7 күн бұрын
NETSANET
@Usermh22
@Usermh22 7 күн бұрын
እምነት ጠፍቶ ፖለቲካ የነገሰበት ጊዜ ሲ ምን ነካው በነፍስ በስጋ እየ ነው እስከ መጨረሻ የፀነ እሱ ይድናል ተዘነጋ
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 7 күн бұрын
GOD PLEASE KLEEN UP YOUR CHURCH ⛪️ 🙏🏻 FOR EVER AND EVER AMEN FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN ONE NETION ONE PEOPLE 💚 💛 ❤️ 🤝🏾🤝🏾🤝🏾💪🏽💪🏽💪🏽🙏🙏🙏💒💒💒🤝🏾🤝🏾🤝🏾🕌🕌🕌🤝🏾🤝🏾🤝🏾💪🏽💪🏽💪🏽👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻💝💝💝
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
The country ruled by constitution not by religious institutions
@genetabate45
@genetabate45 7 күн бұрын
አብነ አብርሀም አሁን በቅርብ የተናገሩትን ሰምቼ ሰለ አባ ሉቃሰ አብይን በመደገፍ በጣም ነዉ ያዘኩት ለምን እንደሚፈሩ አይገባኘም ቤተክርስቲያናችን እየወደመች እየጠፋች ነዉ ምን እንደሚጠብቁ አላቅም ፡
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
Religious people will never rule Ethiopia
@hamedkader4979
@hamedkader4979 3 күн бұрын
የምን አባት
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 7 күн бұрын
ኡኡኡ ያማል ድማጳቸዉ። የተማሩት ቅኔ እግዚአብሔር ን ለማወደስ ነበር። ምን ለከፏቸዉ ነዉ ይሁዳ የሆኑት
@MamiWorku
@MamiWorku 7 күн бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🏫🙏🙏🙏👍
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 5 күн бұрын
የምድረ፡እርኩሰትና፡የጋለሞታወች፡እናት፡ኦርቶዶክስ፡ሴትአዳሪ፡እና፡ሰካራም፡የሚበዛበት።
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 күн бұрын
Rasachu yametachihut new abatoch abiyaghin meriyachin yalachihut Tigrayin le2 amet tekul sitidebedeb minim alalachihum ahun new getan yemitastawisu. Political sitinageru ya new mesmiachin yetefaw betarik hulie sitishmonmonu new.
@NatiDemeke
@NatiDemeke 7 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ስናምናቸው ይክዱናል ግራ ገባን ማንን እንመን አቡነ (አብርሀም ???) ክደውናል
@EOTC_React
@EOTC_React 7 күн бұрын
😢
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 7 күн бұрын
?????
@genetabate45
@genetabate45 7 күн бұрын
ትክክል ከዱን.
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 7 күн бұрын
እኔም በየቀኑ በምሰማዉነገር ግራ እየገባኝነዉ የሚገርመዉ አራትኪ ሎ ነዉፋኖ ያለዉ እዛተዋጉ እያለ አቡነ በርገር ሲዘረጥጥ የነበረአባት ምንም አልተባሉም የሕዝቡን ሕመምም በግልፅየተናገሩት አባት አቡነ ሉቃስ ግን እዲመባላችን በጣም ነዉ የሚያመዉ
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 6 күн бұрын
እንዲህ አይነት አባት አሉን እንዴ ፈጣሪ አደራህን እድሜና ፀጋ ይብዛሎት አባቴ
@user-hh2xt1qq7k
@user-hh2xt1qq7k 4 күн бұрын
Ante abune natnael poloticagnanegn bilola bilaha ya abatachin sima atabeleshe sawu indeyalih bilo inasuko sila polotica bilawu sayi honi betekristiyan baye botowu silatesekayeche nawu
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 7 күн бұрын
Egzabher selhulum meknyate alew . Andande ngeroche mesmere endyezu yetkabew menad albete . Egzabher demo serawe endzh new . Yetshefenewn yemgelaletew bewchi webi yemselewn negere gen besu fit yemaydersewn asnwariwen sera kelaye bilechelchun ansasto melkam yemselewn almhonune argagetolne new afrso yemserawi. Selzh menum aygeremachehu serawe esub denki newena.
@asresbitew7105
@asresbitew7105 7 күн бұрын
እኝህ መምህር ስለ ንጉሥ ሜሮን ታሪክ አስታከው ነገር ግን ኢትዮጵያውያን አገር መሪዎችን ማስተዋል በጎደለው አኳኋን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያሰቡ በማስመሰል ሌላ አዲስ ጠላት እየገዙላት ነው። ቤተ ክሕነት የአዲስ አበባ መሥተዳድርን እጅግ ባወደሰችበት ባሁን ጊዜ የብልጽግና መንግሥትን ለቤተ ክርስቲያን ጠላት አድርጎ በመፈረጅ እንደዚህ በድፍረት መዘባረቅ በዐቃቤ ሕግ ሊያስጠይቅ ይገባል፤ ያም ቢቀር ጠቅላይ ቤተ ክሕነት በአስተዳደር እና ሕግ ክፍሏ በኩል እርምጃ መውሰድ ይገባታል። እንደዚህ ያሉ ግንዛቤ አልቦ ሰዎች ናቸው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጠላት ገዥዎች። ክቡራንና ክቡራት እኛም የሰባኪዎችን ወሬ እንደወረደ ባንቀበል እንጠቀማለን። እንዲሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማለት አይጠቅመንም።
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 6 күн бұрын
ብልፅግና ነህ መሰለኝ እሳቸው ሀቅ ነው የተናገሩት አድር ባይ ዘመን
@Gus6727
@Gus6727 4 күн бұрын
እንዴ የአብዬ ስዕል አድኖስ አጀርብህ የነበረው ።
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 3 күн бұрын
ይህ ልጅ ጴንጤ ነው አላማው ሌላ ነው
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
Abiy is not God! The Ethiopian church is not God. Church will never rule Ethiopia!
@GetachewGech-cf6zv
@GetachewGech-cf6zv 2 күн бұрын
ሌቦች
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
Feudal church is not Ethiopian
@hawazhabtamu9287
@hawazhabtamu9287 7 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ተረት
@markshawn6967
@markshawn6967 7 күн бұрын
Jesus is not Ethiopian!
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 3 күн бұрын
ይህ ልጅ ጴንጤ ነው
@equarenderta7521
@equarenderta7521 6 күн бұрын
አቡነ ናትናኤል የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ የት አባቱ ነበር ።
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 4 күн бұрын
Yep tesera tesra gen egzabher yafersachewale . Medre koshsha tiktoker endet endmferagetu mayete beki new.
@user-wr8tq8rg9q
@user-wr8tq8rg9q 7 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባቶቻችን
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 3 күн бұрын
ይህ ልጅ ጴንጤ ነው
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 3 күн бұрын
ይህ ልጅ ጴንጤ ነው
#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ! #ተሳዳቢ_ፓስተሮች@NEGASHMEDIA
51:47
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
00:35
Chapitosiki
Рет қаралды 15 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 40 МЛН
♦️የሚሰማ ትውልድ ባይኖርም እናንተ ግን ይህንን አዳምጡ
54:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
😳 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК !
0:28
Настя, это где?
Рет қаралды 7 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 2,9 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 2,1 МЛН
Потеряла Колесо и Поехала Дальше😨☠️
0:41
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 12 МЛН
Морская пена 🤯
0:29
FATA MORGANA
Рет қаралды 4,2 МЛН