🛑ማስጠንቀቂያ 🚨ማታ ማታ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ‼️👉መደረግ ያለበትን እወቁ👉መምህር ኢዮብ ይመኑን ስሟቸው

  Рет қаралды 162,250

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

23 күн бұрын

#ethiopia #eotc #rama

Пікірлер: 290
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 21 күн бұрын
መምህር ኢዬብ ይመኑ እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ባስተማርከዉ ትምህርት 30,60,100 ,ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@SaraGeleta
@SaraGeleta 21 күн бұрын
Amen
@Zed-de4pn
@Zed-de4pn 21 күн бұрын
Igziabiher amilak hiwotachew yibareklign❤❤❤🤲🤲🤲
@Ahadu21.
@Ahadu21. 17 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@bereketberebereketbere4963
@bereketberebereketbere4963 17 күн бұрын
❤Amen
@shewaabebe2561
@shewaabebe2561 16 күн бұрын
Amen
@SilenatFerede
@SilenatFerede 21 күн бұрын
የኛ ምርጥ አባት የልባችን የበር ቁልፍ ስላንተ ቃልም የለኝ የብዙዎች የልብ በር እንዲከፈት እግዚአብሔር ዝምምምም ብሎ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የህይዎት ቃል ያሰማልን እንቁአችን
@SaraSara-hi4zj
@SaraSara-hi4zj 21 күн бұрын
በእውነት መምህር እዮብ ይመኑ ቃለ ሕይወት ያስማልን እይወቴ ዝብርቅርቅ ብሎብኝ ይሄን ስብከት ስስማ የኔ የአጥያተኛዋን ስህተት አገኘውበት አብዝቼ መፀለይ አልቻልኩም ስነፍ ነኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው ያኖረኝ እንጂ መኖር የሚገባኝ አልነበርኩም
@baetaab5226
@baetaab5226 20 күн бұрын
@@SaraSara-hi4zj አይዞሽ እማ እደምንም ብለሽ ፀልይ 🙏🙏🥺
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 19 күн бұрын
@@SaraSara-hi4zj hulachin nen
@SaraSara-hi4zj
@SaraSara-hi4zj 19 күн бұрын
@@baetaab5226 እሺ እግዚአብሄር ይርዶኝ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 21 күн бұрын
ይሄ መምህር፡ ሲያስተምር ሁሌም፡ ልቤን፡ ይነካኛል:: እድሜና ጤና ይስጥህ
@Bo12344
@Bo12344 21 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ልቤን በፀሎት የፀና አድርግልኝ እባክህ 😢😢😢😢😢መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እመብረሀን ትጠብቅልልን
@SinboneTesayee
@SinboneTesayee 11 күн бұрын
@@Bo12344 amen amen 🙏 💖💖💖
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 21 күн бұрын
ለወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውንና እረጂም እድሜ ይስጥህ አሜን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ሰምቶ ለመተግበር ያብቃን የፀሎት ሕይወት ይስጠን።
@HayatEthi
@HayatEthi 21 күн бұрын
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይሰጠን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 21 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን👏እኛንም ማስተዋሉን ያድለን
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d 21 күн бұрын
@@Nardoszawudu Amen 🙏 Amen Amen 🙏
@Eyarus-j9s
@Eyarus-j9s 9 күн бұрын
በውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማሰተዋልን ሰጠን🙏🙏🙏
@AgezeTadele
@AgezeTadele 9 күн бұрын
ስለ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን በእውነት ለመምህራችን አጥንትን የምያለመልም የህይወትን ቃል ያሠማልን!
