አታሎኝ ነው ያስወራኝ17 April 2024

  Рет қаралды 45,546

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

3 ай бұрын

Пікірлер: 380
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 ай бұрын
የኔ ወንድም በጣም አዝኛለው እንዲህ ተጎሳቁለህ ሳይህ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደሰው አይደለም x1000 ብትወድቅ x1000 ይምራል ጌታ እኮነው. በብዙ የተማርኩ ነኝና ምህረት ይብዛልህ እግዚአብሔር ይደግፍህ ያንሳህ. አምናለው እግዚአብሔር መልካም ነው. አይዞህ ብቻ ከጌታ ከእግሩ ስር አትጥፋ እንጂ ትነሳለህ.
@MestuJeses
@MestuJeses 3 ай бұрын
Betam yale geta man amerebet setan akbezebezewu gata yiraraleh
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 3 ай бұрын
ያጎሳቆለው የድካም ህይወቱ ነዋ😏 እንደዥዋዥዌ ይወዛወዛል። ይቅበዘበዛል። የእግዚአብሄር ህልውና እንዲህ ቀልድ ነው እንዴ? ጨምላቃ ነው ።
@zufnea2955
@zufnea2955 3 ай бұрын
ትክክል❤❤
@user-sf2pc9wu8o
@user-sf2pc9wu8o 3 ай бұрын
የእንደገና አምላክ ነዉ።በንስሀ ከተመለስክ"ሀጢአቱን የሚሰዉር አይለማም የሚናዘዛትና የሚተዋት ግን ምህረትን ያገኛል" ይላል የእገግዚአብሐር ቃል።
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 3 ай бұрын
ፀልይለት ለደከመው መንገዱን አታጥራ የባልእንጄራህን ትተህ የራስህን።አስተያየት ሰጪዎች እኔንም ጨምሮ እራሳችንን የምናይበት ዘመን ጌታ ያድርግልን።
@bona2318
@bona2318 3 ай бұрын
Amen
@mesafint44
@mesafint44 3 ай бұрын
ምናለ ምግቡን በልቶ እስኪጨርስ ብትታገሰው።እርቦኛል ብሎህ መስሎኝ ምሳ ያዘዝክልት
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 ай бұрын
ለውይይቱ ድምቀት ለመስጠት ብሎ ከሆነስ ለየት ለማረግ ...ወሬ ለመፍጠር?????
@user-uh4cr5sb8d
@user-uh4cr5sb8d 2 ай бұрын
እስከ ምግብ ያጣ መሆኑ ሰው እንድያውቅለት ነው
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 3 ай бұрын
አንፀልይለት ጌታ እየሱስ ይራራለት ይድረስለት
@user-nk9bs5dz4i
@user-nk9bs5dz4i 3 ай бұрын
Amen
@beimnetamare93
@beimnetamare93 3 ай бұрын
እናንተ የ ምትፈርዱ ተጠንቀቁ ፈራጂ አንድ ጌታ ብቻ ነው
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 3 ай бұрын
ሶፊ መልካምነት ሳያንስህ የሆነ እያወቅህ የምታጠፋው ነገር አለ።በዛሬው ቀረፃ ላይ ብዙዎች አስተያየት እንደሰጡህ ምግቡ ካለቀ በኋላ መነጋገር ትችል ነበር።የራበው ሰው ሲበላ ማሣየትህ ምንም አያስፈልግም ነበር።በዚህ ጉዳይ ይቅርታ ብትጠይቅ ራሱ ደስ ይለኛል ።
@user-vs9ic3hl2r
@user-vs9ic3hl2r 2 ай бұрын
ነገሮችን ከብዙ አንግል እንውሰድ ለምሳሌ ኢንተሪቪው ያደረገበት ቦታው ቢሮ ስለሆነ ነው እንጂ ለምሳሌ ሆቴልስ ቀጥሮት ምሳ እየጋበዘው ቃለመጠየቅ ቢያደርግለትስ ኖሮ ? ዋናው ልባችንን እና ሀይምሮአችንን ቃለ መጠየቁ ላይ ብናደርግስ ።
@YoditAssefa-te1eu
@YoditAssefa-te1eu 3 ай бұрын
ጌታን መተው እንዴት ያለ እርግማን ነው ጌታ ከዚህ ውድቀት ይጠብቀን
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Weregna
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
Amen
@todaytube718
@todaytube718 3 ай бұрын
@@elsaelsa2213 tesadabi ortodoks
@LunahirutZe
@LunahirutZe 3 ай бұрын
አረ አይባልም "ፃድቅ 7 ጊዜ ...."
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu 3 ай бұрын
ማን አንቺን ኮናኝ አደረገሽ ይልቅ ብትፀልይለት ይሻላል።ፈራጅ ለመሆን አትቸኩይ።
@user-xe7xo2jk1j
@user-xe7xo2jk1j 3 ай бұрын
አንጀቴን በላዉ ይህ ወንድሜ ፀሎት በጣም ያሰፈልገዋል
@nehemiah6931
@nehemiah6931 3 ай бұрын
Interview ለምን ከምግብ በውኃላ አታደርገውም ::
@kusokom
@kusokom 3 ай бұрын
I was asking the same question.Hypocritical at best.
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Judgemental
@selamasefa
@selamasefa 3 ай бұрын
Rehaben ye seat alemenor min ale kena kenawen benaseb...Beweketu Reboachiw yihonal
@user-xr7ic1iw3j
@user-xr7ic1iw3j 3 ай бұрын
ሶፊ በኢትዮጵያ ባህል ምግብ እየበሉ ማዉራት ነዉር ነው ። ያውም ምግብ ጋብዘው መቅረፅ ቢያንስ ቀረፃው ከምግብ በሀላ ቢሆንስ ቢያንስ ውሃም ብትገዛለት ጥሩ ነበር። ግን ሶፊ አስተውል።
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Shut up you don't even understand what hunger feels
@eyobyonas880
@eyobyonas880 3 ай бұрын
መናፍቅ አደል እንዴ አደረኩለት አዛኝ ነኝ ለማለት ለእይታ ማትሆኑት ነገር የለም
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 3 ай бұрын
ሶፎኒያስ ይሄ ሰዉ ወንድምህ ነዉ ሰለዚህ ምግብ ስትጋብዘዉ ምናለ ካሜራ ዉስጥ ባትከተዉ
@inspirationalwordbytezetat991
@inspirationalwordbytezetat991 3 ай бұрын
በጌታ ማረፍ ይሁንልህ ወንድሜ! It seems there’s a deeper issue than what appears on the surface! I hope he finds the right spiritual, psychological and addiction treatments!
@Nairobianleo
@Nairobianleo 3 ай бұрын
I wish him to b paster of Hawasa
@Dibora_Paris
@Dibora_Paris 3 ай бұрын
You are right
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 ай бұрын
ቅዱሳን ጸልዩ መንፍስ ቁዱስ አይራቀን 😢አይዞን ዉንድሜ
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 3 ай бұрын
ምናለ ጌታን በትግስት ብትጠብቀዉ ጌታ እንኮንም አንተን ለዘርዘርህ ያተርፍህ ነበር 😭 ሁላችንንም ፀጋ ይብዛልንና ጌታን እንድንጠብቅ ይርዳን ለምን ጌታ ቢዘገይም በርግጥ ይመጣል 👏👏
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Atefred yeferedbhal
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q 3 ай бұрын
ምን አለበት እንጀራውን በልቶ ሲጨርስ ብታናግረው 🤔 ስላልገባኝ ነው
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Don't judge people just leason
@user-jf9em3nw1q
@user-jf9em3nw1q 3 ай бұрын
@@elsaelsa2213 You are judging me . I can express my thoughts, that's way the comment section is open.
@FikaduKassahun-ri4vh
@FikaduKassahun-ri4vh 3 ай бұрын
ለ3ተኛ ጊዜ ምግብ እያበላችሁ የምትጠይቁት ማብላቱ ጥሩ ሲሆን አሰኪጨርስስ ብትጠብቁ ሞናለ ።ደሰ አይልም?
@tekaligngenebo9418
@tekaligngenebo9418 3 ай бұрын
በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ምግብ ምግብ ...... አንዳንዶቻችሁ ምግብ መብላት ነውር አስመሰላችሁት ግን የልጁ ህይወት አይበልጥም
@YimegnutalNibret
@YimegnutalNibret 3 ай бұрын
“ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፣ ይነሳል” ተብሎ ተጽፏል፡፡ ምሳሌ 24፡16
@samuelabdissa694
@samuelabdissa694 2 ай бұрын
ሶፊ አንተ ትለያለክ ምን አይነት ቅን የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ እውነት በጣም ተገረምኩ ማንም ያላስታወሰውን ሰው አንተ አስታወስከው እ/ር ዘመንህን ይባርከው ከብዙዎች አማኝ ነን ባዬች አንተን የመክሰስ እና የመንቀፍ አቅም የላቸውም ከፍ በል እንወድሀለን
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 ай бұрын
ሶፊንያስ ወንድማችን ምግብ እያበላህ በአደባባይ ፈፅሞ ፈፅሞ ነውር ነው ልጁን ጌታ ይርዳው ነፃ ያውጣው የጌት ምህርት ይፍጥንለት ሁላችንን የሚያኖረን ምህረቱ ነው እውነትኛ መመልስ ይሁንለት
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 ай бұрын
ሳሚ ጌታ እንደሰው አይደለም እርሱ በኛ ተስፋ አይቆርጥም። ቁምነገሩ በእውነት ወደ ጌታ መመለስ ብቻ ነው፣ ጉዳያችን ያለው በጌታ እጅ ነው። ፀሎታችን ከአንተ ጋር ነው።
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 3 ай бұрын
አለም እንዲህ ከማጎሳቀል፣ውጭ ሌላ አቅጣጫ የላትም።ኢየሱስ ይወድሃል።
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 ай бұрын
የተሰጠህን ፀጋ በራስህ ላጨህዉ፣ጌታን ለማገልገል ከዚህ አለም ቅራቅቦ ጋር አይስተካከልም ጌታ በማግኘትም በማጣትም በዝቅታም በክፍታም ጌታ ይመለካል❤
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ቢሆን የእንደገና አምላክ ነዉ አንተንም እንዲሁ ይረዳሀል አይዞህ።
@yoditwolde3739
@yoditwolde3739 3 ай бұрын
በጣም ጸሎት ያስፈልገዋል ችግር አለ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Tselyelet period
@Rahel-br1kc
@Rahel-br1kc 3 ай бұрын
ይሔ ሰውዬ ጌታን ትቶ ተቅበዝባዥ ሆነ ጌታ ይራራልህ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 3 ай бұрын
ጌታማ ይራራለታል ወንድሞች እና እህቶች የተባልን ጌታ የመራራት ልብ ይስጠን እንጂ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Atebey kifun atenageri ayne sewer mehonu yebekawal geta yewewdewal ende anchi feraj aydelem
@fitsumendaleofficial4804
@fitsumendaleofficial4804 3 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ ይድረስልህ😢ሳሚዬ😢
@user-jb6md8eo3z
@user-jb6md8eo3z 3 ай бұрын
ሶፊ ጌታ አብዝቶህ ይባርክህ ቀጥልበት የእግዚአብሔር የሚወደም እንዲህ ዓይነቱን ስራ ነው ። ስራ በእምነት
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 3 ай бұрын
ከጌታ ቤት መወጣት ከባዴ ነወ አረ መመለሰ የሁንለት
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 3 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ መልካም ልብ እንዳለህ እረዳለሁ ወጣት ነህ ይህ ሰዉ አንተንም ስምህን ቢያጠፋዉም ሳትቀየም እንደገና እድል ሰተኸዉ ይህን እድል ስለሰጠኀዉ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡ እሱም አካል ጉዳተኛ ስለሆነ ብዙ ጥፋት ቢያጠፋም ይቅር ማለቱ መልካም ነዉ የደረሰበት አካላዊ ጉዳት እራሱ ከባድ ችግር ነዉና በእግዚአብሄር ፍቅር ይቅር በለዉና አግዘዉ ሶፊ ለእግዚአብሄር ብለህ ብድራቱን ከእግዚአብሄር ታገኘዋለህ፡፡
@rakebyilma8204
@rakebyilma8204 3 ай бұрын
ሲበላ ማሳየቱ ግን ምንድነው? ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@DawitFiseha-ld6ih
@DawitFiseha-ld6ih 3 ай бұрын
sami kemiadergew antsar mnm chgr yelewm. sofi achbrbrgn blo tenagrwalko. keza rabegn ale,
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 3 ай бұрын
ሲበላ ማየት ነዋ ሌላ ምንም አይደለም በድንገት መጣበት ርቦታል ምግብ አዘዘለት
@RHEMA_TUBE1
@RHEMA_TUBE1 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሃል ወንድሜ አሁንም
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 3 ай бұрын
ማን ይጠላሃል አለ አሽቃባጭ
@weyafamily4573
@weyafamily4573 3 ай бұрын
የወደቀ አይነሳም ያለው ማን ነው
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Amen enen sente gize ansetognal
@AsefaLegese
@AsefaLegese 3 ай бұрын
ጌታ ይርዳህ ወንድሜ የወደቀን የሚያነሳ አለ አንተ ግን ከልብ ተመለስ
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 2 ай бұрын
አይዞህ ጌታ ይረዳሀል ያመንከው አምላክ ጥሎ አይጥልህም መውደቅ መነሳት ያለ ነው።
@cherkostube3649
@cherkostube3649 3 ай бұрын
አንድ ነገርን ማለት ወደድኩኝ። ይህ ግለሰብ የገንዘብ ችግር ስላለበት ገንዘብን ፍለጋ እዚህም እዛም ይል ነበር ። በዛ ላይ የሆኑ አካላቶች ትንንሽ ነገርን ያደርጉለታል ለዚህም በሽፋን ይጠቀሙበት ነበር በዛ ላይ አይ ስውር ይመስለኛል። ስለዚህ ቢቻል በግንዘብ እራሱን እንዲችል አድርጉት እርዱት አቁዋቁሙት አትፍረዱበት።
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 3 ай бұрын
አይ አይ! በልጅነቱ ያለዕውቀትና ባለማስተዋል ወደ ወንጌላዊያን ቤተዕምነት በመሔዱ ለማንያዘዋል እሸቱ በግልፅ ሲያስረዳ አልነበረምን?? ለመጀመሪያ ጊዜ ወደቤተዕምነቱ የወሰደውን የልጅነት ጓደኛውን ሳይቀር ጥፋተኛ ሲያደርግ አልነበረምን?? የሳሚ ነገር በዕውነቱ ግራ ያጋባል። ሶፊ ግን ለዚህ ልጅ በተደጋጋሚ ለከፈልከው ዋጋ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 3 ай бұрын
አምላኬ ሁሉም ይቅርብኝ እና ዘመኔ በጌታ ቤት ይለቅ ውንድሜ እውነተኛ ንስሐ እንድታድርግ ጌታ ይርዳህ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Ask forgiveness for your sin Don worry about him
@getachewganta639
@getachewganta639 3 ай бұрын
ብቻ እግ/ር ይመስገን ሳሚዬ ሰሞኑን ራሱ መዝሙሮችን እየሰማሁ በጣም አዝኜ ተስፋ ቆርጨ ነበር ....ቢሆንም ግን እግ/ር ሌላ መንገድ አለውና ወደ ቀድሞ ቤትህ ተመልሰህ ጌታን ስታገለግል ማየት እሻለሁና አይዞኝ በርታ ጌታ ይረዳሀልና እወድሃለሁ ሳሚዬ መልካም ህይወት ይግጠምህ ወንድሜ!!!
@user-qq5fg5om2i
@user-qq5fg5om2i 3 ай бұрын
Abet gin ke geta eyesus hiliwna wichi sew min endemimesl masaya new. Temirenbetal biye asbalehu, Sofi bedgame liul Egziabher yibarkih!!!
@user-jb6md8eo3z
@user-jb6md8eo3z 3 ай бұрын
ከዚህ በላይ እንዴት ይቅርታ ይበል እንደውም ጀግና ነው በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ይቅርታ መጠየቅ መቻሉ። ህዝቤ ሁላ የሰውን ውድቀት ነው ሃ ብለሽ የምጠብቂው። ጭንቅላቱ እራሱ ከናንተ ሺ እጥፍ ነው ። ግን ማን ይረዳው????
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 ай бұрын
ምግቡን ባትቀርፁት መልካም ነበር
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 3 ай бұрын
ምራቅህ መጣ እንዴ
@mam_3d
@mam_3d 3 ай бұрын
ምንድነው ችግሩ😂😊
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
ምንድነው …ምግብ …እየበላ ….ምትቀርፀው :: 😢
@wondutanetse6472
@wondutanetse6472 3 ай бұрын
እንጀራ ፊቱ ላይ አስቀምጠህ አትጠይቀው እባክህ ቢያንስ እንፀልይለት ። ዓለም ተቀብላ ተጫውታበት መልሳ ተፍተዋዋወች ። ጌታ ሺህ ከሚሊዮን በላይ ይቅርታ የሚያድርግ አምላክ ነው ። እግዚአብሔር እንደገና ያስበው
@user-xr7ic1iw3j
@user-xr7ic1iw3j 3 ай бұрын
እመነኝ ሶፊ ጌታ ዝም ሲል የማያይ አይምሰልህ አስተውል ጌታ እንዳያዋርድህ ተጠንቀቅ።
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Atefered
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
ኸረ ኸዚህ ከወላዋይነት ሂወት ጌታ እየሱስ ነፃ ያውጣህ በርህን ዘግተህ ፀልይ ፁም
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 3 ай бұрын
❤❤❤
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Ehene anchi weym ante kersu hatyat yebase tadergalachu egzyabher yayal
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
@@elsaelsa2213 ሀጢያት የለብንም አላልንም ሁሉም ሀጢያያት ሰርተዋል ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ::አሰተያየት የመሰጠት መብት ደግሞ አለን ::
@TesfanaYesus
@TesfanaYesus 2 ай бұрын
ይሄ ወንድም የምከታተለው ፓስተር ያስፈልገዋል። ብቻውን ሊነሳ በጣም ሊከብደው ስለምችል የምከታተሉት ኣገልጋዮች የስፈልጉታል። ሙሉ በምሉ አስከምትነሳ ጌታ በጎንህ ሆኖው የሚንከባከቡህ ኣገልጋዮች ይስጥህ።
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረፍት ይስጥህ ወንድሜ ስታሳዝን
@elisa3493
@elisa3493 2 ай бұрын
የራሳችንን ድክመት በሰው ምናሳብበው ነገርስ፡ሃላፊነት እንውሰድ ለስንፍናችንም፡ለድክመታችንም፡እኛ በሄድንበትመገድ ነው የምንገኘው፡ማናያዘዋል አታሎኝ የሚለው አስገርሞኝነው።ህፃነንእዴእኛ፡ከረሜላሰቶትነው😊ጌታ ምህረቱ አያልቅም ማረኝእኔንም ጌታሆይ ደክመቴን አይተህ።
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
ምህረት እና ጸጋ ይብዛልህ ሳሚ ወንድማችን😢
@Almi_Blue
@Almi_Blue 3 ай бұрын
Amen...
@user-qq5fg5om2i
@user-qq5fg5om2i 3 ай бұрын
Sofi Egziabher yibarkih wisten new yenekahegn, biruk hun!!!
@MarvenGay-iy3oc
@MarvenGay-iy3oc 3 ай бұрын
እኔም ተናድጄብህ ነበር ጌታ ይራራልህ ግን ቆርጠህ ተመለስ ወደ ጌታ ወደ ትዳርህ
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
ሶፎንያስ በቃ ስነስርአት አልይዝም አልክ😢 ለምን እረፍት አትሰጠውም ልጁን። እጁህ ላይ አንተን የሚያህል ታቱ አርገህ ፓስተር ፓስተር ጨዎታ ማቆም አለብህ
@SintayehuKibebew
@SintayehuKibebew 3 ай бұрын
የንስሀ ልብ አለው ግን በቃ በጌታ ፍቅር እናበረታታው
@user-ti8eh4zp1k
@user-ti8eh4zp1k 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ሶፊ ወንድሜ ሳሚ ጌታ የእደገና አሚ ላክ ነው ያገለል ከዉጌታ ተጠቅሞ አጥልህም ነገም ብትስት ጌታ ባንተ ተስፋ አይቆርጥም አይዞህ በርታ ጌታ ይፈልግሀል ጌታ በአንተ ሂወት እንደምናይ ተስፋ አረጋለው ደግሞ ባዲስ ክብር ጌታን እንደምታገለግል
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 3 ай бұрын
ሶፊዬ ጀግና።ሺ አመት ኑርልን።ግርማ ሞገስ ያምራል።አሁንም ፀጋን ያጎናፅፍህ።አባቴ ይመችህ።ምችት ብለህኛል ዛሬ ዋው።።።።።
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 3 ай бұрын
ሳሚ መጀመሪያ ወደ ማገገሚያ ፀሎት ማዕከል መግባት ይኖርበታል። ሌላው ሶፊ የሚሉህ ግብዝ ምግብ እያበላህ መቅረፁ ግን ያሳፍራል። ከቀረፃው በፊት ወይም በኋላ ይደርስ ነበር እኮ። ትዕቢት 😏😏
@yemariamgirum
@yemariamgirum 3 ай бұрын
ልጁ ተጎድትዋል ግራ ገብቶታል ጴንጤዎች ደግሞ ስው ሲቸገር ከማገዝ እና ከችግሩ ከማውጣት በሐጢያት ወደቀ እንዲህ ሆነ ማለት ነው የሚቀናችሁ። ልጁን በገንዘብም በምክርም በተለያየ ድጋፍ እንደግውና እንዲቆም አርጉት ዝም ብሎ የሆነ ግፍ ፃድቅ ፃድቅ ከምትጫወቱ። ግዜው እንደሆነ እንካን የአካል ጉዳት እያለበት ለሌለውም ህይወት አስቸጋሪ ሆኖል እርዱት እስኪ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 3 ай бұрын
በጣም አብዛኛው ፔንጤ እኮ ግብዝ ነው በሱ ውድቀት ውስጥ ንፅህናውን ማረጋገጥ ይፈልጋል
@mikitesfaye3603
@mikitesfaye3603 3 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ሳሚ እግዚአብሔር መሃሪ እና ቸር ነው ወንድሜ ❤️
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር የንደገነ አምልክ ነው :ከልብህ ንስሐ ግባ:ከቤቱ አትረቅ:ሁለችንም በምህረቱ ነው ያቆያል
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 3 ай бұрын
ሳሚ ብዙ አልቅሰን ፀልየን አስተያየት ጽፈንልህ እምቢ አልክና ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ ትላለህ።ዓለም እንደዚህ ታዋርዳለች።አሁንም ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይበልህ።
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 2 ай бұрын
አንድም ቀን እግዚአብሔር ባንተ ተስፋ አልቆረጠብህም🙏 ሳሚዬ የአንተ ጊዜ ቅርብ ነው🙌
@AkelilHD
@AkelilHD 2 ай бұрын
ወይኔ መንድሜ አሳዘንከኝ ጌታ ፊቱን ያብራልህ
@tsegaye4444
@tsegaye4444 3 ай бұрын
ምን አይነት አዋራጅ ነህ ግን በልታቹ ስትጨርሱ ብተቀርፀውስ
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 3 ай бұрын
ሶፊ ምን አርጎ ነው ያዋረደው አስተውል
@desuberiso6694
@desuberiso6694 3 ай бұрын
Pastor Sofi may God bless you.
@TemesgenMezgebe
@TemesgenMezgebe 3 ай бұрын
Geta yefeker yemeherte yedegena amelake mehonun Hulu yaweke zende anten yekeber Eka adergo endegena yanesahale Sami wedaje❤.
@user-gf3dq1fh8k
@user-gf3dq1fh8k 3 ай бұрын
ያሳዝናል ያው በብዙ መረዳት አለብን ካለውም ችግር በዛ ላይ አገልጋዮችም አገልጉሎ የሚሰጡት በጣም ያነሰ ነው ከሌሎቹ ዘማርያን ያሳንሱታል ለምን የአገልጋዮችም ጥፋትም ነው ግን እግዛብሄር ይረዳሀል አይዞኝ ዘንድሜ
@MikaelTsegay
@MikaelTsegay 3 ай бұрын
ere anfred ferag and amlak newu bewudketih yemaydeset geta kantega yihun mendime❤❤❤
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን ባልወደዱት እና ባልታዘዙት መጠን ለማይረባ አይምሮ አሳልፎ ሰጣቸዉ ። ለራስህ ጊዜ ወስደህ ንስሀ ግባ ጌታ ይርዳህ😢
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Feraj hizeb
@kabualem110
@kabualem110 3 ай бұрын
Sofi tebarek beunet sami ye demo get yesus breath yhun temelseh beunet yegeta sra tseraleh
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ምርጫህን እባክህን አስተካክል ወንድም የተናገርከውን በሙሉ አዳምጨዋለሁ በትክክል ነው የተናገርከው የእግዚአብሔር ምህረቱ ያግኝህ የመዘምራንን ከአገልግሎት በፊት ምን እንደምታደርጉ ገለፅከው እጅግ በጣም የሚያሳዝን ኧረ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው ! ቅድስና ለእግዚአብሔር ማንም ሳይሆን የመጀመሪያው ተጎጂ ባለቤቱ ነው ጌታ ይሻልሃል እግዚአብሔር ይርዳህ በንስሃ ወደፊቱ ቅረብ ሰላም ለአንተ ይሁን ባለቤትህን ይቅርታ ጠይቀሃት ቃልኪዳናችሁን አድሱ ተመለስ ንስሃ ግባ ዝሙትን ሽሽ ምርጫው የአንተ ነው ጌታ ይሻልሃል በፀሎት በርታ ክፉ እግዚአብሔር ይገስፅህ ወንድማችንን ልታጎሳቁል የተመደብክ የእንደገና አምላክ ያስብህ ታሳዝናለህ ክርስቲያን ይወድቃል ይነሳልም ይህም ያልፋል ! አንተ ግን በርታ በፀሎት
@eyerusalemmenberu
@eyerusalemmenberu 3 ай бұрын
Sofi u r the best.
@neftea7
@neftea7 3 ай бұрын
Divine show, massive change(improvemen)blessing
@user-gl1uj3vq9k
@user-gl1uj3vq9k 3 ай бұрын
Lord you're merciful and your Good for Sami, sofi bless you more and more!
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 ай бұрын
አወይይ አለም እኮ አጭበርባሪ ናት እንንቃ ! ጌታ በምህረቱ ያግኝህ ፡፡
@AleAti
@AleAti 3 ай бұрын
እሄ ሰዉዬ ልብ ጠማማ ነዉ
@2021eyoel
@2021eyoel 3 ай бұрын
@user-qg3gl8nm7c
@user-qg3gl8nm7c 3 ай бұрын
sami betam azgnalew yalehbetn huneta say Egziabher yirdah yewedeke yinesal yesatem yimelesal Ayzoh pastor sofi geta yibarkh betam yemigerm lib new yaleh manm bemaytagesbet huneta lik be egnan geta tesfa endemaykortew besamim tesfa alkoretkm meshath ena filagotachn yesami memeles newna tesakto lemayet yabkan
@amuasefa8939
@amuasefa8939 3 ай бұрын
በወደቀ ዛፍ ዙርያ ምሳር ይበዛል ይባል የል ጌታ ከዉድቀት ይጠብቀን 😢😢
@asrattilahun4474
@asrattilahun4474 3 ай бұрын
Egziyaber yebarikeh sofi
@weyafamily4573
@weyafamily4573 3 ай бұрын
ሶፊ ዘመንህ ይለምልም እውነት ልክ ነህ አምላካችን መሀሪ ነው
@DgishaDagi
@DgishaDagi 3 ай бұрын
ያገለገልከው ጌታ ያበርታ ሳሚ
@bernabasworkneh5312
@bernabasworkneh5312 3 ай бұрын
Aynehem lebehem amrohem ewur new beza lay bekerebkibet medrek hulu yeteleyaye wushet new metaweraw wushetam neh aleke
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 3 ай бұрын
Enkuani wode geta mata geta ba miratu ba charinatu yishafiniki ye tafa liji tamaliso mamitati yasidasetali inji
@MaybeEyob-vr5my
@MaybeEyob-vr5my 2 ай бұрын
ሶፎንያስ ከዚ ከጨቀየ ማንነትህ የሚወጣው ነገር ሁሉ በጣም ይረብሻል በጣም ማስመሰሉን ትችልበታለህ፡፡ እረፍ ልጁን አሳርፉት፡፡ አንተና ያ ማንያዘዋል በልጁ ላይ ቁማር እየተጫወታቹበት ነው አድቡ ቢያንስ ትንሽ እንኳ የህሊና እንጥፍጣፊ ካላቹ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Sofiye thanks for helping him god bless you
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 3 ай бұрын
Letiqim blo geta mekad yasaznal Ahunm fetari aychekinm belgochu
@haymanottesfaye5546
@haymanottesfaye5546 3 ай бұрын
እንደዚህ ስናይህ አዝነናል አይዞህ ወንድሜ ሰዎች ግን ስራ ሰርቶ የሚለወጥበትን ነገር በማድረግ መርዳት ቢቻል
@user-rw2mm8xf2r
@user-rw2mm8xf2r 3 ай бұрын
Hibakachu higziaber hindiredawu steliwulet geta yagzewal
@ledetumerdasa7781
@ledetumerdasa7781 3 ай бұрын
ወይ ሆዳም መንፈስ ነው የያዘው😢
@BNFamily-xj7rs
@BNFamily-xj7rs 3 ай бұрын
😂
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 ай бұрын
ምቼም የእግዚአብሔር ቃል የሚለን ውንድምህ 7 ግዜ 70 ይቅር በል ነው የሚለን ወገኖች ጥፋቱም ንግግሩም ጥሩ አልነበረም ጌታ ግን ይቅር በሉ ስለ አለን ይህ ሰው ገና ሁለቴ ነው የመጣው ገና ብዙ ብዙ ይቅር መባል ያስፈልገዋል እንግዲህ ይቅር እንድንል ጌታችን አዞናል ጌታ ይርዳናል እኛ ይቅር ለማለትና በጎ ለማድረግ እንበርታ::
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 3 ай бұрын
ይሔ ዘዋሪ ይቅርታ ባይነፈገዉም ግን ማንንም ከለላ ና ሰበብ ማረግ አይጠበቅበትም ለኑሮ ጌታዉን የካደ አደገኛ ነዉ ማንያዘዋልን ነፃ ለማዉጣት ብዬ አይደለም ማን ያዘዋል በራሱ ነዉረኛ ነዉ ሳሚ ግን የሔደዉ ተታሎ ሳይሆን ፈልጎ ነዉ የሔደዉ
@todaytube718
@todaytube718 3 ай бұрын
egziabher yerdah
@edentesfai8
@edentesfai8 3 ай бұрын
Well done Sofiye!
@mesibrhane78
@mesibrhane78 3 ай бұрын
አጸር ልብላ ስያሳዝን በጣም ነው ዠከሳዉ ጌታ ይርዳዉ ከዚ ከመቅበዝበዝ ሒወት ጌታ እየሱስ ያዉጣዉ🙏🙏🙏 😢😢😢😢😢
@user-hu6nu1ej6e
@user-hu6nu1ej6e 3 ай бұрын
Bewnetgn Lebi Wde Geta Kkerebe Gita Hulem Mahari Nw❤❤
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ምንድነው እንዲ ያቅበዘበዘው በራሱ ህይወት ሰው እንዲወስን አድርጎ በሰው ስም ላይ ይለጥፋል ማንያዟል የሚያታልልህ ምን ሊያገኝ ፈጣረ መፍትሄ ይስጥህ ተሰቃየህ አንድ ቦታ መቆም አቅቶህ
@user-sh6hw6gg1m
@user-sh6hw6gg1m 3 ай бұрын
ማንም አታሎት ሳይሆን ፈልገ ነው ke geta wuchi inkuan hiwot sigam kiduali tewu be geta tsina be sewu atasabibi
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 3 ай бұрын
ሲጀመር ይህ ሰው ከቦታ ቦታ እየወላወለ ስለሚኖር ነው አቅል ያጣው ሀብታም ለመሆን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ማመን በቂ ነው ለኔ ሀብቴ እየሱስ ክርስቶስና ልጆቼ ናቸው
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 ай бұрын
Liar
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
OMG OHHHHHHH MY BROTHER SORRY TO SEE YOU LIKE THIS MAY GOD HELP YOU WITHOUT JESUS CHRIST LIFE IS LIKE THAT BUT STILL GOD IS NOT LIKE HUMAN HE IS A GOOD GOOD FATHER ❤❤❤❤
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 ай бұрын
God bless you more Sofi,
አከራዬ ሚሪንዳ አጠጥቶኝ ራቁቴን ቤቱ ውስጥ ራሴን አገኘሁት 21 July 2024
1:23:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 17 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 11 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 96 М.
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
1:50:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 1
33:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 107 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
እስር ቤት ውስጥ ከአቶ አብነት ጋር 10 June 2024
48:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 122 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 4,6 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 32 МЛН