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 21 күн бұрын
ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክልን መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 20 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን የተዘራልን ዘር መልካም ፍሬ በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ያፍራልን እንድንጠቅምበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@alemsehay9584
@alemsehay9584 20 күн бұрын
በውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን 😭😭😭😭😭
@iyuu1238
@iyuu1238 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለሂወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ፅላት ይፃፍልን እግዜአብሄር ይመስገን❤❤❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 21 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን
@hibestwolde4188
@hibestwolde4188 21 күн бұрын
ቃለ:ህይወትን:ያስማልን:መምህር:እግዛብሄር:እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጥልን:🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yoyoanber1917
@yoyoanber1917 21 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@ሙሉዘተዋህዶ
@ሙሉዘተዋህዶ 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እዮብ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለህ ሕይወት ያስማልን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 21 күн бұрын
መምህር ዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ"" ትምህርት ለሁሉችንም ማሰተዋል ይሰጠን !! 🙏🙏🙏
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን
@Astera-gx3cp
@Astera-gx3cp 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እንድንበረታ እመብርሃን ትርዳን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 21 күн бұрын
አባታችን መምኽራችነ አኔ ደካማ ነኝ ጌታ መድሀኒአለም ጸሎቴን እንደቃልኽ አንዲያደርግልኝ ጸልይልኝ አስበ መምኽራንን ያድልልን
@user-kh3yr8jt5g
@user-kh3yr8jt5g 21 күн бұрын
ቃለ ህውት ያስማልን ልብ ይስጠን ፅሎት የመኖር ትርጉም ነው ስጸልይ ስላም ይስማነኛል እግዚአብሔር በፍቀደው መንገድ ይምራኝ እኔ ደካማ ነኝ ንና
@asnitelahun650
@asnitelahun650 16 күн бұрын
የአገልግሎትዘመንህንይባርክልክብርመምህር
@gosagirma8309
@gosagirma8309 21 күн бұрын
መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሠላምዋን ይመልሥልን ዘረኝነትን ያጥፋልን
@user-hb5yx1wy8e
@user-hb5yx1wy8e 20 күн бұрын
መምህር እዮብ ጤናና እረጆም እድሜ ልጆቼም በተመስጦ ስለሚያዳምጡህ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ አምላከ እስራኤል በበረከትና በፀጋው ይጠብቅህ
@embetetadesse861
@embetetadesse861 21 күн бұрын
መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን❤🙏
@misganawendmu4226
@misganawendmu4226 15 күн бұрын
መምህር ኢዮብ ስላንተ እኔ እግዚያብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግነዋለሁ፡፡ አንተን እና እንዳንተ ያሉ ኦርቶዶክሳዊያንን ስላስነሳ ክብርና ምስጋናውን እግዚያብሐር ይውሰድ፡፡ ያጽናቹ፣ ያቁማችሁ፣ ይጨምርላችሁ፡፡ ለኔ ለደነደነው እና ለተኛው ልቤ መቀስቀስ ሆኖልኛል፡፡ ለእኔ እና እንደኔ ላሉ እህትና ወንድሞቼ ደግሞ ማስተዋልን ያድለን፡፡
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 3 күн бұрын
መምህር እዮብ ይመኑ የቤተክርስቲያን እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ነው የምወዳችሁ እርስዎ ከእግዚአብሄር የተላኩ ድንቅ መምህር
@user-zr6to7vl9h
@user-zr6to7vl9h 13 күн бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ የድግል ልጅ ይጠብቅልን እኛንም ሰምተን ለመተግበር የድግል ልጅ ይርዳን🙏🙏🙏
@adebebechebezabih3382
@adebebechebezabih3382 12 күн бұрын
መምህርእግዚአብሔርፀጋዉን ያብዛለዎት እድሜና ጤናን ያብዛለዎት በእዉነቱ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያን ዕንቁ አባት ስጦታችን ብቻ ቃላት የለኚም ዘመነዎት ይባረክ❤❤❤
@HluSamn
@HluSamn 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ማርያምን ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@amaamm5641
@amaamm5641 20 күн бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎዎት በጤና በድሜ እግዚአብሔርይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 21 күн бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@user-xy6wl2il2p
@user-xy6wl2il2p 14 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉት እድሜ እና ጤና ይስጦት ድንቅ ትምህርት ነው
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 14 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማልን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን ❤
@tiringosisay8655
@tiringosisay8655 20 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ዕርጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን
@LuckyLucky-le9oq
@LuckyLucky-le9oq 21 күн бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@ZemariMikiyasTube
@ZemariMikiyasTube 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AlmazDemenaZike
@AlmazDemenaZike 22 сағат бұрын
ቃልሕወትን ያሰማልብ የ አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በ እዉነት
@miskrmisganaw
@miskrmisganaw 19 күн бұрын
ቃለህይወትያስማልን
@melssmelkamy3903
@melssmelkamy3903 13 күн бұрын
አባቴ እረዢም እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ ምህር
@janatjanat2187
@janatjanat2187 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን🤲🤲🤲መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mesi557
@mesi557 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር እዮብ ይመኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የሰማነው ቅድስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለጸሎት ልቦናዬን ክፈትልኝ አሜን 🤲👏✝️
@user-qx1dp6ti9h
@user-qx1dp6ti9h 4 күн бұрын
መምህረችን እድሜ ከጤና ይስትልን እኛንም ልቦችንን አብረልን ይቅር በለን🙏🙏🙏
@genetgenet9408
@genetgenet9408 21 күн бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ይሰጥልን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበወ ትምሕርት ነው ❤❤❤❤❤
@AdugnaMegersa
@AdugnaMegersa 5 күн бұрын
መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደራሴ መለስ እንድል ነው የሚያረገኝ እመብርሀን ትጠብቅክ
@yenealemassefa7387
@yenealemassefa7387 21 күн бұрын
ምምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን ልብ የሚቦረቡር ትምህርት ነው የፀሎት ጥያቄዎች ነበሩኝ ባላሰብኩት ሰአት ድንገት ራማ ትዩብ ስከፍት መልስ በማግኘቴ እግዝአብሄርን አመሰገንኩ
@akliloualam9452
@akliloualam9452 21 күн бұрын
መምህር ዘመንህ ይባረክ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይስጥህ❤🙏❤❤🙏❤❤❤
@Medhanit-wo9ys
@Medhanit-wo9ys 5 күн бұрын
መምህር አገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 18 күн бұрын
መምህር ሲያሥተምሩ ሁሌም ልቤን ይነካኛል ርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ምህራችን❤❤❤
@MtPl-nz4nj
@MtPl-nz4nj 16 күн бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህውት ያሰማልን መምህር ፀገሁን ያብዛል😢😢😢
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 19 күн бұрын
ውድ መምህራችን መምህ እዮብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏾እ/ር ክብሩን ያጎናፅፍልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kasechkebede9738
@kasechkebede9738 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l Күн бұрын
ውይይ መምህርዬ የነፍሴ መና በእውነት ስወድህኮ የኔ አባት የተዋህዶ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 4 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ሰርስሮ ሚገባ ትምህርት ነዉ እኔንም በጸሎት ደካማ የሆንኩ ልጁን መድዬ ጠንካራ ያድርገኝ😢😢😢😢😢 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 14 күн бұрын
አባታችንቃለህይዎትንያሰማልን🙏
@YoditMesfin-jk8hr
@YoditMesfin-jk8hr 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የልቦናችንን በር ይክፈትልን ❤❤❤❤❤❤
@Mserakbeb
@Mserakbeb Күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@DiribYifruu
@DiribYifruu 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@senaytsenayt1888
@senaytsenayt1888 20 күн бұрын
እኔ ንም ተሰምቶኛል እህቴ ታማብኝበስደት፣አባቴን እግዚአብሄርንም ጠይቄው፣ምንም ሳትሆን በሰላምገብታልኛለች፣ሰው ሁሉ እየ ተገረመ ለኔ የደረሰ፣አምላክ፣ለእናንተም ይድረስላችሁ።
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 17 күн бұрын
አሜን፫🙏😢
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 14 күн бұрын
@@senaytsenayt1888 አሜን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 16 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የተግባር ሰው ያድርገን አሜን
@asterdefere9540
@asterdefere9540 15 күн бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይባርኮት አሜን እኔ በቅር ነው ትምህርቶትን መስማት የጀመርኩ ግን በጣም ነው የሚያፅናናኝ የሚያስተምረኝ እግዚያብሔር በድጋሜ ይባርኮዎት አሜን
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d 17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🙏🙏🙏
@fasiqa470
@fasiqa470 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት የውስጣችንን በር የሚያንኳኳ መሠረታዊ በጸሎት እንድንመላለስ የአምላካችን ፈቃዱ ሆኖ በቤቱ ያጽናን ፈቃዱን ለመፈጸም ይርዳን እኛስ ደካማ ነን ኑሮ የማይጠገብ የሥጋ ፈቃድ ላይ ታች እያለ ዘመናችንን አባካኝ አድርጎታል ።
@RacheltamiruRobele
@RacheltamiruRobele 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን🙏
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 15 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ስላሴ
@jerusalemtegbaru5882
@jerusalemtegbaru5882 19 күн бұрын
አስፈላጊ እና የሚያነቃቃ ትመወህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማህ ። መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ቃሉን መንፈሳዊ እውቀትን ይመግብህ። ለሌሎች ወገኖችህ እንድታበረክት። ፀጋውን ያብዛልህ።
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 16 күн бұрын
ለቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን😢😢❤❤
@samera7145
@samera7145 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህር እዩብ
@user-le1rg4ug3y
@user-le1rg4ug3y 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን እማይጠገብ ምግብ
@user-xv1cv5mk5j
@user-xv1cv5mk5j 15 күн бұрын
መምህር እግዚያብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይሰጥልን እኛንም ለንሰሀ ያብቃን እደወጡ ከመቅርት ይሰውርን ልቦና ይሰጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ድግል ማርያም ከኔ አትለይ አሜን አሜን አሜን
@konjitlemamom1752
@konjitlemamom1752 Күн бұрын
Waqayyoo goftaan sagalee jirenyaa isin ha dhagesiisu barsiisaa kenyaa ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 20 күн бұрын
.መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጌታሆይ ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦ ናን ስጠኝ አምላኬ
@tigistmamo8281
@tigistmamo8281 20 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ስብከትህን ስሰማ እንደ አዲስ እድሜ እቀጥላለሁ ወላዲት እመአምላክ ቤትህን ትባርክልህ።
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@asnkatesfaye910
@asnkatesfaye910 21 күн бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማልን መምህር በእውነት እኛስ ደካሞች ነን ብቻ እግዚአብሔር በምህርቱ ይቅር ይበለን እንጅ
@MunaMohammed-h9x
@MunaMohammed-h9x 14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን !!!
@teferaworkineh
@teferaworkineh 11 күн бұрын
መምህር እዮብስብከት ህ ልብን ያድሳል ።ለተሰባኪው ያለህ አክብሮት ደስ ያሰኛል
@Fkr-wg6cq
@Fkr-wg6cq 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vv8kw1hp2c
@user-vv8kw1hp2c 12 күн бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን👏
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z 20 күн бұрын
ምምህራችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን እድሜና ጤና ያብዛልን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 18 күн бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን እዬብ ተዋህዶ ለዘላለምፀታትኖራለች❤
@user-rf3zk1zb4j
@user-rf3zk1zb4j 18 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 😢😢
@user-re1ni5zg2z
@user-re1ni5zg2z 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@OneLove-mg4oc
@OneLove-mg4oc 14 күн бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@feker122
@feker122 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@kal7566
@kal7566 21 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉ እንድንተገብር ኣምላከ ቅዱሳን ይርዳን😢❤
@TsionshiTsion
@TsionshiTsion 20 күн бұрын
አባታችን ትምርትሁ በጣም ደስየሚል ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ci8bu7sv4f
@user-ci8bu7sv4f 15 күн бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማል❤❤❤😢😢😢
@genettilahun4233
@genettilahun4233 20 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ባስተማርከዉ ትምህርት ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን!!! ቃለ ሕይወት ያስማልን!!!
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏 🙏
@tsionkiber9417
@tsionkiber9417 21 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ማሰተዋልን ያድለን
@user-zt3et8qc1z
@user-zt3et8qc1z Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
መታየት ያለበት||የፓርላማው የዛሬ ውሎ !
1:03:54
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Рет қаралды 6 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 37 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 488 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
ማግባት፤መጋባት፤ለምን??
3:32
Kesis Tamene Nursebo
Рет қаралды 869
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 860 М.
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 26 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН